ሰበር ቪድዮ ከጦርነቱ ቦታ እስከመጨረሻው እንፋለማለን ህውሃት ስልጣን ብይዝ አንኳን ጫካ ገብተን እንዋጋለን እንጂ አንበረከክም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #ወሎ #wollo #wollotube #ወሎቱዮብ #መረጃ

КОМЕНТАРІ • 739

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 роки тому +72

    ሙሀመድ አብዱ ማሻ አላህ ጀግና አላህ ይጠብቅህ 💪💪💪💪

    • @ሀገሬለዘላለምኑሪ
      @ሀገሬለዘላለምኑሪ 3 роки тому +4

      ወላሂ ታድላ እናቱ ሚስቱ ወዲ ጀግና አደኛየ የመግቢያው ልጅ ሙሀመድ ባል ባይኖረኝ ቢኖርህ ሁለተኛ እዳገባኝ እለምነውቆይ 🇪🇹✅❤❤ልዩ ብየሀለሁ ማሜዋየ ✅✅አህመድ ወሎ አላህ በሄድክበት ሁሉ ሰነእግረኞችህ በረገጣችህት ሁሉ ከይር ጀዛችህን ይክፈላችህ ያረብብ 🇪🇹🇪🇹✅

    • @አለምወደየትእሄደችነው
      @አለምወደየትእሄደችነው 3 роки тому +2

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ለሀገራችን ችግር መፍትሄ ይሆናል ኢንሻአሏህ
      👉🏻እንደት አሏህ አይቆጣም ? ወሀብያ እያሉ ሀቅን አሰቃዩ!!!ሞት ቢረክስ በየቦታው ጥፋታችን ነው ቁጣውን እንዳነሳልን ከፈለግን ተውበት እንዳደርጉ ቤተሰብን ስናናግር እናስታውሳቸው👀
      በሀገራችን ያለው ጦርነት የአሏህ ቁጣ ይመስለኛል ምክንያቱም ከአሏህ ሌላ አንለምንም ያሉትን ሰወች ለምሳሌ ሽርክ የሚበዛባት ሀገር ወሎ ላይ ብዙ ስቃይ አድርሰውባቸዋል ቶበት አድርገው ይመለሱ ዘንድ ወደ አሏህ ልብ ማለት አለባቸው ወሀብያ በማለት አሸማቀቁ የተፈጠረለትን አላማ አውቆ የሚተገብሩን ሰወች ገደሉ መስጊድ ከለከሉ አሳሰሩ !! አረብ ሀገር ያለን ልጆች አሏህን በብቸኝነት ማምለኪያ መስጊድ ብናሰራ በሰራነው መስጊድ ተከልክለናል የተውሂድ ሰው ዳአዋ እንዳያደርግ እና በሰራነው መስጉድ የፈለግነውን የተውሂድ ሰው እንዳናስቀምጥ ተከልክለናል ስለዚህ የነብያቶች ተልኮ እኛን ሰበብ አድርጎ ተውሂድ በሌለበት ቦታ እንድደርስ ስንጥር አንቀበልም ብለው ቀብር እና ዶሪህ ፣የሞቱ ሰወችን አንለምንም የሚሉ ሰወችን አሰቃዩ እና እንደት አሏህ አይቆጣም? እናም አሏህ መልክተኛ ሳይደርሳቸው ህዝቦቸን አልቀጣም እንዳለው ሁሉ መልክቱ ደርሷቸው አንቀበልም ሀቅን በማለታቸው ቅጣቱ ያዛቸው እንደት መስጊድ አይቃጠልም በሽርክ እየተጨማለቀ የጫት መቃሚያ ሁኖ እንደት ትምህርት ቤት አይቃጠል ሂጃብ እና ሶላት የሚከለከልበት ሀገር!!!አሏህ ቁጣውን ያንሳልን እሱን ብቻም የምንለምን በሱም ብቻ የምንመካ ያድርገን።እኛ አልሀምዱሊላህ የማይወልድ ያማይወለድ ማንንም የማይመስል የአለማት ፈጣሪ አሏህ እንደፈጠረን አውቀን ስናበቃ እንደት ስንለምን ሌላን እንጨምርበታል??

