Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀዛካሏሕ
Love for Bangladesh ❤️❤️🇧🇩🇧🇩
አላህ ሱብሀንወ ተዓላ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ያረብ 🤲
አሚንንን ያረብ
ጀዛካላህ ኸይር
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
Jezak Allahu khayr ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ጀዛኩምላሕኽር
ማሻኣላህ❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙላህ ኽይር ኡስታዙና አላህ ያቆይልን
ሙአሊሙና አዩነና ሸኹና አህለን የቁሉቡኑረና
መሻኣላህ❤❤❤❤🇸🇦🇸🇦🇸🇦
MashaAllah Jezakum Allau khir
Wealeykum selam werahematillah webarakatu ahelan bek ya qali hafezek Allah jezak Allah kheyran alehi afedalu selatu weselam
Allah tru kemiseru sewoch yadrigen. JZK Ustaz
አስላሙ አለይኩም ኡስታዙና አላህ ረዞም እድሜ ከሙሉ ጤና ያረብ ስራዎትን አላህ ይውደድሎት ያረብ!!!
j.
69
جزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل الله يحفظكم ويطول عمركم يارب وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ይጠውልኡልኡምርክኢሻላህ
ጀዛኩአሏሁ ኸይር አሏህ ይጠብቃችሁ
ጀዛኩም አላህ ኽይረን ረበና #ኦለሞቻችንን ጠብቅልን
Welcome shehuna
Walyekm asalame warahmtulilah wabarkto
🕌🕋🕌
ዋሊኩምአሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁ
ወአለይኩም አሰላም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
በርቱ መሻአላ
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ
ይጠራል እምርክ እሻላህ
Jzkumallah
❤️☪ ያ አላህ ☪❤️👍 ዱዐዕ ሁሉም ፍጡር ከአላህ ከጃይ ነው አላህ ዘንድ ያለው ያስፈልገዋል እርሱ(አላህ) ደግሞ ከፍጡራኑ የተብቃቃና ሀብታም ነው አላህ የሚለምነውን ይወዳል እሱን በመለመን ችክ ባዮቹንም ባሮች ይወዳል ለዚህም ነው ሶሀቦች ለትንሽ ነገር ቢሆን እንኳን አላህን ከመለመን የማይቦዝኑት። ✅ የዱዐዕ ደረጃ ዱዐ አላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ አለው የአላህን ቀደር ሊመልስ ሊቋቋም ይችላል። ዱዐ ከእንቅፋቶች ከፀዳና ቅድመ ሁኔታው ከተሟላ ተቀባይነት አለው አላህ(ሱ.ወ) እንዲህ ይላል ጌታችሁም አለ ለምኑኝ እቀበላችኋለው እነዛ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ሆነው ጀሀነም ይገባሉ 46፡60 «ባሮቼ በጠየቁህ ጊዜ እኔ ቅርብ ነኝ፣ የለማኝን ፀሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ…»02 ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ «ዱዐ እርሱ እራሱ አምልኮ ነው» ቲርሚዚና ሌሎችም ዘግበውታል በሌላ ቦታ ነቢዩ አህመድ(ሰ.ዐ.ወ) በዘገቡት ሀዲስ ዱዐ የኢባዳ መቅኒ ነው ብለዋል ዱዐ በኢስላም ቁርዐንን ከማንበብና ከዚክር በመቀጠል በላጭ የሆነ ኢባዳ ነው። ✅ የዱዐ አይነቶች ሁለት ሲሆኑ አምልኮታዊ(ሶላት፣ፆም…) ዱዐና የልመና(ጥያቄ) ዱዐ ይባላሉ። ለዱዐ ተቀባይነት የሚረዱ መስፈርቶች፡- 1.ግልፅ ምክንያቶች፡- ሰደቃ፣ውዱዕ፣ ሶላት፣ ወደ ቂብላ መዞር እጅን ማንሳት፣ አላህን በተገቢው ሁኔታ ማወደስ፣ በነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሶለዋት ማውረድ፣ ወንጀሉን ማመን፣ የአላህ ስሞችን እያነሱ መለመን… የመሳሰሉትን መጠቀም ናቸው። 