🛑ንስሐ እንዴት እንግባ?||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ||Deacon Henok Haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 217

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 9 місяців тому +12

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን ጌታ ሆይ የነሰሀ ልቦናይሰጥኝ ❤❤

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 10 місяців тому +9

    መምህር ቃላ ህይወትን ያሰማልን እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ተግባሪዎች እንሆን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን❤❤❤

  • @genetzewdu6084
    @genetzewdu6084 10 місяців тому +22

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ስንቱን ሀጢያቴን ታግሰህ በክብር ከፍ አድርገህ አኖርከኝ 😢አቤቱ አምላኬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢

    • @CherinetAyele-nr8yn
      @CherinetAyele-nr8yn 10 місяців тому

      ✝✝✝እርስዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
      አሜን! አሜን! አሜን!
      ❤ ❤ ❤

  • @serkaddisnegash251
    @serkaddisnegash251 9 місяців тому +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ በድያለሁና ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dhce7gv447
    @dhce7gv447 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ኣቤቱ ጌታየ ለንሳሃ ሞት ኣብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢❤🤲

  • @beletuayele4639
    @beletuayele4639 9 місяців тому +1

    የንስሀ እድሜ ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 11 місяців тому +3

    አምላኬ ሆይ ለንሰሐ አብቃኝ

  • @shewayeTesfaye-v4x
    @shewayeTesfaye-v4x 11 місяців тому +2

    አሜን ለንስሐ አብቃኝ

  • @abdenabelew9934
    @abdenabelew9934 Рік тому +32

    ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏::

  • @AtinaaAtinaaguriz
    @AtinaaAtinaaguriz 9 місяців тому +1

    አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😢

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 11 місяців тому +5

    አቤቱ አምላከ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @fevenermias8167
    @fevenermias8167 9 місяців тому +2

    አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ🥹🥹🙏🙏

  • @MarituMaritu-wr9vi
    @MarituMaritu-wr9vi 10 місяців тому +1

    አቤቱ ለንስሀሞት አብቃን ቃል ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @y9gh956
    @y9gh956 6 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ ሞት ያብቃን😢😢

  • @zenebudesalegn1504
    @zenebudesalegn1504 10 місяців тому +6

    አሜን ፫ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም ልበና ሰጥቶ ለንስሃ ያብቃን ፈጣሪ 😥🙏🙏🙏♥♥♥🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdinaToto-gd6og
    @AdinaToto-gd6og 11 місяців тому +8

    አቤቱ የንስሐ ልብ ስጠኝ

  • @Alem_1
    @Alem_1 11 місяців тому +7

    ረቡኒ እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ለንስሓ ሞት ያብቃን አሜን(፫)❤❤❤❤

  • @etabuli6343
    @etabuli6343 10 місяців тому +2

    አሜን

  • @Merontasfaye
    @Merontasfaye 6 місяців тому +1

    Mamerachn fetari edmena baraketun yadlk

  • @SafaS7767
    @SafaS7767 11 місяців тому +7

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለንሰሀ ያብቃን ❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 9 місяців тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ
    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 8 місяців тому +2

    Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetelhemBizuneh-n5j
    @BetelhemBizuneh-n5j 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!?

  • @nebyatasefaw7539
    @nebyatasefaw7539 8 місяців тому +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ሁሌ ቢሰሙት የማይሰለች ወንድሜ ዲን ሄኖክ

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 11 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን. ፀጋበረከቱን ያብዛልን. በድሜበጤና ያኑርልን. እኛንም. ለነስሃ ምትያብቃን. ለስጋደሞ. እንዳበቃን. የእርሱ ቅዱሰፍቃድይሁንልን ጌታሆ 😢😢😢💔🕊🕊🌷🌷🌷

  • @sekalemfelkojember3860
    @sekalemfelkojember3860 11 місяців тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @DawitTadesse-em7th
    @DawitTadesse-em7th 9 місяців тому

    ኣሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 7 місяців тому

    አቤቱ ማረን በቸርንት ማረን ለንሰሀም አብቃን አቤቱ የእኔሰ አፀት መበዘቶ 😭😭😭😭😭

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 11 місяців тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @helendagnaw1488
    @helendagnaw1488 11 місяців тому

    አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @AdenAden-bc6eb
    @AdenAden-bc6eb 10 місяців тому

    ቃለ ህዬወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 11 місяців тому +2

    አቤቱ ልቦና ስጠን ፈጣሪ አችን 👐👐👐🙏🙏🙏

  • @tomkalu7094
    @tomkalu7094 Рік тому +7

    ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ስለንስሀ ያለኝ አመለካከት የቀየረልኝ ትምህርት ነዉ።

