Ethiopian Awaze News ከደማስቆ ጥቃት በኋላ የኢራን ዝምታ ከብዶል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

КОМЕНТАРІ • 109

  • @Tiru110
    @Tiru110 6 місяців тому +1

    በጣም መሰረት የያዘ አስገራሚ ትንተና ነው!!
    🙏🙏

  • @w.h167
    @w.h167 6 місяців тому +2

    አለም ትንተናህ ገራሚ ነው ! በርታ ወንድሜ ! መሃይሞችን ዝግት አድርጋቸው ያለስድብ ምንም አያመነጭም ጭንቅላታቸው!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 6 місяців тому +13

    👉 አዋዜ ፡ ልዩ ነው ስንል በምክንያት ነው❗ ማንም ሊያቀርብልን የማይችለውን እውቀት ፡ የሚጠይቀውን ዜና በክፍተታችን ላይ ቆሞ ከመንደርና ከሰፈር ወተን ዓለም ዓቅፍ እይታ እና ኢንፎርሜሽን እንዲኖረን የረዳን ብቸኛው ሚዲያችን ነው❗ብዙ ክብር ለዓዋዜ❗

    • @granulalarmok3209
      @granulalarmok3209 6 місяців тому

      0:57 1:00 ❤

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @geez2016
      @geez2016 6 місяців тому +2

      የራሷ አሮባት የሰዉ ታማስላለች ሲሉ ሰምተሀል??

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 6 місяців тому +2

      @@geez2016 👉 መንደርተኛ ፡ ውርጋጥ ፡እስቲ ከመንደር አስተሳሰብ ወጣ በል ፡ ትንሽዬ እንደሆንክ ታስታውቃለህ ፡ ድኩማን❗

    • @geez2016
      @geez2016 6 місяців тому +1

      @@mordecai4675 ትንሽ ሰዉ ትንሽ ነዉ አንሶ ያሳንሳል አለች እናቴ#ሀገርህን ነዉ መንደር ያልከዉ?ነዉ ወይንስ ሰላም በሆነዉ (ምናልባት ከሆነ)በናንተ መንደር አይን ነዉ ሀገራችንን እያየሀት ያለኸዉ ብሮ??

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno 6 місяців тому +4

    April the ful ሁለተኛ አታምጣብን እኛ ያንተን ዘገባ የምንሰማው በእውነት ላይና በመረጃ የተደገፈ ስለሆነ በተመስጦ ዓለም ወደት እያመራች እንደሆነ ግምት ውስጥ በማስገባት።አንተ እንዲህ ጥሩ ነገሮችን ሲታቀርብ የዓለምን መጨረሻና መንፈሳዊ ድምዳሜን እንገመግምበታለን።

    • @rahelligedion511
      @rahelligedion511 6 місяців тому +2

      Alemneh he told us the truth
      Israel is great country with great people
      Long live israel
      Well done Netanyahu

  • @FETYASHEKURE
    @FETYASHEKURE 6 місяців тому

    Tuletula zem bilah awera hodam

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 6 місяців тому +6

    እኔስ ወሬውን እንደሠማሁ ወዲያው ወደ bbc cnn etc. ሄጄ አጣራሁ እና ምንም የለም ፤ በዚህ ጊዜ አለምነህ ይህን ያወራው ምን አጭሶ ይሆን ? ብዬ ራሴን ጠየኩ !! 😅😅😅

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @alazaralazar
    @alazaralazar 6 місяців тому +1

    Alemneh, you got appreciation from የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት በተክርስቲያን; በ ፓስተር ኤርምያስ ግርማ🎉

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 6 місяців тому +1

    አለሜ ምርጥ ሰዉ ማንነዉ የወ ኢሰራኤል ወሰደቡን የነበረው ባክህ ምንም ደሀ ኢትዮጵያ ብትሆንም ባገር ነው ክብሩ

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 6 місяців тому +4

    ሀቅ ብለሀል ከወራሪዋ ጋር ጦርነት መክፈት ከአሜሪካ ጋርም ጦርነት መክፈት ነው ያልከው ላይ እኛም እኮ ብለናል ወራሪዋ ያለ አሜሪካ የሳምንት እድሜ እደማይኖራት አንድ ቀን ፊቷን ያዞረች ቀን እናያለን

