ዮናስ ዘውዴ በኪያ ሾው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @nice7303
    @nice7303 8 років тому +7

    ይገርማል የእግዚአብሔር ቃል እንዴት አስተዊይ እደሚያደርግ ይብዛልህ ይብዛልህ ወድሜ

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 5 років тому +7

    ወይኔ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክልኝ ተባረክ አቦ

  • @annianni6719
    @annianni6719 8 років тому +7

    በዘመናት መካከል እግዚያብሄር ሰዎች ስላሉት ስሙ ይመስገን ተባረኩ። አብይ ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል interview ነው ወንድማችን ዮናስ ጌታ እውቀትን በሙላት ይጨምርብህ!

  • @same5306
    @same5306 8 років тому +3

    wow ክብር ለጌታ ይሁን በእውነት በብዙ ፀጋ በብዙ ቅባት ተባረኩ ሁላቹም

  • @liyuwarkdawit385
    @liyuwarkdawit385 3 роки тому

    Betam yigrmal andebetek betam dess yilal. Belela bekul degmo yegebagn egnas eg/r yemitemameneben/besu lay balen emnet ergitegna nw weyis aydelem?

  • @segenetsegenetlassaye936
    @segenetsegenetlassaye936 8 років тому +2

    እውነት በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ(ውይይት) ነበር ተባርኬበታለው ጌታ ይባርክክ አብይ ስለፕሮግራሙ ወንድማችን ዜድ አንተም ተባረክ ገና ወጣት ነክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በውጭ ሀገር ላለን ሲዲውን ለማናገኝ በኢንተር ኔት ቢለቀቅልን ደስ ይለናል ተባረኩ አብይ ዘመንክ ይባረክ

  • @michaels9142
    @michaels9142 4 роки тому

    Betam tebarekulign tebarikeyalew.....🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 років тому

    First of all kiya show God bless u all, I am so blessed watching ur talk show, keep up the good work! This young man is an amazing gift from God, I think he may expose some of hidden truth that never told, we need this kind of people around i want hear more he is a wise man, God bless u more Yonas. :)

  • @abebamengstu75
    @abebamengstu75 8 років тому +1

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ዬኒ ተባረኩ.!!!

  • @salemtigabu8992
    @salemtigabu8992 8 років тому

    Great interview but How can we find the his VCD abroad?

    • @ecclesiamedia316
      @ecclesiamedia316  8 років тому

      Tahnks for watchng our show. Use the link below to watch z vcd.
      ua-cam.com/video/IC4ByZbm8kU/v-deo.html

  • @bitsubekele9631
    @bitsubekele9631 8 років тому

    wow this is amazing interview ,, betaam temerbetalhugn God bless you both.

  • @emushbekele2777
    @emushbekele2777 8 років тому

    Wow Geta zemencun yebarekew wendim yoni yebezalk tebarek bebbzu 🙌

  • @yemisrachtigiste969
    @yemisrachtigiste969 6 років тому

    God Bless You brother Yonas Yes Indeed Gospel is All about Jesus Christ

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 5 років тому +1

    ዋው ፀጋ ይብዛላችው

  • @መልካምምኞት
    @መልካምምኞት 8 років тому +1

    wawaw mirit Liji you r blessed

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 8 років тому

    I like your show! keep it up!

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 8 років тому

    Wow tebarek yonnas tebarikebetalew tsagawin yabzalachu

  • @zekariasabebe6213
    @zekariasabebe6213 5 років тому

    This is an evidence the word of God enlighten the young man who follow him at the early age of his life. Be blessed

  • @SHmelsYargal
    @SHmelsYargal 8 місяців тому

    Mnalbat Kehayimanotu Gar Yigachal Bye Amnalehu

  • @azebworkualemu2290
    @azebworkualemu2290 7 років тому

    ዬኒን ሢዲ እንዴት ማግኝት እንችላለን በጣም ትልቅ ነገር አግኝቼበታለሁ ውይይታችሁ ይባርካል ተባረኩ ከጣሊያን፡

    • @miniliklemeja7297
      @miniliklemeja7297 5 років тому

      እዚሁ ዩቲዩብ ላይ ለምን ግን እንዲህ ሆነ በሚል ፈልጊ የ1 ሰአት ከ13 ደቂቃ ቪዲዮ ታገያለሽ

  • @halimatsfa2084
    @halimatsfa2084 5 років тому

    እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @dakwin100
    @dakwin100 7 років тому

    God bless u brother.

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 5 років тому +1

    በኢትዮጵያ ታሪክ አንድም ቤተክርስቲያን ያላሰሩ
    ብቸኛው ንጉስ ቴዎድሮስ ናቸው፥
    ቤተክርስቲያን ያቃጠለ ብቸኛ ንጉስ ማን ይመስላችኋል?

