አልሸጥም - Ethiopian Movie Alshetem 2019 Full Length Ethiopian Alshetim 2019

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ
    @ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ 5 років тому +786

    ​​አንድ ቀን የምንፈልገውን እናገኛለን❤️
    ከምንወደው ሰው ጋር እንሆናለን😍
    ለረጅም አመት የተመኘነው ነገር ተሳክቶ
    ስናየው በደስታ እናለቅሳለን😁
    ፈጣሪ ያመነውን አይረሳም
    ግን ሰአቱ አሁን አይደለም አንድ ቀን።። መልካም ቀን

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 років тому +16

      መቸነው እሱ ቀን ፈጣሪዬ ትግስቱን ይስጠን

    • @kaki.kaki.5551
      @kaki.kaki.5551 5 років тому +11

      እንደ.እግዚአብሔር. ፍቃድ

    • @ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ
      @ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ 5 років тому +7

      @@fatama1233 አንድ ቀን እህቴ አይዞሽ አሜን ይስጠን ትግስቱን

    • @tenatube9961
      @tenatube9961 5 років тому +15

      ውስጤን በደስታ ሞላሻት
      ያቺን ቀን ጠባቂ በእምነት በተስፋ
      የልባችን መሻት እዲፈፀምልን በሩን ማንኳኳት ይኖርብናል ይቅር ባይና ቸር አምላክ አለን ፈጣሪ ይመስገን ያኔ የልባችን
      መሻት ይፈፀምልናል 🙏

    • @ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ
      @ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ 5 років тому +1

      @@tenatube9961 በትክክል የኔ ቆጆ

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 років тому +458

    ዛሬ 30 መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ነው
    አጎንብሼ ሔጄ ቀና ብዬ መጣሁ በዮሐንስ
    ፀበል ጤናዬን አገኝሁ ጌታን ያጠመቁ
    ብሩካን እጆች ታምር ይሰራሉ
    ዛሬም በልጆችህ ቀኑን
    በሰላም ያውለን
    አሜን + አሜን + አሜን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +600

    የቃልኪዳን ና የመስከረም አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ ቃልዬ ና መሰኪ 😘😘

    • @halemabing2528
      @halemabing2528 5 років тому +1

      Xelobeny.se.wadesh.eko.mare.nesh

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 років тому +2

      😘😘😘

    • @Hh-lf2ov
      @Hh-lf2ov 5 років тому +2

      ጥሎብኝ ቃል እምትባለው ደስ አትለኝም

    • @merilove8023
      @merilove8023 5 років тому

      @@Hh-lf2ov 😂

    • @godlovesus404
      @godlovesus404 5 років тому

      እኔ ምለው ሁሉ ቦታ አለሽ እስቴ እኔ ያለሁበት ቦታ ነይና እናውራ???

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +481

    አዋጅ አዋጅ አዲሰ ፊልም ተለቋል እህት ወንድሞቼ ኑ አብረን እናየዋለን ሁላችንም በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ትሁኑ ዛሬ ጁማ ነው መልካም ጁማ ለሙስሊም ወገኖቼ

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 5 років тому +138

    አቤት የቅዳሴው ጣዕም እንዴት ደስስስስስስስስስ ይላል ትንሽም ቢሆን ።💚💛❤🌻🍀

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 5 років тому +295

    እናቴ ናፈቀችኝ 😭😭
    I miss u mom ♥♥♥

  • @wezefwezef6288
    @wezefwezef6288 5 років тому +733

    እንደኔ flmu እያየ comment ሚያነብ like ያድርግ

    • @leyuetesfaye8980
      @leyuetesfaye8980 5 років тому

      ሃሳብሽ ሁለት ቦታ አይከብድም

    • @ethiomusic2711
      @ethiomusic2711 5 років тому +2

      በይቅርታ እንጂ በበደል አሸናፊ የለም በፍቅር እንጂ በጥላቻ ህይወት የለም እና ውድ የሀገሬ ልጃች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንናት

    • @gsgsgg8750
      @gsgsgg8750 5 років тому

      የ,ቃልየ አድናቂነኝ

    • @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
      @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 років тому

      ኧረ እኔ መነኛውም ቪዲዬ አልከራተልም ማለት ይቻላል ኮመንት ከማንበብ ውጭ

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 років тому

      Ene 👍👍👍

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 5 років тому +20

    ዋው ተጀምሮ መጨረሻው ያማረ የፊልም ገና ዛሬ አየው ኡፍፍፍ ለዳራሲው1000000000 ወዘተ ላይክ

  • @tetetete7796
    @tetetete7796 5 років тому +65

    እንደኔ የሀገሩ ስላም የሚየሳስበው የናቶች ለቅሶ እንባ የሚያሳስበው
    ሀገራችንን ስላም የሚነሱትን ስወች ጌታ ያነሳልንን ሲል ይፀልይይ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +42

    የቃሉና የመስኪ አድናቂ ላይክ
    ሲቀጥል ኮሜንት እያነበቡ ፊልሙን ማየት ውስጤ ነው

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +25

    ይሄ ነፀብራቅ ፔጅ ጥሩ ነው ለችግር ደራሽ🙏🙏🙏🙏 ምን አለበት ህይወት እንደ ፊልም ብትሆን ኑሮ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣሪፍ ነው በጣም

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል የሀገሬ ልጆች ኑ ግቡ መጥምቀ ዩሀንስ ሁላችንም ይጠብቀን አይቼ ስለፊልሙ እኮምታለው ቦታ ለመያዝ ነው 56ኛ ነኝ እስኪ ላይክ ግጥም አድርጋችሁ ግጩኝ ግን እንዳትሰድቡኝ ስወዳችሁሁሁ ውድድድድ

  • @fozymuhammed2440
    @fozymuhammed2440 5 років тому +125

    የስደት መፅናኛየ እደት ናችሁ የሀገሬ ልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን አሚን

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 5 років тому +89

    ቅዳሴ የምሰቅዳሴ ቤት ቀን ናፍቅኝ ጌታ ሆይ አንተን ታውቋል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @temrm6717
    @temrm6717 5 років тому +116

    ሶደሬ ክፈሉ ክሬድት ጂኒጃንካ እያላችሁ ስትጎሩበት የነበረን ፊልም ሁሉ ሲሰለቻችሁ ለቀቃችሁት በልልኝ ነፀብራቅ በነገራችን ላይ ነፀብራቅ እናመሰግናለን 😘😘

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 5 років тому +4

      ፊልም የሚያይ ሁሉ ሽቀሎች ናቸው እነሱ ደሞ ለራሳቸውም ከቤተሰብ አያልፍም ስለዚህ የለም አማራጭ በዚህ በ you tub መልቀቅ ብቻ ነው ውዴ

    • @እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
      @እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 років тому

      ለኔ በከፍሉኝ። ሲለቁ። ስብስክራይብ። ላይክ። አርጌ። ስለማያቸው። ለነሱ። እምከፍለው። በኖርኝ። ከናቴ። ተለይቼ። ስደት። አልመጣም። ነበር

    • @temrm6717
      @temrm6717 5 років тому

      @@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ ሀቅ ነው የመዳም ዋይፋይም ክፍያ አልመሰላቸው እኮ

    • @zenebugebrekidan
      @zenebugebrekidan 5 років тому

      እውነትሽ ነው ሶደሬዎች ብር ስያምራቸው ይቅር እድሜ ለዩቱብ ሌቦች

    • @tesfalemab5262
      @tesfalemab5262 5 років тому

      Sub for sub ,I am subscribing to your channel right now, subscribe back!!!!!!!!!!!

