🦋ብሩክ ሀይሚ ያልጠበቀችውን ለማመን የሚከብድ ነገር አደረገላት🙊🙆‍♀️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 2 місяці тому +2217

    ተመስገን ከ ጥፊው ተርፍያለው😜😜

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 місяці тому +519

    የሴቶች የበላይ ጀግና ሴት ሀይሚን የሚወድ👍👏👏

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 місяці тому +455

    የኔ ጀገናዎች❤ ጨረቃዎቼ😘🔥

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 2 місяці тому

      ❤❤🎉😊

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Zaheru
      @Zaheru 2 місяці тому

      🎉🎉❤❤❤

    • @endalya4080
      @endalya4080 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 місяці тому +2

      ደምሪኚ እመልስ አለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 місяці тому +149

    ሀይሚዬ የእኔ ቆንጆ እራሷን ያስከበረች ጀግና ሴት❤❤❤❤

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 2 місяці тому +43

    ብሩኬ ማርያም ለሴት ልጅ ክብር አለው እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀይሚዬ የኔልዪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 2 місяці тому +192

    እውነት ነው ሀይሚ ከጀግናም በላይ ጠንካራ ኩሩ አስተዋይ ሴት ነች 👌❤️😍😍

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 2 місяці тому +647

    ጀግና ሴት ክብሯን ትጠብቃለች የሀይምየ👍👍💪

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 2 місяці тому +204

    ሀይሚ ፍቅር የሚኖር ነው ብላለች እና ፍቅርን እየኖሩት ነው♥️👌 ፍቅርህን ግንለፅላት ቀለበት አድርግላት አ ትበሉ እባካችሁ በሚዲያ የወጣ ነገር አይበረክትም የየምቶዷቸው ከዚህ በላይ ፍቅር አለ እንዴ ?ተዋቸው 🥰የተመቼው👍

  • @NihanSaid-v9r
    @NihanSaid-v9r 2 місяці тому +45

    ሀይምየ የኔ ሙሉ ሴት ሁሉ ነገር የሚምርብሽ ልዩ ነሽ ብሩኬም ታማኝ ወንድ ነህ ብቻ ፈጣሪ ምኞታችሁን አሳክቶላችሁ በፍቅር አብሮ ያኑራችሁ የምንግዜም ዱአየ ነው እወዳችሆለሁ

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 2 місяці тому +49

    የዛሬወዶቼ በቃላት እየመቱ የስት ሴት ልጅ ህይዉት የሚበላሹት የዛሬን ስሜቱን እጅ የነገ የሷን ህይወት የማይጨነቁ የዘመኑወዱችም ናችዉ ብሩክ አተን እናትወልዳለይ አቦ ለሴትልጅ ያለህ ክብር ይለያል ይህንን ፀባይህን አይቀይርብህ ሀይሚ የሴት ጀግና መሆኗን በማንናቷ የማትደራደር መሆኗን አስመስክራለች የኔ ልዩሴት ናት ምቀን ሸረኛን እናተን ሊለያዩ የሚስቡትን ሁሉ ሀሳባችዉ ይበተንባች ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያስምረዉ የኔዳይመዶች 💝💝❤️❤️

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 місяці тому +436

    ጀግንነትሽን አለማድነቅ አይቻልም👍👍💪

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 2 місяці тому +167

    በራሷ❤ ፀጉር❤ስታምርኮ❤🤗

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 2 місяці тому +91

    እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል(ባእታ ለማርያም)አደረሰን አደረሳቹ።ሀይሚየይ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ቁምነገረኛ አላማሽን እስከምትደርሺ አሁኑም ክብርሽን ጠብቂ።ብርኬ ደግሞ የህንን ስብእናህ አይቀይርብህ።

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 місяці тому +81

    እፍፍፍፍ አብርሽ ና ቡሩክ መታደላቹ እነዚ ሴቶች ያደላቹ የሰጣቹ ፈጣሪ ተመስገን በሉ

  • @Tenu-y2o
    @Tenu-y2o 2 місяці тому +20

    ትክክል ሀይሚዬ ክብር ከምንም በላይ ነው ሴቶችዬ ንብረታችሁ ጠብቁ ❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 2 місяці тому +72

    ትክክል ሀይሚዬ ከምንም በላይ ጀግና ሴት ነች ❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 місяці тому +475

