Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከዘመኑ አጨበጫቢ መዘመራን ይስወርህ ወንድምነት በስማው ብስማው የመይስለች ዝማሬ በርታፀጋውን ያብዛልህ።💚💛❤
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በኡነት የኛ አፅናኞች
ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ እግዝአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ልኝ ሰምቸ የማልጠግ መዝሙር ፈዋሽ ነሆነ መዝሙር ነው በእውነት ❤❤❤❤ኑርልኝ ወንድምነቴ❤
አሜን እልልልልልልልል እግዚአብሄርን ይዘን ምን ያስጨንቀናል:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘማሪ ዲን ናትናኤል:: 🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያኑር እኔን አይተወኝም ልጁ እንደ ዋዛ ❤❤
በጣም ያሳፍራል በእውነት የታለን የተዋህዶ ልጆች 50k እንኳን ያልገባ በቤቱ እያሉ አናበረታታም ስወጡ ብቻ መተቸት መንቀፍ ነው ከጣዕሙ ብዛት አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ነው እግዚአብሔር ይዘን ምን ያስጨንቀናል ስብከት ቃለ ወጌል ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሄርን ይዤእርሱን ተመርኩዤየሰማይን ወፎች መግቦ ሚያበዛእኔን አይተወኝም ልጁን እንደዋዛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰራ በማጣቴ ጭንቅ ጥብብ ብሎኝ ይሄን መዝሙር ሰሰማ እፅናናለሁ❤
አይዞን 😢
እኔም😢
😢😢😢❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ተባርክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
ማነው እንደ እኔ ከቲክቶክ አይቶ ሲሮጥ የመጣው❤❤❤❤❤
እኔ ማርያም❤❤❤❤❤
እኔ 😘😌🙏
እኔም በስመአብ ሩጫ
እኔ ከነዐን ላይ አይቼ
እኔ ጨንቆኝ ነበር😢
የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን
❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
እደዉ ፀጋዉን ብዝትትት ያድርግልህ መዝሙር ሁሉ እኔ የምናናበት ነዉ😢😢😢😢😢❤❤❤
በእውነት አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትንያሰማልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአከትን ያሠማልን!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤ ጭንቅ ሲለኝ የምፅናናበት 😢😢❤❤❤
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እንደ ጠፉት ልጆቿ የማታሳዝናት ልጆ ትሆን ዘንድ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔር ይዤ😢 አተን ተመርኩዤ ያላለፍኩት ምን አለ አሁንም ከጭንቀቴ አዉጣኝ ወድሞቸን አትርፍልኝ በፆፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች😢🙏
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሀሳብሽን ይሙላ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከነበሩበት ጭንቅ ወተዉልኛል🙏🙏🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ያስብሽ እህቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
በእዉነት ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጤና ያቆይልን🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹💐💐💐💐💐💐💐
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ነፍስ ሚያለምልም መዝሙር ነው ❤
እንዴት መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ነውፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
ዝማሬ መለእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ🌹🌹🌹🌹
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና እግዚኣብሔር ኣምላክ ጸጉኡ የብዘሐልኹም