  • @HuaweiY-ot6si
    @HuaweiY-ot6si 5 років тому +298

    ከፍቶኛል አመኛል ጨቆኛል በፀሎታቹ አስብኝ

  • @ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ

    እናመሰግናቸዋለን ዋውውው ብለናል በተለይ ለኛ ለቤት ውስጥ ሸቃሎች መዝናኛም።መፅናኛም...እናመሰግናለን በደጋሚ በየቤቱ የምትገኝ ውድ እና እንቁ የሆናችሁ እህቶች ሙስልም ክርስትያኖች እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ........

  • @ሄርሜላፍቅር
    @ሄርሜላፍቅር 5 років тому +38

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ንፁህ ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ ለሀገራችንም ምድር አብቅቶን ወግ ማዕረግ አይተን ለትውልድ አርያና ተምሳሌት ያርገን አሜን

  • @kebnshejemale9613
    @kebnshejemale9613 5 років тому +30

    አላህ እደዚ ፊልም መጨረሻችን ያሣምረው የሠው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላልና

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 років тому +35

    ዋው ያምራል ጥሩ ፊልም ነው እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን ዘረኚነትን ያጥፋልን በስደት ያለን ላገራችን ያብቃን

  • @hevenheva6877
    @hevenheva6877 5 років тому +29

    ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የድንግል ማርያም ልጅ ሃይማኖታችን ይጠብቃልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 років тому +193

    ዬሰላም ባለቤት ፈጣሪ ነው ና ሰላም ያውለን !!

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому +17

    አድስ ፊልም ተለቀቀ ስጠብቀዉ የነበረ ፊልም እናመሰግናለን ዉድ የሀገሬ ልጆች አላህ በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን እኛንም በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 5 років тому +5

    ጥሩ እይታ ነው ኢችኛዋ ኢትዮጵያ ሁላችንም ትናፍቀናለች ፍትህ ሰላም አንድነት ህብረት ያለባት ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን

  • @ልኑርለእናቴስል-ገ7ፀ
    @ልኑርለእናቴስል-ገ7ፀ 5 років тому +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሰላማችሁን ያብዛ ው እንደ እኔ ከቤተሰቦቻችሁ እና ከሀገራችሁ በሰላም ይደብልቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ምርጦች እኔ ከአገሬ ከገባው 2 ወር ሆነኝ ሁሉም ነገር በአገር ያምራል ሰራሰራ አርጋችሁ ግቡ ደአገራችሁ ለአገራችንም ሰላሟን ያብዛልን እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መደጋገፍ መተባበርን ያውርድልን እመብረሃን በያላችሁበት ትጠብቃችሁ

  • @ሳሪየማርያምልጅነኝ
    @ሳሪየማርያምልጅነኝ 5 років тому +49

    መጥምቁ ቅዱስ ዮሃንስ በእለተ ቀኑ በያለንበት ይጠብቀን።

  • @nebiyatnasir9347
    @nebiyatnasir9347 5 років тому +72

    እንደኔ ኮመንት እያነበበ ፊልሙን የሚያይ ላይክ አጋጩኝ

  • @NuNu-nw5fb
    @NuNu-nw5fb 5 років тому +12

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል ለሀገር ለሰውም መልፋት ዋጋ ያስከፍላል መጣም ወድጄዋለሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ማነው እንደኔ ሀገሩን የናፈቀ

  • @mylifedad5818
    @mylifedad5818 5 років тому +68

    ፀዴ ጁመአ ይሁንላችሁ ውድ ጏዴኞቸ ኑ አብረን እንይ የስዴት እህቶቸ የፈጣሪ ሰላም ይብዛልን 😘

    • @rihanaseide1369
      @rihanaseide1369 5 років тому +1

      Lacim hubi

    • @ፍቅርእናዋና
      @ፍቅርእናዋና 5 років тому +1

      የባሌ አፍቃሪ ነኝ @"ብሌኔ"ተመችታኝ ነበር እደት ላውርዳት?