    • @ነኢማነኝስደተኝዋ
      @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 роки тому

      @@አለምወደየትእሄደችነው 👍👍🌹🌹🌹

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@አለምወደየትእሄደችነው እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 роки тому +56

    በአርብ ሀገር ያለነው ተረባርበን የቻለውን እንርዳቻው ወላሂ ጀግናናቸው💪💪💪

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 3 роки тому +49

    ያባቱ ልጅ ወይ ፍንክች !!!!!እንዲሀ ነዉ በርቱልን♥♥♥♥♥♥♥👍👍👍👍👍🙏🙏በልባችን ናችሁ !!!!ወገኖቼ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ !!!ድምፃችሁን ማሠማታችሁ ጥሩ ነዉ !!!ይህን ክፍግዜ እንወጣዋለን!!🙏♥

    • @نورالحبشي-ح4ج
      @نورالحبشي-ح4ج 3 роки тому

      ሀሀሀሀ ማነዉ አባቱ እናተ ሀሀሀሀ

    • @Sara-kr9xn
      @Sara-kr9xn 3 роки тому

      @@نورالحبشي-ح4ج አንተ የግብፅ ባሪያ ምን ጥልቅ አረገህ በወገኔ መሀል ????ግብፅ ሄደህ አለቅልቅ ኢትዮጰያችንን ደሟን እየጠጣህ የምትኖር ባንዳ !!!!

    • @نورالحبشي-ح4ج
      @نورالحبشي-ح4ج 3 роки тому

      @@Sara-kr9xn እኛም የሰዶማ ጀግኖች አገራችነን አናስደፍርም በማለታችን ምንግስታችሁ መከላከያ ሳያዛችሁ አንድ ጥይት እዳተኩሱ ብሎ አገደን ሊስጨርሰን ባንዳዉ ማንደሁ ታየ ግን አሏህ አለን

    • @نورالحبشي-ح4ج
      @نورالحبشي-ح4ج 3 роки тому

      @@Sara-kr9xn እኛ አገራችነን የምንደዉ በተግባር ነዉ እንደናተ በወሬ አይደለም ሲቀጥል እነዚህ የኔ ወንድሞች ናቸዉ የፌደራል የክልል መንግስ የረሳቸዉ ሚስኪኖች

    • @Sara-kr9xn
      @Sara-kr9xn 3 роки тому

      @@نورالحبشي-ح4ج በመንግሥትና በህዝብ መካከል ጥልን ለመዝራት መሞከር ይሄም የባንዳነት ምልክት ነዉ !ችግሩ በሁሉም አማራ ክልል ነዉ !ያህመማችን ቢሆንም እኛም በገንዘብ ሆነ በሚያሥፈልገዉ ሁሉ ከወገናችን ጋር በተግባር እያደረግን ነዉ !!!በየወረዳዉ ያለዉን ችግር የወረደው አሥተዳዳሪ ለመንግሥት ችግሩን ማሣወቅና ሚዲያ ላይ ማስጮህ ግዴታዉ ነዉ !!!በመንግሥት በኩል ያለዉን ክፍተት ለመወቃቀስ ጊዜ አለን !!አሁን የአማራ ህዝብ ግራ ቀኝ ሣንል ህዝባችንን የጨረሠ ወያኔ ናባንዳን ማጥፋት ብቻ ነዉ ልክ እንደ አፋር ወንድሞቻችን!!!!

  • @እሙሀሊማየመካነሰላምልጂ

    ማነው እደኔ አህመድ ወሎን አድናቂ በሀገሩ የማይደራደር ወሎ በርታ የሀገር ኩራት

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 3 роки тому +16

    ጁንታ አልጋ ቢይዝ ጫካም ቢሆን እንገባለን እንጀ በጁንታ አንመራም 4 ነጥብ የኔም አቋም ነው ወንድነህ ወንድሜ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 роки тому +4

    ይለሀል አማራ ጀግናው ግባሩን ይሰጣል ለሀገሩ አህመድ ወሎ ወለየነት አበረረህ ጀግናው

    • @temrtemr9249
      @temrtemr9249 3 роки тому +1

      አህመድ ወላሂ ሺቢሆን ብየ ተመኜሁ ባለፈውምአጣየ ያሁሉ ሲፈጅ ሸጥታነው የገባው አሁንም ገባ እንደማንኛውም ሰው ሚድያላይ ሣይሆንበተግባር ነው ወላሂ

