የካራማራ ጀግኖችና አስደናቂ ገድላቸው -በደረጄ ሀይሌና በአዜብ ወርቁ [ARTS TV WORLD]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • የካራማራ ጀግኖችና
    አስደናቂ ገድላቸው በደረጄ ሀይሌና በአዜብ ወርቁ #ARTS T WORLD
    #KARAMARA

КОМЕНТАРІ • 117

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw 4 роки тому +34

    እንደነዚህ አይነት ጀግኖቻችንን ውለታ ባለመክፈላችን ትውልዳችን ከተወቃሽነት ስለማያመልጥ አሁንም እነዚህ የአገርና የትውልድ ባለውለታወችን ሞተው ሳያልቁ ውለታቸውን መክፈል ይገባል እላለሁ።

    • @tsehaiberhanu9861
      @tsehaiberhanu9861 3 роки тому +2

      በጊዜው ንቅት ይሁን ወይንም ሳቦታጅ አልገባንም ነበር:: እውነት ሳስበው ሁኔታው በጣም ያሳዝነኛል:::

    • @tsehaiberhanu9861
      @tsehaiberhanu9861 3 роки тому

      😭😭

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 роки тому +3

    በኤርትራዊነት ግላዊ ማንነትና በጠባብ ኃላቀርነት ኣመለካከት ኣባዜ ሳልዋዥቅ ማንንም ሳልወክል በራሴ ኣመለካከት ብቻ ተንተርሸ በልቤ ያደረብኝን የተደባላቀ ስሜቴንና ኣስተያየቴን እንድገልጽ ደረጀና ኣዜብ ፍቀዱልኝ።
    ከልቤ ገንፍሎ በወጣው ብርቱ የህሊና ወጣ ገባ የስሜት ጎርፍ ላይ ሳለሁ መንፈሴ በመወራጨት ላይ ሆና ሁለት ምርጥ የዘመናችን ብርቅየ ሃገረ ኢትዮጵያ የሰላምና የኣንድነት ጠንካራ ልጆችን ኣስታወሰኝ።
    የኣፍሪቃ ተምሳሌት ተጣባቂ የሬኔሳንስ ዘመነኛ ጋዜጠኞች ፣ ያንድነትና ወንድማማችነት ባለራእዮች ደረጀና ኣዜብ የጥንቲቱ ኣዶሊስ ኣኵሱም ያሁኒቱ ድር ቢያብር ኣንበሳ ያስር የምድረ ሓበሻ ኣብሲንያ ጠያይም የኣፍሪቃ ቀንድ ወንድማማች ህዝቦች
    የኣንድነት የምስራች ኣብሳሪዎች የጦቢያውነት ሰንደቅ ለባሾች የቅንነት፣ ደግነትና የዋህነት መንፈስ ሰባኪዎች ደበንበን እያለ ያለውን የኢትዮጵያውነት ንጹህ ገራገር ኣይበገርነት ብሄራዊ ጀግንነትና ኣንድነት ምንግዜም ለሚያስገርም ኣስተማሪና ጠንካራ ሃገራዊነት ደረጁና የወርቄ ልጅ ኣዙ ምን ብየ ጠርቼ ላንቆላጵሳችሁ ብሞክሮም ኣድናቆቴና ግርምቴ ኣእምሮየን ሞልቶ ገንፍሎ በመፍሰሱ የእናንተን ገጸ ባህሪና ኢትዮጵያውነትን ለመግለጽ ብወራጭ ብንጨቧረቅ በሰውኛ ቋንቋና ስልት ሞያችሁን ለመግለጽ ሞከርኩ።
    " ኣባይን በጭልፋ "
    ቢሆንብኝ ምርጥ ሰውነታችሁን ሳልገልጽ በዳበሳ በማለፌ እርካታየን ለማበራየት ኣልቻልኩም።
    ባለቅኔዎቹ እነ ደቤ ፣ ጸግሽ፣ ደባልቄና ተስፍሽ ቢገልጹኣችሁ ተመኘሁ።
    የኢትዮጵያውነትን ጨዋነት፣ ጀግንነትና ኩሩነት ኤርትራዊ ብሆንም በ
    " ኢትዮጵያ ታበጽህ ኢደዊሀ ሃበ እግዚኣብሄር የተባለው ብሂል እኔንም ስለሚወክል ታሪኩን ካውቅኩበት ጀምሬ በስሜት እንደታጀብኩኝ ቆይቻለሁ።
    የኣሊቦርኬ ታሪክ በካናዳ በስደት ሆኜ በትዝታ ወደኃላ ተመልሸ ሳስታውስ በስሜት ተቁነንጭቻለሁ።
    የኣሊቡርኬን ውለታ በወቅቱ ሰምቼ ስለነበርኩ ከዓመታት በኃላ ህላዌውን ሰሰማ በኢትዮጵያ ህዝብ በቁሙ ከተቀበረ ሰው ጋር እንደተገናኘሁ ነው የመሰለኝ።ይህ ፔጅ ሞልቶ ኢዲት ሊያደርግልኝ ስላልቻለ የዚህ ጽሁፍ ተቀጥላ ከላይ ላሰፍረው ተገድጃለሁና ደረጀና ኣዜብ ተከታተሉት እላለሁ።

