የዶ/ር አብይ ሸገር ፓርክና 7ቱ ድብቅ አስደናቂ እውነታዎች | Ethiopia | Dr. Abiy | Sheger Park

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    የዶ/ር አብይ ሸገር ፓርክና 7ቱ ድብቅ አስደናቂ እውነታዎች | Ethiopia | Dr. Abiy | Sheger Park

КОМЕНТАРІ • 63

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 роки тому +29

    አብያችን እንወድሀለን ምርጥ መሪ ሺ አመት ንገስ
    አዲሱ ዘመን የፍቅር እና የብልፁግና ይሁንልን 🌻🌻🌻🌻🌻🙏

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 4 роки тому +8

    This is one of the 10,000 reasons why we love our prime minister Dr Abiy Ahimed Ali.

  • @konju283
    @konju283 4 роки тому +19

    ጀግነ ማር ዶክታር አብይ ሺ አማት ንጋስ ፈጠር ይጠብቅህ አገሬ። ታክብረ ባልጆቹ ትኑር

  • @نفيسهال-ث9ذ
    @نفيسهال-ث9ذ 4 роки тому +5

    ሰላም ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን አላሕ አገራችንን ሕዝባችንንም ይጠብቅ

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 4 роки тому +4

    በትክክል ብለዋል አብረን ከሰራን ከተባበርን በጣም የተሻለ ሀገር ማድረግ ማድረግ ይቻላል ከተባበርን እንደ ቃየል ወንድም በወንድም ከተነሳ ግን አንችልም ሁሌም ስደተኛ የነጭ አሽከር ሆነን እንቀራለን እንጅ ማንም ተጠቃሚ ሊሆን አይችልም ሰለዚህ ይብቃ ቅናት ምቀኝነት መናናቅ ሰው ሁሉ ሰው ነው በተለይ ውጭ የለን ለራሳችን ብቻ እያ ሰብን ሀገር ያሉትን አናጋድል ሸም ነው በሁለት ሀገር እየኖርን አንድ የለለውን ደዉ አናሰቃይ ሽአመት አንኖርም መልካም በአል ለሰው ሁሉ

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 4 роки тому +6

    አብይ ብቸኛ የኢትዮጵያዊያን ምርጫ!!!

  • @solomonabiye7210
    @solomonabiye7210 4 роки тому +2

    May God bless our visionary leader, Dr. Abiy. He is a gift of God to millions who suffered lack of good governance. The prime minister showed his love for his people. Happy New Year!

  • @ጦይባየረሱል.ሰ.ዐ.ወወዳጅ

    ኢትዮጺያ ትቅደም ጥላቷይውደም እኛንም ከስደት ይገላግለን ና ለሀገራችን ያብቃ ያረብብ

  • @atzion9230
    @atzion9230 4 роки тому +1

    Thank you dr abiy 👍🏼

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 роки тому +9

    አበሻ ማጣጣል ስራው ነው ወሬ ብቻ ተመስገን የማያውቅ ህዝብ ይዞ መጓዝ እእፍፍፍ ፅናቱን ይስጥህ አቢቹ

  • @zeynebaali8133
    @zeynebaali8133 4 роки тому +1

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አብያችን

  • @solomontadele4033
    @solomontadele4033 4 роки тому +6

    ከተራራው በስተጀርባ የማይታየውን ንድፈ ሃሳብ አፍልቆና ተግብሮ ይቻላልን ለኢትዮጵያውያን ያስተማረ መሪ ነዉ !

  • @hallelujahamanuel5129
    @hallelujahamanuel5129 4 роки тому +8

    አብይ እንኳን ፓርክ ሀገር መስራት የሚችል መሪ ነው!!! እንወድሃለን ❤❤

    • @alikhan-mo1vs
      @alikhan-mo1vs 4 роки тому +1

      Era wadaza, weshan mangest, ,,,,

  • @shitudino8623
    @shitudino8623 4 роки тому +4

    አብይ በውነቱ ድቅ መሪይ ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 4 роки тому +11

    ከተማዋን ለመለወጥ የሚደረግ ማናቸውም ፕሮጀክት የሚበረታታ ነው። ግን እባካችሁ ይህን የውድድር አባዜ እናቁም። ካፍሪካ 1ኛ ካለም 3ኛ የምንለውን ነገር ማለቴ ነው። ካለም ጋር ስንወዳደር በብዙ ነገር ወደኋላ ነን። ጋዜጠኛው ካለው ጋር እስማማለሁ። ይልቅ ድምጻችንን አጥፍተን የምንችለውን ጥረት እያደረግን የተጋረጠብንን ድህነት ደረጃ በደረጃ ለመግፈፍ እንሞክር።