    ሴቶች ከሷ ተማሩ ጀግና ሴት ሀይምየ💪👌

    • @ዓሳድዕባይምኸን
      @ዓሳድዕባይምኸን 2 місяці тому +2

      ደሚሪኝ የዋህይ🥰💚🙏

    • @edenamare8
      @edenamare8 2 місяці тому +1

      ❤❤❤😍😍😍👌👌👌💪💪💪

    • @temerali
      @temerali 2 місяці тому +4

      ኸረ ባክህ ጀግና አላየህም የስዴት እህቶቸ ብቻ ብቻ

    • @edenamare8
      @edenamare8 2 місяці тому

      @@temerali😍😍👌👌

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme 2 місяці тому

      @@WiaTube770 yja wde wdmi

  • @nta2615
    @nta2615 2 місяці тому +177

    የብሩኬ ለሴቶች ያለዉ ክብር የሀይሚ ሥነሥርዓት ይለያል 😢💙💙!!

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ደምሪኝ🎉

    • @Drhfu
      @Drhfu 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @soos6412
      @soos6412 2 місяці тому

      ❤❤

  • @Sad-m6e
    @Sad-m6e 2 місяці тому +70

    ሴት ልጅ ክብሯ አትደራደርም ❤ ሀይሚ የሴቶች የበላይ ጀግና ነሽ 💕
    ብርኬ የወንዶች የበላይ ለሴት ልጅ ና ለእናቱ ያለው ክብር በጣም ያስደንቃል ❤ የኛ መካሪዋች የትንሽ ትልቆች እግዚአብሔር ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ 💞 ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏❤️

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 2 місяці тому +44

    ፍቅር እሚኖር ነው ሀይሚየ ልክብለሻል እየኖራችሁት ነው ፏበሉ አምሮባችሃል❤❤❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 2 місяці тому +79

    የኔ ሴት የኔ አስተዋይ የኔ ጀግና ሴትነት ክብር ነው ቡራክ ጅግና❤❤

  • @አለሀምዱሊላአለኩለሀል
    @አለሀምዱሊላአለኩለሀል 2 місяці тому +48

    አሚን ያረብ እኛንም ላገራቸን ያብቃን እህቶቸ እደኔ በስደት ላይያላቸሁ አላህ ይጠብቃቸሁ ወላሂ ስደት መራራነው እኔእናቴ ንበስደትላይ አጣሁ ከብድነው😢😢😢

  • @Leylakedr-p8u
    @Leylakedr-p8u 2 місяці тому +210

    ትክክል ቡራ ሀይሚ በጣም ጀግና ሴት ናት ቡራ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለዉ የምትሉ በላይክ❤

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod 2 місяці тому +29

    የኔ እናት ሀይሚ ❤️አንቺ አዉሪ ቁምነገረ ኛ, አንደበትሺ ስጣፍጥ ❤️በጣም ነው ምታምሩት 😍😍😍😍😍ደስታ ይገባሻል ❤️በጣም ወዳችዋለዉ 😍

  • @amalali9768
    @amalali9768 2 місяці тому +6

    ለሃይሚ ያለህ አክብሮት, ፍቅር , ለተመልካች ያለህ ጥሩ አመለካከት በጣም የሚገርም ነው! Lets say this your are amazing people who are respectful and kind in every words you guys speak ! Keep it up!

  • @haset21212
    @haset21212 2 місяці тому +116

    ሀይሚዬ እና ቡራ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ አሚን በሉላቸው እስኪ

  • @sitheena
    @sitheena 2 місяці тому +35

    አውነት ነው ሀይሚ የኔ ጀግናዬ ሲት የጨራቃዎቼ ፉሚሊ የቀበጧች💫💥✌❤

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 2 місяці тому +49

    ቡራየ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እኮ ይለያል ወንድሜ ሀይሚየ የኔ ሙሉ ሴት እምወድሸ ልእልትዋ የሰራ ሰዉ በራሰዋ የምትተማመን ጭዋ ሴት እኮ ነሸ እግዚአብሔር ከአሰመሳይ ወዳጅ ይጠብቃቹ በሄዳጁበት እመቤቴ ትከተላቹ የኔ ታዳጊዎች❤❤

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe 2 місяці тому +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሱስ የሆናቹ ልጆች ዘግይቼ ባያቹም በናንተ እኔ ተዝናናው አይለያቹ ትለያላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን አደሰሳቹ ለባታ ማርያም ክብረ በአል