ምን ያስጨንቀኛል. እግዚአብሔርን ይዤ. እርሱን ተመርኩዤ. በእውነት. ጸጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሥላሴ 👈 እንዲ እንጂ ስላሴ 👈 እንደዚ አይፃፍም
ሰላም የሚሰጥ መዝሙር❤🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለክት ያስማል የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤❤
በስሙ ጥሩት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ብላችሁ፣ አምላክን ሁል ጊዜ የድንግል ማርያም ልጅ አይባልም፣ለዚያውም ያልተፃፈውን። የእግዚአብሔር ልጅ ተብሎ ተፅፏል፣ ግን ስሙ ኢየሱስ ነው በስሙ ውስጥ ሀይል አለ፣ ፈውስ አለ፣ ተስፋ አለ፣ ሰይጣን የሚንቀጠቀጥለት ስም ነው።
@abebatafesse1515 የማርያም ልጅ አይደለም እንዴ ወንድሜ እሱም ጠንቅቆ ያቃል ከዛም አልፎ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን እያልን ሁሉ እንለምነዋለንየጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?"(የሉቃስ ወንጌል 1:43) የተባለላትን
ዘመንህ በቤቱ ይለቅ የትህትና ፀጋ ያጎናፅፍህ ወንድሜ አገልጋይ የሚፈተነዉ በዚህ ነዉና ትህትና በከፍታ ላይ ትሰቅላለች ፀጋም ታበዛለች እንደ ድንግል ማርያም ፀጋን ሁሉ የተመላብሽ እንዳስባላት እሷም የቤተመቅደሱ አገልጋይ ነበረችና አገልጋዮች ካወቃችሁበት ፀጋን ሁሉ አብዝቶ ይሰጣችኃል ሰይጣን ግን አዉቆ በትህትና እንዳታገለግሉ ያደርጋል ፀጋችሁን ስለሚያዉቅ ፀጋ ከተሰጣችሁ እኮ ዝማሪያችሁ መንፈስቅዱስን የተሞላ ስለሚሆን አረማዊዉ ሳይሰበክለት በማዳመጥ ብቻ ክርስቲያን ሊሆን ይችላል። ወይ የኔ አይነቷን የሰይጣን ማህሌት በዘፈን ደላቂዋን አዉጥቶ መዝሙር አድማጭ ሊያደርግ ሁሉ ኃይል አለዉና ከመዘመራችሁ በፊት እግዚአብሔርን በፀሎት አዉሩት እንዲመራችሁ ኃይልህን አሳድርበት በሉት ልክ እንደ ዳዊት ዝማሬ የሳኦልን መንፈስ እንደሚያሳድድ የትዉልዱን የዘፈን መንፈስ የማባረረ ሀይል ይኖረዋል። ስለዘህ እንዲህ እንዲሆን በሱባኤ የተመራ በፀሎት የዳበረ በፆም የታጀበ ዝማሬ ቢሆን አቤት ሀይሉን አሰብኩት ፍሬ ሲያፈራ በድምፃችሁ ዉበት እንዳትመኩ አደራ ድምፃችሁ ስቦን እንደምናዳምጣችሁ እንዳታስቡ እግዚአብሔርን አስቀድሙ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዝማሪ መላክት ያሰማል ተፅናናሁ በዚህ መዝሙር❤
11ቀን ሙሉ ያዳመጠ?!🥰🙏🥰🙏🥰🕯💒💚💚💚
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የሚያስጨንቀንን ነገር ያርቅልን እኛስ በአለሚውዊ ነገር ስንዋትት ነው የሚያስጨንቀን ስንት ነገር በአባታችን እጅ እያለን አለማወቅ እኮ ነው።😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልህ ወንድማችን
Xccg
😢😢😢😢😢ከልቤ የወደድኩት መዝሙር
Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zamanih yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalih wanidime agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲
ዘማሪ መላይከት ያሰማልን ወደማችን ያገለገሉት ዝመንህን የባረከው እግዚአብሔር
በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሜ ጅማሬው እንዳማረው ፍጻሜውን ያሳምርልህ በርታልን ድንግል ትከተልህ!!!!
ምን ያስጨንቀኛል ሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን
በእውነት በስደት ላይ ሆኜ የማዳምጠው ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ባዶነት ሲሰማኝ ይህን መዝሙር ስሰማ ሙሉነት ይሰማኛል የድንግል ልጅ በህይወቴ አትለየኝ መልካሙን መንገድ ምራኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊አሜን(3)))))❤❤❤❤😊
እስኪ እንደ እኔ ውስጡ ግብት ብሎ እንባ ብቻ የሆነ ። እግዚአብሄር ዝማሬ መላዕክት ያሠማህ
እውነት ነዉ. የኔ ውድ ወንድም ናቲዬዬዬ ውድድድድድ ❤❤❤🎉🎉❤❤ በእውነት. ዝማሬ. መልእክት ያስማልንን እግዚአብሔር ሆይ. ማረን 😢😢😢😢ይቅር😢😢😢 በለን😢😢😢
.