    • @memhrandegideykahsay3906
      @memhrandegideykahsay3906 4 роки тому +1

      ይህ በዚህ እንዳለ የጀግና ምግባሩ ብሃገሩ እንዲሉ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 роки тому +2

    የአዜብ ወርቁና የመአዛ ብሩ ድምፅ ይመሳሰላል...ደረጄም በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ,በእውነት የነዚህን ጀግነት በመፃሀፍ ከዚህ በፊት አንብቤዋለሁ...እግዚያብሄር እድሜና ጤና ከነቤተሰባቸው እመኝላቸዋለሁ የኢትዮጵያ ጀግና ናቸው,ማንኛውንም ነገር በምችለው አቅም ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ,አንድ ነገር አርጉላቸው your listeners T from Sydney,Australia

  • @Sebleaddis
    @Sebleaddis 4 роки тому +7

    እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው እነዚህን ጀግኖቻችንን እንድንተሰማቸው ስላደረጋችሀን እናመሰግናለን አዚ እና ደሬ ለጀግኖቻችንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @heoktesera1835
    @heoktesera1835 4 роки тому +3

    ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ love you እና ቱታ ዋው I am very impressed my heroes , I wish one day I will love to see them and listen to their story

  • @workuendalew1622
    @workuendalew1622 3 роки тому +2

    የሚገርም ታሪክ ነው በትክክል የኢትዮፕያን ጀኞች የሚናገር ስለሆነ ሊስማ የሚገባ ነው።

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 роки тому +7

    እኔም ቤተስቦቼም በነዚህ ተጋድሎ ለዚህ በቅተናል ወራሪው የሶማሊያ ጦር ሐረርን ከቦ ሲያስጨንቅ እንደነበርና ወደ ናዝሬትከዛም ወደ አዲስ አበባ እንደተሰደድን እናቴ ትነግረኝ ነበር ዘላለማዊ ክብር ለሐገራቸው መሰዎአት ለሆኑ ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች 🙏

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 4 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ሐገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
    ደርዬ የሆነ ነገር መደረግ አለበት አብረናችሁ ነን።
    ጀግናው ሻለቃ ባሻ ዓሊ በርኬ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎ። ስላደረጉት ጀግንነት እና ስለዋሉልን ውለታ ሁሉ እናመሰግናለን።

  • @tademeng
    @tademeng 4 роки тому +18

    ምነው የአርትስ አዘጋጆች የነኝህን የኢትዮዽያ ብርቅዬ ጀግኖች ምስል በቀጥታ ለምን አላሳያችሁንም በድምፅ ብቻ ለምን ሆነ :: በጣም ያሳዝናል ግሩሙን ፕሮግራም እጠለሻችሁት::

  • @melmel4857
    @melmel4857 4 роки тому +7

    የወያኔ የት/ት ስርአት ወጣቶች ይሄንን ታሪክ እንዳያወቁ አርጎ ስላላሳደጋቸው ምስጋና ቢሶች ናቸው ዛሬ

    • @nebutube1381
      @nebutube1381 4 роки тому

      Betam betam tekekel !!!!

    • @KunaVenue
      @KunaVenue 3 роки тому

      ወያኔ ነብሷን አይማር ይህ ሁሉ ታሪክ ሳታስተምረን

  • @aradasoftwaretechnologies488
    @aradasoftwaretechnologies488 4 роки тому +1

    አሊ በርኪ እርስዎ እና ጀግኖች ኢትዮጵያውያን በመኖራቸው እኛ ዛሬ በኩራት ቆመናል! እናመሰግናለን

  • @alemayehutesfaye9457
    @alemayehutesfaye9457 4 роки тому +1

    በ1969 ሐምሌ ወር ድሬዳዋ ስትከበብ እኔ እዚያ ነዋሪ ነበርኩ። ህዝቡ የነበረበትን ጭንቅ አስታውሳለሁ። ከተማዋን ከመውደቅ ያዳኑትን እነዚህን ጀግኖች በአይን አይቻቸው አላውቅም።እባካችሁ ደጋግማችሁ አቅርቡልን። በውጭ ለምንኖር በዩቱብ ቪድዮ እንድትለቁልን እማጸናችኋለሁ። እናንተም የማከብራችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ።

