BBC NEWS ነብይ ሚራክል ተካ ስለ ቲቢ ጆሹዋ(prophet miracle teka response to BBC docmentary(prophet meli mark)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2024
  • prophet TB JOSHUA was areal man of GOD.His legacy will continue to generation

КОМЕНТАРІ • 113

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t Місяць тому +1

    ደስ የሚለው አገልግሎቱን ❤ፈፅሞ ወዳባቱ ❤ወደ እየሱስ ክርስቶስ መሄዱ ነው እኔ በግሌ ተባርኬበታለው ❤❤❤

  • @berhanuhabtemariam9980
    @berhanuhabtemariam9980 5 місяців тому +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አገልጋይ ሁሉ ክርስቲያን ሁሉ እንደዚህ ቢያስብ ደስ ይላል እወድሀለሁ የእግዚአብሔር ሰዉብሩክ የህ❤

  • @EngedaShiferaw
    @EngedaShiferaw Місяць тому

    man of GOD, be bless. all what you teach abt.BBC Discur is 100% clear and truth. fever and mercy be with you!

  • @user-cw5xq9xz7p
    @user-cw5xq9xz7p 4 місяці тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባርክ ብሩክ ነህ የእግዚአብሔረ ሰው እኛም በጣም እንወዳሀሌን እናከብረሌን ጸጋዉን ያብዘልህ🙌🏻🙌🏻🙌🏻💕💕💕💕💕💯💯💯💯💯💯🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 5 місяців тому +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ የእግዚአብሔርን ሰዎችን እናከብራለን

  • @kasahuntufa2792
    @kasahuntufa2792 5 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 5 місяців тому +2

    Bless u prophit, this is a big advice for all Christians and non Christians, thank u man of God, this is what our Bible teaches

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 5 місяців тому +1

    WOW PROPHET MIRACLE TEKA U ARE HIGHLY ANOITED 👏 ❤❤❤❤

  • @yigezuberhanu7707
    @yigezuberhanu7707 2 місяці тому +1

    God bless you Major Prophet Miracle Tteka. I accept your witness. Senior Prophet T.B. Joshua was the true man of God and had gone to his father & rest in peace. Glory to Jesus.

  • @birukgirmastudio
    @birukgirmastudio 5 місяців тому +4

    Blessed u prophet

  • @user-vm2hl9jn7d
    @user-vm2hl9jn7d 5 місяців тому +2

    አገልጋዮችንና አገልግሎትን የሚያጥላላው በየትኛውም ዘመን በየትኛውም ሰዓት የዲያብሎስ ሤራና ሥራ ነው!!! አንድ ቀን እንኳ በእግዚአብሔር የተጠቀመበትን ሰው እውቅና መስጠትና ማክበር ከእግዚአብሔር ዋጋ አለውና እንደነዚህ ያሉ ነገሮችን በብርቱ መተቃወም ዲያብሎስን መቃወም ነው።

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb 5 місяців тому +4

    ፖፖዬ አንተ የልጅ አዋቂ ዘመንክ ❤ብርክ ይበል ገና አለምን ጥያቄ በጥያቄ ጭንቀት በጭንቀት ሞተን እንኳ ለሀለም ጥያቄዎች ነንንንንን ገና ❤የኛ ነገር ገና ሰይጣንን እናሰጨንቀዋለን ❤ቲቪ❤❤❤❤ጆሸዋ ባባቱ እቅፍ ዘና እያለ ያለ የእግዚያብሄር ሰው ነው ❤❤❤❤❤ገና ገና ሞተን እንኳ ዶክሜንተሪ ይሰራልናል❤❤❤❤❤

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 5 місяців тому

      ፓፓዬ በሚል አስተካክይው "ፖፖዬ" ሌላ ትርጉም ነው ያለው

  • @almazwoldeslassie3335
    @almazwoldeslassie3335 5 місяців тому +1

    I was there two times he is a man of love like his master the spirit of God is tangible man of ❤❤❤❤

  • @user-xf5ij6qs9q
    @user-xf5ij6qs9q Місяць тому

    Amen Amen Amen abte❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegngamo863
    @gezahegngamo863 5 місяців тому +3

    ትክክል የእ/አብሔር ሰዉ

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 5 місяців тому +2

    Prophet ,that is true.
    God bless you.