ድቅ ዝማሬ 🎉🎉🎉🎉አልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን ድቅ ዝማሬ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ🎉🎉👏👏👏🙏🙏✝️✝️✝️
እፉፉፉፉ ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ትክቶክ ስገባ ይሄን መዝሙር አገኘሁ 😢😢😢😢ተመስገን እስኪ ሁሉም በግዜው ይስተካከል ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢
ይስተካከላል እርሱ ያለው ነው የሚሆነው❤❤❤❤❤❤😢😢😊😊😊😊😊😊😊መድህንዬ አባቴ😊😊😊😊😊😊
ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔርን ይዠ😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዎድሜ ናትናኤል ዝማሬ መላእት ያሰማልን እውነት ነው
አረየድቁና ማአረጉን አትርሱ
ምን አስጨንቀኛል እግዚአብርን ይዤ እርሱን ተመርኩዤ የሰማይን ወፎች መግቦ የሚበዛ እኔን አይተወኝም እንዲህ እንደዋዛ❤❤❤❤❤❤❤💚💛💜💓💓💓💔💓💓💓💓💓💓
Imagine ከሀገር ውጪ ሁነህ, ጭንቀት ከቦህ ይህን መዝሙር ስትሰማ 😍። ጥሎኝ እርግፍ
ዝማሬ መላእክት ያሰማኛልን ዉድ ወንድማችን ድምፅክ ግጥምን በጣም ልቤ ይነከኛል😢😢😢🙏🙏
zemar melakn ysemaln wendemachen😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያጎናፅፍልን እግዚአብሔር አምላክ🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
ከቲክቶክ አይቴ ስበር መጣው 😊እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ 🥰ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔር ይዤ እርሱን ተሞርኩዤ ❤❤❤
ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔርን ይዤእርሱን ተመርኩዤ የሰማይን ወፎች መግቦ የሚያብዛእኔን አይተወኝም ልጁን እንደ ዋዛየድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
ዘመንህ ይባረክ አሜን 23/12/2016
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔርን ይጄ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ezgabher yamsgeen Eililil tabrky 🙏🙏
ይህንን መዝሙር ስሰማ እደአዲስ መኖር እጀምራለዉ❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ዲያቆን ጸጋውን ያብዛልክ እውነት ያንተ መዝሙር አይጠገቡም በቤቱ ያኑሪክ አሜን❤❤🎉🎉
አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትህንዘመንይባርልህ❤❤❤🙏🤲መዝሙርህን ብሰማቸው የማልጠግባቸው ሁሌም አይሰለችኝም ተባረክ ወንድሜ ❤
እኔም ከቲክቶክ አይቼ ሙሉውን ሳገኘው ደስ ብሎኛል።
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ሳብ እረም ያድርግልን ብሰማው ብሰማው ምንም አልጠግብም ወድማችን ተባረክ ድንግል ማሪያም ከነልጃ ትጠብቅልን 😢😢😢❤❤❤
ዘማሪ መላይክት ያሰማልን ።ሲጨቀኝ የማዳምጠው መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ምን ያስጨንቀኛን😔 እግዚአብሔር ይዠ እርሱን ተመርኩዠ☝️ የሰማይን ወፎች መግቦ እሚያበላ እኔን አይተወኝም ልጁን እንደዋዛ☦️ የእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ናቲዬ እንቁ ወንድሜ በርታልኝ🥰🙏
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢እሜንእሜንእሜንእሜንእሜን
Mechereshahin yasamrlh berta
በእዉነት ልብን የምያሳርፍ ነፍስን የምዘራ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው ናቲዬ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ante kidus sew waw....
