ሳሚ ተያዘ መሰለኝ😭 ሰዎች እየመጡብኝ ነው እንዳለ በዛው ጠፋ😥😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 58

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu Місяць тому +14

    እደው ችግሩ እየተባባሰ ነው መመለሱ ይሻላል ባይ ነኝ በሰላም እድመለስ ምኞቴ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LemiK-h7p
    @LemiK-h7p Місяць тому +5

    እባካችሁ በማርያም ጸልዩ ሁሉም በጸሎት እሚሆነው አንችም ጠንከር በይ የሠይጣን ሥራ ነውና በጸሎት አሸንፋት

  • @SqqeSww
    @SqqeSww Місяць тому

    ፀሎት ብቻ አድርጉ እሙ አይዞሽ በርቺ ሰዉ ይሳሳታል ባለመናገሩ ተሳስቱዋል ምናልባት ከነገርኩዋት አትፈቅድልኝም ከደረስኩ በዋላ እነገራቸዋለው ብሎ ይሆናል ብቻ የሆነው ሆኑዋል አሁን ወደፈጣሪ ፀልዩለት በሰላም እዲመለስ😢😢😢😢

  • @vk2z
    @vk2z Місяць тому +3

    ዉይይ የኔጊታ እግዚአብሂር ይድረስለት ህመመሙስ እዲትሆኖይሆን አትፍረዱበት አደየሆናል በፀሎት እርዱት ከቤት ከወጡሁሉምነገርከባድነዉ😢😢😢

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ Місяць тому +1

    አላህ የጠበቀው ያረብ እሙዬ የኔ ውዴ እህቴ አይዞሽ ማር አቻ በሮች ሁለም ያልፈለ ለልጅሽ ጠነኛ መሆን አለብሽ እሺ እህቴ አለህ በርትተን ይስጥሽ ውዴዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Місяць тому

    ፀልዩ የህብረት ፀሎት አርጉለት ሳሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢😢😢😢

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የታመመው አልታያትም? አውቆ ነው?ያሳፍራል

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Місяць тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ ውነቱን ነው ዮናስ የምለው አንችም እሙየም እውነትሽን ነው ግን ለስው አትጨነቂ ቤትሽን እራሽን ነው የምትኖሪበት ቦታ አትስጭው እራሽን ና ለልጅሽ ኑሪ ሳሚም በጣም አጥፍቶአል ግን ጸልይ እግዛብሔር ሁሉን ነገር እንድያስተካክለው እሙዬ አይዞአችሁ ይህም ቀስቀስ እያለ ያልፋል

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew Місяць тому +1

    ሰሚየ አብሽር አላሕ በሰላም ያምጣዉ የአላሕ

  • @አይሻብንትኢስላም
    @አይሻብንትኢስላም Місяць тому

    ባሁን ሳት በሰላም ይግባ በሉ የምን መጨቃጨቅ ነዉ አቺ ፅሎት አድርጊ በሰላም ይግባ በሉ የሱጭንቅ የታያችሁ አይደል መሰለኝ

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban Місяць тому

    በሰላም እንዲገባ መጸለይ ነው ወይስ መጨቃጨቅ ይሻላል ምንም ብሆን እናተ በሞቀ ቤት ውስጥ ናቸው ተስፋ አትቁረጭ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በፀሎት በርቱ

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 Місяць тому +3

    እኔ ግን ግርም የምትሉኝ ነገር ካሜራ ደቅኖ እድህ እዳ ከማለት ለምን ቤተክርስቲያንአትሄዱም አፀሉይም እምትባሉትን አትሰሙም እጭ

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun Місяць тому

    እሙ፣አይዞሽ፣ፀሎት፣አድርጌ😢

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Місяць тому

    Emmu anche enndezeya teameshe bezu mesewaete kefelo tesefa seayekorete assetamoshale annecheme tesefa atekurechey kee gewenu hunney addera 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu Місяць тому +1

    ምንድነው የምትይው እሙ እንደዚህ አይነት ሐሳብ አታስቢ ሳሚ ይወድሻል

  • @GadiseeHayiluu
    @GadiseeHayiluu Місяць тому

    Waqayoo bakkaa jirtii nagaa isaa yaa godhuu waqayoo kadhadhafi waqayoo hundaa dada'aa 😢😢😢

  • @Adw16Tgayi
    @Adw16Tgayi Місяць тому +1

    ፈጣሪ የድረስለት 🎉

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ Місяць тому

    ጌጥ ከነከሰቺው እኮ ለሂወቱ ያሰጋዋል ፈጣሪ ይድረስለት

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 Місяць тому

    ሰወች መጡ ያለክ ደላሎቹ ናቸው ወይም አብረውት እሚሄዱት ናቸው አሁን እናተ ፆለት አድርጉለት 2ተኛ ብር አዘጋጁ እጃቸው ከገባ በሆላ ስልኩን ይቀሙታል ግንበራሳቸው ስልክ ያስደውሉታል እሚያስደውሉት ብር ብቻ እዳያስልክ ነዉ እናተ ማዘን የለባችውም አሁን ሄወቱን እምታድኑት በብር እና በፆለት ነው አደራ ብሩን ይዛችው ጠብቁ ሳታስቡት አድቀን ይደውላል እናም አትጨነቁ እጃቸዉ ሲገቡ ስካቸውን ይቀማሉ እደዚህ ብለን ነው ያለፍነዉ