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 3 роки тому

      @@temrtemr9249 ወላሂ ወላሂ እኔ በጣም ነው የተገረምኩት የወለየነት ፍቅሩ ሙሉ ነው በማስመሰል አይደለም ያልጠበኳቸው ሁለት ሰወች ሰው ሆነው የተገኙ ቢኖሩ አህመድ ወሎና አርቲስት ሀና ዩሀኒስ ነች የሆነ ነገር በደምሽ ሰርፆ ሲገባ ፍረሀት የለ ምን የለ እንዲህ ከደህና ቦታ ተነስቶ ከሚስኪኑ ከደሀው ከተጎዱ ወገኖች መካከል ይወስዳል አጀብ አሰኝቶኛል አህመድ ወሎ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው

  • @fhfvhb1002
    @fhfvhb1002 3 роки тому +13

    ወንድ ነህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 3 роки тому +28

    የሸክ ሁሴን እና የንጉስ ሚካኤል ሀገር ወይ ፍክች እቢ ለባርነት ታገል ለነፃነት 💚💛❤️💪

    • @aoaoaoao8149
      @aoaoaoao8149 3 роки тому

      አሰላማ አለዪኩም አህመድ ቁጥር ላክልን ያተን

  • @fatimaa2958
    @fatimaa2958 3 роки тому

    ጀግግና ነህ ወድሜ አላህ ይጠብቃችቡ አህመድ ወሎ ለሀገርክ ክብር ያለህ ነገሮን በተግባር እያሳየህ ነው ከጥላት ይጠብቅህ የወሎ ጀግና

  • @ኩንፈየኩን-ጠ5ሸ
    @ኩንፈየኩን-ጠ5ሸ 3 роки тому +1

    ጀግናነህ የኘ አማች አነጋገርህ ትክክል ነህ መሀመድ አብዱ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 роки тому +9

    እንዴት ነውሚናገረው ጃል አቤት ጀግንነት አህሜ አላህ ከንተ ይሁን ምርጥ ወንድማችን አብሽሩ ጀግኖቻችን አላህ ከናነንተ ይሁን

    • @momenamhmed7412
      @momenamhmed7412 3 роки тому

      ልጁን አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ ቆራጥ ወላሂ

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 3 роки тому +10

    የወሎን ህዝብ ለስልጣናቸዉ ማራዘሚያ ጨቁነዉ እንዳይታጨቅ ያደረገዉ ለፖለቲካ ፍጆች ህዝቤን አሠቃየዉ
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 3 роки тому +10

    መግስትኮ የወሎን ህዝብ ከበፊቱም ጨቁኖነው ያለው አሁንማ ለመጨረስ ነው ሀሣባቼው ግን ጄግና ነው የወሎህዝ አላህ በቃይበለንጂ

  • @moneeradawood6235
    @moneeradawood6235 3 роки тому

    አህመድየ ጀግና ሣውዲ ይቅርብኝ ብለህ ለአገርህ ለወገንህ በመድረሥህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የሚረዳበት አካውት ይለቀቅ

  • @weldieberihun9269
    @weldieberihun9269 3 роки тому

    በርቱልን ጀግኖቻችን ዘላለማዊ ክብር ይገባችኋል።

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 3 роки тому

    የኔ ጀግኖት.ምናለ ሁሉም እደናተ ቢሆን ኢትዮጵያ ልጁች አሎት ጎበዝ

  • @hnancmm5120
    @hnancmm5120 3 роки тому

    ሙሀመዲ አብዲ አቤት ጀግነነትህ ከፊትህ ይለያል ሀቢቢ አላህ ይጠብቃችሁ ከውነት በሚገባው ቆንቆ ተናገሮል የሚገባው አካል ይገባው አህሜ እራስህ ጠብቅ

  • @yasinabdu1790
    @yasinabdu1790 3 роки тому +9

    አህመድ ጀግና ነህ እናመሰግናለን ከጀግኖቹ ሀገር ገፍራ ሂደህ ስላስተባበርክ

  • @tube-td9js
    @tube-td9js 3 роки тому

    ጀግኖች የሚናገረው ልጅ ወኔው ጀግንነቱ አሏህ ይጠብቅህ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 роки тому

    እላህይጠብቃችሁ
    ወንድም አህመድ ወሎ
    እላህይጠብቅህ
    ኢትዮጲያዊነት
    እንዳንተ ነው
    ማሻእላህ

  • @ኩንፈየኩን-ነ5ዀ
    @ኩንፈየኩን-ነ5ዀ 3 роки тому +1

    አህመድ ወሎ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ወንድም

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 3 роки тому +12

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች አብሽሩ ለኸይር ነው አወ ጁንታ አይመራንም ኢንሻአሏህ ወትሮም ሊነጋ ሲል ይጨልማል እና ይነጋል አይዞን ።አቦ ጀግ ና ነህ እናት ወልዳለች አብሽሩ በዱአ ከጎናችሁ ነን

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому +5

    ጀግና ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ጥላትን ያጥፋላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw 3 роки тому +6

    የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ሙሀመድ አብዱ ጀግና ናችው ጆሮ ታላችሁ ስሙ !!!