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 місяці тому +4

    የሴቶች መብት ተሟጋች ሃይምቲዬ ስላንች አስተዋይ ነትሽ ጎበዝነትሽን ምንግዜም ከመግልፅ ወደዋላ ማለት አይቻልም ይመቻችሁ❤❤❤

  • @AseKonjo
    @AseKonjo 2 місяці тому +46

    ሀይም እና ቡርኬ በጣም ነዉ የምወዳቾ በስራ ስደክም ዉየ በናቴ ድካሜን እረሳሐዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 місяці тому +358

    ሀይሚየ ጀግና ሴት ነች የምትሉ እስኪ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 місяці тому +119

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት በዓታ ማርያም አመታዊ በአል አደረሳቹ❤❤

    • @genetgenet1383
      @genetgenet1383 2 місяці тому

      Amen Amen Amen Enkuwn Abrow Adaresn ❤❤

    • @natanBeltw
      @natanBeltw 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ወጥቶ ከመቅረት ትሰውረን❤

    • @galmam-p4f
      @galmam-p4f 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 2 місяці тому

      ​@@natanBeltwደምሪኝ🎉❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 2 місяці тому

      ​@@genetgenet1383ደምሪኝ🎉❤

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 місяці тому +18

    ሀይሚ የኔ ወርቅ ሁሉ የሚያምርብሽ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @TsegeMekoya
    @TsegeMekoya 2 місяці тому +12

    ዋዉ ሀሚዬ አምሮብሻል የኑጉሱ ንግስት አመብቴ ትጠብቃቹ የኔ ማሮች ዉድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 2 місяці тому +104

    ሀይሚዬ በራሥሽ ፀጉር እኮ ስታምሪ❤❤❤❤❤የኔ ውቦች ስወዳቺሁ❤❤❤❤

    • @Hhht1234
      @Hhht1234 2 місяці тому

      ❤❤❤❤🎉

  • @Danasewbh
    @Danasewbh 2 місяці тому +41

    የኔ ጀግና ሴት ትለያለሽ ዬኔ ጨረቃውች ይመቻችሁ ደና ሁኑልን የኔ እንቆወች ❤❤የኔ ፍቅር ርርርርርር የሆናችሁ 😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 2 місяці тому +49

    ዋው ሀይሚዬ አለባበስሽ ዛሬ በጣም ያምራል 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሀሊመትቲዩብ
    @ሀሊመትቲዩብ 2 місяці тому +59

    የመዳም ቅመሞች መቸነው የኛ ማረፊያ ያረብ አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንንንንንን

    • @kamrbdss4092
      @kamrbdss4092 2 місяці тому

      Aimn

    • @AhmedGo-r2z
      @AhmedGo-r2z 2 місяці тому

      Amam❤❤❤❤❤

    • @Yemariyam21md
      @Yemariyam21md 2 місяці тому

      ishallah 1ken😢😢😢

    • @AtAl-u3b
      @AtAl-u3b 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @Makka-c3s
      @Makka-c3s 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanAdelegn
    @BirtukanAdelegn 2 місяці тому +4

    ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 2 місяці тому +130

    ሀሚዬ ግን የትላንቱ ጥፊ አሞኝል በጣም 😂የኔ አስተዋይ የኔ የሴት በላይ የብሬ ንግስቷ ብሩክ ይወድሻል ያፈቅርሻል ግን ሁሉም በግዜው ይለናል ብሎ ነው ፈጣሪ የፈቀደ ግዜ የፍቅር ጥያቄ ያቀርብልሻል የኛ ምኞት ነው ይሆናል ደግሞ የምትሉ የተመቻችሁ ላይክ 🙏😍🥰እወዳችኋለሁ !!!

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому

      ara wuwww gideta mida maxati alebini inde ke mereke temarwu mida maxati xuru adeleme

    • @Najebah-fz1wz
      @Najebah-fz1wz 2 місяці тому +1

      ቻናል ክፈት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ🎉

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 2 місяці тому

      ደምሪኝ

    • @hhht597
      @hhht597 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 2 місяці тому +40

    ላቺ የምገልጺ ቃላት አጣሁሺ ጀግና የሴት ተምሳል ምርጥ የኤፌ እህት

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 2 місяці тому +34

    የኔ ውቦች❤ሀይሚ የኔ ጀግና የሴት ተምሳሌት ነሽ ለሴቶች ትምህርትም ነው ያስተማርሹ👍💞ብራ ጉፋን አፍኖሀል መሰለኝ😢

    • @Hunda-y1k
      @Hunda-y1k 2 місяці тому

      ማሮች ጨረቃ ዋቻ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ከከፈ ሁሉ ይጣብቃችአንድ አበተች ሁሉማርማር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 2 місяці тому +34