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እዉነት ፀጋዉን ያብዛላቸሁ እልልልልልልልልልልልልልልልል የአገልግሎት ዘመንን ያረዝመልኝ ❤❤ ማነው የሚውዳቸው በላይከ አሳዩ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ምን ያስጨንቀኛል እግዝኣብሔርን ይዜ እርሱን ተመርኩዜ💒💙😢
በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነዉ ተባረክ ፀጋ ይብዛል👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤
wow wow endet desss yelal wendemy
አሜንአሜንአሜንአሜንተመሰገንእግዛብሄር,የድንግል,ማርያምልጅ⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤ተመሰገንተመሰገንተመሰገን❤❤❤
ወንድማችን አጥንተን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ አሰምተኽናል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በሞገስ ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
እውነት ነው ዛሬ ልናለቅስ እንችል ይሇናል ግን እግዚአብሔር ምልስ ስላለው በሩ ከፍቶ ከመከራ ሲያወያን ያኔ እንስቃለን።በርግጥም እግዚአብሔር መልስ አለው
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤በጣም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ዝማሬ መለክት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ብዩ ውስጤ ያለውን ጭንቀት ሁሉ እኔን አይረሳኝም ልጁን እንደዋዛ ❤❤❤❤አንድም ላልጨምር ከንቱ ነው ጭንቀቴ ❤❤ ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሄርን ይዤ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤️🙏❤️እዉነት ነው ።ምን ያስጨንቀኛል 🙏❤️እግዚአብሔር ይዤ 🙏❤️እሱን ተመርኩዤ🙏❤️የሰማይን ወፎች 🙏❤️መግቦ የሚያበዛ 🙏❤️እኔን አይተወኝም 🙏❤️ልጁን እንደ ዎዛ 🙏❤️
Tebark wendema❤❤
😢😢😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት.መመረጥ.ድምፀ.መረዋው.ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ሁሉም ለምልካም ሆነልኝ ምን ያስጭንቀኛል እግዚአብሔር ይዤ እሱን ተመርክዤ ተመስገን ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን
አስተዋይ ወንድሜ ቃለህይወትን ያሰማልን
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እጅግ በጣም ጥኡም ዝማሬነው በቤቱ ያፅናልን እድሜና ጤናን ያድልልን
የኔፍስ የሚስድስት አጥት የሚያለምለምም መዝሙር ዝምማሪ መላክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤ሼር አድርጉ እይታ የለውም
እድሜ ህ ይርዘም
ትዝታውን ስወስድ እናተን አመጣልን ተመሥገን ጌታዬ😢
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ ወድምነቴ ❤❤❤❤
አሜን /፫/ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማነው እንደ እኔ በቲክቶክ አይቶ ሲሮጥ የመጣ
ከማር ከወተት የጣፈጠውን ጣዕመ ዜማ ያሰማልን በእውነቱ በኤድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏👏👏💚💛❤😥😥🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ምን የስጨንቀኝል እግዝአብሃርን ሂዥ አምላክ ከጭንቀት አዉጣኝ❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእዉነት የምለዉ ምንም ነገር የለም ዉስጤን አረሰረሰዉ !
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌸🌸🌸🌸🌸🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏
ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔር ይጄ 😢😢😢😢
ከዘመኑ አጨበጫቢ መዘመራን ይስወርህ ወንድምነት በስማው ብስማው የመይስለች ዝማሬ በርታፀጋውን ያብዛልህ።💚💛❤
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በኡነት የኛ አፅናኞች
ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ እግዝአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ልኝ ሰምቸ የማልጠግ መዝሙር ፈዋሽ ነሆነ መዝሙር ነው በእውነት ❤❤❤❤ኑርልኝ ወንድምነቴ❤
አሜን እልልልልልልልል እግዚአብሄርን ይዘን ምን ያስጨንቀናል:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘማሪ ዲን ናትናኤል:: 🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያኑር
እኔን አይተወኝም ልጁ እንደ ዋዛ ❤❤
በጣም ያሳፍራል በእውነት የታለን የተዋህዶ ልጆች 50k እንኳን ያልገባ በቤቱ እያሉ አናበረታታም ስወጡ ብቻ መተቸት መንቀፍ ነው ከጣዕሙ ብዛት አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ነው እግዚአብሔር ይዘን ምን ያስጨንቀናል ስብከት ቃለ ወጌል ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሄርን ይዤ
እርሱን ተመርኩዤ
የሰማይን ወፎች መግቦ ሚያበዛ
እኔን አይተወኝም ልጁን እንደዋዛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰራ በማጣቴ ጭንቅ ጥብብ ብሎኝ ይሄን መዝሙር ሰሰማ እፅናናለሁ❤
አይዞን 😢
እኔም😢
😢😢😢❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ተባርክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
ማነው እንደ እኔ ከቲክቶክ አይቶ ሲሮጥ የመጣው❤❤❤❤❤
እኔ ማርያም❤❤❤❤❤
እኔ 😘😌🙏
እኔም በስመአብ ሩጫ
እኔ ከነዐን ላይ አይቼ
እኔ ጨንቆኝ ነበር😢
የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን
❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
እደዉ ፀጋዉን ብዝትትት ያድርግልህ መዝሙር ሁሉ እኔ የምናናበት ነዉ😢😢😢😢😢❤❤❤
በእውነት አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትንያሰማልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአከትን ያሠማልን!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤ ጭንቅ ሲለኝ የምፅናናበት 😢😢❤❤❤
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እንደ ጠፉት ልጆቿ የማታሳዝናት ልጆ ትሆን ዘንድ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔር ይዤ😢 አተን ተመርኩዤ ያላለፍኩት ምን አለ አሁንም ከጭንቀቴ አዉጣኝ ወድሞቸን አትርፍልኝ በፆፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች😢🙏
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሀሳብሽን ይሙላ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከነበሩበት ጭንቅ ወተዉልኛል🙏🙏🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ያስብሽ እህቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
በእዉነት ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጤና ያቆይልን🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹💐💐💐💐💐💐💐
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ነፍስ ሚያለምልም መዝሙር ነው ❤
እንዴት መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ነው
ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
ዝማሬ መለእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ🌹🌹🌹🌹
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና እግዚኣብሔር ኣምላክ ጸጉኡ የብዘሐልኹም
ምን ያስጨንቀኛል. እግዚአብሔርን ይዤ.