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 роки тому

    ጀግና አላህ ይጠብቅህ የበረሃ አርበኞች ጁታ መቸም ስልጣን አይዝም ምክንያቱም ጁታ ፀረ ሰላም ስለሆነ ለዜጎች አይጠቅምም

  • @አለምወደየትእሄደችነው

    አሏህ በጥበቃው አይለያችሁ ጀግኖች

  • @tube-td9js
    @tube-td9js 3 роки тому

    ጀነራል መሀመድ አብዱ መባል አለበት ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @tobu4603
    @tobu4603 3 роки тому +3

    ማሻአሏህ ወድምአህመድ እብራሂም በተቻለክመጠን እራስክንምጠብቅ አላህጀዛክንይክፈልክ ጀግኖችናችሁአላህይጠብቃችሁ

  • @ኩንፈየኩን-ነ5ዀ
    @ኩንፈየኩን-ነ5ዀ 3 роки тому +2

    መሀመድ አብዱ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያመቱ ምርጥ ጀናግና

  • @yimamahmed1843
    @yimamahmed1843 3 роки тому

    ያአላህ እዝነትህን አውርድልን ሚሲኪኑ የወሎ ህዝብ ተሰቃየ ያረብ

  • @heuej3uuu680
    @heuej3uuu680 3 роки тому +1

    የኔ ጀግና ምን አባቴ ልበልህ እህህህህ. እድህ ነው ወኔ ልባም ወድ ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ 😘🇪🇹

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 3 роки тому +1

    ማሻ አላሕ ጀግና ድል ናተ ከፈአይካቺሁ
    ጥላታቺን እደጉም እየበናና ይለቅበቃይበለን

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ

    የኛ ጀግኖች በረቱልን አበሳው ወንድማችን አህመድ ቃል ያጥረኛል አሏህ ጀዛህን ይክፍልህ በስ

  • @እሙአቡበክርYoutube
    @እሙአቡበክርYoutube 3 роки тому

    አይይይይ ጀግና ቃላት ያንሰኛል አልሀምዱሊላህ እንኳንም ወሎየ ሆንኩ እንደናንተ ያለውን ያብዛልን

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 3 роки тому +1

    የኛ ጀግኖች ኑሩልን ዲል ለናተ ሺፈትን ሞትን ለጂታዉ አላህ ከገፀ ምዲር ያጥፋልን

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 3 роки тому

    ጀግናው የወሎ ሰራዊት

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 3 роки тому

    ጎበዞች ደግ አርጋችሀል እውነት መንግሥትም ሊሆኑ አይገባም ኢትዮጵያን ደም በደም ያረጉናቸው

  • @fatumayimamyimam3459
    @fatumayimamyimam3459 3 роки тому

    አይይይይ ጀግና የወሎእና የአማራ ህዝብ ሰዉ አጥቶጂ መቸ እዚህ ደረጃ ይደረስነበር እንኮን ለክልሉ ለኢቶቢ እሚበቃ ጀግና ህዝብነበር አለዉቀት አጋለዉ አስጠቁት አብሺሩ ይህ ቀን ያልፍል ከአላህ ጋር ወንዲም አህመዲወሎ እባክህ ከአላህ በታቺ እራስህን ጠብቅ ስትወጣ ስትገባ ዶአ አርግ አላህ ከሲርኞቺ እዲጠብቅህ ወንዲሚ