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 4 роки тому +7

    አየህ ደረጀ ታሪክን እየጎለጎልክ ማውጣትህ ደስ ቢለኝም ለቀድሞ ጦር መስዋዕት መክፈል የኢትዬጵያ ሕዝብ
    በታጠቅ ጦር ስፈር በሬ እያረደ በሶ እያበስበስ በለው ጠላትህን ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር በምስራቅ የተሰራው በሰሜንይደገማል በማለት ሁሉንም ነገር ወደ ጦር ግንባር በሚባልበት ጊዜ ሞፈሩን ሰቅሎ ሚስትና ልጆቹን ጥሎ የዘመተውን ስራዊት መጨረሻ ላይ በውስጥ አርበኞች በተቀነባበረ ስልት ጠላት የበላይነት አግኝቶ ኢትዬጵያን በተቆጣጠሩበት ወቅት ለሀገራቸው ክብር ሲሉ መስዋዓትነትን የከፈሉ አይናቸው የጠፉ እግራቸው የተቆረጠ መላው አካላቸው
    ለአትዬጵያ አንድነት የተበጣጠስ ከጀግኖች አንባ አውጥቶ ሲጥ ላቸው ለኢትዬጵያ አንድነት ሲሉመስዋዓት የተቀበሉ የጀግኖች ልጆችን ከህፃናት አንባ በላያቸው ተጫውተው አውጥተው ሲወረውሩአቸው ጀግኖችንም የደርግ ጦር በማለት ተዋጋ ሲለው የነበረ ሕዝብ ይህንን
    የመስለ ክህደት የተፈፀመበት በመሆኑ የኢትዬጵያሕዝብ ይህንን ጦር ይቅርታ ሊጠይቀው ይገባል የሚል እምነት አለኝ!!!

    • @damabulo4759
      @damabulo4759 4 роки тому +1

      ወንድሜ ትክክል ነህ ግን ግን ይህ ሕዝብ ለማመስገንም ሆነ ለመኮነን ፈፅሞ እድል ኣልተሰጠውም በወገን ጠላት እጅ ወደቀ ጠንካራ ኣደረጃጀትም ዬለውም አስተውለህ ካየኸው ህዝባችንን እረፍት ነሱት ከውጪ ይልቅ የውስጥ ጠላት በረታባት ብቃት ያላቸው ኣመራርና ኢንተለጀንሲ ማፍራት ኣለመቻል በፅናት ኣለመቆምና ሌሎችም ብዙ ምክንያቶች ጭምር , ብቻ ይቆጫል ያንገበግባል ። ታንፆ የተሠራን ቤት በቀላሉ ኣታፈርሰውም. ለኔ ነሚታየኝ ግን የኛ ቤት በነፈሰ ቁጥር ይወዛወዛል ለምን? እላያችን ላይ ከመፍረሱ በፊት በጎበዝ መሃንዲስ ሊጠናና መልስ ሊያገኝ ይገባል ።

    • @KunaVenue
      @KunaVenue 3 роки тому

      በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ልንጠይቃቸው ይገባል እኔ በወያኔ ስርአት ውስጥ ነው ያደኩት ስለ ካራማራ ታሪክም አልተማርኩም ዘንድሮ ነው የሰማሁት በጣም ነው የተቆጨሁት ትውልድ ጠርቶታል

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 3 роки тому +1

    ጣናይ ስጥል ሰማችሁን ባለው ቀውም ወራሪው ሱማሌው ብርና ጊዜ አብረውኝ የነበሩትን በማቅረ ባችሁ ታሪካችን ማሳታችሁ ደስ ብሎኛል እዲህ ነው ሙያ የቀድሞው ሠራዊት አባል የመቶ አለቃ ውቤ እሼቴ ከእስራኤል ሳላምታዬ ይድረ ሳችሁ

  • @Shashemene
    @Shashemene 4 роки тому +6

    ኢትዬጺያ አና ህዝብዋ እነዚህን ጀግኖች ይቅታ መጠየቅ, እውቅና መስጠት, መካስ ለኢትዪጺያ መከላከያ መልካም አማካሪ ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ።

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 4 роки тому +1

    ንግግራቸው ራሱ ያስታወቃል ክፋት እሚባል እንደሌለበት ታዲያ እንደነዚህ አይነት አባቶች በታየበት በደምና በጥንታቸው ያቆዩልን አገራችንን ታዳያ ኬት ነው የመጡት እነዚህ እግዚአብሔር የጠላው የሴጣ ጎረቤቶች ክትክት እንደመጡ የማይታወቁ የኢትዮጵያ ጠላቶች እትዮጵያን ሊያፈርሱት መዳኔአለም ያፈረሳቸው ከኢትዮጵያ ምድር ንቀል ያረጋቸው አባቶች እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 4 роки тому +2

    እኔም ሲቃ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት የአገር ባለዉለታዎቻችን የትም ወድቀው መውደቅ የለባቸውም :: እነርሱን ለመክስ ሁላችን ተባብረን ማቋቋም እለብን

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 4 роки тому +6

    እናንተ ቆራጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር ስለሚወዳችሁ ከዚያ እሳት ጠብቆና አድሜ ሰጥቶ በዚህ መድረክ እንድትቀርበቡ ስለ አበቃችሁ ከልቤ አመሰግነዋለሁ። ፈጣሪ አምላከ ይባርካችሁ።

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 3 роки тому +1

    We are proud of you .you are our bride. Thank God. May.God Bless Tou More.