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 6 місяців тому

    ክበሩልን❤❤❤❤ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @babuabiye1351
    @babuabiye1351 6 місяців тому +1

    ቆንጆ ትንታኔ ከእውቀት ጋር

  • @abdelakassim1193
    @abdelakassim1193 6 місяців тому +2

    በነገራችንላይ አለምነህ በእስራኤል ጉዳይ ሁሌም የምታቀርበው ነገር አቀራረብህ በራሱ ሚዛናውይ ያልሆነነው ካንድ ታላቅ የጋዜጣ ባለሞያ የማይጠበቅነው እና የጋዛውን ጉዳይ ጭራሽ በዜናህ ላይ ባታቀርበው ደስ ይለኛል በዚህ ጉዳይ ቀንድ ያወጣ ዘረኝነት ይታይብሀል።

  • @GetachewAgonafir-jr2iu
    @GetachewAgonafir-jr2iu 6 місяців тому

    በጣም በጣም ሚገርም ትንተና ነው ግን አለምነ እኔ በጣም አድናቂክ እና ሙሉ ፕሮግራምክን በጉጉት ጠብቄ ነው ምከታተልክ ግን ሰሞኑን ስለ መካከለኛው ምስራቅ ብዙም እየዘገብክ አደለም አና ከመረጃ እያራከን ነው ምነው ምንገጥሞክ ነው

  • @AhelamAhmedjiberil
    @AhelamAhmedjiberil 6 місяців тому

    ይህን አስገምጋሚ ድምፅበአሁን ዘመን በሬዲዮ ባዳምጠው ወይም በትንታኔ መልኩ በመሀል መሀል ብታቀርበው

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 6 місяців тому +2

    ዓለምዬ በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ እማ ቀልድ የለም

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 6 місяців тому

    ታጋይን በመግደል እውነትን ማሸነፍ አይቻልም😊 ሞት ለጨፍጫፊዋ ለወራሪዋ❤

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 6 місяців тому +4

    April the full ብሎ ዜና መሥራት ከአንተ አይጠበቅም

  • @ابوخالد-ك3ه3ز
    @ابوخالد-ك3ه3ز 6 місяців тому

    Antededem

  • @danialdanial901
    @danialdanial901 6 місяців тому +1

    ለእስራኤል ፍጹም ድል ለአሸባሪዎች ዕድል መስጠት የለበትም❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏💪💪💪

    • @ahmedelgudu2415
      @ahmedelgudu2415 6 місяців тому

      Israel should be held accountable for killing 33,000 innocent Palestinian. Israel has committed genocide in this war. How come you call Palestinian terrorist while they are the one being slaughtered and killed. Please use your common sense . Don’t blindly support the state of Israel. How would you feel if your kids and wife were all killed by an Israeli air strike?

    • @KedirKedir-c8v
      @KedirKedir-c8v 6 місяців тому

      anta ekakam kunta lebash

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 6 місяців тому +1

    alemneh israelawi new, ethiopiawi mehone ayfelgem.

  • @Tiru110
    @Tiru110 6 місяців тому +1

    አለምነህ አንጋፋው ጋዜጠኛ ብል አልተሳሳትኩም ትክክለኛና መሪት ላይ የያለውን ሳትጨምር ሳትቀንስ አቅርበሐዋል!! ስለማንኛውም አለም ዜናና ስለተለያየዩ ገጠመኝ ታሪኮች ትንተና ስታቀርበው ማዳመጥ እንዲት መታደል ነው ያስብለኛል እኔም ለማዳመጥ በየጊዜው አዲስ ፕሮግራምህን እጠብቃለሁ ቀጥሉበት!!

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 6 місяців тому +1

    ክቡር ዓለምነህ፣ አሁንም ክቡር እያልኩ፣ April The Fool ይቅርብዎት! አደገኛ ሊሆን ይችላል ።Media ለሚልዮኖች የሚደርስ መልእክት፣ዜና ወዘተ..... የሚያሰራጭ ነው እኮ።

  • @mubarekwabellabilal4483
    @mubarekwabellabilal4483 6 місяців тому +2

    አለምነህ የዜግነት ግዴታውን እየተወጣ ነው አለምነህ ራሱ Idf ነው ስለዚህም ሚዛናዊ ዘግባ ሊያቀርብል አይችልም መጠበቅም ልክ አይደለም አማርኛ ስላውራ ዜግነቱን ሊክድ አይችልም ስለዚህም እስራኤልን አቁም ለማወቅ ይጠቅማል

  • @minabtube8074
    @minabtube8074 6 місяців тому +3

    አለምነ በዘገባ መልክ አቅርበው የጀኔራሉን ግድያ

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 6 місяців тому +1

    ዘለንስኪ ተገኘዎይ?

