КОМЕНТАРІ •

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat Місяць тому +8

    ወደቴሌግራም ግሩፓችን ለመቀላቀል ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ t.me/getemegn12 ከኔጋር ለመወያየት ስልኬ +447933004967

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Місяць тому +20

    አቤቱ ጸሎቴን ስማ በእውነትህ ልመናዬን አድምጥ በጽድቅህም መልስልኝ ሕያው ሁሉ በፊትህ ጻድቅ አይደለምና ከባሪያህ ጋር ወደ ፍርድ አትግባ ጠላትህ ነፍሴን አሳድዶአታል ሕይወቴንም በምድር ውስጥ አጐስቍሎአታል ቀድሞ እንደ ሞተ ሰው በጨለማ አኑሮኛል ነፍሴ በውስጤ አለቀችብኝ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ አቤቱ የፀሎት ፍቅር አሳድርብኝ አሜን

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Місяць тому +2

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም

    • @Meazi-yemaryam
      @Meazi-yemaryam Місяць тому +2

      አሜን አሜን አሜን እህቴ❤

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን መዝሙር ስትቁጥርነው???

    • @bilenhailu6228
      @bilenhailu6228 29 днів тому

      Amen

    • @wsasews4395
      @wsasews4395 16 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Місяць тому +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለፀሎት የበረታ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Henokdawa
    @Henokdawa Місяць тому +4

    ሠላም ወንድሜ ዮሴፍ ወለደ ሐዋሪያ እንኳን ደህና መጣህልን በርታልን ቃል ህይወት ❤❤❤🙏🙏🙏🌷🌺💐

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Місяць тому +3

    ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ቃለ ህወት ያስማልን ጸጋው ያብዛላቹ ኣሜን

  • @TseTsehay
    @TseTsehay Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክን ያስማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i 29 днів тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምርልን አሜን 😢 በእውነት ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከቶን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን እናመሰግኔለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 Місяць тому +3

    እወድማችን እንኳን ደህና መጣህ
    የምፈልገዉ ትምህር አዳምጬ ልጨርስና እኮምታለሁ እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Місяць тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Місяць тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @AtsedaMareyam
    @AtsedaMareyam Місяць тому +2

    እልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያስማልን

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 29 днів тому +1

    በጣም የሚጣፍጥ ትምህርት ነዉ
    ያላዳመጣችሁ አዳምጡ በእዉነት እደኒ ግራ ለተጋባችሁ የጠቅሜችኋል
    ወድሜ እድሜህን ያርዝምልኝ በዉነት

  • @Henokdawa
    @Henokdawa 28 днів тому

    አሜን ጌታዩ አምላኪ ሆይ ባአንተ ፌት በደልን ያልስራ ማን ነው ሁሉላችንም በድለንሃል ጌታዩ ሆይ የተሰበረ ልብ ስጠን የዳዊት ልጅ ሆይ እባክህን ይቅር በለን በድለንሃል እንደ ጴጥሮስ ሴያለህ ልብህ እንባህ ስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭❤❤❤

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Місяць тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam Місяць тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እህት ወንድሞቼ💚🎚

  • @user-wz4vl4th4g
    @user-wz4vl4th4g 29 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤️

  • @user-wb2pg7cs6c
    @user-wb2pg7cs6c Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y 4 дні тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምርልን አሜን 🙏በእዉነት ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን ዝማሬ መልአክት ያስማልን🙏🙏

  • @Henokdawa
    @Henokdawa 28 днів тому

    ወንድማችን ቃልህይወት ያሰማልን የአገልግሎትህ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MhretabGebretnsae
    @MhretabGebretnsae Місяць тому +1

    Amen Amen Amen zemar meilkite yesmiallen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messiesh9221
    @messiesh9221 Місяць тому +2

    Amen Kela hewot yasamalen wademachin

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 28 днів тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህ ይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ደህናመ ጣህ አሜን እግዚ አብሔ ር አምላክ ለፀሎት የበረታ ልብይ ስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗💖💖💖💖💞💞💞💞💘💘🙏

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞችን

  • @user-hk5gk9lt1m
    @user-hk5gk9lt1m Місяць тому +2

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen wademachen

  • @MerdikiyosTefera
    @MerdikiyosTefera Місяць тому +2

    አሜን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Місяць тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-nd8dh6ri9h
    @user-nd8dh6ri9h 21 день тому +1

    ቃልሂዋትየስማልን❤❤❤

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n Місяць тому +2

    Kalywet.yasemaln.wendmachn.tebark

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ አለማመኔን እርዳው

  • @user-gn4jw5ee5d
    @user-gn4jw5ee5d 28 днів тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰👏👏👏👏👏♥️✝️👑

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l 29 днів тому +1

    በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-vw3yq2jp1o
    @user-vw3yq2jp1o 16 днів тому +1

    Kalowat yasaman

  • @MoleshKwt-qk3cm
    @MoleshKwt-qk3cm 26 днів тому

    kale hiyetin yasemaln wodmochacin❤❤❤❤❤❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