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 4 роки тому +2

    መኖር በጣም ደግ ነገር ብዙ ይስማል በጣም ቆንጆ አቅራቢዎች ናችሁ ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ይጠብቃት(ኤልሳቤጥ ተ/ፅዮን)🙏🙏💕

  • @KunaVenue
    @KunaVenue 3 роки тому +1

    እንዴት እንደቆጨኝ እንደ አሊ በርኬ ብርቅዪ ጀግናችን በእንደዚህ ሁኔታ ላይ መገኘት , ሀውልት በስማቸው ሊቆም ይግባል ...ለካ እውነት ነው ...እምዪ ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደልሽ በላ....

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 4 роки тому +1

    Wowwwww ይህ ነው ምኞቴ እኔ በህይወቴ ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ! God bless all

  • @sone8065
    @sone8065 4 роки тому +1

    ደሬ በጠም እናመሰግናለን እያለቀስኩ ነበር የም
    ሠማችሁ ። ምን አይነት ጀግኖች ናቸው እናመሰግናለን አሊ በርኪ ።

    • @emebetdegaga1515
      @emebetdegaga1515 4 роки тому

      ወያኔ ነፃ አወጣዃችሁ እያለ ከኦነግ ጋር ይቀዝንብናል ወደብ አልባ አርገውን ግን የአገር ፍቅርና የህዝብ ፈቅር ያላቸው እያለቀሱ ስሜታቸውን ይግልፃሉ የደርግ ወታደር መቼም አይረሣም ወያኔና ኦነግ ግን ተጋብተው አገር ለማፍረስ ይሮጣሉ የአገር ነቀርሣዎች

  • @dejenedesta9587
    @dejenedesta9587 4 роки тому +4

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልን። አዜብና ደረጀም ተባረኩ።

  • @semung2513
    @semung2513 4 роки тому +3

    It is amazing story.Ali Barke what a hero!

  • @brukeeee
    @brukeeee 4 роки тому +2

    Please do not interrupt when these heroes talking. Thank you for inviting our heroes. Much respect.! ✊

  • @KunaVenue
    @KunaVenue 3 роки тому +1

    ወያኔ ነብሷን አይማር ይህ ሁሉ ታሪክ ሳታስተምረን , እናመሰግናቹዋለን ጀግኖቻችን , ክብር ይገባችዋል , ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናንተ ይሁን 🇪🇹💪🏾

  • @ethioarts2023
    @ethioarts2023 4 роки тому +6

    የኢትዮጵያ ጀግኖችን ውለታ ዘንግቶ ከሚባላ ትውልድ በመድረሳችን ያሳዝናል።

  • @solocmc8117
    @solocmc8117 4 роки тому +11

    ያልተዘመረለት ጀግና

  • @kebedemousema4104
    @kebedemousema4104 4 роки тому +9

    ታፍራን ተከብራ የኖረችው እናት አገርህ ተደፍራለች ተነሥ ተብሎ ጥሪ ሲደረግ አልሽ ማን ነበር ያለው ሥሙን ለመጥራት ምነው ከበደሽ
    በወያኔ ክፍያ በመንግስቱ ኃይለማሪያም ላይ
    ልብ ወለድ ሥታነበንቡ ሥታደነቂሩ ሥለኖራችሁ እፍራችሁ ነው የእንበሳው
    መንጌን ሥም ለመጥራት የከበደሽ የኢትዮጵያ
    ሕዝብ ና ታሪክ አይረሣውም
    ለነዚህ ጀግኖች ግን ወደር የማገኝለት ምሥጋናና
    አክብሮት አለን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 роки тому