2. ድብቅ ምክንያቶች፡- እውነተኛ ተውበትን ማስቀደም፣ በበደል የወሰዱትን ነገር መመለስ፣ ምግብን መጠጥን መኖሪያን ማሳመርና ከሀላል ማድረግ፣ ወንጀልና ከአጠራጣሪ ነገሮች መራቅ፣ ዱዐን ከልብ ማድረግ፣ በኣለህ መተማመን፣ የጠስፋ ስሜት ማዳበር፣ ወደ አላህ መጠጋት፣ ራስን ማስተናነስ፣ ችክማለት፣ ወደ አላህ መጠጋት፣ ሁሉን ነገር ወደርሱ ማስጠጋትና ከሌላው ተስፋ መቁረጥ ናቸው። ✅ የዱዐ ወቅቶች፡- በለሊቱ የመጨረሻ ሲሶ ላይ፣ በአዛንና በኢቃማ መካከል፣ ከውዱዕ በኋላ፣ በሱጁድ ውስጥ፣ ከሶላት ማሰላመት በፊት፣ ከሶላቶች በኋላ፣ በቁርዐን ማኽተሚያ ወቅት፣ ዶሮ ሲጮህ፣ ሙሳፊር ሰው፣ የተቸገረ ሰው፣ የአባት ዱዐ ለልጅ፣ ሙስሊም ወንድሙ በርቀት የሚያደርግለት፣ ከጠላት ጋር ሲገናኙ፣ በጁሙዐ ኩጥባ ሶላቱ እስኪያልቅና ከአሱር በኋላ፣ በረመዳን በፊጥርና በሱሁር ወቅት፣ ለይለተል ቀድር፣ የአረፋ ቀን ናቸው። ዱዐን ተቀባይነት የሚያሳጡ ነገሮ በዱዐው ከአላህ ጋር ሌሎችን መለመን(ሽርክ) በልመናው ውስጥ ዝርዝር ነገሮችን መጥቀስ በራሱ ላይ ወይም በሌላው ላይ ዱዐ ማድረግ (በግፍ)፣ ለወንጀልና ዝምድናን ለመቁረጥ ዱዐ ማድረግ፣ ከፈለክ አድርግልኝ ስትፈልግ ማረኝ ማለት፣ መሰላቸት፣ በተዘናጋ ልብ ዱዐ ማድረግ፣ አላህ ፊት ተገቢውን ስርዐት አለመያዝ በነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሶለዋት አለማውረድ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ቲርሚዚይ በዘገቡት ሀዲስ እንዲህ ብለዋል ማንም ሙስሊም በወንጀልና ዝምድናን በመቁረጥ ባልተቀላቀለበት ዱዐ ካደረገ ከሶስት ነገሮች አንዱ ይሰጠዋል- የለመነውን ነገር በቀጥታ፣ ወይም ወደ አኺራ ተላልፎ ሊቀመጥለት፣ ወይም እንደ አቅሟ ሊያገኘው የነበረውን ክፉ ነገር በመከላከል ነው»ከዱዐ መኩራራት አላህ በርሱ ላይ የሚኩራሩትንና ተብቃቂ ለመሆን የሚሹትን በተለያዩ ቦታዎች ያስጠነቅቃል። «እነዛ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ሆነው ጀሀነም ይገባሉ 46፡60 ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ኢብኑ ማጃህ በዘገቡት ሀዲስ «አላህ ልመናውን የተወን ሰው ይቆጣበታል» ብለዋል። ✍
Aww ebakachihu be allah yihunbachihu yihann vidio yemtlequ kechalachihu download endnaderg adrgachihu lqequlh
እር ኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡስታዝዬ የት ናቹሁ ውላሂ በጉጉት ልትገሉን ነውዴ እር ቀጣይ ተፋሲር እይጠበቅን ነው ባአላህ😴😭😭
አሰላሙአለይኩም ጀዛኩሙላህከይርሰላም ውድይያገሬልጆች ጥሩትምርትነው ሰብስክራይብበማረግ አጋርነታችሁንአሳዩኝ
አሰላምአለይኩም
ለምን ጠፋቭችሁ ያ ኡስታዙና 😢
ቀጣይ ክፍል የለም
በተከታታይ ቢለቀቅ
ለምን ቆመ
Please subscribe to SelamInfo Tube shukren
ጀዛኩሙላህ ከይረን
ጀዛካሏሕ
Love for Bangladesh ❤️❤️🇧🇩🇧🇩
አላህ ሱብሀንወ ተዓላ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ያረብ 🤲
አሚንንን ያረብ
ጀዛካላህ ኸይር
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
Jezak Allahu khayr ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ጀዛኩምላሕኽር
ማሻኣላህ❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙላህ ኽይር ኡስታዙና አላህ ያቆይልን
ሙአሊሙና አዩነና ሸኹና አህለን የቁሉቡኑረና
መሻኣላህ❤❤❤❤🇸🇦🇸🇦🇸🇦
MashaAllah Jezakum Allau khir
Wealeykum selam werahematillah webarakatu ahelan bek ya qali hafezek Allah jezak Allah kheyran alehi afedalu selatu weselam
Allah tru kemiseru sewoch yadrigen. JZK Ustaz
አስላሙ አለይኩም ኡስታዙና አላህ ረዞም እድሜ ከሙሉ ጤና ያረብ ስራዎትን አላህ ይውደድሎት ያረብ!!!