    • @mylifedad5818
      @mylifedad5818 5 років тому

      ፍቅር እና ዋና ኮሜንት ላይ አይቻል አልክልህ እኔጃ ወላሂ

    • @adamcell1527
      @adamcell1527 5 років тому

      አሜን ዉድ

    • @ፍቅርእናዋና
      @ፍቅርእናዋና 5 років тому

      @@mylifedad5818 @ምን ማለት አደልsis

  • @fatuma1120
    @fatuma1120 5 років тому +99

    ዛሬ ጁማአ ነው ስራ ይበዛብኛል እናም ዱአ አርጉ ፊልሙን ነገ አየዋለሁ

  • @toyibaali5888
    @toyibaali5888 5 років тому +4

    ለሀገራቺን ፈቅርና ሰላምን ፈጣሪ ያስፈንልን
    አሚን
    አንድ ቀን የምንፈልገውን እዴምናገኝ በተስፋ እንጠብቃለን መልካሙን ሁሉ ለሀገሬ ልጆች ተመኜሁ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ

    አሪፍ ነው ማነው እንደኔ በተመሳሳይ ሰዓት comment እያነበበ የሚያይ

  • @meraeri3445
    @meraeri3445 5 років тому +11

    በጣም ጡሩ ስራሕ💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 👍

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +4

    በጣም የምወዳቸው ተዋናይ ናቸው ሁሉም ደስ ሲል ዋው 35:8ደቂቃ በጣም ትክክል ነው ውዴ እናቱን የሚረዳም እናቱን የሚሰርቅም እኩል እናቱን ይወዳል ሃገርም ስትነካ እኩል የሁላችንም ስሜት ነው እውነት መሆን አለበት በጣም ተመችቶኛል 35 :8 ደቂቃው

  • @telaandtigi-b8x
    @telaandtigi-b8x 5 років тому +181

    አሞኛል እስቲ ይማርሽ በሉኝ እስቲ😭

  • @VipNn
    @VipNn 4 роки тому

    አሪፉነው እናመሠግናለን በስደትያላችሁ እህትወድሞቸ ሠላማቹሁይብዛ

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 5 років тому +12

    ዋው እናመሠግናለን ነፀብራቅ ከሁሉም እናንተ ትሻላላቹ የማዳምን ዋይፋይ እያመሠግንን እንይ

  • @ወሎገራገሩወሎገራገሩ-አ5ጐ

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ ጠዋት እስከማታ ይብዛ ሰላማችሁ

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 років тому +58

    ገባ ገባ በሉ የስደት ጎደኞቸ አዲስ ፊልም ተለቆል ዘና እንበልበት

    • @aliganeshiyegorawo1074
      @aliganeshiyegorawo1074 5 років тому

      Fatama Hussin አደሰ ነውር እንዴ

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 років тому

      @@aliganeshiyegorawo1074 አወ እህቴ

    • @misssarmin6202
      @misssarmin6202 4 роки тому +2

      እስከዛሬ ላይክ አርጉኝ ብዬ አላውቅም እስኪ ዛሬ አድርጉኝ

    • @nigistyimer1737
      @nigistyimer1737 4 роки тому

      ድምፅ የለውም

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ሰለም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላመችሁ ይብዛ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግለልን አሜን በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው መስኪ &ቃል ስወዳችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ስላም እንድ ምን አድራችሁ ክእኔ ጋ አሁን ነጋ ስላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ደግ ደጉን ያስማን ስላም የአሳድነን አምላክ ስላም ያውልን አሜን ምርጥ ተዋነኝ አሎበት ግባ ግባ ብሎ እንየው 😳!*

    • @elsanogsa9280
      @elsanogsa9280 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን ውድዋ እህቴ

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 5 років тому

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን ውዴ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 років тому +47