      kebede Mousema they are both shameless hodamoch

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 роки тому +1

      ከይቅርታ ጋር ጓድ መንግስቱን በሁለት በኩል ነው እኔ የማያቸው።አገራቸውን ይወዳሉ ስል አገር መውደድ እኮ ልጇቿንም መውደደ ነው እኮ።አብሮ የሚሠራውንም ማድመጥና ማክበር ብሎም መመካከር ጓዶቻቸውን ማክበር ሃሳባቸውን ማድመጥ አይመስልህም? ጓድ መንግስቱ እብሪት ማን አለብኝነት ያጠቃቸዋል።በርግጥ ነው ከዛ ቡሃላ የመጡት ቢብሱ እንጂ አይሻሉም ግን የዚህ ሁሉ ውድቀት የሳቸው ትዕቢትና ማን አለብኝነትን ነው ከኔ በላይ የሚያውቅ የለም ብለው የአብዬት ጠባቂ ሁሉ መንግስት የሆነበት ዘመን እኮ ነው የነበረው እሳቸው መግደል የአብዬት ጠባቂው መግደል።ምንም የሠሩት ጥሩ ነገር ቢኖርም ጥፋትም በጣም ነበረባቸው።ለምሳሌ ሀይለስላሴን ለምን መግደል አስፈለጋቸው??ንጉሡም እኮ ባሉበት ሰዓት የሠሩት መጥፎ ቢኖርም ብዙ ጥሩ የሰሩትም እንዳለ መርሳት የለብንም።አገራችን ስሟ ገኖ የነበረው ከማንም በላይ በኑጉሱ ዘመን ነው!ስለዚህ ዝም ብዬ አላሞግሰውም መንግስቱን!!

    • @danielpaul2233
      @danielpaul2233 4 роки тому +1

      እናንተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ ።
      ምንም እንኳን የኢትዮጵያ ነገር የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ .....ቢሆኑም
      እናንተ ግን የኢትዮጵያ እንቁዎች ከነ ክብራችሁ ስላላችሁ እኛ ኢትዮጵያን የምንወድ አባሎቻችሁ ነን!
      ክቡር አምሳ አለቃ አሊበርኬ አፌን የፈታሁት
      እናት ሀገር በሚለው ነው ሲሉ እኛ የእርሦ ልጆች ኢትዮጵያ ወይም ሞት በሚለው ነው እስትንፋሳአችን የሚቋረጠው ።የማንም ባንዳ የፈለገውን ያውራ

  • @user-fkg103
    @user-fkg103 4 роки тому +1

    What a hero Mr. Ali and with his hero friends.

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 4 роки тому

    THANK YOU OUR HEROS FOR YOUR SACRIFAICE AND BRAVERY! …. ARTS TV THANK YOU FOR SHARING OUR HEROS ASTONSHING STORY.

  • @tarekegnejamo
    @tarekegnejamo 4 роки тому +9

    የኢትዮጵያ ሕዝብ መዕረጉንና ክብሩን መመለስ አለበት።ይህ ደግሞ ፍርድም ጭምር ነው።

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika639 4 роки тому +4

    ክላሼ እንደ ሴት ልጅ ጡት ሁሉም ይነካካሻል አንዱ የኦሮሚኛ ጌራርሳ ትርጉሙ---ዋዉ አርበኞቻችን! በእናንተ ደምና ከጥንት ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ ተከብራ ዛሬን የደረሰችው።እናመሰግናለን! ጀግናው አሊ በርኬ ይገርማል።

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 4 роки тому +1

    Our national hero Ali Barike ❤🙏🙏🙏

  • @dejenedesta9587
    @dejenedesta9587 4 роки тому +3

    Dereje, please where is the next part of this amazing discussion?

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 4 роки тому +6

    This story reminds me “Ethiopia enatie moge nesh telala yemotelesh kerto yegedelesh bela “ it’s really sad while anti Ethiopia bandas are living in a luxury, the real children of Ethiopia are languishing in poverty. Please find Tuta. We would like to hear from him.

    • @betiyegish1686
      @betiyegish1686 4 роки тому +1

      Ethiopia my beloved country my heart rejoice and bleeds at the same time!

  • @ashuashu79
    @ashuashu79 3 роки тому +1

    ጀግና እኮ ሀገሬ አላት ወንድ የወንድ ልጅ

  • @fitsumzewdie5617
    @fitsumzewdie5617 4 роки тому +1

    Dre , it is great to recognize the karamara hero’s but how could you forget colonel Bezabhe peteros to mention his name.
    Thank you

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому +2

    God is great 👍

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 роки тому +2

    Everything’s Hero💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 4 роки тому +2

    እንደዚህ አይነት ጀግኖችን ተንከባክበን መያዝ ሲገባ አውራጂና ጫኝ እንዲሆ አደረገ ናቸው በተለይም እንደ አሊ በርኬ ያለውን።እንደዚህ ያለ የሀገር ተንከባካቢ ለችግር ዳረግን የእሳቸውን ታሪክ ስሰማ አለቀስሁ የእሱንመጎሳቆል ስሰማ አነባሁ ።

  • @kkdawud6457
    @kkdawud6457 4 роки тому

    They are hero bezu bale eda balebet weletan tilo malef edelegnet new fetari yerdachu

  • @elizabethbezabihe7743
    @elizabethbezabihe7743 4 роки тому +1

    ደሬ በጣም ኮርካሪና እውነት ነው የምታቀርበው እግዚአብሔር ይስጥልን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @medhanittesfaye8706
    @medhanittesfaye8706 4 роки тому +3