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Місяць тому

    በትክክል ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ የኔም ጥያቄ ይሄ ነበር እስከዛሬ የት ነበሩ በሌለበት ይሄሁሉ ጌታ ለእኛ ማስተዋል ይስጠን

  • @AbebeChalchisa-jn7sd
    @AbebeChalchisa-jn7sd 4 дні тому

    AMEEN

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 5 місяців тому +1

    Profete zemnehe yebareke

  • @user-gb4lt5mz1c
    @user-gb4lt5mz1c 5 місяців тому +4

    ተባረክ ነብይ እነዚ ስር ራ ፈቶች ቅጥ ብለው ስህተት እየፈለጉ ጊዜያቸውን ያቃጥላሉ የነሱን ሐጢያት ጌታ እንደ ቀን መውጣቱ አይቀርም እግዚእብሔር ግን እንደ እነዚ ይህችን ከምድራችን ያንሳልን

    • @davidcp889
      @davidcp889 5 місяців тому

      nebeye nw yalekew

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb 5 місяців тому +2

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ አንተ ይልብክ ብርሃን የበራልክ❤ሰው ነክ እወድካለው አባቴ❤❤

  • @user-nk1es8fw1r
    @user-nk1es8fw1r 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mj6mn1xw8u
    @user-mj6mn1xw8u Місяць тому

    እወድሀለሁ ፕሮፌት

  • @kitchenhiwot2793
    @kitchenhiwot2793 5 місяців тому +1

    Profete zemnhe yebareke

  • @enanuabate
    @enanuabate 5 місяців тому +5

    ይገርማል ከነብዩ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ በነብይ ቲቢ ጆሿ አገልግሎት ተባርኬአለው ተባረክ ነብዩ ❤

    • @DailyWord3832
      @DailyWord3832 4 місяці тому

      ሀሰተኞች በሁከቱ ዘመን ሁሉ ደህና ነው ፣ ሰላም ነው እያሉ የአረፋ ኳስ ያስጨብጡናል። እኔ በግሌ ቲቢ ጆሽዋን አልቀበለውም። እውነተኛ ነው ብዬም አላስብም። የናይጄሪያ አብያተክርስቲያናት ያወገዙት በተጠና አካሄድ የሚኖር ነበር። አብዛኛው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ የጴንጤቆስጣል አስተምዕሮተ ትምህርትን ይይዛል። ይሄ ለተአምራቶች፣ ለፈውሶች ቅርብ ያደርገዋል፣ ስለዚህም ቶሎ ያምናል፣ ይታለላል። እኔ ከሰማይ የወረድኩ ነኝ ቢል አንድ ሰው ይታመናል፣ ስለማያነብ ብልጦች ይመሩታል። አንተም አምነትህን እና አስተያየትህን መልሰህ እይ። ላያቸው ለምድ የለበሰ ነገር ግን ውስጣቸው ነጣቂ የሚል ነው። ውስጣቸው የሚገፋ እና የተጠጓቸውን እንደ እሾህ የሚወጉ የስህተት አስተማሪዎችን ዝም ብለህ አትመን።

  • @AshenafiTadese-tg5zb
    @AshenafiTadese-tg5zb 6 місяців тому +1

    Tebarek nebiy

  • @ellenteklemikael7059
    @ellenteklemikael7059 5 місяців тому +1

    That is true man from God

  • @MastikaZema-hi5rv
    @MastikaZema-hi5rv 5 місяців тому

    በሥጋ አይን መንፈሳዊ ሰዉን መለካት አይቻልም ስለዚህ አይደንቀኝም ።
    Tb Josiah የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 5 місяців тому +2

    ከወንድና ከሴት የተወለደ ሁሉ አጥያትን ሰርቷል ይሰራልም። ነገር ግን የእግዚአብሔር ፀጋ ያነሳዋል። ይህን በእውነት ተናግረሃልና እቀበልሃለሁ። ግና
    ነብይ ነኝ ከሚል መንፈሳዊ ሰው። ሊያውም እግዚአብሔር ተናገረኝ ወይም እንዲህ ሲሆን አሳየኝ ብሎ ውሸት የሆነበት የሰማው ድምፅ ከእግዚአብሔር ዓምላክ እንዳልሆነ በእግዚአብሔር ቃል ተመርኩዤ አረጋግጥልሃለሁ። ስለዚህ
    የትራምፕና የሄላሪ ክሊንተን የምርጫ ውድድር ሰዓት ሄላሪ ክሊንተን ስታሸንፍ እግዚአብሔር አሳየኝ ብሎ ትራምፕ ማሸነፉ፣ ሌላው ኮረና በዚህ ወር ይጠፋል እግዚአብሔር ተናገረኝ ብሎ ይኽው ኮረና እስከዛሬ አለመጥፋቱ፣ ይህ ነብይ ነኝ ባይ እግዚአብሔር አምላክ በእርግጥ እንዳልተናገረው ያስረዳናል። ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው። እግዚአብሔር አይዋሽም ሰው አይደለምና። አመሰግናለሁ