እርሱን ተመርኩዤ. በእውነት. ጸጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሥላሴ 👈 እንዲ እንጂ ስላሴ 👈 እንደዚ አይፃፍም
ሰላም የሚሰጥ መዝሙር❤🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለክት ያስማል የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤❤
በስሙ ጥሩት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ብላችሁ፣ አምላክን ሁል ጊዜ የድንግል ማርያም ልጅ አይባልም፣ለዚያውም ያልተፃፈውን። የእግዚአብሔር ልጅ ተብሎ ተፅፏል፣ ግን ስሙ ኢየሱስ ነው በስሙ ውስጥ ሀይል አለ፣ ፈውስ አለ፣ ተስፋ አለ፣ ሰይጣን የሚንቀጠቀጥለት ስም ነው።
@abebatafesse1515 የማርያም ልጅ አይደለም እንዴ ወንድሜ እሱም ጠንቅቆ ያቃል
ከዛም አልፎ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን እያልን ሁሉ እንለምነዋለን
የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?"(የሉቃስ ወንጌል 1:43) የተባለላትን
ዘመንህ በቤቱ ይለቅ የትህትና ፀጋ ያጎናፅፍህ ወንድሜ አገልጋይ የሚፈተነዉ በዚህ ነዉና ትህትና በከፍታ ላይ ትሰቅላለች ፀጋም ታበዛለች እንደ ድንግል ማርያም ፀጋን ሁሉ የተመላብሽ እንዳስባላት እሷም የቤተመቅደሱ አገልጋይ ነበረችና አገልጋዮች ካወቃችሁበት ፀጋን ሁሉ አብዝቶ ይሰጣችኃል ሰይጣን ግን አዉቆ በትህትና እንዳታገለግሉ ያደርጋል ፀጋችሁን ስለሚያዉቅ ፀጋ ከተሰጣችሁ እኮ ዝማሪያችሁ መንፈስቅዱስን የተሞላ ስለሚሆን አረማዊዉ ሳይሰበክለት በማዳመጥ ብቻ ክርስቲያን ሊሆን ይችላል። ወይ የኔ አይነቷን የሰይጣን ማህሌት በዘፈን ደላቂዋን አዉጥቶ መዝሙር አድማጭ ሊያደርግ ሁሉ ኃይል አለዉና ከመዘመራችሁ በፊት እግዚአብሔርን በፀሎት አዉሩት እንዲመራችሁ ኃይልህን አሳድርበት በሉት ልክ እንደ ዳዊት ዝማሬ የሳኦልን መንፈስ እንደሚያሳድድ የትዉልዱን የዘፈን መንፈስ የማባረረ ሀይል ይኖረዋል። ስለዘህ እንዲህ እንዲሆን በሱባኤ የተመራ በፀሎት የዳበረ በፆም የታጀበ ዝማሬ ቢሆን አቤት ሀይሉን አሰብኩት ፍሬ ሲያፈራ በድምፃችሁ ዉበት እንዳትመኩ አደራ ድምፃችሁ ስቦን እንደምናዳምጣችሁ እንዳታስቡ እግዚአብሔርን አስቀድሙ
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ዝማሪ መላክት ያሰማል ተፅናናሁ በዚህ መዝሙር❤
11ቀን ሙሉ ያዳመጠ?!🥰🙏🥰🙏🥰🕯💒💚💚💚
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የሚያስጨንቀንን ነገር ያርቅልን እኛስ በአለሚውዊ ነገር ስንዋትት ነው የሚያስጨንቀን ስንት ነገር በአባታችን እጅ እያለን አለማወቅ እኮ ነው።😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልህ ወንድማችን
Xccg
😢😢😢😢😢ከልቤ የወደድኩት መዝሙር
Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zamanih yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalih wanidime agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲
ዘማሪ መላይከት ያሰማልን ወደማችን ያገለገሉት ዝመንህን የባረከው እግዚአብሔር
በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሜ ጅማሬው እንዳማረው ፍጻሜውን ያሳምርልህ በርታልን ድንግል ትከተልህ!!!!