  • @ዘይነብጌታሁንየወሎዋቀበጥ

    የኔ ጀግና ወንድም ሽ አመት ኑር ንግግርህ ማሻ አላህ መቼም ጁታ አይመራንም ትክክልልል ነህ

  • @fhjgg7831
    @fhjgg7831 3 роки тому +15

    አህመድ አድ ነገር አስተላልፍልን ከጎራው ያሉትን ባየር ይመቱንል ጁታው

    • @momenamhmed7412
      @momenamhmed7412 3 роки тому

      ትክክል ይመቱ

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش 3 роки тому

      ጎራተደብቀወነወያሉትማለት በተመቱማ ቁምነገሮየሜሰራወየት አለ አብይንጠላሁት የምር

  • @rahmuyesuf7650
    @rahmuyesuf7650 3 роки тому

    የኛ ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ ድሉን ረበና ያጎናፅፋችሁ የታፈኑ ድምፆች ይህን ሁሉ መፅዋት እየከፈሉ ግን እስካሁን ማንም ዘወር ብሎ አለያቸውም በጦርነት ላይ ረሀብ አብሽሩ ያልፈል አሏህ ያግዛች
    ወንድማችን አህመድ ጀዛከሏሁ ኸይረን ይህን ሚስኪን የዋህ ገበሬ የመከራ ዶፍ እየፈሰሰበት ኢትዮ ውስጥ ተቀምጦ ግን የኢትዮ ህዝብ መከራውን ያለየው የታፈነ ጩኸቱን ሀገር አቋርጠህ ሄደህ ስላሰማሀን አሏህ ይጠብቅህ

  • @اناالمسلمالحمدلله

    ምንምኳን ግፍና መከራ ቢደራረብብንም ወሎየ በመሆኔ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል ።እናንተን የመሰለ እንደናንተ አይነት ጀግኖች የወለዱ የወሎ እናቶች ማህፀን ይለምልም ይባረክ እኔ ለናንተ ቃላት የለኝም ብቻ አሏህ ከጎናችሁ ሆኖ ያበርታችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መንግስት እየበላህ ተኛ ወንበርክን አሙቅ እመነኝ ግን ብዙ ሳትቆይ ትጠፋለህ የወሎ እምባና ደም ይፍረድብህ የናቶች ለቅሶ የትም አያደርስህም ።የጅህን ታገኛለህ ሀገር የሚመራው በህዝብ ነው አንተ እንደኛው ተራ ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም ወንበሩን ቅን ተቀመጥበት ባለቤት እስከሚያገኝ ድረስ

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 3 роки тому +1

    ተምር ሀሰን የዘመኑ ጀግና

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 роки тому

    የኛ ጀግና ትክክል እደዚህ ንፁህ ልቦና ቢኖረው ምናለ ነበር እነዚህ ከሀዲወች ሰይጣኖች አላህ ከምድረ ገፅ ያጣፋቸው ሰንቱን ሂወቱን አብሳቁሉ ኡፍፍፍፍ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ل3م

    አህመድ ወድሜ እረስህን ጠብቅ ንግግሩ እሠመሬት ጠብ አይለም አላህ ይጠብቃችሁሚስኪኑ ገበሬ ተሠቃየ ፍፍፍ

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 3 роки тому +1

    ጀግና ናችሁኮ ወገኔ አላህ ከናተ ይሁን
    አላህ ይጠብቃችሁ ድልን ለናተ ተመኘሁ!
    አህመድ ወሎ ዩቱብ ጎበዝ ጀግና ነህ እናመሰግናለን !

  • @ሰላሜነሽደግል
    @ሰላሜነሽደግል 3 роки тому

    አህመደ የሁለግዜ ተከታታይህ ነኝ በጣም ነወ የማደቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ እራስህን ጠበቅ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን አገረ መወደድ በትግባረ እያሰየህን ነወ ለሌሎችም አራያ የምትሆን ሰወ ነህ በረታልን

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 3 роки тому

    ማሻ አላህ የኛ ጀግኖች አላህ ብርታቱንም ቅዋውንም ይስጣችሁ ወንድም አህመድ የወሎ ህዝብ ያሉበትን ሁኔታ ከቦታው ድርስ እየሄንክ ለህዝቡ ስለምታደርስ አላህ በየአንዳንዱ እርምጃህ ጀዛህን ይክፈልክ ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 3 роки тому

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን. አህመዲ. እራሰህን. ጠብቅ

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 3 роки тому

    ሀይል የእግዚአብሔር አይዞአችሁ ወገኖቸ እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @lubabayoutube5663
    @lubabayoutube5663 3 роки тому