    እፍፍ በነፍስ ደረሳችሁልኝ እማየው አጥቼ ይቲዩብ ለይትዩብ ስልከሰከስ ተመስገን ኑ የስደት ጓደኞቼ አብረን እንየው ያለናተ አይዋጥልኝም

  • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር

    አዋጂ አዋጂ #የማዳም ሽቃሉች አዲስ ፊልም ተለቆል ኑ አብረን እንሹፍ ብቻዬን ይደብረኛል ማሮችዬ ❤❤

    • @munthautbe7653
      @munthautbe7653 5 років тому +1

      የኔ ማር አይዞሽ እናየዋለን እሺ

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 5 років тому

      እሽ አቢቢቢ መተናል የማዳም ሸቃሎች

  • @daadirmacow2725
    @daadirmacow2725 5 років тому +16

    I am somali I like Ethiopian move like me guys

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 років тому +5

    አዲስ ፊልም ናፍቆኝ ነበር አስተያየት በውሀላ ጠብቁ ነፀብራቆች እናመሰግናለን

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 роки тому +1

    ዋዉ አሪፍ ና ትምህርት ሰጪ ፊልም ነዉ በርቱልን

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 5 років тому +12

    አዋጅ አዋጅ አድስ ፊልም ተለቋል ሸቃሊት ነይ ተሰብስበን እንይ መቸም ፊልም ና ድራማ በማየት እድሜችንን ጨረስን ይች የመዳምwifባትኖር የትደርስ ነበር እድመሽ ይርዘም

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +2

    እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏
    ፍልም ጠሮብን ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 5 років тому +9

    ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @nazrulislam-ez4ot
      @nazrulislam-ez4ot 3 роки тому

      wooo

    • @misrach2350
      @misrach2350 4 місяці тому

      ምርጥ ታሪክ ነው መጨረሻው በጣም ያሳዝናል 😢😢

  • @mhitayamaryame1907
    @mhitayamaryame1907 5 років тому +1

    ዋው ምርጥ ይመስላል አብረን እንየዋ እስኪ የመዳም ስራ ስቅይት ያደረጋችሁ እና በሀገራችሁ ጭንቀት የተሞላችሁ ወይ አይዞአችሁ በፀሎት አስቡዋት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @حياةحياة-م2م
    @حياةحياة-م2م 5 років тому +53

    ሠላም እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ በጣም ከፍቶኛል ተጨንቂያለሁ እስቲ ፀልዩልኝ ከርታትል ስደተኛ ነኝ ባሌም እመንገድ ላይ ነው በሰላም እንዲገባልኝ ፀልትዩልኝ

    • @nijat886
      @nijat886 5 років тому

      حياة حياة አብሽሪ ሀያቲአላህ ያግዛችሁ

    • @jdjdjdjd6000
      @jdjdjdjd6000 5 років тому +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @حياةحياة-م2م
      @حياةحياة-م2م 5 років тому +1

      @@nijat886 አመሰግናለሁ ውድ እህቴ

    • @حياةحياة-م2م
      @حياةحياة-م2م 5 років тому

      @@jdjdjdjd6000 አመሰግናለሁ ውድ

    • @حياةحياة-م2م
      @حياةحياة-م2م 5 років тому

      @@nijat886 አሜን አሜን አሜት

  • @mominaahmed5515
    @mominaahmed5515 5 років тому

    ነፀብራቆች ያለመንም ዝባዝንቴ ፅድት ያለ ፊልም ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ተዋናዮችም ዋው ናችሁ መሲኪ ቃልየ ያ ዝርንቡጥ ልጅም ቀጥሉበት

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 років тому +7

    መስኪየ
    ቃልየ
    ብሬየ
    ኣሙየ
    እዩባ በጣም ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቱ

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው:: ከግል ጥቅም ይልቅ ሀገራዊ ጥቅምን ማስብ ይሁንልን::