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e 5 місяців тому

    Jo zemenke yebareke

  • @HiwotAregay-de7zi
    @HiwotAregay-de7zi 2 місяці тому

    Ewnet nw

  • @almazaraya6898
    @almazaraya6898 4 місяці тому

    Hay sewe kemote behala kemamate hesun geta alewe lesu tewelet ena yegetan sera eyseraw newe way belhe rashen teyqe yechelemawe menfe mene eyadrege mohonune terrace ena NEka NEKA NEKA YANTE SERA ESU NEW MAFRESE. ENNQA ENNQA kega yemifelgewe yehe newe.Tebareku Enbareke wedesu becha mayet yehunelen.

  • @tegemarkos1162
    @tegemarkos1162 5 місяців тому

    You are bless

  • @merkelleunity1933
    @merkelleunity1933 5 місяців тому +1

    ማንም ምንም ይበል ግን አይምሮ ያለው ሰው ክፉ መንፈስ ደፍሮ የክርስቶስን ስም አይጠራም ደግሞም ደግነት የለውም መፈውስ መርዳት አይችልም አበቃ ጆሽዋን ከልቤ እወደዋለሁ ነብሱ በአፀደ ገነት ትረፍ❤❤❤

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j 5 місяців тому

      ሤጣንም ጌታን በድፍረት እግዝአብሔር ያህዌ መላአክትን ይልካል ሥላንተ ከዚሆ ራሥክን ወርዉር ብሎ ነበር አረ መርምሩ አረ የተደገመባችሁ

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e 5 місяців тому

    Jo enodekalen bereta gata yebareke

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 5 місяців тому

    Ewnat naw ❤

  • @TadesseMiroch
    @TadesseMiroch 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባሪክ አሜን በእናቴ ወስጥ ያለሁ በእኔ ያለሁ ዴኒነት ይበራ ይባረራይልኝ አምናሎሀ!!!!😢😂😂😂😂

  • @lemmageleta3404
    @lemmageleta3404 Місяць тому

    About this Wonderful TB Joshoa, we heared many things. I do not know which is true.

  • @nathanielbisrat2771
    @nathanielbisrat2771 25 днів тому

    Ke ewnet gora mehone nwe mibejewu lehulachinm..demo andach nger belalebet endezih ayideregim..be hiwet menoru weym alemenoru adelem wanawu kum nger !!! ante erasu abate bilek miterawu Ubert enjil enkuan min aynet kilet wust endegeba semitekal ✍️✍️✍️

  • @dawitanchalu482
    @dawitanchalu482 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @etaneshtesfaye5410
    @etaneshtesfaye5410 Місяць тому

    ለክ ነህ ልጄ አሁን የኛው ወንድሞቸች አቡናና አማን ይሔንኑ እያደረጉ ነው

  • @WoleTame-ll6qp
    @WoleTame-ll6qp 5 місяців тому

    እሱ ተልኮውን ፍፃሜውን ሰርቶ ወደ ጌታው እቅፍ ሄዷል በእይወት ሲኖር ብዙህ ሰው እሱን ለማግኘት ሲናፍቅ አውቃለው አውን ያንን ጥሎ ሌላ ማንሳት ምን ይባላል ጌታ አይናችን ይክፈት አውንም በምድር ላይ ያሉ አገልጋዬች ፀጋ ይብዛላቸው እየሱስን የተከተሉት ናቸው ያሰቀሉት ጌታን የነካ ውሉ አይጨበጨበለትም እሺ ጌታ ይባርክክ የእግዚሐብኤር ሰው ❤❤❤

  • @gezahegngamo863
    @gezahegngamo863 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 5 місяців тому +3