    ትንዝ ይለኛል እኛ ጎዴ ነበርን እኔና ውንድሜ ትንሽ ብንሆን ያንን ጊዜ አስታውሳለሁ በጦርነቱ ጊዜ እናታችን እኛ እንዳንሞትባት እኛን ከስር እሷ ከላይ ትተኛ ነበር የምንጠጣው ውሀ እንደምንም በደረቷ ተስባ ታመጣና አፋችን እንዳይደርቅ በኮዳ ክዳን ነበር የምታቀምስን እረ ብዙ መከራ ነበር ያሳለፍነው

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 роки тому +1

      እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በተለይ ለናታችሁ የናት ነገር መቼም---

  • @tsehaiberhanu9861
    @tsehaiberhanu9861 3 роки тому +1

    እኔ በዚያን ጊዜ ኮምቦልቻ ዘማች ነበርኩ :: ሶማሌ ታንኳን ኮምቦልቻ ዙሪያ አይትን/አውቀንና ምንግሥት ምንም እይነት ርምጃ ወይንም እንቅስቃሴ አለመካሄዱ ይገርመን ነበርን::

  • @asfawabate5312
    @asfawabate5312 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ደረጀ፡፡

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 Рік тому

    "ኢትዮጵያ ሐገሬ ሞኝነሸ ተላላ
    የሞተል ቀርቶ የገደለሽ በላ" ነብሰ ይማር።

  • @hailegebrielbekele5396
    @hailegebrielbekele5396 3 роки тому

    በእዉነት እኛ ኢትዮጵያዊያን ጀግኞቻችንን የምንይዝበት መንገድ በእጅጉ ያሳዝናል!!እናንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግኞች በዚህ መልኩ ኑሯችሁን ስተገፉ በጣም ያማል ዉለታችሁን መከፈል የዜጎች ግዴታ ነዉ፡፡’’የኃላዉ ከሌለ የለም የፊቱ አደል ‘’ የሚባለዉ በማንኛዉም የሥራ መስክ ላይ ተሰማርታችሁ ሀገራችሁን በታማኝነት የምታገለግሉ ዉለታችሁ የትም አይወድቅም የሚከፍላችሁ ትዉልድ ይመጣል፡፡

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 4 роки тому +2

    ሚያዝያ 4 ቀን 1969 ,አመተ ምህረት ነው የደርጉ ሊቀመንበር የእናት ሀገር ጥሪ ያደረጉት

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 4 роки тому +2

    በአሁኑ ጊዜ ያላችሁ ወጣቶች ከነዚህ ቆራጥ ጀግኖች ልትማሩ ይገባችኋል። ተከፋፍሎ መኖር ለሽንፈት መዳረጉን ተገንዝባችሁ፣ ቆም ብላችሁ በማሰብ ራሳችሁን አስተካክሉ።

  • @heoktesera1835
    @heoktesera1835 4 роки тому +1

    I can’t wait next week ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 4 роки тому +2

    ሃውልት ይገባቸዋል ......

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 роки тому +2

    wow enkuan noeulen tarken endaykeber edmana tena lenanet

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 4 роки тому

    Waw betam kiber yegabachwal. Lamotun samaitat nabesachwin begenet yanuraw.

  • @elizabethbezabihe7743
    @elizabethbezabihe7743 4 роки тому

    Yes,... we should sport them!

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому +1

    You’re our super hero

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @worknehassefa1373
    @worknehassefa1373 4 роки тому

    አዜብ ወርቁ እና ደረጄ ሀይሌ ድንቅ ጋዜጠኞቻችን፣ ከድምጾቻችሁ ፣ ከአቀራረባችሁ ዉበት ጋር በዉስጣችሁ የሚቀጣጠለዉ የሐገር ፍቅር ስሜት ከራዲዮዉ ነጥሮ በገሀድ የሚታይ በመሆኑ የተሟላችሁ ጋዜጠኞች መሆናችሁን ይመሰክራል። ጀግኖቻችንን ተረስተዉ እንዳይቀሩ በምታደርጉት ጥረት አክብሮቴን አነሆ።

  • @damabulo4759
    @damabulo4759 4 роки тому

    ኣባቶቻችንና ኣያቶቻችን ይቺን ዛሬ ላይ የሚቀለድባትን ሀገር እንዴት እንዳቆዪዋት ለዚህ ትውልድ ማስተማር (ማሳየት)እጅጉን ጠቃሚ በመሆኑ ሊሠራበት ይገባል ትመሠገናላችሁ ሌሎችንም ኣምጡ good job 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 4 роки тому