  • @eritrearussom29
    @eritrearussom29 Місяць тому

    Young lady before everything he didn't have to worry God with him I'm from Eritrea

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 Місяць тому

    Egzabher yerdachu emberhane balabate yetabekawe emuya anechme teragage laljiseh mnore alabaseh

  • @HawaDegefa
    @HawaDegefa Місяць тому

    aizoshi STalot argibati idaz ati argi ibakshin imuye pils ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttigist2810
    @tigisttigist2810 Місяць тому

    Ere betesebi teceneqe enerasu uuuuu egzaber yexebiqu yelijuu amlaki🤲🏼🤲🏼😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Місяць тому

    Gobeze yonny berta wendemaa hone hedee selame yehune errasachewene abberatetachew essunem mearregagate alebachew emmu teregage beka hedowale meberetatena beatesebune maberatate alebeshe temelese menamene attebelu teregagetshe tebeke hone kelale meselote lehone yechelale please please please teregage eraseshene tebekeshe yemehonewene ennetebeke ahoneme metefo megegere ayetekemeweme seleyu 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @User12073-d
    @User12073-d Місяць тому

    ሴትዬዬዬ ምን ያሞጣሙጥሻል አሁን እሱ ችግር ላይ ነው በዚ ፀባይሸ ነው ብን ብሎ የጠፋው እንዴ አየሸ ሰጋ ወንድሙ ሲንገበገብ አንቺ ግን ገና ልጅን እየወቀሸ ነው በይይይ ዝጊጊጊጊጋ አሰጠላሺኝ ይብላኝ ለቤተሰብ አንቺ ምን ትሆኛለሸ

  • @aamm82AsmaTudeአሰመ
    @aamm82AsmaTudeአሰመ Місяць тому +1

    ድረማሰረቺሁበነንተቤት😂😂😂😂😂ጎድ😂😂😂😂😂😂

  • @NaemaRashedah
    @NaemaRashedah Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢ያረብ

  • @FikirYubeፍቅር
    @FikirYubeፍቅር Місяць тому

    😢😢😢😢azachu😢😢😢😢

  • @Helu-27GiarçeFamyil
    @Helu-27GiarçeFamyil Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢azachu❤❤❤😢😢

  • @ShihamSiraj
    @ShihamSiraj Місяць тому +1

    አላህ የድረስለት በማቅ ቤት ውቶ ተክራተተ

  • @BezaMengistu-ez2tb
    @BezaMengistu-ez2tb Місяць тому

    Enaten mayet endet endeastelgna

  • @ShshShs-dj4th
    @ShshShs-dj4th Місяць тому

    Hada tamata tasara naga dagemo mata abait yeha beri yalabalashaw saw yalam deramaw dase yelale gen fatana helena besoch baze leke weshait😮😮😮😮

  • @احمد-م3ظ7ن
    @احمد-م3ظ7ن Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SitotaTare
    @SitotaTare Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @serkalmyouTube
    @serkalmyouTube Місяць тому

    መቸ ነው ድራማችሁ የሚያበቀው ለዛ የለለው ድራማ ያሥጠላል

    • @yontube-03
      @yontube-03  Місяць тому

      ድራማ ቢሆንልን ከኛ በላይ ሚደሰት የለም ነበር። ሰለማታቁት ነገር ማውራት ግን አይከብድም😥

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @Adnch-t4l
    @Adnch-t4l Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @MawaddaAlhasan
    @MawaddaAlhasan Місяць тому

    😢😢😢

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE Місяць тому

    🙏👏🙏

  • @birhaneeshete289
    @birhaneeshete289 Місяць тому

    ❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Honor-ci6bd
    @Honor-ci6bd Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @AsnqechTalilaa
    @AsnqechTalilaa Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡😭😭😭😭😭🥹🥹🥹🥹

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e Місяць тому

    ዐንተ።ደሞ።ጥቁር ለብሳችሑ ምንድነው።ቤተክርስቴይን።ሒዳችሑ።ዐፀልዩም

  • @DibooraShuferi
    @DibooraShuferi Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ganathakoes247
    @ganathakoes247 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Місяць тому

    😢😢😢

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹😭😭😭

  • @AsA-g7m
    @AsA-g7m Місяць тому

    😢😢😢💔💔💔

  • @rtgh9245
    @rtgh9245 Місяць тому

    💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔

  • @ZaytonaAli
    @ZaytonaAli Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @halemaa1088
    @halemaa1088 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigistBekele-o6v
    @TigistBekele-o6v Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Balaynech
    @Balaynech Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