  • @meskeremmulatu5049
    @meskeremmulatu5049 10 місяців тому

    ለንሰሀ አብቃኘ ፈጣሪይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ ያብቃን

  • @lebanoncell9012
    @lebanoncell9012 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ዐ

    ቃለ ኅይወት ያሰማልን መምህራችን❤🙏

  • @RobyRobyss
    @RobyRobyss Рік тому +5

    ቃለ ይህወት ያሰማልን እውነት እደዛህ ያለ አባት ፈጣሪ ያብዛልን❤🙏🙏🙏🙏

  • @brinebekle5939
    @brinebekle5939 7 місяців тому

    አቤቱ ለንሰ ሞት አብቃን .እደ አፃታችን ብዛት ሳይሆን .እደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @alganeshkiflegzie6407
    @alganeshkiflegzie6407 9 місяців тому

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሐጢያተኛ ባሪያህን ይቅር በለኝ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 10 місяців тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በእወነት

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሁልጊዜ የምጸልየው በቆምኩበትም የምለምነውም የምመኘውም ነው እግዚሀቤር ለዚህ ያድርሰን ለንሰሀ ያብቃን ቃለህይወት ያሰመልን

  • @MeseretJoni
    @MeseretJoni 10 місяців тому +4

    ምህራችን እግዚያብሄር ይባርክህ ፍርሀቴን ጭንቀቴን ነውያቀለልክልኝ እግዚያብሔር እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህእኔ ሀጥያተኛ ነኝ በደለኛ ወጀለኛነኝ እባክህ በፀሎትህ አሥበኝ አመተማርያም እባላለው አምላኬለንሠሀሞት አብቃን ወንድሜ መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን ያሠማልን አሜን

  • @shamceyahsoso8852
    @shamceyahsoso8852 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @TeshaleGiledida-o6e
    @TeshaleGiledida-o6e 10 місяців тому

    ብርቅነሽ ነኝ ቃል ህዎይት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 10 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን፦ቃለህይወት፦ያሰማልን፦መምህር፨

  • @ethiopiaabyssinia1216
    @ethiopiaabyssinia1216 Рік тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
    እጅግ በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው👍 እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን
    በንስሀ ጎዳናም ይምራን💚💛❤አሜን!

  • @LetshiMezgebe
    @LetshiMezgebe 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ሙምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለንስሃ ሞት ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @helendagnaw1488
    @helendagnaw1488 11 місяців тому

    ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ

    አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️ቃ ል ህ ወ ት ይ ስ ማል ን 🙏🙏🙏💚💛💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @WebalemGeresu-hx7cj
      @WebalemGeresu-hx7cj Рік тому +1

      ምርጥ

    • @amaredima
      @amaredima Рік тому

      😊😊😊​@@WebalemGeresu-hx7cj

    • @amaredima
      @amaredima Рік тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @dafuchi
    @dafuchi Рік тому

    አቤቱ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ

  • @AlmazseifuAlmazseifu
    @AlmazseifuAlmazseifu 11 місяців тому

    Amen amen amen lenisaha mot yabkan

  • @SamuelDagagino
    @SamuelDagagino Рік тому +1

    A Malik yrda.blnyi.Amini❤❤❤❤

  • @محمدمحروس-ج8ل
    @محمدمحروس-ج8ل 11 місяців тому +2

    አምላኬ ሆይ ለንሰሐ አብቃኝ እባክህ

  • @salamethiopia5100
    @salamethiopia5100 Рік тому +1

    አቤቱ ለንሰሀ አብቃን አምላኪ

  • @Guzguz-m4x
    @Guzguz-m4x 11 місяців тому

    አሜን//፫ቃለ ህይወትን ያሠማልን አምላካችን

  • @SelamDesta-zj8wf
    @SelamDesta-zj8wf 11 місяців тому

    ቃለህወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @AsAs-u6q
    @AsAs-u6q 7 місяців тому

    አቤቱ አምላኬይቅርበለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helendagnaw1488
    @helendagnaw1488 11 місяців тому

    አሜንንንንንንንንንን

  • @ZelalemAweke-i2e
    @ZelalemAweke-i2e 8 місяців тому +1

    Kal hi wet yasemalne diskon

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @Meiraf-s7z
    @Meiraf-s7z 10 місяців тому