    እኛ ወሎየዎች እስከመቸ ስዴት ሃገራችን እናስከብራለን አብሽሩ እገባለን በውጭ ያለነው

  • @ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ

    የኛ ጀግኖች ብቻ አሏህ ይጠብቃችሁ አህመድ እንመሰግናለን መሀመድ ማሻአሏህ ንግርህ ሁሉ ትክክል ነው ። አብሽሩ ያልፋል

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ9ሐ

    የኔ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ባልበላ አጀታችሁ ተሰቃያችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋር ይሁን እህህህህህህ

  • @za_2775
    @za_2775 3 роки тому

    ትክክል አላህይጠብቅችሁያርብፍትህለወሎ

  • @heyuweloyewa4304
    @heyuweloyewa4304 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግናወድምቼ ወሎወሎ ሰላምሽይመለስ

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 3 роки тому

    ትክክል ነህ እዳናተ ያሉትን ያብዛልን አገሩን የሚወድ

  • @_temerttu6939
    @_temerttu6939 3 роки тому

    እዳተ አይነት ጀግና ሺ ይወለድ። አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ

  • @መውሊድቢዳአነው
    @መውሊድቢዳአነው 3 роки тому

    የሽርጥ ታጣቂ ልጅ እህት እናት ሚስት መሆኔ ያስዴስተኛን የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና የጄግና ዘር

  • @ልኑርሁሉንችየ
    @ልኑርሁሉንችየ 3 роки тому

    የኔ አባት አፌ ቁርጥ ይበልልህ ንግግርህ ብቻ በቂ ነው የጀግኖች ጀግና እፍፍፍፍፍፍ እረ በቃችሁ ይበለን

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 3 роки тому +3

    አህመድ ሳሳውልክ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ውድ ንፁ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላም አላህ በቅርቡ ይመልስልን ያረብብብብ

  • @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
    @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 3 роки тому +2

    አህመድ፡ኢብራሂም የኛ ጀግና ታሪክ፡አይረሳህም ባለሽርጣሙ:ጀግኖች አላህ፡ይጠብቃችሁ ድል፡የናተ ነው

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج 3 роки тому +2

    ፍትህ 🇪🇹ለወሎ ፍትህ 👌🤲😭በርታወድማሽን

  • @هانيجمال-ت5ض
    @هانيجمال-ت5ض 3 роки тому +1

    ጀዛካሏህ ኸይር ወንድማችን እድል ለአማራ
    የብዙ ልብ ቆሥሏል የአላህ አላህ ሠላሙን ያውርድልን ያረብ

  • @hhuu8836
    @hhuu8836 3 роки тому

    ወዲማችን ትክክክል ነው አማራ የሆክ ሴት ወዲ ንቃቃቃቃ

  • @بنتعبده-ب8م
    @بنتعبده-ب8م 3 роки тому +1

    መሀመዲ አብዱ ነኝያልከውልጂ የኛጀግና አላህይጠብቅህ ወዲሜ መሻአላህአለይክ ወዲሞቸ ሙስሊም ወዲሞች ያአላህ እራህመት እዝነት አይለያችሁ አብሽሩ አላህከናተ ጋይሁን ወዲሞቸ እዚሁም አህመዲ ወሎ አላህይጠብቅህ ወዲሜ

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 3 роки тому

    VERY PROUD OF 🇪🇹 ETHIOPIANS HEROES VERY STRONG ETHIOPIANS THANKS SO MUCH BROTHERS WE KNOW ABOUT WOLLO

  • @ወሎወልድያቲዩብ
    @ወሎወልድያቲዩብ 3 роки тому +1

    ወንድሜ በእውነት ትለያለህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ወልድያ በእራብ አለቁ ጠያቂ የላቸውም ሁለት ወር ወገኖቻችን አይዟችሁ በርቱልን ፈጣሪ ከጎናቸሁ ይሁን

  • @sadaawwl2248
    @sadaawwl2248 3 роки тому

    Ahmed Masha allah jezakllah keyir Wellahi Mrt Sew Neh Enkanm Weloye Honk Gegna Byehalehu Hulem Bemelkam Sra yakoyih gafrawochi yege Jegnochi abshiru Allah kenategar New

  • @erhemahassen5450
    @erhemahassen5450 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አህመድ ወሎ አላህ ዱኒያ አሄራህን ያሳምርልህ