    አዎ ሀረር ነበርኩኝ በጦርነቱ ውስጥ ማደግ እንዴት እንደነበር የቅርብ ሩቅ ትዝታዬ ነው። ላኢትዮጴያ ወቶአደር ጀግ ንነት ምንም እንከን አይወጣለትም። የሃረር ሃብታሞች ሁሉም እቃቸውን ጭነው ወደ አዲስ አበባ ሲሔዱ ት ዝ ይለኛል። አለምማያ የሚኖሩ ወደሃረር እና ድሬደዋ ሄዱ። እኔም ከግራዋ ነበር ወልጆቻችን ፈርተው ወንድሜና እህቶቼ ጋ ልከውኝ ነው። የጦርነት አውድማ ላይ የሚባለው፡
    መድፍና መትረየስ በራስ ላይ ሲያጓራ፤
    እርሳስ ሾልኮ ሲሄድ በሰውየው ገላ፣
    ቀዩ ሰው ሲጠቁር ጥቁሩ ሰው ሲቀላ፣
    አወይ የዚያን ጊዜ ታማኝ ባልንጀራ።
    ከአባቴ ነበር የሰማሁት። የባስው ከዛ በኋላ ሰራዊቱ ሲመለስ ይሆነውን ሳስታውስ ይዘገንነኛል ፤ በኢህ አ ፓ ስም የረገፈው ወጣት። ኢትዮጲያ የደም መሬት። እነማን ነበሩ? እነማን ተረፉ የእናት ሆድ ይቁጠረው። ከእንግዲህ ኢትዮጲያ ለርስ በርስ ጦርነት ሳይሆን ለሰላም እጆችዋን ት ዘርጋ። ከነዚህ ሀገር ፍቅር ካላቸው ወቶአደሮች የኢትዮጲያ ወጣቶች ምን ተማራችሁ?

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 4 роки тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ በፕሮፓጋንዳ የሚቆለሉ ናቸው ጀግና እየተባሉ የሚለፈፍላቸው እንደዚህ አይነት በግሀድ ለሚታዩ ጀግኖችማ አስታዋሽ የላቸውም ደሬ አዜብ በጣም እናመሰግናለን

  • @woldemariamhabtemariam9155
    @woldemariamhabtemariam9155 4 роки тому +2

    በዚያን ግዜ ሻምበል ተክለ ወልድ መንገሻ ይህኑ ኮሎኔል ሻምበል ተክለወልድ መንገሻን ረስታችሁት ይሆን! ካራማራ ላይ ሰንደቅ አላማችንን ያውለበለበው ኵሮኔል ተክለወልድ መንገሻ ነበር። የሐረር ጦር አካዳሚ ምሩቅ የነበረ እውቅና ተወዳጅ መኮንን እንደነበር አውቃለሁ ግን አላቀረባችሁትም
    ሌላው የአምሳ አለቃ አየለ ማንደፍሮ ከፍተኛ ጀብዱ የፈፀመ ታንክ የማረከ ሆኖም በህይወት የለም
    ለማስታወስ ያህል ነው! አመስግናለሁ

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому

    ኡትዮጵያ ሀገሬ ሞኝነሽ ተላላ
    የሞትልሽ የቆሰለልሽ የደማልሽ ቀርቴ የሰረቀልሽ በላ
    ትላልቅ ሰወችን ባለውለታችንን ነው ያቀረብክልን

  • @nyo1026
    @nyo1026 2 роки тому

    Dereje stop interrupting the guests, will u?

  • @mesfinyilma5033
    @mesfinyilma5033 4 роки тому +3

    ደረጀ ጥሩ ጋዜጠኛ መሆንክን እረዳለሁ
    ለእንደዚህ ኣይነት ጀግኖች እንደ መንግስቱ ያሉ ደንቆሮ መሪዎች ይህንን ለማመን የሚከብድ ጀብዱ ለፈፀሙ ጀግኖች በ 100 ብር ለመሸንገል ሲሞክሩ መስማት በጣም ያማል ፡፡
    ወሬ ላቀበለ ግና የሻለቃና ኮሎኔል መአርግ ይሰጣል
    ከደርግና ደርጎች ምን ይጠበቃል ድሮውኑስ

    • @ethiopia1enate660
      @ethiopia1enate660 4 роки тому +1

      Please let me tell you one thing I was working at militia head office. In the derge regime there were tplf and shabey and they are the one who were messing up. They love there country. And they are not corrupted.

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 4 роки тому +1

    Hi drya And hazbe my dad at the time he is

  • @abshirhassan6469
    @abshirhassan6469 4 роки тому

    በዚያን ግዜ ብዙ ታሪክ ነበረ ሚሊሻው ሲፍክር ሲሽልል ከስማሁት ላካፍላችሁ"አልበላንም እልጠጣንም አልጠናም ክንዳችን እንሞትላታለን ለውድ እገራችን"

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 4 роки тому

    አሊ በርኬ!!!!!