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 5 років тому +21

    .
    😍💚💛❤️ ሰላም ኢትዮጵያዬ - ሰላምሽ ይብዛ ፤ አንቺን በክፉ ዓይኑ የሚያይሽ ሁሉ ድራሹ ይጥፋልኝ !!! ❤️💛💚😍

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ፊልሙን እያየሁ ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው ምርጥ ፊልም ነው አልልም ገና አላየሁትምና አከተመ አይቼ እመጣለሁ😜

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 років тому +11

    ዋውውውው አዲስ ፊልም ሲያም። ስጠብቀው ነበር። ስላም ለሁላችን ይሁን ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ ቦርጭ ጥቆቁር ነጥብጣቦችን ለማጥፋት ለምፈልጉ ፎቶየን በመጫን እዩት እኔ ሞክሬው ለውጥ ያገኝውበትን ነው የስራውት ቅንነት ለራስ አይደል ካጠፋው ይቅርታ

    • @buzaylove4748
      @buzaylove4748 5 років тому

      ውይ እህቴ በተለይ ለቦርጭ እባክሽ እርጅኝ

    • @sifaanshimalis9336
      @sifaanshimalis9336 4 роки тому

      በምን አጣፍሹ

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 років тому +2

    ዋዉ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ፍቅርን ጓደኝነትን ወንጀልን በጋራ መከላከል አስተምሮኛል። ከምን በላይ ግን የተበላሹ መድኃኒት ምን ያክል ለሀገር ጠንክ እደሆን ተረድቻለሁ።መስኪ&ቃል ውድድድ

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 5 років тому +8

    ፍቅር እውነትን ይፈልጋል ያሁን ወንዶች ደግሞ ካልዋሹ ያፈቀሩ አይመስላቸውም እውነተኛ ፍቅር ያለው ፊልም እና ድራማ ላይ ብቻ ነው በሉ ይመቻችሁ መጨረሻውን ወድጀዋለሁ

    • @yydfgu432
      @yydfgu432 4 роки тому

      እንብዳሽ ሸታታ እምሥ

  • @hermalakk4505
    @hermalakk4505 5 років тому +9

    እሰኪ እንየውና እንኮምካለን ትንፈሸ ሰጡን እንዲህ አድርጉ እያላቹ ትዛዝ አታብዙ።

  • @ቢሊሴረታ
    @ቢሊሴረታ 5 років тому +53

    ስደተኛ እህቶቼ ግቡና ጭንቃቹን እርሱበት አዲስ ፊልም ነዉ

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      ደራርቱ ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      ደራርቱ ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw8953 5 років тому +12

    በሉ ቦታ ለመያዝ ነው ወድ የሀገሬ ልጆች መልካም ቀን ይሁንልን ሥራ ሥጨርሥ አየዋለሁ

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      አየሁት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 5 років тому +19

    አቤት ፍጥነታቺሁ ቦታው እኮ ሞልቱል ጨንቆኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ

  • @zuhrazuhra8342
    @zuhrazuhra8342 5 років тому +6

    ወይኔ ናቲ የሚነሳቸው ሀሳቦች ልብ ሰርስረው ይገባሉ
    እናቱን የሚሰርቅ እና እናቱን የሚረዳ እኩል እናቱን ይወዳል ልዩ መልእክት!!¡!

  • @amentube6132
    @amentube6132 5 років тому +23

    ከሸቁል በኋላ ይታያል ።ጠብቁኝ ብቻችሁን እንዳታዩት ብቻውን የበላ ብቻውን ይሞታል ተናግሬአለሁ ኋላ ዋ! ታዩና

    • @በፍቅርህታምሜ-ዸ2ጠ
      @በፍቅርህታምሜ-ዸ2ጠ 5 років тому +2

      አረ ማምየ እኔ አንድ ፌልም በመት ነው ምጨረሰው

    • @የኛየሁላችንታሪክ
      @የኛየሁላችንታሪክ 5 років тому

      ክክክክክ እሺ

    • @እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
      @እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 років тому