  • @ወሎፍቅነው
    @ወሎፍቅነው 3 роки тому

    አይዞችሁውዶቸለአማራምአንድቀንይነጋን።የአማራደምአሻልጮይጥላቸዋል

  • @بنتعبده-ب8م
    @بنتعبده-ب8م 3 роки тому +1

    መሻአላህ ወዲሜአህመዲ አላህጀዛህንይክፈልህ

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ

    ሙሀመድ አብዱ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ንግግሩ 100/100

  • @fhfvhb1002
    @fhfvhb1002 3 роки тому +8

    አህመድ ወሎ ታሪክ እየሰራህ ነው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 3 роки тому

    የመንግስት
    ሚድያ
    ዬት ሄዶ ነዉ አይተይም
    የሚድያ ጀግና አህመድወሎ
    👍👍👍👍👍👍👍
    በሻላምኩ

  • @ኩንፈየኩን-ነ5ዀ
    @ኩንፈየኩን-ነ5ዀ 3 роки тому +1

    ሀገራችን በቃ ይበልሽ ያማል በእውነት ሥቃይ በዛ

  • @الحمدالله-ح1ز
    @الحمدالله-ح1ز 3 роки тому

    መሻአላህ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ ድል ለኢትዮጵያ ኢንሻአላህ ወንድሞች

  • @ayalemekonene5907
    @ayalemekonene5907 3 роки тому

    ታቸንፋለች ኢትዮጵያ አይዞን ወገኔ

  • @ሁለገብYouTube
    @ሁለገብYouTube 3 роки тому

    ወአሊኩም ሰላምረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻጨላህ ወሎወሎ የኛጀግናወች ጠክሩ ወያኒ አይገዛንም

  • @muhammadgama6367
    @muhammadgama6367 3 роки тому

    አህመድ እናመሰግናለን ጎበዝ በርታ ከኢትዮጵያ ሰራዊት ከተዋጉ እኩል ይቆጠራል ምነው ኢትዮጵያ ሆነን ቢሆን ከወንድሞቻችን እና ከእቶቻችን እኩል በተሰለፍን ምንያደርጋል መጅሁል መሆናችን ይጸጽተናል እና ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @እሙቢላል-የ6ፐ
    @እሙቢላል-የ6ፐ 3 роки тому

    አህመድ አተም ጀግና ነህ ሽርጣሙ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 роки тому +1

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ ሶስት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ

  • @መኪነኝህልመኛዋ
    @መኪነኝህልመኛዋ 3 роки тому

    አላህይርዳችሁ መግስትየለም እነተኑያበርታችሁ አላህያግዛችሁ መግስትፈጣሪይፍረድብህ

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 роки тому

    የኛ።ጀግና።እናንተ።ጎበዝ።ነበራችሁ።አብይ።አላገዛችሁም።መሳሪያ።ስንቅ።ያስፍልጋችሁነበር።ውዶቸ

  • @zinabhosin7490
    @zinabhosin7490 3 роки тому

    ጀዛከአላህ ኸይር ወድም አህመድ አላህ ከጎናችሁ ይሁን ያረብ ወድሞቸ

  • @ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ

    አህመድ እብራሂም አተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም የኔ ጀግኖች አሏህ ይገዛችሁ አሏህ ከጎናችሁ ይሁን ያረብብ ሽፈት ለጁታው ሞት ለጁታው

  • @fafibintbaba-d5n
    @fafibintbaba-d5n 3 роки тому +8

    እረ ለመርሳ ለታፈኑት ዲረሱላቸው በሺተኞች እየሞቱ ነው በመደሀኒት እጥረት ወላሂ

    • @zehara605
      @zehara605 3 роки тому

      ወዴ ሰብ አርጊኝ

    • @oumzki736
      @oumzki736 3 роки тому

      አዎ 😭😭😭

  • @robelsol2644
    @robelsol2644 3 роки тому

    በርቱል የኛ ጀግኖች እዲ ነው ኢትዮጵያዊነት አላህ ይርዳችሁ ወገኖቼ መንግስትማ መድረግ ቢፈልግ ድሮ ገና ሁሉን ባመቻቸ ነበር ጁንታውም አሁን ያለበት ደረጃ ባልደረሰ ነበር ግን ምን ማድረግ ይቻላል ሁሉን ለፈጣሪ መስጠት ነው

  • @sdam7325
    @sdam7325 3 роки тому

    አላህይጠብቃቹሁ የኛጀጌና አህመድ እብራሂምወድማቺን አላህጀዛህንይክፈልህ ያረብበዱናምቢኬራምይመቺህ

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 3 роки тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለአማራ ህዝብ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ሁኖ ይጠብቃቹሁ አህመድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @erer9833
    @erer9833 3 роки тому

