ጊፍት ሪል ስቴት በሲ ኤም ሲ ጉድ ይዞ መጣ Gift real estate | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Gift real Estate ጊፍት ሪል ስቴት የሚሸጥ ቤት
    #ethiopia #ashruka #የሚሸጥቤት #Donkeytube #ethiopian #ethiopiannews

КОМЕНТАРІ • 49

  • @messya7125
    @messya7125 Рік тому +3

    ዋጋናእድሜ አይነገርም ኢትዮጵያ ዉስጥ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +2

    የኔ ጥያቄ ግን ቤቱ ተሰርቶ ሳያልቅ ነው የሚሰነጣጠቀው::ማለትም ከሰሪው ጀምሮ እውቀት ዜሮ ነው:: የሚጠቀሙበትም ማቴሪያል የማይረባ ነው::በአንድ አመቱ የአስር አመት ቤት መስሎ ነው ቁጭ የሚለው::ስለሆነም የወደቀው የት/ ት ስረአት ካልተነሳ ና ጥራት ያላቸው ማቴሪያሎች እስካልተመረቱ ድረስ የጪቃ ቤት በተለይ የነጭ አፈር ቤት በብዙ ይበልጠዋል::

  • @mulu1621
    @mulu1621 Рік тому +5

    ለብር ድሀ አይሆንም የብር ሀብታሞች ገዝታችሁ ኑሩ😂

  • @user-lm2fx2gk9x
    @user-lm2fx2gk9x Рік тому +8

    ነግሩ ጥሩ ነው ግን ሰው በማያውቀው ጉዳይ እየተገደለ እየታረደ ከቤት እንደወጣ የማይመለስበት ህፃናት የሚደፈሩበት ሰው በላ አገር ላይ ቤት ተሰራ አልተሰራ ተገዛ አልተገዛ ምን ጥቅም እለው?መጅመሪያ ሰባዊነት ሰውነት ይቀድማል አራት ነጥብ

    • @user-kq4tr9hu8z
      @user-kq4tr9hu8z Рік тому +3

      ዉቤ ሰዉ በላ ሀገር ፈጣሪ አልሰጠንም እማ
      እኛ ህዝቦቿ ነን ሰዉ በላ የሆነዉ ተሳሳትኩ😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @mulu1621
    @mulu1621 Рік тому +4

    ባጠቃላይ ዋጋ ለምን አይናገሩም ግን? ለምሳሌ ባለ ሁለት ባለ ሶስት ዋጋው አይናገሩም

    • @ashruka
      @ashruka  Рік тому +1

      ደውለው መጠየቅ ይችላሉ 🙏🏽ዋጋው በየጊዜ ስለሚቀያየር እዚህ ቪድዮ ላይ ማስገባት ሰውን ሊያደናብር ይችላል ቪድዮው ረጅም አየር ስለሚቆይ ማለት ነው:: ለምሳሌ የዛሬ አመት የሚያየው ሰው ዋጋ ዋሻችሁ ብሎ ሊከራከር ይችላል:: ለዝያ ነው ተመልካቻችን::

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 9 місяців тому

    Good thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward. We like to how much cost the price. Can you you detail exactly the price. Thanks keep up the good work

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Рік тому +2

    አሹኳ የኢራንቡቲን ጥምቀት አስተዋዉቅ የምንጃሩ ንጉስ በናትህ

  • @hiwotbogali6872
    @hiwotbogali6872 Рік тому +1

    B wer senat new mekfelew

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Рік тому

    አሹካ thank you so much please keep going about home price!

  • @peace3791
    @peace3791 Рік тому +1

    ወይ ጊፍት , ወገኞች!!! የሰውና የመኪና መሄጃ መንገድ እንኩዋን የለም ቤቱን አንድ ላይ ሰርታችሁ ደግሞ ሌግዤሪ እያልሽ ትቀላምጅብናለሽ

  • @Jafar.Jamal-175
    @Jafar.Jamal-175 Рік тому +1

    it's Overpriced I can buy a house with the price in the US

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Рік тому

    ጉድ አይባልም ስጦታ ነው ይዞ የመጣው 🙏🙏🙏

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Рік тому +2

    ሙሉ ዋጋው 3 bedroom. How much total price Can you explain us we are beginning to make this build please and thank you

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 Рік тому

    አሹ ወንድሜ ለምን ጨርሰው ለሽያጭ አያቀርቡም ። የሁሉም ሪልስቴት ባለሃብት ተብየ ቅድሚያ ክፍያ እኛንም አብሮ ማሃነዲስ ማድረጉ ተገቢ ነው እንዴ? በዚህ የኑሮ ውድነት በተርም መክፈሉ ተገቢ ነው እንዴ ። ሌላው ሀገር ሰርቶ ለሽያጭ ያቀርባል ከዛ ደንበኛ ከባንክ ጋ ተዋውሎ ይገዛል ።

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 Рік тому +3

    አሽሩካ ነህ የምርጧ ምርጫ 😅

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Рік тому +1

    ባለሶስት መኝታ 85ካሬ ስንት ነውአ አጠቃላይ ዋጋው ?