    ቡራየ መልካም ስው ይህ ቅን ልቦናህን ፈጣሪ አይቀይርብህ ሀይሚየ የኔ እቁ እስማርት የኔ አስተዋይ የሆነቺ ሴት ከጎንህ ስለሰጠህ ፈጣሪን አመስግን አጠብቀህ ያዝ
    ሀይሚነቴ ሴትነት ክብር ነው ማንነት ነው ትክክል በምን ቃል ልግለፅሺ ቡራነቴ በዚሁ ቀጥሉበት የኛ ታዳጊወቺ ፍቅራቺሁን ሚድያ ላይ እዳታወጡ አደራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወዳቺሁ አለሁኝ
    ሀይሚየ ፖርክ ስትደርግ በጣም ነው የምታሳዝነው የኔ ትግስተኛ እባክህን የልቦ ካውያ በእናትህ ፖራክ አታድርጋት

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 місяці тому +8

    የኔ ጀግና የምወድሽ በምክነያት ነው❤❤❤❤❤ ሀ&ብ አግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ወደፊት አነጂ ወደሀላ የለም

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 2 місяці тому +95

    ትሸለም የምትሉ ወንዶች የሚፈልጓት ሴት እንደዚች ጀግና ነች 🙏🙏

    • @Sd3q
      @Sd3q 2 місяці тому +1

      ፉፉ አብሽር ሁሉምነገረለበጎነዉ😢😢

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому +1

      ክክክክክ ፉፉ አይደለም በሱ ከፍተው ነው​@@Sd3q

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 місяці тому

      @@Sd3q ደምሪኚ እህት

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 2 місяці тому +106

    ለፍፄ ስጦታ ይሰጠው❤❤

    • @Soso-c1s6w
      @Soso-c1s6w 2 місяці тому +2

      ይሰጠው🥰

    • @UaqDxb-li4xu
      @UaqDxb-li4xu 2 місяці тому +2

      አወይሠጠው ፍፃን ካሡት🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому +1

      ክክክክክ ግን ሚመስለኝ ዩቱብ ከፍተው ሰፕራይዝ ያረጉታል

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

      አችሰጨዉ🙄🙆😂

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 2 місяці тому +32

    ሀይሚዬ የኔ ልዕልት ቡራዬ የእናቱ ልኡል❤❤የኔ ነፍስ ነገሮች ሁልም በደስታ ኑርልኝ❤❤❤

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 2 місяці тому +7

    ያኛ ጀግኖች ሁሌም ፋታ በሉልን❤❤❤እና ሀይምዬ ቀደመዊት ኩሩ አስተወይ ጀግና ጠፈጭ ብቻ ምን ልበልሽ ምትለይ ሤት አኩርተሽናል 💪💪💪💪ቡራ እድለኛ ነህ አለህ አይለያቹ❤❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 2 місяці тому +22

    የኔ እቁ አሥደማሚ. እኔምለው. ሁለታችሁም ውሥጥ. ሌላ. ትልቅ. ሰው. አለደ. ያለእድሜአችሁ. አሥተዋይነታችሁ. ክብራችሁ. አነጋገራችሁ. አሥተሣሠባችሁ. ልባችሁ. ንፁህ. የሆነ. በፍቅርጅ በጥቅም. የማትታለሉ ጀግኖች. አድ አይነት. ልብ. ያላችሁ. የትንሺ. ትልቆች በቃ ቃላት የለኝም. እናተን. የምገልፅበት. ብቻ. ፈጣሪ. አብሮ. ያኑራችሁ ለወላለም. ከክፋ ነገርች. ይጠብቅልን. ከናተ. ገና ብዙ ነገር. ኤንማራለን. የኛ. አሥተማሪወች. ለተመልካች. መካሪ ተቆርቋሪ. ክብር. ያላችሁ. እናተን. አየሁ. ማማሮቸ ወደፊት. በርቱልን

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 2 місяці тому +10

    የኔ ጀግና ልጂ ህይሚየ አሁንም ክፍ በይልኝ የሀሳብሺ የምኛትስ ሁሉ ንእንዲሳካልሺ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው ። እመብራሀን ትጠብቃችሁ ።