    ከሞተ በኋላ መረጃው መውጣቱ ብቻ ክሱን ሀሰት ያደርገዋል ወይ? ዋናው ቁምነገር ወንጀሉ ተፈጽሟል ወይስ አልተፈጸመም የሚለውን በማስረጃ ማረጋገጥ አይሻልም ወይ? ቤተክርስቲያኒቱ በማስረጃ ብትከራከር ብዙ ሰዎችን ከስህተት ታድን ነበር። ጉዳዩ ዝሙት እንደፈጸመችው ሴት የአንድ ወይም የጥቂት ጊዜ ሀጢአት ሰርቶ ንሰሀ ከመግባት ጋር አንድ አይመስለኝም። ይኸ ክስ እኮ ስራየ ተብሎ ልጃገረዶችን የመድፈሪያና ጽንስ የማስወረጃ chamber ከፍቶ በቋሚነት ሀጢያትና ወንጀል የመስራት cult ነው የሚል ነው። ቲቢ ጆሽዋ ኮሮና የሚጠፋበትን ጊዜ ተንብዮ ሳይፈጸም ሲቀር መንፈስ ቅዱስ አሳሳተኝ ያለውንስ ከእግዚአብሄር ቃል አንጻር እንዴት ታየዋለህ? ለማወቅ ነው የጠየቅሁት።

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 4 місяці тому +1

    እቺን የተበላባት ሿሿ ዛሬም ትጠቀማላችሁ፤ ጴንጤን የነበረን ሰው ከመርካቶ የመለኩሴን ልብስ ገዝቶ በማልበስ የኦርቶዶክስ መለኩሴ በማስመሰል ጌታን ተቀበለ የሚል ድራማ በማሰራት የሚያደርጉት የተበላበት ሿሿ ዛሬ ላይ ለመናፍቁ ሲያሳዩ አንድም መናፍቅ እስቲ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ውስጥ ሲያገለግል እንደነበረ የሚያሳይ ፎቶም ሆነ ቪዲዮ ወይም የሰነድ ማስረጃ አሳዩን የሚል መጥፋቱ መናፍቃኑ በዘመኑ ሰገሌ የሚኖሩ የጅልና የፋራ ስብስብ መሆናቸውን ያሳያል።

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 5 місяців тому

    በፕሮፊት ኤንጅል እኔም ተቃውሜ ነበር ግን አንተ የተናገርከው ሂስቴሪ ትክክል ከሆነ ጌታ ይር ይበለኝ ።

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 5 місяців тому

    Egizabher melkam new !

  • @HiwotAregay-de7zi
    @HiwotAregay-de7zi 2 місяці тому

    Nebyatn menkat ayefekedm meknyatum yekebawetn atdasu yelal kalun alakeberachum so mehert yebzaln.

  • @NegatuTadese-oh3qz
    @NegatuTadese-oh3qz 5 місяців тому

    እኔ አንድ ነገር የምለው BBC ይበል እነሱ መንፈሳውያን አይደሉም ይሕን ነገር የሚመዝኑበት ሚዛኑ የላቸውም እኔ የገረመኝ የኛሐገር የመንፈሳዊነት ወየም የጽድቅ ጠራትና ደረጃ መዳቢ የሆኑ ፈራጆች እደፈለጉ የእግዚአብሔር ሰዎችን በራሳቸው እውቀት ይሔልክ ነው ያ ደግሞ ስሕተት ነው በማለት እግዚአብሔርን ሳይፈሩ በእግዚአብር የፍርድ ወንበር ለይ የተቀመጡ ፈሪሳውያን የበዙበት ጊዜ ነው ግን በእደነዚሕ አይነት ፈራጆች ለይ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነተኛ እንደሆነ ቃሉ ይናገራል ምክኒያቱም ፍርድን ጠብቁ ይላልና ጊዜው ሳይደርስ በማንም ለይ አትፍረዱ በራስሕም ለይ ይላል ተባረክ ወንድሜ ጌታ ይባርክሕ ።

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 5 місяців тому

    Ya

  • @heisrisen486
    @heisrisen486 5 місяців тому

    Great points!!! No strong evidence.

  • @RahelKidanemaryam-od4ui
    @RahelKidanemaryam-od4ui 2 місяці тому

    Ebakh yegzabiher sew nebimiraki teka bchnk new yalehu kal tenagregn ednmalew

  • @MrGezai
    @MrGezai 5 місяців тому

    ስለ ኢየሱስ መናገር ነው የተራን

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy 5 місяців тому

    እባክዎን ቋንቃው ሚያወሩት ትንሽ እየተደባለቀ ነው እና ባማርኛ ወይም ደግሞ በእንግልዝኛ ብያወሩ መልእክታቹን ይበልጥ ሰዎች ይረዱታል ወንድሜ

  • @almazaraya6898
    @almazaraya6898 4 місяці тому

    Christianity yembalewe lemawered newena yesuse gen yemeleka. Neku yechelemawe menfes endigeza felgachu way.Hsu gen haygezam yesuse geta newe Gesewa sewe newe ok be understanding is good

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 5 місяців тому +1

    የገዛ ልጁ አባቴ ሲደፍረኝ ነበር እያለች አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነው ትላለህ?