ምን ያስጨንቀኛል ሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን
በእውነት በስደት ላይ ሆኜ የማዳምጠው ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ባዶነት ሲሰማኝ ይህን መዝሙር ስሰማ ሙሉነት ይሰማኛል የድንግል ልጅ በህይወቴ አትለየኝ መልካሙን መንገድ ምራኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊አሜን(3)))))❤❤❤❤😊
እስኪ እንደ እኔ ውስጡ ግብት ብሎ እንባ ብቻ የሆነ ። እግዚአብሄር ዝማሬ መላዕክት ያሠማህ
እውነት ነዉ. የኔ ውድ ወንድም ናቲዬዬዬ ውድድድድድ ❤❤❤🎉🎉❤❤ በእውነት. ዝማሬ. መልእክት ያስማልንን እግዚአብሔር ሆይ. ማረን 😢😢😢😢ይቅር😢😢😢 በለን😢😢😢
.
ድቅ ዝማሬ 🎉🎉🎉🎉አልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን ድቅ ዝማሬ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ🎉🎉👏👏👏🙏🙏✝️✝️✝️
እፉፉፉፉ ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ትክቶክ ስገባ ይሄን መዝሙር አገኘሁ 😢😢😢😢ተመስገን እስኪ ሁሉም በግዜው ይስተካከል ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢
ይስተካከላል እርሱ ያለው ነው የሚሆነው❤❤❤❤❤❤😢😢😊😊😊😊😊😊😊መድህንዬ አባቴ😊😊😊😊😊😊
ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔርን ይዠ😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዎድሜ ናትናኤል ዝማሬ መላእት ያሰማልን እውነት ነው
አረየድቁና ማአረጉን አትርሱ
ምን አስጨንቀኛል እግዚአብርን ይዤ እርሱን ተመርኩዤ የሰማይን ወፎች መግቦ የሚበዛ እኔን አይተወኝም እንዲህ እንደዋዛ❤❤❤❤❤❤❤💚💛💜💓💓💓💔💓💓💓💓💓💓
Imagine ከሀገር ውጪ ሁነህ, ጭንቀት ከቦህ ይህን መዝሙር ስትሰማ 😍። ጥሎኝ እርግፍ
ዝማሬ መላእክት ያሰማኛልን ዉድ ወንድማችን ድምፅክ ግጥምን በጣም ልቤ ይነከኛል😢😢😢🙏🙏
zemar melakn ysemaln wendemachen😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያጎናፅፍልን እግዚአብሔር አምላክ🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
ከቲክቶክ አይቴ ስበር መጣው 😊እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ 🥰ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔር ይዤ እርሱን ተሞርኩዤ ❤❤❤
ምን ያስጨንቀኛል
እግዚአብሔርን ይዤ
እርሱን ተመርኩዤ
የሰማይን ወፎች
መግቦ የሚያብዛ
እኔን አይተወኝም
ልጁን እንደ ዋዛ
የድንግል ማርያም ልጅ
ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
ዘመንህ ይባረክ አሜን 23/12/2016
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሔርን ይጄ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ezgabher yamsgeen Eililil tabrky 🙏🙏
ይህንን መዝሙር ስሰማ እደአዲስ መኖር እጀምራለዉ❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ዲያቆን ጸጋውን ያብዛልክ እውነት ያንተ መዝሙር አይጠገቡም በቤቱ ያኑሪክ አሜን❤❤🎉🎉
አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትህንዘመንይባርልህ❤❤❤🙏🤲መዝሙርህን ብሰማቸው የማልጠግባቸው ሁሌም አይሰለችኝም ተባረክ ወንድሜ ❤
እኔም ከቲክቶክ አይቼ ሙሉውን ሳገኘው ደስ ብሎኛል።
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ሳብ እረም ያድርግልን ብሰማው ብሰማው ምንም አልጠግብም ወድማችን ተባረክ ድንግል ማሪያም ከነልጃ ትጠብቅልን 😢😢😢❤❤❤