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 місяці тому +20

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እኮ ❤እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በእውነት ❤❤ሁሊም አስተማሪ ነገር አዝናኛ የሚያደርግ ነዉ ይዛችሁ ስለምትመጡ እዉዳችሁለሁ ❤❤ሀይሜ❤❤❤❤❤❤በምን ልግለጽሽ❤❤❤

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 2 місяці тому +260

    ሁለተኛ የፈረስጭራ ቀጥለሽ እንዳትመጭ ፀጉርሽ ያምራል

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 місяці тому +11

    በቅድሚ ቡራየ እንኳን ከሀይምየ ጋር በሠላም መጣችሁልኝ ማሮቸ ቡራየ ያንተ ንግስት ነስደመመችነ ቡራየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 місяці тому +24

    አንቺ ጠፈጭ እና ፍቅር ነሺ ሀይሚዬ ቡሩዬ ቅጥለበት ወደ ፊት ብቻ ❤❤❤❤

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 2 місяці тому +48

    ዝም የለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ❤❤

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k 2 місяці тому +574

    ሀይሚን እና ቡራን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ🤷‍♀️🙄🤣

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому

      Ishi wude ❤

    • @Abdu-rd1of
      @Abdu-rd1of 2 місяці тому +1

      እሽ B&H ቀልድ የለም😂😂😂

    • @AjebushNigatu
      @AjebushNigatu 2 місяці тому

      ዳኒዬ 👍👍👍🤣🤣

    • @ትውከልቱአላህ
      @ትውከልቱአላህ 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @MediMed-v1
      @MediMed-v1 2 місяці тому

      ​@@AjebushNigatu ዳኒ ኣይደለም እኮ😮

  • @SahffgHhzggga
    @SahffgHhzggga 2 місяці тому +15

    እግዚአብሄር ከናት ጋር ይሁን ጐበዝ የኔ ቢጤ ነሽ አይዞን ብራ እንዴትፈራ ተማመን ❤❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን የታናሽ ወንድም ምርቃት ነዉ አሜን አሜን የኛ አሳቢዎች እናመሰግናለን አሀንም የኔ መልክት ባለፈዉ ኮሜት አንደሰጠሁት ምኞቴም የኔም ብቻ ሳይሆን የብዙዎቹ ምኞት አንድና አንድ ቀለበት በህግ አምላክ ብሩክ ይሄንን ነዉ የምንጠብቀዉ ካንተ አዳንድ አሽቃበጭም ታርፋለች አላርፍ ካለች እኔ አለሁ የምች መዳኒቷ ዳማከሴዉን አሽቼ ጨምቄ በአቦል ቡና አስጎነጫታለሁ ከዚያን እብደቷም በሽታዋም ይለቀታል 😂😂😂😂😂

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 2 місяці тому +6

    ጀግናዎቼ የኔ ታዳጊዎች ከሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤🙏

  • @gigu5963
    @gigu5963 2 місяці тому +28

    ተመስገን መጣችሑ ሐይሚዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ❤❤ ንግግርሽ ያለሽ ስነስርአት ሰውን ላለማስከፋት ያለሽ ትግስት ብዙ ሴቶች አይቻለሑ ከወዶችም ፕራክ ሲደረጉ እዳለ ቆርቆሮ ስድባቸው የመጨረሻ ይቀፋል አቺ ግን ታግሰሽ ሑሉንም ደሞ ከምንም በላይ የሚገርመኝ ከመጀመራያ ጀምሬ አያችሗለሑ እደሌሎቹ ሴቶች ከሰላምታ ውጭ ወድላይ አትለጠፍ እርቀቷን ጠብቃ የምታወራው ነገር በጣም የምወድላት ያላት ስነስርአት ሐይሚዬ የኔ ናፍቆት ሞቸ ነው የምወድሽ❤❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 2 місяці тому +274

    ሀይም 150k ቡሩክ 200k 🏃🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃🏃🏃🏃‍♂️❤

  • @drr8432
    @drr8432 2 місяці тому +33

    ሁሎት ጀግኖች አስተዋዮች ትእግስትኞች ብልሆች ጨረቃወች ስወዳችሁ የኔ ዉዶች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ከሰዉ አይን ያዉጣችሁ ምቀኛችሁን ያርቅላችሁ ሀይሚዬ የኔ ቆጆ ሁሉም ነገር ያምርብሻን ግን የበለጠ በራስሽ ፀጉር የበለጠ ዉብ ነሽ ለላፀጉር ስትጨምርበት ቀጫጫ ትምስላለሽ በራስሽ ፀጉር ግን ድምብሽብሽ ነሽ 💕💕💕👌👌👌