    • @eyerusalemteclemariam8434
      @eyerusalemteclemariam8434 5 місяців тому

      ua-cam.com/video/7c9Ohh359vI/v-deo.htmlsi=42Sc1PlVJfLzLnqo

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 5 місяців тому

      Wishet ye Neby TB Joshua lij aydelechim.Yasadegat kewedeqechiber yanesat nech,tekefilut nuw.Yesu lijoch 3 nachew.

  • @Newpoint101
    @Newpoint101 5 місяців тому

    BBC

  • @sirikakejela5100
    @sirikakejela5100 5 місяців тому

    Yenatem gud mahutatu aykerim
    Bizu atkebatir

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 5 місяців тому +1

      😂😂😂Prophet MIRACLE TEKA Ye Englizegnawu. Good 👍 becha newo yalebet. Prophet MIRACLE TEKA ✨️ keep shining God General Prophet MIRACLE TEKA we ❤❤❤❤❤U TELATOCHEH ENDE GELEBA YEBETENU!! IN JESUS NAME AMEN!!

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 5 місяців тому +1

    ተረጋጋ መድከምን እና አጢያትን የህይወት ስርሀት አድርጎ መኖር ይለያያል

  • @maseehosii8528
    @maseehosii8528 5 місяців тому

    ✝✝✝✝✝✝You are The Answer Of Our World✝✝✝✝✝✝
    ✝✝✝✝✝✝You are The Answer of Our World✝✝✝✝✝✝
    ✝✝✝✝✝✝seytan kitiltil ale In JESUS name✝✝✝✝✝✝

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 5 місяців тому +1

      ሀሰተኛ ው ቀንህ ደርሷል እሰከዛው ቀልድ ቸርችር በቃሉ ኢየሱስ ይመጣል።

  • @martanegasi4778
    @martanegasi4778 5 місяців тому

    አንተ ራስህ መርምር ልጄ : ከሎቭሊ ኮርጀህ መናገር አቁመህ
    የገንዘብ ፍቅር አርቅና ራስህን መርምር

  • @user-kp9eo6fp5j
    @user-kp9eo6fp5j 6 місяців тому +3

    እሰቲ ወሬዉን ትተሸ ወደ አካዉንቴ ቻፓ አሰለቅቅልኝ😂

  • @dagibab
    @dagibab 5 місяців тому

    በመጀመርያ የሰዎቹ ምስክርነት በህይወት እየነበረ ነው ። በህይወት እየነበረ በጣም ብዙ ክስ ነበረበት

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 5 місяців тому

    እሺ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ብየካለሁ አንተ ሤጣን የጌታ ጠላቶ ሥንቱን በላከዉ በጌታ ሥምነግደክ ጠንቅዋይ

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 5 місяців тому

    BBC ለምን ይህን አሁን አሰራጩ ? ጥቅማቸው ስለተነካ ብቻ ነው ። ሁሉም ወሬ አባራ ነው ።

  • @ATz-fk6hi
    @ATz-fk6hi 5 місяців тому

    መንግስተ ሰማይ የገባህዉ ልጅ ይሰማል kkkkk

  • @fasilmamo2843
    @fasilmamo2843 5 місяців тому

    penite yalaregegn amilak yimesigen ewunet

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂 Tekatelk ??? Ayzoh Geleta !! Eyehadk Gena nefseh Gehaneb esat Tekatelalch 😂😂😂😂 KEEP SHINING PROPHET MIRACLE TEKA ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 5 місяців тому

      Tereteret yelam beret yetekliyen teqimat metetatin meqebat le Orthodox Jewish church ayqefatim,atela ,asharo melas yamirachihwal tewahidoch.

  • @dawiteyob9939
    @dawiteyob9939 5 місяців тому +2

    የአንተም ሌብነት ይጋለጣል a matter of time

  • @naomicannel5786
    @naomicannel5786 5 місяців тому +6

    የአይጥ ምስክር ዲንቢጥ

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 5 місяців тому

      አይጥም ድንቢጥም አንተ ነህ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 5 місяців тому +1

      Fesam!! Ayet enante nachu kinat yakayelachu mikegna menfess le zelalm ke Gudgeadachu atwetum.