ዘማሪ መላይክት ያሰማልን ።ሲጨቀኝ የማዳምጠው መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ምን ያስጨንቀኛን😔 እግዚአብሔር ይዠ እርሱን ተመርኩዠ☝️ የሰማይን ወፎች መግቦ እሚያበላ እኔን አይተወኝም ልጁን እንደዋዛ☦️ የእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ናቲዬ እንቁ ወንድሜ በርታልኝ🥰🙏
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢እሜንእሜንእሜንእሜንእሜን
Mechereshahin yasamrlh berta
በእዉነት ልብን የምያሳርፍ ነፍስን የምዘራ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው ናቲዬ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ante kidus sew waw....
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እዉነት ፀጋዉን ያብዛላቸሁ እልልልልልልልልልልልልልልልል የአገልግሎት ዘመንን ያረዝመልኝ
❤❤ ማነው የሚውዳቸው በላይከ አሳዩ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ምን ያስጨንቀኛል እግዝኣብሔርን ይዜ እርሱን ተመርኩዜ💒💙😢
በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነዉ ተባረክ ፀጋ ይብዛል👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤
wow wow endet desss yelal wendemy
አሜን
አሜን
አሜን
አሜንተመሰገን
እግዛብሄር,የድንግል,ማርያምልጅ⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤ተመሰገን
ተመሰገን
ተመሰገን
❤❤❤
ወንድማችን አጥንተን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ አሰምተኽናል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በሞገስ ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
እውነት ነው ዛሬ ልናለቅስ እንችል ይሇናል ግን እግዚአብሔር ምልስ ስላለው በሩ ከፍቶ ከመከራ ሲያወያን ያኔ እንስቃለን።
በርግጥም እግዚአብሔር መልስ አለው
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤በጣም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ዝማሬ መለክት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ብዩ ውስጤ ያለውን ጭንቀት ሁሉ እኔን አይረሳኝም ልጁን እንደዋዛ ❤❤❤❤አንድም ላልጨምር ከንቱ ነው ጭንቀቴ ❤❤ ምን ያስጨንቀኛል እግዚአብሄርን ይዤ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤️🙏❤️እዉነት ነው ።
ምን ያስጨንቀኛል 🙏❤️እግዚአብሔር ይዤ 🙏❤️እሱን ተመርኩዤ🙏❤️የሰማይን ወፎች 🙏❤️መግቦ የሚያበዛ 🙏❤️እኔን አይተወኝም 🙏❤️ልጁን እንደ ዎዛ 🙏❤️
Tebark wendema❤❤
😢😢😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት.መመረጥ.ድምፀ.መረዋው.ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ሁሉም ለምልካም ሆነልኝ ምን ያስጭንቀኛል እግዚአብሔር ይዤ እሱን ተመርክዤ ተመስገን ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን
አስተዋይ ወንድሜ ቃለህይወትን ያሰማልን
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እጅግ በጣም ጥኡም ዝማሬነው በቤቱ ያፅናልን እድሜና ጤናን ያድልልን
የኔፍስ የሚስድስት አጥት የሚያለምለምም መዝሙር ዝምማሪ መላክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
ሼር አድርጉ እይታ የለውም
እድሜ ህ ይርዘም
ትዝታውን ስወስድ እናተን አመጣልን ተመሥገን ጌታዬ😢
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ ወድምነቴ ❤❤❤❤
አሜን /፫/ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ማነው እንደ እኔ በቲክቶክ አይቶ ሲሮጥ የመጣ