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 4 роки тому

      ትክክል ነህ ወንድሜ: የህዝብ ማመላለሻ አገልግሎ: የመፃህፍት ቤቶች: በቂ ቲያትር ቤቶች : የጤና አግልግሎቶቭ: የእሳት አደጋ መከላከያ: የስፅል እግዚቪሽን ማሳያ: ሙዚየም:... የሌለበትን ከተማ ይዘን: አንቡላንስ ብንጠራ በደቂቃዎች ቀርቶ በሰዐት የማመጣበትን ከተማ ይዘን: ፓራሜዲክስ አግልግሎት እንደ ሰማይየራቀበት : የስራ አጥ ቁጥር: የሴትኛ አዳሪ ቁጥር: የቀን ሰራትኛ ቁጥር ቆልለን ይዘን ከዐለም ክተሞችጋ መወዳደርን ማሰብ በአብዛኛው አለማወቅ ሲሆን ሌላው ከንቱ ፕሮፖጋንዳ ነው::

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 4 роки тому +4

    🌼በመላው ዓለም የምት ገኙ ውድ ወገኖቼ እንኩዋን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በጤና በሕይወት አሸጋገራችሁ አሸጋገረን እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን በአዲሱ ዩቱብ ስራዬ አለም አቀፍ መዝናኛ ስራ መጥቻለው ቤተሰብ ይሁኑ.🌼

  • @taibageta4040
    @taibageta4040 4 роки тому +3

    ዋው፡ልዩኮነው

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 роки тому +5

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ የአዲስ አመት መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ::

  • @አሐ
    @አሐ 4 роки тому +2

    እኔ የምለው ምነው በጣም ፍጹም ሐቀኞች ነን አላችሁ ጋዜጠኛውም ሆነ ሌሎቻችሁ ለመሆኑ አሁን ጊዜው ነው ይኼ አላስፈላጊ ዜና ሳይሆን ዜና መሳይ ሀሜት ፉተታ ነው!!ከስሩ ሌላ አባባል ከሌለው እንጂ ለኖርማሉ ፉተታ ፓርኩ ሲያልቅ ይደረስበታል መቸኮል አያስፈልግም እባካችሁ ጋዜጠኞች በተቻለ መጠን ዜናችሁ ወደ ሀሜት አያዘንብል!!! ለማንኛውም መልካም አዲስ አመት🕊🙏🕊🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹ከአብይ🇪🇹ውጪ🇪🇹ወደ 🇪🇹ውጪ🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому +3

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @yehabeshalij9594
    @yehabeshalij9594 4 роки тому

    We are grateful for what we have. This is the start, thanks to king Abye Ahmed 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rosarosarosarosa-yc5le
    @rosarosarosarosa-yc5le 4 роки тому +2

    wowww

  • @fuolseafuolsea9765
    @fuolseafuolsea9765 4 роки тому +2

    ማሻአላህዋውው❤️❤️😘😘😘👍👍

  • @solomonbelachew7514
    @solomonbelachew7514 4 роки тому +1

    ወርቅ ተነጥፎል ውርቁን የመረጥን እንቀመጥበታለን ፋንዲያ የሚመር ጥ እንደ ምርጫው ይልቅ ተባብረን ሌላ ውብ ነገር ባጭር ግዜ እንይ

  • @qusaibarri1024
    @qusaibarri1024 4 роки тому +1

    አየኛ፡ስውየራሱንጥሎ፡የሰውን፡መድነቅለምን፡አስፈለገ፡የሰው፡አገር፡የሰውነው፡የኛፓር፡ከለምሞቶኛም፡ይሑንየኛ፡ፓርክ፡ግን፡ለኢትዮጲያ፡ኖች፡አንደኛ፡፡ነው፡እኛ፡ሳውድ፡አረባ፡ያ፡ውስጥ፡ከአሰሪያችን፡ጋርእየተዘዋወርን፡ብዙ፡መዝኛወችን፡አናያለን፡ግን፡አያረካንም፡ግን፡፡በዚችው፡በስልኬ፡በመየቴ፡ደስትየን፡መቆጣጠር፡አልቻልኩምእናም፡የሰው፡ሐገር፡ሐገር፡ነውእሚደሰቱበትምያገሩ፡ሕዝቡ፡ነው፡እኛ፡ግን፡ተደስተናል፡

  • @handeabo-berhanuhunsore7945
    @handeabo-berhanuhunsore7945 4 роки тому

    God bless Ethiopia and pm.Abiy Ahmad and all Ethiopian people thank you.

    • @qweasqqwwee570
      @qweasqqwwee570 4 роки тому

      Isuu maznana Layii gazabuni Yicarsal Dauu iytarabi Raqutun baya godana iya Nora Asmasayii Abyi Ahmad 👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 4 роки тому +1

    አንድ ነገር ልንገራችሁ። ራሽያዎች በነገሮች ከአለም አንደኛ ነን እሚል አባዜ አለባቸው። ለምሳሌ በሆነ ነገር ከአለም ሶስተኛ ከሆኑ ከእንትናና ከእንትና በኋላ አንደኛ ነን ይላሉ እንጂ ቢሞቱ ሶስተኛ ነን ብለው እጅ አይሰጡም። የኛዎቹም ነገ እንደነሱ እንደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ።

  • @سارةطلال-خ9ف
    @سارةطلال-خ9ف 4 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፈታዴሊ እንደናችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @dtyfyu8538
    @dtyfyu8538 4 роки тому +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 4 роки тому +2

    💚💛❤😍😍

  • @etyo7680
    @etyo7680 4 роки тому

    ሸገር መዏቧ መልካምነት አለው ከመዋቧ ጀርባ ያለው ፖለቲካ ግን ጥናት ይገባዋል ከሰው ዘር አንዱ ነኝ ።

  • @yaredaa4930
    @yaredaa4930 4 роки тому

    building is one thing, but does sustainable "maintenance" the word even exist in the vocabulary and the cultural mind of our people. my main concern (don't need to go into much detail of the why) is the huge population increase in the city and the lack of public sanitation facilities that could accommodate that problem in the city .