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 6 місяців тому +1

    በኔታንያሁ እብሪተኝነት ምክኒያት የአለም ሰላም ለምን ይረበሻል?

  • @AhmedMuhye-bp7cx
    @AhmedMuhye-bp7cx 6 місяців тому

    ማሲቁ

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 6 місяців тому

    ሞት ለወራሪዋ ድል ለባለእርስቶቹ ለባለ ሀቆቹ❤

  • @abelatv4222
    @abelatv4222 6 місяців тому +1

    Alemneh you fooled us big time . Congrats😄

  • @fikaduararsa2051
    @fikaduararsa2051 6 місяців тому

    አለም አራንን ስትጠላትኮ ለእስራኤል ስስ ልብ ነው ያለህ

  • @genetmekuria2538
    @genetmekuria2538 6 місяців тому +1

    ቄሮ ነገ ብያባርረን አንተ ታድነናለህ?😅

  • @zewgebelachew984
    @zewgebelachew984 6 місяців тому

    Ye maradona yemote gize yakerebikew tegitobinal linku asikemitilin

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 6 місяців тому

    በቅርቡ አዛን ባጃን ያለውን ኢንባሲ ታጋይላታለች ብልጧ ኢራን ማን ለወራሪ መሪ ግብአት ይሆናል

  • @hadgutemu
    @hadgutemu 6 місяців тому

    አይእስራኤል ጉደኛ አገር ምንይሻላታል ግን😁😁

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 6 місяців тому +1

    የአዲስ አበባ ፣የአማራ፣የኦሮሞ፣የትግራይ ብዙ ችግር አለ በሀገራችን ውስጥ ግን ለምን ይሆን ዜና የማትሰሩት እንዲሁም ትንታኔ የማትሰሩበት??እኔ የናንተ ተከታታይ ነኝ።እኔ እስከተረዳውት እና እስከገባኝ ድረስ ገለልተኛ ናችሁ ብየ ነው የማምነው። እና ገለልተኛ ከሆናችሁ በትክክል ምድር ላይ ያለውን ነገር በራሳችሁ መንገድ እና እናንተ በተረዳችሁት እና በገባችሁ መጠን ለምን አትዘግቡም ማለት ዜናም ትንታኔም ለምን አትሰሩልንም??
    ለኛ ለኢትዮጵያውያን ሀገራችን እየታመሰች የባህረ ሰላጤው የምስራቅ ኢሮፓ ትንታኔ እና ዜና ምን ይጠቅመናል?ምንም ።
    ከሰላምታ ጋር
    የናንተው ተከታይ እና አክባሪ!

    • @SemereMoges-hu3tc
      @SemereMoges-hu3tc 6 місяців тому

      Yihe yebzu sew Tiyake new. Enem ye alemneh adnaki negn gin alemneh bezih dimtsu sile fano bizegib mengist lay medf endetekose kuterew. Be Palestine enkuwan eyayeh aydel!

    • @solomonhaile8848
      @solomonhaile8848 6 місяців тому

      @@SemereMoges-hu3tc እና ምን ችግር አለው ፋኖ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያውይ ።

  • @yohanneswkidan6094
    @yohanneswkidan6094 6 місяців тому

    እኔም ተሸውጃለው

    • @FNeway
      @FNeway 6 місяців тому

      በምን ምክንያት?

    • @yohanneswkidan6094
      @yohanneswkidan6094 6 місяців тому

      @@FNeway ዜናው እውነት መስሎኝ

  • @nesrdinadugna4875
    @nesrdinadugna4875 6 місяців тому

    ውሽት እና እውነት ተምታታብህ

  • @hassanjewhar5566
    @hassanjewhar5566 6 місяців тому

    ሁለት ፈላሻ ተቀምጦ ሚዛናዊ ሁኖ ስለ ፐለስጤን በፍፁም ሊላገር ወይም እንደ ጋዜጠኛ ሊዘግብ አይችልም።

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 6 місяців тому

      አንተ የመሀመድ ጂኒ ተሸካሚ አረፈህ ጂኒህን አጫውት።

  • @AhelamAhmedjiberil
    @AhelamAhmedjiberil 6 місяців тому

    አንዳንድ አስታየት ሰጪወች ጋዜጠኛ ድል የሚሰጥ የሚነሳ የሚመስላቹ ትገርሙኛላቹ እሱ የመሰለውን ( በእውቀቱ ልክ ነው የሚተነትነው