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun 4 роки тому

    Endezih ayinet Jegna endemigebaw alakebernewum

  • @user-ss1xg1se5n
    @user-ss1xg1se5n 3 роки тому

    Our heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aberafeyissa2388
    @aberafeyissa2388 4 роки тому

    የጀግኖችን ታሪክ የቀበሩ እግዝያብሄር ፍርዱን ይስጣችሁ።

    • @ejtube100
      @ejtube100 4 роки тому

      የኢትዮጵያን ታሪክ የቀበሩትን እግዚያብሄር ቀብሯቸዋል::

  • @binyaamgudeta3358
    @binyaamgudeta3358 4 роки тому +2

    በእናታችሁ part 2 ልቀቍልኝ

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ 3 роки тому

    Betera mesaria Italianin slashenefn yihonal lelawun yemninkew.

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ 3 роки тому

    Kbir lejegnochachin!!!

  • @alberteinstein4416
    @alberteinstein4416 4 роки тому

    Zegafnuwa manech please I think she I Hirut Bekele??

    • @posthue
      @posthue 4 роки тому

      Yes, she is Hirut Bekele

  • @teferimandefro7133
    @teferimandefro7133 4 роки тому

    መገርሳ አባ ሉሌ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому

    ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ የጀግና ጀግና‼ ወያኔ እሚባል የኢትዮጵያ እና የኢትዮጽያውያን ጠላት 1983 ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር የኢትዮያን ሰራዊት ሜዳ ላይ ጥሎ አንከራተተ‼ መረዳት አለባቸው‼😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 роки тому +1

    አናንተ ባትኖሩ ኖሮ የሶማሌ መጫዎቻ ሆነን ነበር

  • @kiflebereka5739
    @kiflebereka5739 4 роки тому

    እባክሕን ደረጄና አዜብ ሀገር የዘነጋችዉ ጀግናዬ አገናኙኝ ወይምስልኩን አገናኙኝ

  • @haregyigezu6793
    @haregyigezu6793 4 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭I am Mom just I’m crying

  • @asenafigeyachawe8054
    @asenafigeyachawe8054 4 роки тому

    ደሬ ፕሪዝም ፕሬክ አረገው ደስ ይላል

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 4 роки тому +1

    የወያኔና የኦነግ የኢትዮፕያን የቀድሞ ሰራዊት በጠላትነት በማየትና አፍራሽ በመሆናቸው ነው።

    • @zaleking5712
      @zaleking5712 3 роки тому

      Ezih olf men argoh nw anta kefafafay olf yadaragawen ke miseker gar akrib ware racist

  • @samiradaoud9409
    @samiradaoud9409 4 роки тому

    Shalka brka enatblm btme yamsgen aln endt moralhn atageosakuw aizoh hzb
    birsah enat hagerh atrshm hulam ggeuna hezbu brsau tlat (Somalis) airsem itwklt ia odnt ashara egezabher edmahun yasrzmw

  • @amaretadege4587
    @amaretadege4587 4 роки тому

    የዚአድባሬን ሀውልት ማን ነው ያቆመው?

  • @raciseme9320
    @raciseme9320 4 роки тому

    Derege pls teyake teyke bemhale geyegeba hatakorte

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 4 роки тому

    OMG I love my life Aliye

  • @syyeg
    @syyeg 4 роки тому

    Dear and azeb thanks Ali berkie gifund me argulet ...or give us he bank account pls

  • @hirutliyew6462
    @hirutliyew6462 4 роки тому

    Dnq sew, ye alem enqu

  • @teklieabate2400
    @teklieabate2400 4 роки тому

    Te

  • @soilsoil4865
    @soilsoil4865 4 роки тому

    enze jegnoce weyani btebdelacewm awen gne mkase albacew

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 роки тому

    ur karamara gedayoch zerafewoch hodamoch kikikikikiki

  • @semung2513
    @semung2513 4 роки тому +1

    Dere Ebake jegnaw Ali Barken be NEGRACHE Programeh akrebew ye rediyo bezu admach yelewem.
    Go fund me endikfetlet

  • @emru2030
    @emru2030 4 роки тому

    ማን ያውራ የነበር ማን ያርዳ የቀበር
    በሽማግሎቹ የተባለው ምሥጢር
    ይኸው ተገለጸ ባርበኞች ቅንብር
    አቀናባሪውም ሁልጊዜ ቁምነገር

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 4 роки тому

    በጀግኖቹ ሠፈር: በአገር ወዳድ ሠፈር: በአንድነቱ ሠፈር:
    ኢትዮጵያውያን ነበርንበት::
    መሪያችንም መንጌ አገር ወዳዱ ነበር:: no Melese no Abiy
    Because of Mengestu
    መንግሥቱ ጀግናው በመኖሩ እሱ መሪ በመሆኑ ምክንያቱም ጀግናየ
    መንግሥቱ ኢትዮጵያውያን የተከተልንህ እኔም ከጏዴ እስከ ሐረር ድረስ አብሬ ነበርኩ:::

  • @subsc691
    @subsc691 5 місяців тому

    ለምንድነው አሊ በርኪ ከዚህ ጀግንነት ቧሓላ ሻለቃ ባሻ ብቻ ሆኖ የቀረው?