በ 15 ዓመቷ ከቤት የወጣችው ሜላት ነብዩ Melat Nebiyu | Bunna

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 Місяць тому +1

    ሜልዬ ብዢልን የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ፣ ባንቺ የሚቀና ሰው ነው በየሚዲያው በዛሽ የሚልሽ፣ በደንብ ብዢልን። ስራሽን አስተዋውቂ፣ሁሌም ድምቅ በይ ሁሌም ይመርብሽ

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 Місяць тому +7

    ያልተደረገልሽ የለም ክርስቶስ በመሥቀል ሞቶልሻል ከአለም ቁሣቁስ ጋር አይገናኝም በዋናነት❤❤

  • @Czethio2020
    @Czethio2020 Місяць тому +3

    Insightful conversation! 👏🏽

  • @GelaaTSG
    @GelaaTSG Місяць тому +2

    Melatiye you are my favorite actress wallahi❤

  • @BetelhamGaredAyenalem
    @BetelhamGaredAyenalem Місяць тому +1

    ጠንካራ ሴት በርች

  • @lilibekele4345
    @lilibekele4345 Місяць тому +1

    Light betam yameral melatye emer belshal berchi gena bezu tadergiyalesh yene yewah deg swedesh

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Місяць тому +3

    ሜሊየ የቡና ሽታ ብትሰሪ እኔ በጣም ደስ ይለኛል🙏❤🙏❤☕ሜልይዬ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ የምታቀርቢልን እንግዶች በጣም ተወዳጅ ናቸው እናመሰግናለን❤🙏❤🙏❤🙏💚💛❤

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 Місяць тому +1

    Nice Message. Bless You

  • @Timelesson100
    @Timelesson100 Місяць тому +1

    I loved the color of this video wow

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Місяць тому +1

    ሜሉ❤

  • @jpbekele
    @jpbekele Місяць тому +1

    @Melat Nebiyu I love her

  • @SalemNaod
    @SalemNaod Місяць тому +10

    በምን ምክኒያት በ15 አመትሽ ከቤት ወጣሽ? በእርግጥ ከ18 በታች በችግር እናት አባት ሳይኖር ከሆነ ምርጫ የለም። በምርጫ ግን በ15 አመት ለብቻ መውጣት አይመከርም። ግን ለምን? እናት እህት እንዳለሽ አይተናል። ለምን በ15 አመትሽ ወጣሽ? ሜሉዬ ከብዙ አክብሮት ጋር❤ጥንካሬሽን አደንቃለሁ ። በርቺ።

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Місяць тому

      ውሸታም በያት ቀዳዳ

    • @Sosi_1237
      @Sosi_1237 Місяць тому +2

      Eko zembela tenkara negn menamen drama mesrat tewedalech huley

    • @linawoldmariyam9047
      @linawoldmariyam9047 Місяць тому +1

      በጣም ጉራና ውሸት በብዛት ነው ያለው እንዳለችው በ15 አመት ሳይሞላት የለየላት ዱርዬ በጣም አስቸጋሪ ጠጭ እንደውም ቅፅል ስምዋ የፊላንስ ማዶና ነበር ከአክስትዋጋ ነበር የምትኖረው ምንም እንደማያውቅ ድራማ ስትሰራ የቦሌ ልጅ ነኝ ብላ ስትጫወት ይገርማል 😢😢

    • @amytk6095
      @amytk6095 Місяць тому

      @@linawoldmariyam9047ወሬኛ ሀያ አመት ያለፈውን ታሪክ ምን ታካብጃለሽ?

  • @GelaaTSG
    @GelaaTSG Місяць тому +1

    First commenter❤

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 Місяць тому +3

    15 Ametwa gene Yewetachew Enatwa Abarat Newe?????

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe Місяць тому +1

    ጠያቂዋ አትፍጠኝ ረጋ በይ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому +1

    ♥️👏💫

  • @Dasi2024-m7g
    @Dasi2024-m7g 27 днів тому

    Unet new fiqir nat agerachin selam selam laa agerchin

  • @bemnitata975
    @bemnitata975 Місяць тому +1

    👏👏❤

  • @hiwotalemu707
    @hiwotalemu707 Місяць тому +1

    Meliye sewedesh

  • @jpbekele
    @jpbekele Місяць тому

    Yes social media is both good and bad!!

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @zemen5850
    @zemen5850 Місяць тому +1

    ልትውልድ ጥሩ ትምህራት አይደለም በ15 ዓመት ከቤት ወቶ ለመኖር የተገደድሽበትን ?

  • @wintagaming3641
    @wintagaming3641 Місяць тому +1

    በየ ሚድያአው እየመጣሽ ሰለቸሽን .....

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 3 дні тому

    ሴትዋ ሄኖክ ድንቁ ያልታወቀባት ወንድ አተራማሽ 😂😂

  • @Kellytelly10
    @Kellytelly10 Місяць тому

    አካበድሻት ሠለቸችን በየ ሚድያው እየቀረበች

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe Місяць тому

    በጣም በዛች በሚዲያ ገድቡላት አታጋኗት

  • @Kellytelly10
    @Kellytelly10 Місяць тому +1

    አገት ደፊ አገር አጥፊ ትለሳለሳለች 😮

  • @ZahraAbdulsemed
    @ZahraAbdulsemed 18 днів тому

    ግን ሜላት ፊልም ለመስራት ድምፅሽ አይሆንም ተብዬ ብዙ ደክሜ ነበር ምናምን ስትል ሰምቼ ነበር ወይስ ተሳስቻለው አሁን ደግሞ አልጋ ባልጋ አደረገችው

  • @MTM8775
    @MTM8775 Місяць тому +1

    ጫካ ለጫካ መሄድ ከየት አመጣሽው ያው ኮርጀሽ ንወ

  • @Kellytelly10
    @Kellytelly10 Місяць тому

    የወንድ አተራማሽ

  • @ሀገሬኢትዮጵያዬ
    @ሀገሬኢትዮጵያዬ Місяць тому

    She’s getting to much in the media

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Місяць тому

    እቺ ልጅ ወንድ ለምን አበረክትላትም

  • @MTM8775
    @MTM8775 Місяць тому

    ጉረኛ አሜሪካ ማንም አቴንሽን አይሰጥሸም ማንም ስውሁኚ ምን ሁኚ ቀናብሎ አያይሽም ሁሉን ነገር ከአሜሪካን lifestyle ለመኖር ነው የምትጋጋጡት ግን አገር ወዳድ ን ትላላችሁ ምደረ ሰነፍ

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 Місяць тому

    ሄኖክ ድንቁ ! ነብሱ አይማርም ! ስላጭበረበራት

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 Місяць тому

    ኢትዮጵያ በዩቲዮበሮች ብዛት ከአደጉ ሃገራት ጎን ልትሰለፍ ችላለች

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 Місяць тому

    ሄኖክ ድንቁ ! ነብሱ አይማርም ! ስላጭበረበራት