  • @KalebDisasa
    @KalebDisasa 6 місяців тому +1

    Abet teyaki

  • @ገጸ-ሰባኣጋዲስ
    @ገጸ-ሰባኣጋዲስ 6 місяців тому

    የሆነ የእስራኤል ስብሰባ ላይ ደርሰህ የመጣህ ናው ምትመስለው እና ጋሽ ኔታንያሁስ እንዴ ኖት ቁርስ ምሳ ምናምን በልተዋል ወይ

  • @ephrem-10M
    @ephrem-10M 6 місяців тому

    አለም እስራኤል እና አሜሪካ መቸም ሆድ እና ጀርባ አይሆኑም! ። ሚድያ ላይ ድራማ እየሰሩ ነው።

  • @feudumunewer8341
    @feudumunewer8341 6 місяців тому

    ስሜታዊ መሆንሽ አሰፎገረብሽ

  • @DinqiiTubes
    @DinqiiTubes 6 місяців тому +1

    Dil le Palestine Dil le Iran Dil le Russia

    • @እኔነኝ-ኸ1ዀ
      @እኔነኝ-ኸ1ዀ 6 місяців тому

      ድል እትብትህ ለተቀበረባት አገርህ እንዲሆን ተመኝ :: ሌሎቹ መፈጠርህንም አያውቁም

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 6 місяців тому

      sle hageru mene ysseb be jeloch eje wedeka

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 6 місяців тому

    💪💪💪💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 6 місяців тому

    ኢራን ያንን መሳሪያ የያዘች ቀን ለአላህ ምያለሁ የሆነ ነገር ይችን ወራሪ ሀገር አደብ የሚያስገዛት እሱ ነው

  • @asratgirmaw
    @asratgirmaw 6 місяців тому

    አንተው ህደህ አግዛት

  • @ethio5184
    @ethio5184 6 місяців тому +1

    አዋዜ welcom back ጮማ ጫማ መረጃ ላይ ግን በጣም ትዘገያለክ ። ምድረ ውሸታም በቀን 5 ጊዜ ሰበር እያለ ጆራችንን አዶነቆሩት

  • @ethioameri
    @ethioameri 6 місяців тому

    😂😂😂😂15 ቀንብቻ😂😂😂😂

  • @adamug8602
    @adamug8602 6 місяців тому +1

    የኢትዮጵያን ቀውስ ሰምታችሁ ይሆን😮

  • @Nurstatisticalsoftware
    @Nurstatisticalsoftware 6 місяців тому

    በጣም ደስተኛ ትመስላለህ? አይሁድ¡¡

    • @מסרק
      @מסרק 6 місяців тому

      እና ምን ሁኑ ይክፋው? የደመሰሰች እስራኤል የተደመሰሰችና የተዋረደች ኢራን ለምን ደስ አይለውም አይሁድ እኮነው።።እዴውም ዎይን ከፍቶ እየጠጣ ነው ዜናውን የሰራው እግዲህ ምን ትሆን😂😂😂

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 6 місяців тому

      ዝጋ ጂኒያም እምነት ኮራጂ።

  • @semita6254
    @semita6254 6 місяців тому +1

    Buddha neh meselegn amaretkbet gn lemon benatnayahu Weym beaby alamRetkm

  • @Anonymouseab
    @Anonymouseab 6 місяців тому +1

    sitimegnu tarejalachuh enji israel iranin maskom atchlm aydelechim israel even united state will not never never Iran already developing Nuclear and hydrogen bombs will see the announcement with a few months

  • @kayredinsulito1144
    @kayredinsulito1144 6 місяців тому +1

    ድል ለእራንና አገሮቹዋ ሞት ለእስራኤል it doesn't mater በሞቱት ሌላ ይታካል አቲላፍልፉ

  • @jfhd9882
    @jfhd9882 6 місяців тому

    አንድ ነገር ልጠይቅክ ኤምባሲ መምታቱ ተገቢነው አይደለም በአለም አቀፍ ሕግ ያስቀጣታል ግን አድመኞች ነቸው ግን ኢራን በጣም በጣም ትበቀላላች ደሞ ለእስራኤል የደከመች ሀገር ከሃምስ እንኳን አልቻለችም