  • @አይናለምአንድአምላክልጅ

    ጀግንነትሽን አለማድነቅ አይቻልም 👍👍💪💪💪❤❤❤የኔ ጃግና

  • @HayatSeid-e3d
    @HayatSeid-e3d 2 місяці тому +2

    እውነት ነው ሀይሚ ጀግናነች ጠካራ ሴትናት ቡራዬ አተም ጀግናነህ በርቱልን ፈጣሪ ብሎ ያጣምራቹሁ

  • @halenLove
    @halenLove 2 місяці тому +23

    ሀይሚዬ የሴት ተምሳሌት የኔ ጠንካራ ቆጅ እስተዋይ ቡራዬ ምርጥ ልጅ የቅመሜ ሽበላው ፈጣሪ ትልቅ ጀረጃ አድርሳቹ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ደምሪኝ🎉

    • @Drhfu
      @Drhfu 2 місяці тому

      ደምሪኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 місяці тому +38

    ቀቦጦቸ መጣችሁልኚ ማነው እንዴኔ ብራና ሀሚን ከልቡ ውድድድድድ የሚያዴርጋቸው

  • @Kia-b6w
    @Kia-b6w 2 місяці тому +21

    Hayimyee yene liyuu seti 😢😢❤❤❤burayee yene liyuu wendimee ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 місяці тому +14

    እውነት ነው ለኛ ያላለው ያለ ሠአቱ ጥቅር ይበለ እግዚአብሔር ቀን አለው❤❤❤❤❤ ፍቅር ያብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሣምረው በአታ ማርያም የአመት ሠው ትበለን🙏🙏🙏

  • @መሠረትስዩም
    @መሠረትስዩም 2 місяці тому +5

    አሜንአሜን አሜን🙏🙏🙏💗💗💗

  • @FkbbVmgb
    @FkbbVmgb 2 місяці тому +24

    የኔ ጨረቃዎቼ ታዬቶ የማይጠገቡ የኔ ታዳጊዎች የኔ ጅግናዎች የኔ እንቁዎች እግዚኣብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rutagrace234
    @Rutagrace234 2 місяці тому +15

    ሃይሚዬ የኔ የ ትንሽ ትልቅ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 2 місяці тому +20

    ሀይሚዬ የኔ ልዩ የኔ ጅግና ቡሩኬ የኔዉዶች የኔ ምርጦች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሰዉ ከክፉ ነገር ይጠቡቃች የኔ ጨረቃዎች የኔ ዉድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selamwet2272
    @Selamwet2272 2 місяці тому +7

    የኔ ጀገናዎች ብሩክ እና ሀይሚይይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayasreswube8317
    @tsehayasreswube8317 2 місяці тому +8

    ሃዮምዩ እንዴት እንደምታምሪ በተለይ ፀጉርሸ ከዚህ በኋላ በዊግ እንዳትሰሪ ፍሪዝ በጣም ያምርብሻል

  • @FhFu-n1c
    @FhFu-n1c 2 місяці тому +25

    ሀይሚ የኔ አስተዋይ የኔ ውዶች ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ አስተዋዮች❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 2 місяці тому +66