j.
69
جزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل الله يحفظكم ويطول عمركم يارب
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ይጠውልኡልኡምርክኢሻላህ
ጀዛኩአሏሁ ኸይር አሏህ ይጠብቃችሁ
ጀዛኩም አላህ ኽይረን ረበና #ኦለሞቻችንን ጠብቅልን
Welcome shehuna
Walyekm asalame warahmtulilah wabarkto
🕌🕋🕌
ዋሊኩምአሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁ
ወአለይኩም አሰላም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
በርቱ መሻአላ
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ
ይጠራል እምርክ እሻላህ
Jzkumallah
❤️☪ ያ አላህ ☪❤️
👍 ዱዐዕ ሁሉም ፍጡር ከአላህ ከጃይ ነው አላህ ዘንድ ያለው ያስፈልገዋል እርሱ(አላህ) ደግሞ ከፍጡራኑ የተብቃቃና ሀብታም ነው አላህ የሚለምነውን ይወዳል እሱን በመለመን ችክ ባዮቹንም ባሮች ይወዳል ለዚህም ነው ሶሀቦች ለትንሽ ነገር ቢሆን እንኳን አላህን ከመለመን የማይቦዝኑት።
✅ የዱዐዕ ደረጃ ዱዐ አላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ አለው የአላህን ቀደር ሊመልስ ሊቋቋም ይችላል። ዱዐ ከእንቅፋቶች ከፀዳና ቅድመ ሁኔታው ከተሟላ ተቀባይነት አለው አላህ(ሱ.ወ) እንዲህ ይላል ጌታችሁም አለ ለምኑኝ እቀበላችኋለው እነዛ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ሆነው ጀሀነም ይገባሉ 46፡60 «ባሮቼ በጠየቁህ ጊዜ እኔ ቅርብ ነኝ፣ የለማኝን ፀሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ…»02
ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ «ዱዐ እርሱ እራሱ አምልኮ ነው»
ቲርሚዚና ሌሎችም ዘግበውታል
በሌላ ቦታ ነቢዩ አህመድ(ሰ.ዐ.ወ) በዘገቡት ሀዲስ ዱዐ የኢባዳ መቅኒ ነው ብለዋል ዱዐ በኢስላም ቁርዐንን ከማንበብና ከዚክር በመቀጠል በላጭ የሆነ ኢባዳ ነው።
✅ የዱዐ አይነቶች ሁለት ሲሆኑ አምልኮታዊ(ሶላት፣ፆም…) ዱዐና የልመና(ጥያቄ) ዱዐ ይባላሉ። ለዱዐ ተቀባይነት የሚረዱ መስፈርቶች፡-
1.ግልፅ ምክንያቶች፡- ሰደቃ፣ውዱዕ፣ ሶላት፣ ወደ ቂብላ መዞር እጅን ማንሳት፣ አላህን በተገቢው ሁኔታ ማወደስ፣ በነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሶለዋት ማውረድ፣ ወንጀሉን ማመን፣ የአላህ ስሞችን እያነሱ መለመን… የመሳሰሉትን መጠቀም ናቸው።