    • @מסרק
      @מסרק 6 місяців тому

      ኚኚኚኚኚ ለፍዳዳ ንፈረጥ ጭቅላት ሀማስን በአድ ለሊት ታጠፋው ነበረ ህዝቡን ባድ ላይ መደምሰስ ስላለፈለገች ነው ኢራን ደግሞ ከመበጥረቅ ውጭ እስራኤልን ጫፍ ንከት አተሰደርግም።

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 6 місяців тому

    APRIL the Fool ቀልድ ካንተ አይጠበቅም

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 6 місяців тому

    ሳቅክ አንድ ነገር ያመለክታል

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 6 місяців тому

    Habesha qeld ayawkim 😂 even not once a year 😅

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 6 місяців тому +2

    ሻሎ
    እስራኤልን አደለም ኢራን ሩሲያ አትነካትም ተናግረናን
    የእስራኤል ሳይበረኛ ሰራዊት ኢራንን አጥቦ ያሠጣታን
    ሻሎ

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 6 місяців тому

      be russia atmeta aleme betsebeseb aychelotem federal adelum gelete😂

  • @bineshow3979
    @bineshow3979 6 місяців тому

    ሞት ለእስራአል

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 6 місяців тому

    ኢራን እስራኤል አትችላትም እስራኤል ያጠፋችው ኤራን ታገስቻት፣

  • @545menel
    @545menel 6 місяців тому

    አለም ተጨዎች ናህ😂

  • @OsmaneAli
    @OsmaneAli 6 місяців тому

    Alemenew yaukirane menegsste yeserahiw እውነት ውሸት

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 6 місяців тому +4

    ዘለንስኪ ጠፍቷል ብለህ ያስተላለፍከዉ የዉሸት ዘገባ በየትኛዉ መስፈርት ተቀባይነት የለዉም። አንተ ወጣት ወይም ልጅ ወይም ፍንዳታ አይደለህም፣ ተከታዮችህን የሚታጃጅለዉ። በጣም ጠለሁህ።

    • @EchelonOmega
      @EchelonOmega 6 місяців тому

      ​​@@Ya-rm4qp My friend!! What he broadcasted was the greatest mediocre and stupidity. It simply tells how much he was small in the massive shadow of his news report. Do you know, that I called many friend to share the news. Complete loss of trust. Now. I hate him just like a liar serpent.

    • @EchelonOmega
      @EchelonOmega 6 місяців тому

      ​@@Ya-rm4qpMy friend!! Do you know what he reported was a complete mediocre and stupidity. I shared his report with friend who trust me to death. It just happened to be a complete loss of trust. How dare is this man coming on to media again without apology. That is where you see his stone head.

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 місяців тому

      @@EchelonOmega ohh i see..ያሳዝናል፤ ወደፊት ግን አንድ ወሬ ስንሰማ ከማመናችን በፊት እኔ እንዳደረኩት የውጭ ትልልቅ ሚዲያዎችን ቼክ ማድረግ ያስፈልጋል ። አለም ያው "የዉሸት ቀን" ስለሆነ ሰው ቶሎ ይነቃል ብሎ ይመስለኛል ።

  • @jibrilabdela6873
    @jibrilabdela6873 6 місяців тому

    አንተ ቆሻሻ የሁዳ ግዜው ሲመጣ አለም ሁሉ ወደ የሁዶች ይዘምታል አንተም ዘርህም ያኔ አሁን ፍልስጤሞች ሚኖሩትን ኑሮ ትኖሯታላቹ !!!

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 6 місяців тому

    ኢትዮጵያውያን በውግያ በድርቅ በአስርና ብስደት ዜጎች ከሶርያ ፍልስጥኤምና የመን በስቃይ አንገኛለን አንተ ፕሮግራምህ ከሀገርህ ዜጎችህ አይደለም አብይ አህመድ ታመህ ስለደወለልህ ስላሳከመህ ለ 120 ሚልዮን ህዝብ አንዴት ይካዳል ጋዜጠኝነት ይህ ነው::