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 5 місяців тому +1

      PROPHET MIRACLE TEKA ✨️ 🙏 KEEP SHINING BECAUSE U ARE HIGHLY ANOITED BY GOD!!❤❤❤

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 3 місяці тому

    tera leba nah kentu leba

  • @lidetugalchu5460
    @lidetugalchu5460 6 місяців тому +5

    ጠንቆይ አባት ሰነካ wayiwayi 😂😂😂😂

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 5 місяців тому

      በፍፁም ቲቢ ጆሽዋ የእግዚአብሄር ሰው ነው ።

    • @abenetgebre7984
      @abenetgebre7984 5 місяців тому

      Sedeb men yeseral If you are in christ

  • @workuseyoum7576
    @workuseyoum7576 5 місяців тому

    You are too flawed man. Most of his opponents spoke when he was alive. Just bbc compiled it. They started to gather the info over 2 years. Why do you think you know better than his collaborators? Also good for to defame him after his death. After all he changed Ajoke's family name when he was alive (to protect his name)

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 5 місяців тому

    ሚራክል እርሱ በእውነት እግዚአብሔርን አገለገለ አንተ ግን ወደ እውነተኛው አምላክ እግዚአብሔር ተመለስ ሰይጣንን አታገልግል።

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 5 місяців тому +6

    በቃ አባትህ ሞቷል ኡበርትም ይሞታል አንተም ትሄዳለህ ግን ወደ እግዚአብሔር እቅፍ የሚባል ነገር በህልምህ አድርገው ሌቦች

    • @kitchenhiwot2793
      @kitchenhiwot2793 5 місяців тому

      Yhe sew bzmnu yegzabharen hasab Agelgelo were mewdew Gta hadalle

    • @kitchenhiwot2793
      @kitchenhiwot2793 5 місяців тому

      God bless u profte Meracle

  • @WenedwosenGib1332
    @WenedwosenGib1332 5 місяців тому

    የናንተ የገቢ ምንጭ እንዳይቆም ተጨንቀህ

  • @user-xq2oy8rm9o
    @user-xq2oy8rm9o 5 місяців тому

    ምናይነቱ ጥምብ ነህ

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 2 місяці тому

    I was not sure about u. This time after ur comment on TB Joshua, i know for sure u r a false report

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 5 місяців тому

    ለምንድን ነዉ ሰለ ናይጄሪያ የሰባኪዎች ግድ የሚለን ወንጌል ወደ አፍሪካ የገባው በኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ነዉ ልክፍት ሆነብንና ቤታችንኖ ትተን ወደ ጎረቤት ጉዳይ ራሳችሁን ፈትሹ።

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 5 місяців тому

    BBC EKO YE GAY & LESBIYANISM ARAMAJOCH NACHEWU.😂😂😂 ATESHEWEDU😂😂😂

  • @user-qu2xr8ry4e
    @user-qu2xr8ry4e 5 місяців тому +1

    አንተ ወንበዴ አሳች

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 5 місяців тому

    pointless

  • @million1075
    @million1075 5 місяців тому +2

    ገና ያንተም መጋረጃ ይገለጣል ተገልጧልም

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 5 місяців тому +3

    ለእየሱስ ክብር ቢኖርህማ መኪና ውስጥ ሆነህ ስለዚህ አትናገርም ነበር አንተ ተራ ሰው ሆነህ ስለዚህ ብታወራ ትክክለኛ ቦታህን አንተ ሳታውቀው ጌታ ስላስቀመጠህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አንተ የልምድ አገልጋይ እንጂ የፀጋ አገልጋይ እንዳልሆንህ ውስጥህ ያውቀዋል ።

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 5 місяців тому +1

      Weyy kinat!! Ye Dehnet menfess akatelachu!! Prophet MIRACLE KEEP SHINING ❤❤❤EGZIABHARE YEBARKEH PROPHET MIRACLE TEKA WE LOVE YOU ❤❤❤

    • @mesfinbentiba5819
      @mesfinbentiba5819 5 місяців тому

      @@betelhembeyene6040 ሂጂ እቀፊው እግርሽን ክፈችለት ግም ለግም አብረህ አዝግም እውነት?

    • @HiwotAregay-de7zi
      @HiwotAregay-de7zi 2 місяці тому

      Ewnet nw

  • @user-kp9eo6fp5j
    @user-kp9eo6fp5j 6 місяців тому +4

    ያዉ አንተም የሱን መንገድ ተከታይ ወንበዴ ሰለሆንክ ነዉ

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Selie444.
    @Selie444. 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