    ሀይሚነት የኔ ትንሽየ የኔ የዋህ በጣም እወዳችሗለሁ በጣም እሳሳላችሗለሁ በዛ ልክ ደሞ እኮራባችሗለሁ ሁለታችሁንም ገልቢ የዋህነትንሽ ቀንሽ የዋህነትሽ አንድ ቀን እንዳትነሽ ሠድርጎ የሰብርሻል እያልኩ ሠውነቴ በሰቀቀን አለቀ🥹🥹
    አንችም ብሩኬ ከራስ በላይ ለሰው መጨነቅ በዚህ ልክ ለምን ? ብሩኬም ባለፈው ገደብ የሚባል ነገር አለ ብሏል ሁሉም ገደብ አለው በልክ አድርጉ ብዙ ወዳጅ መስሎ ጥላት አለ ብዙ የናተን መከፋት የሚመኝ አለ ብዙ የናተን መለያየት የሚፈልግ አለ 🥹🥹🥹
    ሀይሚየ በዛ ልክ ደሞ ለደቂቃም ተከፍታችሁ ተለያይታችሁ እንድናያችሁ የማንፈልግ ብዙዎች አለን እራሳችሁን ጠብቁልን በእርግጥ ፈጣሪ ነው ሁላችንንም የሚጠብቀን ግን እንደሚድያ ሠውነታችሁ እንደተወዳጂነታችሁ በቃ የናተን ሳቅ ለመንጠቅ የሚጥር ብዙ ስላለ እራሳችሁን ጠብቁልኝ 💕💞💕💞💕💕💕💞💕💞
    ምንም ነገር ቢፈጠር ከአፏ መጥፎ የማይወጣት የኔ ትንሽየ ብዙ ፈተና አልፋ እንደመጣችሁ ሁሉ ለወደፊቱም ታልፋፉን ብሩኬም ሁሉን ነገረ በትግስት እንደሚያልፈው አምናለሁ እኮራለሁ ሀይሚየ የኔ የልቤ ዙፋኖች ሁለየም ሳቃችሁ ሁለየም ጨዋታችሁ ሁሉየም ፈገግታችሁ ከፊታችሁ አያሳጣኝ መጨረሻችሁ አምሮ ያሳየኝ ጌታየን እለምነዋለሁ ሁለየም 💕💕💕💞💕💞💕💞💕💞
    የወደፊት የአራት ልጆች እናትና አባት 💞H💞B💞ሙትት ብየ የምወዳችሁ የኔ ሁለት አንድ አይነቶች ሠላማችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ ባላችሁበት💯💯💯💯💯💯💯💯

    • @حياةادم-د7ص
      @حياةادم-د7ص 2 місяці тому

      ኡኡ እደት ላንብበው

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 2 місяці тому +3

      እህትነቴ የምወድሽ😘💚

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 2 місяці тому +1

      አችኮአትኮምችእጀጎበዝነሽሥወድሽእጅሽይባርክባለሽበትፈጣርይጠብቅሽ

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 2 місяці тому

      ​@@ጓልኣክስማዊትገልቢ❤❤❤❤

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 2 місяці тому

      ​@@ሙሉደምሴአሚን እማ ሁላችንንም ❤❤❤❤❤

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ

    የኔ ጨረቃወች ሥሥቶቼ ባያቺሁ ባያቺሁ አልጠግባችሁም የኔ አማላይወች ከአይን ያውጣቺሁ ሁለት ፀዳሎች ንፁህ ልቦች

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 2 місяці тому +2

    ጀግና ሴት ክብሯን ትጠብቃለች የሀይምየ

  • @TigstAbraham
    @TigstAbraham 2 місяці тому

    ጀግና ሴት ክብሯን ትጠብቃለች የእኔ ቀበጦች እናተ ብቻ ቅበጡልኝ የእኔ ቀብራሮች❤❤❤👍👍👍

  • @Etutube22
    @Etutube22 2 місяці тому +32

    ጨረቃዎቼ🥀❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 місяці тому +81

    ታይቶ የማይጠገቡ የተግባር ሰዎች የኔ ፈገግታዎች ሁሉ አማልቶ የታደሉ የኔ የዎሆች ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ ከወረኛ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹ ያሳየኝ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የማንም እንዳትሰሙ ጠንካራ ሁናቹ ስሩ እወዳችዋለሁ😘💌ኮሜንቶች ደሞ ዝም ብላቹ ተካታተሉ አስር ግዜ ቭድዮ ፎቶ በተለቀቀ ቁጥር የፍቅር ጥያቄ ቀለበት እያላቹ ኝኝኝ ኣትበሉ እነሱ ገና ታዳጊ ልጆች ብዙ ዕላማ ያላቸው ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚፈልጉ ናቸው ይስሩ ይኑርበት በፈጠራቹ ተዋቸው😢

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 2 місяці тому

      Amen

    • @Tigist-j6k
      @Tigist-j6k 2 місяці тому +2

      ደምሪኝ ❤❤

    • @asratmegerssa8071
      @asratmegerssa8071 2 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 2 місяці тому +2

      ኡፍፍፍ ኣንቺ ልጅ እንደት እንደ ምወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ወይራTube2345
      @ወይራTube2345 2 місяці тому +2

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenentYouTube
    @GenentYouTube 2 місяці тому +46