      እንጠብቅሻለን። እብሮ። ማዬቱ አይከፍም። ብቻ። አንቺ። ጥለሽን። እንዳታይ። እኛ። አንቺን ስንጠብቅ

    • @amentube6132
      @amentube6132 5 років тому

      @@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ ውዴ በይ ነይ አሁን አብረን እንይ የማዳምን ስራ በዝረራ ብዬ ከች ብያለሁ።

  • @saadeyemadenlij2989
    @saadeyemadenlij2989 5 років тому +7

    ሰላም ላሃገራችን እምየ ኢትዮብያ ስላም ለሁላችን በስው እገር ላለውንም ያስብነው ተሳክቶልን በስላም ወደ ውዳይ እገራችን ያብቃን እሚንን ♥♥

    • @redabango2419
      @redabango2419 4 роки тому

      የዠተዠሰቸዠ የነረኘቀኘ

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 5 років тому +14

    ውድ የአገሬ ልጆች ባላችሁበት ልደታ ማርያም ዋስ ጠበቃ ከለላ ትሁንላቹ💕💕💕

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 5 років тому +1

    ተመችቶኛል መጫረሻው በተለይ 😍ከሲስ ጋር የተወራርድንበት ፊልም ያው ደስ በሚል ወኒታ ነው ያየነው ይመቻቹህ ሲሲ እወድሻለሁ 😍

  • @ljimulualemtubeljimulualem6633
    @ljimulualemtubeljimulualem6633 5 років тому +10

    ምን ልታዘዝ ላይ እመሰራዋ ልጅ በጣብ ነው አደኛው ምክንያት እደዘመኑ ሰዎች ማህተቧን። አትፈታል ማተባችን ጌጣችን ወርቅ ብር ነው ኑሪ በምነትሽ

  • @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ
    @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ 5 років тому +19

    በጣም ታዘብኳቹ አዲስ ፊልም ተለቆ ሳጠሩኝ🙆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 5 років тому +42

    ሰላም እዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @leylaleyla8793
      @leylaleyla8793 5 років тому +1

      እደኔ ማስታወቂየ የሚየስጠለው ፊልሙ አሪፍ ነበር ህይወት እዲ ነት እደ ፊልም አደለም ኡፍፍፍ

  • @mekilove6047
    @mekilove6047 5 років тому

    ዋዉ አድስ ፊልም ተለቀቀ በጣም ደስ ይላል እና መሰግን አለን ነፀብራቅ

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 років тому +32

    ከመቸው አይታቹሁት ነው ይሄ ሁሉ ላይክ🤔🙄 በቃልኪዳን ይሁንባቹሁ😂👍 ስጡኝ 😋ደብሮኛል😒

    • @yydfgu432
      @yydfgu432 4 роки тому

      ለጅብ ይሥጥሽ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 років тому +28

    ፊልሙ ያበደ ነው ግን ኮመንቶች ተያይዛችሁት የለ እሄን ላይክና ሰብስክራይብ ልመና ቱ ስትደብሩ 😌😏

  • @yidesetbekele2289
    @yidesetbekele2289 5 років тому +6

    ሀገራችን ስላም ያርገው

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 років тому

    ###በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እያዝናና የሚያስተምር###ወፍራሙ ልጅ ሲያስቅ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ#መስኪየ እና ቃልየ ፐፐፐፐፐፐፐ አዘናነጥ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ በርቱ😍😍😍😍😍😘😍😍😘😘😘😘

  • @እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ

    ከጀርባ ያለዉ ክላሲካሉ ቢቀር ምን ይመስላቹዋል በሙካይፍ የደነቆረ ጆሮዋችን ይሔተጨምሮበት አስባቹታል ካጠፋሁም ወፍራም ይቅርታ ስራቹ አሪፍነዉ በርቱ

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 років тому

    የታገሰ መጨረሻው ያምራል አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 років тому +20

