ሚፍታ ሸምሱ የቀድሞ የመስቃን ወረዳ አስተዳደር ጋር ያደረግነው ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 роки тому +5

    ሚፍታዬ የመስቆ ወለላ በርታንነ

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 4 роки тому +3

    ሚፍታዬ የኛ ጀግና ትክክል ነው ያወራከው👍👌አላህ ይጠብቅህ ምርጥ የጉራጌ ጀግና የመስቆ ወለላ ተንገላታህብን እኮ 😥 ኢንሻአላህ ቀን ይወጣልን ይሆናል ☝

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 роки тому +2

    የኔ ጀግና💪💪 ሙሁር ሚፍታ🙏🇪🇹❤🤲

  • @ammu8472
    @ammu8472 4 роки тому +5

    ኤረ የጉራጌ ልጆች ለራሳቹ ሲባል ንቁ እስቲ እነዚህ ወንድሞቻችን እናበረታታ ሚዲያ ግድ ያስፈልገናል ስለ ክልላቸው የሚያውሩ ሚዲያዎች እናበረታታቸው።

  • @wondowsonkifle4762
    @wondowsonkifle4762 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለው የውስጤን ነው የተናገርከው አንድነታችን መጠናከር አለበት መደጋገፍ እና መከባበር ወሳኝ ነው እዳንተ አይነት ሐሳባቻው በነፃነት መግለጽ ሚችሉ ሰዎች ወደፊት መውጣት አለባቹ እንበርታ ጉራጌ መለያየት አጀንዳ ያደረጉ ሰዎች አሉ በስፋት እየተንቀሳቀሱ ነው በትልልቅ ሚዲያ ጭምር አዛኝ መስለው ለመለያየት ሚሰሩ አሉ እነሱን ማሳፈር አለብን ከንግዲ ወደኋላ የለም ክልላችን ማስፈጸም አለብን

  • @jafertemampleacecomebacket7199
    @jafertemampleacecomebacket7199 4 роки тому +2

    ሚፍትሽ አይዞህ ባክህ ሞት አይቀርም እንዳንተ ሆኖ ለእውነት መሞት ይሻላል
    በምድርም ዘመንም በጠመንጃ ከመገዛት ለፃነት መሞት ይሻላል
    በርታልን ቀጥልበት ለህጉም ብቻ ሳይሆን ለሀቅህ
    ለአላህም ተገዢ የሆንክ ጀግናችን ነህ
    በሱ ፍቃድ በጣም እናመሰግናለን እንዳአንተ አይነትም ጀግና የብዛልን የጉራጌ የአይን ብሌን

  • @uae.7219
    @uae.7219 Рік тому

    ሚፍዬ አላህ ይጠብቅህ አብሽሪ ይህንም ቀን ያልፋል ❤❤❤❤❤የመስቆ ወለላ ጀግናዉ

  • @badriahbadriah5758
    @badriahbadriah5758 4 роки тому +1

    ፍትህ ለጉራጌ ክልል ያስፈልገናል ድምፃችን ይሰማ

  • @yutb1050
    @yutb1050 4 роки тому +2

    ሼር ሼር ሼር አርጉ ለሁሉም እንዲደርስ

  • @khkhskhan4192
    @khkhskhan4192 2 роки тому

    ሚፍታ አላህ ይጠብቅህ ጀግነ እዳተ ያለዉ ያብዛልን ያረብ

  • @alexo8480
    @alexo8480 4 роки тому +1

    የእውቀት ጥግ አየሁብክ አላህ የጨምርልክ ሁሌም ጀግናችን ነክ።

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ን፡አሁንስ አበዙት፡ክልል ይሰጠን💪💪💪💪💪

  • @shemsusultan2091
    @shemsusultan2091 2 роки тому

    ጀግና መሪ አላህ ይጠብቅህህህ ጀግናችንንን ።።

  • @yutb1050
    @yutb1050 4 роки тому

    ምፍታ የጉራጌ ጀግና የመስቃን አውራ ሁሌም ጀግናንክ ሀገራችን ያለንተ ምንም ናት

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    አንካን በስላም መጡ ዞን ልማት ሚድያ ጉራጌ

  • @hfhgch7861
    @hfhgch7861 4 роки тому +1

    ኢንሻላህ ይታተማል

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 Рік тому

    የኔ፡ጀግና❤❤❤

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 4 роки тому +2

    ኧሻም፡የተንቢ፡ጎታታሁየህር፡ዘድረሽ፡ወበርታው💪💪💪💪

  • @masaratrega8215
    @masaratrega8215 3 роки тому

    በርቶ የኛ ጀግና

  • @eliteelite6316
    @eliteelite6316 2 роки тому

    የመስቆ ወለላ ጀግና🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @ShahadHadi-gm2ub
    @ShahadHadi-gm2ub Рік тому

    Wow.❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @badriahbadriah5758
    @badriahbadriah5758 4 роки тому

    ሰምሱ የተኝቢ አብሽሪ የፃፍከውም ይታተማል

  • @getayemetal7026
    @getayemetal7026 4 роки тому

    ትክክል በለሀል የጥቅም ጉዳይ አይደለም የጉራጌ ህዝብ በስነ ልቦና የተጎዳ ሕዝብ ነው !