  • @diboraayeeyesus7326
    @diboraayeeyesus7326 8 років тому +1

    getaa ybarkachew

  • @estegenethailelioul2873
    @estegenethailelioul2873 6 років тому

    What you said exactly my brother is my faith. God is sovereign! That is true of the request. Denial is not a question, but a denial. Because the part of the question arises, God created us completely. The cosmetics are created so that they can be tested for yield.

  • @samrih1270
    @samrih1270 8 років тому +1

    የሰማይ አምላክ ይባርካቹ !

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 8 років тому

    ደስ ይላል ተባረኩ::

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 5 років тому

    Gegna tebareki

  • @kassechademture837
    @kassechademture837 7 років тому

    Wow tebarek bebzu

  • @eyesusyadinalselamwit507
    @eyesusyadinalselamwit507 7 років тому

    wow ar be bizu yibzalachu ewnet new egziabher zimbilen min enhon neber egziabher awak new ba sirawum tikkl new!

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 5 років тому

    GBU more and more! ! !

  • @Renan14182
    @Renan14182 5 років тому

    ጥሩ ሀሳቦችንና ጥያቄዎችን በደንብ አድርገህ አጥንተሀል በጣም ደስ ይላል
    ነገር ግን ከበድ ያሉ ጥያቄወች
    ፩ ፈጣሪ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አስርቱ ቃላት- አምላክ ፎቶም ሆነ ቅርፅ የለው ይላል እየሱስ ክርስትያን አማኞች ይህን ይቃዎማሉ እንዴት ሊሆን ይችላል??!
    ፪ አምላክ አንድ ነው ካልን ለምን የተለያዩ እምነቶች አሉ?!
    ፫ አምልካስ አለ ውይም የለም ለማለት በእርግጥ ተጨባጭ ማስረጃወች የሉንም
    ሁሌ አምላክ ጥያቄ ነው ።።።።
    በችግራችን ጊዜ አናየውም ጣልቃም አይገባንም?

  • @rahmamth8034
    @rahmamth8034 6 років тому

    Geta. Yasfaliki wondime. Tabaareki. &tabaareku

    • @mimisho8519
      @mimisho8519 5 років тому

      አንተልጅ ግን ስንት አመትህነው በጣም ማራኪ ነህ

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 7 років тому

    Brother kiya plecse don't answer the questions,God bless OLL

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 5 років тому

    Elelelelel yegeta ligi gegna

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 7 років тому

    ❤👋😘😘😘😍 te barek e

  • @khadijaamaniaman3559
    @khadijaamaniaman3559 8 років тому

    wooow👍👍👍👍

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 8 років тому

    EGIZABHER HOY TEBAREK

  • @adanchberhaun2418
    @adanchberhaun2418 8 років тому

    wwww gate yebareikachwe.

  • @benana2574
    @benana2574 6 років тому

    Arif new

  • @ተሜው7
    @ተሜው7 5 років тому +1

    ቀዥቃዣ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሑን አይባልም:: ደሞ እዯብ የተባረክ ይሁን አላለም..የተመሰገነ ይሁን ነው ያለው ::እግዚአብሔር በባህሪው ቡሩክ ነው ማንም አይባርከውም...መለኮት አይመረመርም..የተዋህዶ ልጆች አስተውሉ...

    • @kelemyos7843
      @kelemyos7843 5 років тому

      Dawit bloat nefse egziabhern barki ylal

    • @miniliklemeja7297
      @miniliklemeja7297 5 років тому +3

      " እንዲህም አለ፦ ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።"
      (ኢዮብ 1: 21)
      ተሜ ከመጽፍህ በፊት አንድ ደቂቃ ጊዜ ወስደህ ብታየው መልካም ነበር

    • @miniliklemeja7297
      @miniliklemeja7297 5 років тому +1

      " እንዲህም አለ፦ ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።"
      (ኢዮብ 1: 21)
      ከመጽፍህ በፊት ክፍሉን ብታይ ጥሩ ነበር

    • @mahmoudsubra9851
      @mahmoudsubra9851 5 років тому

      Iove

    • @michaels9142
      @michaels9142 4 роки тому

      @ ተሜ ስላሴ፨፨፨፨፨፨ መጽሓፍ እዮብ 1፥21 ኣንብብ

  • @serawitwoabera9632
    @serawitwoabera9632 8 років тому

    ዋው መልካም። ንግግር ይጨመርልህ

  • @zainanhaisdolo9296
    @zainanhaisdolo9296 8 років тому

    aaaaaaaaasss