2. ድብቅ ምክንያቶች፡- እውነተኛ ተውበትን ማስቀደም፣ በበደል የወሰዱትን ነገር መመለስ፣ ምግብን መጠጥን መኖሪያን ማሳመርና ከሀላል ማድረግ፣ ወንጀልና ከአጠራጣሪ ነገሮች መራቅ፣ ዱዐን ከልብ ማድረግ፣ በኣለህ መተማመን፣ የጠስፋ ስሜት ማዳበር፣ ወደ አላህ መጠጋት፣ ራስን ማስተናነስ፣ ችክማለት፣ ወደ አላህ መጠጋት፣ ሁሉን ነገር ወደርሱ ማስጠጋትና ከሌላው ተስፋ መቁረጥ ናቸው።
✅ የዱዐ ወቅቶች፡- በለሊቱ የመጨረሻ ሲሶ ላይ፣ በአዛንና በኢቃማ መካከል፣ ከውዱዕ በኋላ፣ በሱጁድ ውስጥ፣ ከሶላት ማሰላመት በፊት፣ ከሶላቶች በኋላ፣ በቁርዐን ማኽተሚያ ወቅት፣ ዶሮ ሲጮህ፣ ሙሳፊር ሰው፣ የተቸገረ ሰው፣ የአባት ዱዐ ለልጅ፣ ሙስሊም ወንድሙ በርቀት የሚያደርግለት፣ ከጠላት ጋር ሲገናኙ፣ በጁሙዐ ኩጥባ ሶላቱ እስኪያልቅና ከአሱር በኋላ፣ በረመዳን
በፊጥርና በሱሁር ወቅት፣ ለይለተል ቀድር፣ የአረፋ ቀን ናቸው። ዱዐን ተቀባይነት የሚያሳጡ ነገሮ በዱዐው ከአላህ ጋር ሌሎችን መለመን(ሽርክ) በልመናው ውስጥ ዝርዝር ነገሮችን መጥቀስ በራሱ ላይ ወይም በሌላው ላይ ዱዐ ማድረግ (በግፍ)፣ ለወንጀልና ዝምድናን ለመቁረጥ ዱዐ ማድረግ፣ ከፈለክ አድርግልኝ ስትፈልግ ማረኝ ማለት፣ መሰላቸት፣ በተዘናጋ ልብ ዱዐ ማድረግ፣ አላህ ፊት ተገቢውን ስርዐት አለመያዝ በነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሶለዋት አለማውረድ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ቲርሚዚይ በዘገቡት ሀዲስ እንዲህ ብለዋል ማንም ሙስሊም በወንጀልና ዝምድናን በመቁረጥ ባልተቀላቀለበት ዱዐ ካደረገ ከሶስት ነገሮች አንዱ ይሰጠዋል- የለመነውን ነገር በቀጥታ፣ ወይም ወደ አኺራ ተላልፎ ሊቀመጥለት፣ ወይም እንደ አቅሟ ሊያገኘው የነበረውን ክፉ ነገር በመከላከል ነው»ከዱዐ መኩራራት አላህ በርሱ ላይ የሚኩራሩትንና ተብቃቂ ለመሆን የሚሹትን በተለያዩ ቦታዎች ያስጠነቅቃል። «እነዛ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ሆነው ጀሀነም ይገባሉ 46፡60
ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ኢብኑ ማጃህ በዘገቡት ሀዲስ «አላህ ልመናውን የተወን ሰው ይቆጣበታል» ብለዋል።
✍
Aww ebakachihu be allah yihunbachihu yihann vidio yemtlequ kechalachihu download endnaderg adrgachihu lqequlh
እር ኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡስታዝዬ የት ናቹሁ ውላሂ በጉጉት ልትገሉን ነውዴ እር ቀጣይ ተፋሲር እይጠበቅን ነው ባአላህ😴😭😭
አሰላሙአለይኩም ጀዛኩሙላህከይርሰላም ውድይያገሬልጆች ጥሩትምርትነው ሰብስክራይብበማረግ አጋርነታችሁንአሳዩኝ
አሰላምአለይኩም
ለምን ጠፋቭችሁ ያ ኡስታዙና 😢
ቀጣይ ክፍል የለም
በተከታታይ ቢለቀቅ
ለምን ቆመ
Please subscribe to SelamInfo Tube shukren
ጀዛኩሙላህ ከይረን