    ተመስጌን የነ በቀለ ገሪባን ንግግር ሰምቶ ጆሮየ ታሞ ነበር በነፍስ ደረሳቹ በሉ ገባ ገባ በሉ ውዶቸ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    መስኪ ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ ሴት ቃልዬ እራሡ ስወዳችሁ

  • @fayselnurye9238
    @fayselnurye9238 5 років тому +10

    ውነትም ዘረጦ ከምረ ሀሪፍ ደስ የሚል ፈልም ነው

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY

    ነፀብራቆች በጣም እናመሰግናለን መስኪ ቃል ስወዳችሁ ደግሞ እናትና ሃገር በምንም አይቀየሩም

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 років тому +34

    *_የተዋህዶ ልጆች ስብስክራይቭ አድርጉኝ አትለመኑ ለስንት ለማይረባ ነገር ስብስክራይቭ እያደረጋችሁ በሉ 👏🏻👏🏻😘😘 ስንክሳር፣ ገድል፣መልክኣ፣ ግጥም ትረካ፣ መነባንብ፣ ዝማሬ፣ ስብከት፣የተለያቱ የኪነጥበብ ስራዎቻችን ታገኛላችሁ ጎራ በማለት ቤተስብ ሁኑ_*

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 5 років тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቤተክርስቲያን ቅዳሴው ደስ ሲል አጭርም ቢሆን እስቲ ድራማ ደግሞ አሪፍ ነው በርቱ ተበራቱ ጥሩ ትምሀርት ስጪ ነው ቀጥሎበት

  • @ethiomusic2711
    @ethiomusic2711 5 років тому +18

    በይቅርታ እንጂ በበደል አሸናፊ የለም በፍቅር እንጂ በጥላቻ ህይወት የለም እና ውድ የሀገሬ ልጃች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንናት

  • @mhabeshawit4536
    @mhabeshawit4536 5 років тому +1

    ነፀብራቅ በጣም እናመሰግናለን የተባረከ ለሊት ያድርግልን

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      ሜሊዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 5 років тому +17

    በሉ ፈታ ልብል እስኪ ከፍቶኛል ፈጣሪ አተ ታቃለክ ሰብሰብ በሉ ኑ እንያ እስኪ

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 4 роки тому

    ደስ እሚል ፊልም ።

  • @marefanetawen2371
    @marefanetawen2371 5 років тому +13

    እኔ ክዚ ፊልም ብዙ ነገር ተምሪያለዉ ልጁ በሚናገረዉ ነገር እንደ እኔ የተረዳ አለ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 років тому

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው

  • @wedederrsse5065
    @wedederrsse5065 5 років тому +4

    እማምላክ የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እኛን በስደት ያለነውን ልጆችሽን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቂን አሜን አሜን አሜን

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ደስ ብሎኝ ኮሜቴን እይአነበብኩ ይአዳአመጥኩት ፊልም ይህ ነው

  • @princesshelensweet9079
    @princesshelensweet9079 5 років тому +3

    ሰላም አምሽችሁ ምርጥ የሀገሬ ልጆች እስኪ እድኔ አዲስ ፈልም የናፍቀው 😂

  • @manjussegen6987
    @manjussegen6987 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ቀጥሉበት

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 років тому +17

    የመሲክ አድናቂዎች እስቲ ላይክ አርጉኝ ምን አለበት

    • @tesfalemab5262
      @tesfalemab5262 5 років тому

      Sub for sub ,I am subscribing to your channel right now, subscribe back!!!!!!!!!!!

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 5 років тому +1

    Woww Woww እሚገርም እና አስተማሪ ፊልም ነው 😙😙😙❤❤💪💪

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +7

    አዲስ ነው መሰለኝ ሥራ ስጨርስ ማታ አየዋለሁ መልካም ቀን

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    ያምራል አመሰግናለሁ ነፀብራቆች

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    ቃል መስኪ ናቲ ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው👌👌👌👍