  • @faya7785
    @faya7785 3 роки тому

    ትእክልነው👈

  • @ayatreed1764
    @ayatreed1764 4 роки тому +1

    እንኳ ደናመጣችው አላህ ዪጠብቃቹ ፈትህ ፍትህ ለጉራጌ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍትህ ለጉራጌ ክልልላች ዪሰጠን

  • @felekemelaku2176
    @felekemelaku2176 2 роки тому

    Gobezi neh kezi belay edemitisera tesfa adergalehu

  • @slovesneg3384
    @slovesneg3384 4 роки тому +1

    የተንቢ ጀግናዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርታልን

  • @karimakarima6995
    @karimakarima6995 2 роки тому

    ጀግና

  • @አላህበቅዬነውአላህበቅዬነ

    ስትገቡ ላይክአርጉ ውዶቼ

  • @እሙአብደላህ-በ5ጨ
    @እሙአብደላህ-በ5ጨ 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናዬ

  • @badriahbadriah5758
    @badriahbadriah5758 4 роки тому

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @tube-kv7mn
    @tube-kv7mn 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌

  • @hnanmisbah5980
    @hnanmisbah5980 4 роки тому

    ደምፀችን አታጠፉ በርቱ ጥፍታቹአል በስላም ነው

  • @abidhebeshawyejabir860
    @abidhebeshawyejabir860 4 роки тому

    በርቱ ጀግኖቻችን መሠሎችህ ያቦዛልን ቤተ ጉራጌዎች በርቱ በሁሉም አካባቢ ያሉ እንደ ሚፍታ አይነት ሙሁሮች ሥትጋብዙን የበለጠ አንድነታችን ይጠነክራል ።
    ሌሎችም ሚዲያዎችም እንደ ቤተ ጉራጌ ሚዲያ ከአንድ አካባቢ እየወጣቹ ሁሉም ቤተ ጉራጌ ያማከለ ዉይይት ብታደርጉ መልካም ነዉ ።

  • @አላህበቅዬነውአላህበቅዬነ

    አላህይርዳን ፍትህለተጨኮንህዝብ

  • @mekuuenders2234
    @mekuuenders2234 4 роки тому

    Berta

  • @ፎዚነኝያአላህባሪያ

    የኔ ጀግና አላህ የጠብቅ መሥቃን በርታ

  • @masaratrega8215
    @masaratrega8215 3 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💞💞

  • @ekacliclea3119
    @ekacliclea3119 4 роки тому

    ሚፍታዬ ይና ጀግነ ህንቀር ያሐይሩ አይዞህ

  • @emusade4912
    @emusade4912 4 роки тому

    አህለን ሀቢቢ የተኝቢ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 4 роки тому

    ጀግና ነህ

  • @dohaqa8486
    @dohaqa8486 4 роки тому

    በርታ የኛ ጀግና

  • @menbiaregay3118
    @menbiaregay3118 2 роки тому

    Gegina Bate Guragae.

  • @ሀያትሀያት-ኈ7ጀ
    @ሀያትሀያት-ኈ7ጀ 4 роки тому

    በረቱ አበሸሩ አይዙከ

  • @burtukanhussen6578
    @burtukanhussen6578 4 роки тому

    ውነት ነው ብትክክል አው ኢሰጠን ክል እንፈልጋለን

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 4 роки тому

    በርቱ ወንድማች አላህ ያግዛቹ

  • @ሀያትሀያት-ኈ7ጀ
    @ሀያትሀያት-ኈ7ጀ 4 роки тому

    አይዙአቹ

  • @ሒታኒያዩቲዩብ
    @ሒታኒያዩቲዩብ 4 роки тому

    የጀግና ዘር በርቱልን

  • @zdtube5797
    @zdtube5797 4 роки тому

    ጀግናችን በርታ

  • @yutb1050
    @yutb1050 4 роки тому

    ምፍታዬ

  • @ayatreed1764
    @ayatreed1764 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Case24215
    @Case24215 4 роки тому

    The same thing with Jews saying. if you have strength united power you will get your answer basic example Sidama keep it up brother

  • @ነቢሀየናቴልጅ
    @ነቢሀየናቴልጅ 4 роки тому

    አበሩስየተንቢ

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ

    ጉራጌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቅርቡ

  • @ሀያትሀያት-ኈ7ጀ
    @ሀያትሀያት-ኈ7ጀ 4 роки тому

    ይኛ እቁ አበሸረ ከጉንክ ነ ን

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 4 роки тому

    የተቢ ምሩ የቃር ቀነሁም ቤተ ጉራጌ መልቲ ሚዲያ

  • @حمديه-ق6ه
    @حمديه-ق6ه Рік тому

    ባአላ ተፈቶዋል

  • @isaacabdu4380
    @isaacabdu4380 2 роки тому

    Gurage undermined, disrespected, detained, & discriminated against constitutional rights.

  • @zd8720
    @zd8720 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