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    Salam ashu Si miss yemkara ale

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Рік тому +1

    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️🙏

  • @rozagetachew1295
    @rozagetachew1295 Рік тому

    Ante leji aregesik ende dro shenket yalk neberk eko Ashukaye

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 Рік тому

    ተስርቶ ያለቁ ቤት ብትሸጡ ጥሩ ነበር

  • @elizabethburgess8738
    @elizabethburgess8738 Рік тому

    Your price is too high, therefore because people want to come back to your country and buy this place they will not be able to afford it. You might want to rethink about your price. Thank you.

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 Рік тому

    Yebetu waga men yahl new

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Рік тому

    እኔ ምለው ለምንድን ነው ዎጋውን ማትናገሩት

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 Рік тому

    ያልተሞላ መረጃ ።አሁን ላይ ያለው ዋጋ ብላቹ ለምን በካሬ ስንት እንደሆነ አትናገሩም።

  • @birktybeyene9345
    @birktybeyene9345 Рік тому

    እረ እስቲ ዝም በሉ 10 አመት ሙሉ ካርታ ሳታስረክቡ ሌላውን ማታለል ዋሸሽ እናት ወይ on time

  • @shalomsamuel6274
    @shalomsamuel6274 Рік тому

    💚💛💖

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому

    Menoreya bet gebi yalew teshetalachew?

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Рік тому

    ውሸት ነው በሶስት አመት አስረክባችሁ አታውቁም ሶስት ካላችሁ ስድስት መጠበቅ ነው ዋጋው ስንት ነው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому

    አሼ ሙሉ ጊቢ ቤትስ አላቸው?

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 Рік тому

    Betu tiru bihonem yetechenanek life new mengedu botaw bedenbe sefi mehone alebet
    Wagawunem atinagerum????🙄

  • @arditube5698
    @arditube5698 Рік тому

    አሽሩካ ቤት የላቸውም G+2 ?

  • @nohaesknder1216
    @nohaesknder1216 Рік тому

    It's not true

  • @tukulielemo1056
    @tukulielemo1056 Рік тому

    aba sawiros yidekilish abo...

  • @hulagarshethiopia3011
    @hulagarshethiopia3011 Рік тому

    Lemenden newu tekilala waga yalet negeren?? Akimen ayto menor yemebal neger ale Eko!!

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Рік тому

    አሹከ እናንተ ሐብታሞች ግዙ ለእኛ ለደሆች አሆንም .😂

  • @bbt911
    @bbt911 Рік тому

    Yemetelebesewu weye yemetebelawu yelay yemtkonaneb amarat Manchin Ethiopian 🤣🤣🤣

  • @mitishayemayasister1241
    @mitishayemayasister1241 Рік тому

    እረ ውሸታም ናቸው በአጭር ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን እያሉ አስር አመት ይቆያል ክክክክክክክ ሌባ

    • @hagenegeri860
      @hagenegeri860 Рік тому

      እውነት ነው ወገኖቼ እንዳትገዙ ጊፍት ሪል ስቴት ገዢ ሥለሌለ ሥላጡ በጣም ብዙ ዪቲበሮች ላይ እያሥተዋወቁ ሠው የለፋበትን ገንዘብ ለማታለል ይሞክራሉ::ሙያ በልብ ነው ሀገራችን ላይ ቤት መግዛት ምኞታችን እንደሆነ ሥለሚያቁ ነው::ይቀልዱብናል መንግሥት ተብዬዎችም እኛ በቆጠብነው ገንዘብ እሡን ለሚደግፉ እና ለሚመሥሉት ቤታችንን በጉልበት ነጥቆ ቀምቶ ሠቷቸዋል እግዚአብሄር ይፍረድ::

  • @masalt1424
    @masalt1424 Рік тому

    ሱቲዶዮክ ዉስጥ ስትንጣጣ ላየህ ሰዉ
    ዉጪ ላይ የአይምዕሮ ዘገምተኛ ነዉ የምትመስለዉ::