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 4 роки тому +2

    Abechu ewunateni yezosilamegozi fatare kamekagnchu yadinawale

  • @tegesaandenow1934
    @tegesaandenow1934 4 роки тому +1

    Enikohan basalm adarsachu

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 роки тому +1

    Enkan Adersachu

  • @ethiopianchristian9634
    @ethiopianchristian9634 4 роки тому

    lezaza

  • @borntolivelivetoborn3463
    @borntolivelivetoborn3463 4 роки тому

    You tend criticizing than appreciate. Be positive.

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 роки тому +1

    ያስጀመረው ታከለ ኩማ ከምረቃው በሃላ መነሳት ነበረበት

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 роки тому +1

    ፓርክ ለሀገር ከፍተኛ ገቢ ያስገባል????? ክክክክክክክክክ የሰው ልጅ ማሰብ ካቆመ አደጋ አለው😎

    • @tsegayemolla3528
      @tsegayemolla3528 4 роки тому +1

      u maseb akumeshal ክክክክክክሰሰሰሰ

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 4 роки тому

      ከት ብላችሁ ስትስቁና ቱግ ብላችሁ ስትበሳጩ የምትጠቀሙዋቸው አንድ ወይም ሁለት ፊደሎች ይገርሙኛል። እስቲ የኔንም መገረም በሁለት ፊደላት አስቀምጡልኝ። ዋናውን ትተን ቧልቱን እንቧለት።

  • @ethiopianchristian9634
    @ethiopianchristian9634 4 роки тому

    fezaza

  • @mesiyearsiliji7309
    @mesiyearsiliji7309 4 роки тому +1

    Wwwwwwwoo Abichuu koo fayaa nuufii ta'ii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕🌻🌻🌻🌻💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤

  • @fasikaalemayehu2976
    @fasikaalemayehu2976 4 роки тому

    ANEBABEH BETAM DES YILALE

  • @fatumagelayeghcgc3491
    @fatumagelayeghcgc3491 4 роки тому +2

    ምነው አፍክን ከፈትክ እዳትገባ ሁሉን ማጣጠል ትወዳላቹ ምንም አያምራቹም አረ ትንሽ አፈሩ

  • @tsigeredaambayegebremariam2915
    @tsigeredaambayegebremariam2915 4 роки тому

    Dubai haaa

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 3 роки тому

      You don't feel Ethiopiëan,fake Ethiopiër,hé is happy for mama Ethiopië,that is why hé say dubai,why People like you hate good things in Ethiopië of Africa,People like you make Africa shame,you are sad,keep go hard mama Ethiopië,one day all this fake Ethiopiërs will love you,and came all the time too you.🤦🏿‍♂️🤦🏿‍♂️🤦🏿‍♂️🤦🏿‍♂️🤷🏿‍♂️

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 4 роки тому

    ምቀኛ ናችሁ እቀራረባችሁ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому

    ፖርክ ??? ኢሬቻ ማክበርያ ነው ? በከንቱ ትፍረመረማራቹ እንጂ የእግዚአብሔርን አምልኮ ተዋህዶን አንኳን ልታጠፋ አታደበዞትም

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 4 роки тому

    ሸገር የኢትዮጵያ ወይስ የጋላ?

  • @aworkeengidia3966
    @aworkeengidia3966 4 роки тому

    BEZAREW YESGRE PARKE MERKA KEN KDAMAWIT EMEBET ZENASH TAYACHEW YEGONDEROCHEN YABEISHA KAMESE BALE SEDSETUN KOKABE TELFE
    YALWEN KAMESE NEBRE MELBASE YENBARBACHEW BEHONEM YELABSUT KAMESEM BETAM YAMERALE ENDAW LEMASETAWSE YAHELE NOW ENQWAN ADRSACHEHU MELKAM ADDISE AMET

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistkenya3404
    @tigistkenya3404 4 роки тому

    ፈታ ወሬኛ እንደሆንክ ዛሬ ነዉ ያወኩት! ወሬ ከምታወራ ስራ ስራ!

  • @brukdereje1665
    @brukdereje1665 4 роки тому +1

    አብያችን እንወድሀለን ምርጥ መሪ ሺ አመት ንገስ
    አዲሱ ዘመን የፍቅር እና የብልፁግና ይሁንልን 🌻🌻🌻🌻🌻🙏