    ወይ ዘንድሮ የናተ ጠባቂ ሆኜ ልቅር ይመቻቾሁ ሁሌም ወደፊት ሀይሚዬ እናቢራዬ💪💪💪❤❤❤💞💞💞💞💞

  • @NejatBint-l9e
    @NejatBint-l9e 2 місяці тому +7

    እኔ،እነቴን،ለማየት،20ቃን،ቀረኝ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ❤❤❤❤

  • @RuhamaGetachew-zp7sb
    @RuhamaGetachew-zp7sb 2 місяці тому +5

    የኔ ጀግና ሴት ሀይምዬ

  • @mhirat
    @mhirat 2 місяці тому +42

    ይገበሸል የኔ ጀግነ ውቧ የምትሉት 👍👍❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 місяці тому

      ደምሩኚ 🎉🎉🎉እመልስ አለሁ❤🎉

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 2 місяці тому +15

    ጀግኒቷና ጀግናው እንወዳቹአለን ሀይሚዬ የኔዋ ትንሽዬ እህት አምሮብሻል ልእልቷ❤❤❤❤

  • @ሊያጓልትግራይ-አ4ፐ
    @ሊያጓልትግራይ-አ4ፐ 2 місяці тому +17

    welcome back ❤
    የኔ ውዶች
    ጅግና ሴትⒽዬ
    ጅግና ወንድⒷዬ
    ኣስተሳሰባቹ እኮ ይለያል
    ሁለት ኣንድ ኣይነት ናቹ💟
    በፍቅር ያኑራቹ ፈጣሪ🙏💞

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ 2 місяці тому +2

    አይተናልብራየ'ሀይሚየ"ያተብርሌ'ብያታለሁ❤❤❤❤❤

  • @טקהיפה
    @טקהיפה 2 місяці тому +8

    ለወላጆቻችሁ ከብር ምሥጋና ይድረሳቸው የማያሳፉሩ ልጆች ወልደዋንና🙏🏽

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +12

    ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ እሻአላህ መልካም ንግግር ሥደቃ ብለዋል የሀባበላህ መሀመድ ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ ❤❤❤❤በርቶ ሙሀባን በውስጥ አድርጎት ሜዳያላይ ያለንገር በርካ የለውም

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 2 місяці тому +71

    ሀይሚ ብሩኬ በፋቅር አርጁልን ሀይሚየ በፀጉርሽ ውበትሽ ይጨምራል የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 місяці тому

      @@zinatmohammed2962 ደምሪኚ ልዩ ሠዉ

  • @ZinetSeid-k3s
    @ZinetSeid-k3s 2 місяці тому +28

    የኔ ብርቅየወች ሁሌም ሳቁልኝB❤H🦋🦋🦋🦋🦋🦋

  • @حواءحواء-خ9ي
    @حواءحواء-خ9ي 2 місяці тому +20

    ሀሚዮ የቡራ ንግስት የምትለዩብኝ የኔልእልቶች ፈጣሪ ጤናችሁን ይስጥልኝ🙌🙌💝💝💝💝💝💝💝💪💪💪💪👌👌

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 2 місяці тому +3

    ሃይሚ ሁልግዜ በፀጉራ ታምራለች የጋሽዬ ልጅ❤❤

  • @KhanKhan-by7ih
    @KhanKhan-by7ih 2 місяці тому +10

    የኔ ጀግና የኔ ልዩ ሴት በምክንያት እኮነው እምወዳቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 місяці тому +31

    ሀሚዩ በሀግ አምላክ ለቡሩኬ በጥፊ አንዳትመቺው🤲🤣🤣❤️‍🩹❤️‍🩹

    • @Hgovjvj
      @Hgovjvj 2 місяці тому

      ውይ ኔ በሳቅ😂😂

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 2 місяці тому

      አወ❤❤🎉😢እዳይመታ አደራ😂😂

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 2 місяці тому

      😂😂😂😂ኧረ ተይ

  • @Qabbane
    @Qabbane 2 місяці тому +24

    Wowowo walifi jiradha Akka jaliqa irra dasi jetani waqayyoo xumura kessani haa barechuu walifi issini haa qoddu❤B❤H❤

    • @Silaasee
      @Silaasee 2 місяці тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BiruteEsayasi
    @BiruteEsayasi 2 місяці тому +10

    ሃይሚዬ እባክሽ ቀሚስ ልበሺ!!!

  • @ahmedbinahmad7635
    @ahmedbinahmad7635 2 місяці тому +1

    ሴት ልጅ ክብራዋ መጠበቅ ግድ ይላል ሀሚ ጀግና ❤❤❤❤