    አብሺሪ አሏህ ድልን ያጎናፅፍችሁ ግን ብዙ አታውጧቸው ብዙ ብር የሚበሉ የአማራ ጂንታ ስላሉ ለጥንቃቄ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 3 роки тому +6

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ኡፍፍ አላህ ከናተተ ጋር ይሁን ያረብ😥

  • @rehmamuhammad2593
    @rehmamuhammad2593 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች ናችሁ አብሽሩ ከጎናችሁ ነን

  • @mariemmerem176
    @mariemmerem176 3 роки тому

    ማሻአላህ ጀግና ናችሁ አላህ ይርዳችሁ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ

  • @أحمدالاثيوبي-ه7ف
    @أحمدالاثيوبي-ه7ف 3 роки тому

    ምርጥየወሎ ልጅ አህመድ አላህ ይጠብቅህ

  • @አለምወደየትእሄደችነው

    ማሻአሏህ በሉት እሄ ባለሽርጥ ጀግና ወጣት

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 3 роки тому +6

    አላህ ይጠብቃችሁ አቦ 💚💛❤️

    • @አለምወደየትእሄደችነው
      @አለምወደየትእሄደችነው 3 роки тому

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ለሀገራችን ችግር መፍትሄ ይሆናል ኢንሻአሏህ
      👉🏻እንደት አሏህ አይቆጣም ? ወሀብያ እያሉ ሀቅን አሰቃዩ!!!ሞት ቢረክስ በየቦታው ጥፋታችን ነው ቁጣውን እንዳነሳልን ከፈለግን ተውበት እንዳደርጉ ቤተሰብን ስናናግር እናስታውሳቸው👀
      በሀገራችን ያለው ጦርነት የአሏህ ቁጣ ይመስለኛል ምክንያቱም ከአሏህ ሌላ አንለምንም ያሉትን ሰወች ለምሳሌ ሽርክ የሚበዛባት ሀገር ወሎ ላይ ብዙ ስቃይ አድርሰውባቸዋል ቶበት አድርገው ይመለሱ ዘንድ ወደ አሏህ ልብ ማለት አለባቸው ወሀብያ በማለት አሸማቀቁ የተፈጠረለትን አላማ አውቆ የሚተገብሩን ሰወች ገደሉ መስጊድ ከለከሉ አሳሰሩ !! አረብ ሀገር ያለን ልጆች አሏህን በብቸኝነት ማምለኪያ መስጊድ ብናሰራ በሰራነው መስጊድ ተከልክለናል የተውሂድ ሰው ዳአዋ እንዳያደርግ እና በሰራነው መስጉድ የፈለግነውን የተውሂድ ሰው እንዳናስቀምጥ ተከልክለናል ስለዚህ የነብያቶች ተልኮ እኛን ሰበብ አድርጎ ተውሂድ በሌለበት ቦታ እንድደርስ ስንጥር አንቀበልም ብለው ቀብር እና ዶሪህ ፣የሞቱ ሰወችን አንለምንም የሚሉ ሰወችን አሰቃዩ እና እንደት አሏህ አይቆጣም? እናም አሏህ መልክተኛ ሳይደርሳቸው ህዝቦቸን አልቀጣም እንዳለው ሁሉ መልክቱ ደርሷቸው አንቀበልም ሀቅን በማለታቸው ቅጣቱ ያዛቸው እንደት መስጊድ አይቃጠልም በሽርክ እየተጨማለቀ የጫት መቃሚያ ሁኖ እንደት ትምህርት ቤት አይቃጠል ሂጃብ እና ሶላት የሚከለከልበት ሀገር!!!አሏህ ቁጣውን ያንሳልን እሱን ብቻም የምንለምን በሱም ብቻ የምንመካ ያድርገን።እኛ አልሀምዱሊላህ የማይወልድ ያማይወለድ ማንንም የማይመስል የአለማት ፈጣሪ አሏህ እንደፈጠረን አውቀን ስናበቃ እንደት ስንለምን ሌላን እንጨምርበታል??

  • @የአሏህልቤንአስተካክልልኝ

    እናት ወልዳለች ። አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ኡሙመሀመድኡሙዚክራ

    ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ

  • @medinegne8090
    @medinegne8090 3 роки тому +1

    እኔ ለነዚህ ቃላት አጠረኝ ጀግና የሚለው ቃል አነሰብኝ