Author Teninet Setegn Wendrad- ከህይወት ልምዶቼ- ክፍል 11

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @emaye9786
    @emaye9786 5 днів тому

    Thank you again for sharing your intimate journey with us.

  • @zerihunmuo
    @zerihunmuo День тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ!! እኔሆ የመልክዓ ሀሳብ በኋላም ማህበረሰብዓዊያን ፕሮግራም ከጅማረው ጀምሮ ተከታታይ ብቻ ሳይሆን የልዕለ ኃያል ሀሳባችሁ በሀሳቤ ካደረ እና በህይወት በእውነት መንገድ ውህዴት በማድረጉ ተገልጦ በፊታችሁ ስላያችሁ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ። ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ። የፊዚክስ መምህር እና ኢንጅነር ዘርሁን ከዳውሮ ዞን ። ይህ የህይወት ልምድህ እና ታርክ ለመጭው ትውልድ የጥበብ መንገድ ጠቆሚ በመሆኑ ይብል ይሰኛል ።

  • @FitsumTesfaye-si7sc
    @FitsumTesfaye-si7sc 5 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @Bacitize
    @Bacitize 5 днів тому

    እባክህ አሳጥረው

  • @WardSosena
    @WardSosena 4 дні тому

    የዚን ወሳኝ ቅያስ ሳናይ ሌላ ቅያስ መፈለግ ምን ይሉታል? ልብ ይስጠን አቦ....🙏
    "ኑ ሳይባሉ ይመጣሉ ሳይመረቁ ይሄዳሉ"
    እናመሰግናለን ጤንነቴ

  • @emaye9786
    @emaye9786 5 днів тому

    የራቀዉን ለማቅረብ ህጒ በሮች ከፉፈተልህ። የናት ፍቅር ድርቆሽን እንዴት አፈረፈርከዉ ይሆን። ምናቤ የሳለዉና አንተ የሰራኸዉ አንድ ይሆን? The woman was placed to play a beautiful part in your journey.

  • @felegetibeb9532
    @felegetibeb9532 5 днів тому +1

    ሰላም, ይኸ ነገር ትንሽ እየተጎተተ ነው ብትችል ቶሎ ብትቋጭልንና ሌሎች ወሳኝ ቅያሶችን ብታጪውተን ጥሩ ነበር አሰልች እንዳይሆን ማለቴ ነው

    • @felegetibeb9532
      @felegetibeb9532 5 днів тому

      ​@@al-ahayou may lise your audience, make it short

  • @MrAddisabera
    @MrAddisabera 5 днів тому

    ደቂቃው ያንሳል ቢጨመርጥሩነው