    “ኀጢአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፤ በደሌንም አልሸሸግሁም፤ ደግሞም “መተላለፌን ለእግዚአብሔር እናዘዛለሁ” አልሁ፤ አንተም የኀጢአቴን በደል፣ ይቅር አልህ።
    ✝️- መዝሙር 32፥5
    "ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።”
    ✝️ - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
    የግዴታ ለካህን ካልተናዘዝኩ ሀፂያቴ አይሰረይልኝም ብሎ ማሰብ ስህተት ነው ምክንያቱም መጽሀፍ ቁዱሳዊ ስላልሆነ::

    • @directwayy
      @directwayy  10 місяців тому +1

      “ኢያሱም አካንን፦ ልጄ ሆይ፥ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ክብር ስጥ፥ ለእርሱም ተናዘዝ፤ ያደረግኸውንም ንገረኝ አትሸሽገኝ አለው።”
      - ኢያሱ 7፥19

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil Рік тому +3

    ቃለህወት ህይወት ያሠማልን

  • @hdhdthwhddbeyfjejg4193
    @hdhdthwhddbeyfjejg4193 10 місяців тому

    አሜን🙏ቃለህዎት ያሰማልን መምህራችን🙏 እረ በፆሎታቹሁ አስቡኝ ጭንቅ ላይ ነኝና😢🙏🙏🙏

  • @saved1580
    @saved1580 7 місяців тому

    “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9

  • @RahelgebruR
    @RahelgebruR 10 місяців тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ 😭😭😭

  • @ZerthunBelete
    @ZerthunBelete 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 11 місяців тому

    አሜን ይቅርበለን

  • @Hanan-qg9di
    @Hanan-qg9di Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @eirriiririt5951
    @eirriiririt5951 11 місяців тому +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mmolla4071
    @mmolla4071 Рік тому +4

    Amne amne amne🙏❤

  • @bbgt-df4et
    @bbgt-df4et 11 місяців тому +1

    Amen amen amen ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @tenagnemekonnen3686
    @tenagnemekonnen3686 11 місяців тому

    Kale hiwet yismalen ndemi nten yeekele

  • @HanaGonderewaHanaነኝHanaነኝ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏😍😍😍🎉🎉

  • @Q8Star-rl9cg
    @Q8Star-rl9cg Рік тому +1

    አሜን አሜን ቃለሕወትያሰማልን❤❤❤

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 11 місяців тому

    አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን😢😢
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 10 місяців тому

    AMN. AMN. AMN 😢😢

  • @NaomiAbiyMelakuTeshome
    @NaomiAbiyMelakuTeshome 11 місяців тому +1

    Qale Hiwot Yiasemalin 🙏

  • @abbeegraham8060
    @abbeegraham8060 11 місяців тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tihuntihun4322
    @tihuntihun4322 11 місяців тому

    አምላኬ ሆይ ለንሰሐ አብቃኝ እባክህ!🙏🙏🙏

  • @helendagnaw1488
    @helendagnaw1488 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል😍

  • @EtaferahuMulugeta-h4j
    @EtaferahuMulugeta-h4j Рік тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @Ethio_Astrology6
    @Ethio_Astrology6 Рік тому +4

    አቤቱ ለንሰሀ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EthiopiaDubai
    @EthiopiaDubai 10 місяців тому

    Tebarekulen abatachen kalhiwoten yasemalen ❤❤❤

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla Рік тому +3

    አሜን ቃለ ህዎትን የሰመልን

  • @birhanabeera8759
    @birhanabeera8759 10 місяців тому

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @HanaGonderewaHanaነኝHanaነኝ

    አቤቱ አምላኬ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አምላኬ😢🙏

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u Рік тому +4

    ቀልህይወትያሰሜልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nunulema3827
    @nunulema3827 Рік тому

    Kale hiywot yasemaln.

  • @rahel2072
    @rahel2072 Рік тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 11 місяців тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት አብቃኚ😢

  • @BiruktayitSig
    @BiruktayitSig Місяць тому

    Abetu lensha hiwet abkag

  • @fikrteejigu1005
    @fikrteejigu1005 Рік тому

    Kal hiwet yasemalne Diakon🙏

  • @mokaramokaraa6698
    @mokaramokaraa6698 10 місяців тому

    Amen amen amen kale hiwoten kale bereketn yasamalin

  • @سبحانالله-ط8غ6ص
    @سبحانالله-ط8غ6ص 11 місяців тому

    መምህራችንየ እግዛብሔር አምላክ ቀሪዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do Рік тому +54

    አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃነ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @surafelhabte
      @surafelhabte Рік тому +1

      ለንሰሀ ሞት አብቃን አይባልም ይላል ትምህርቱ ላይ ልሞት ስል ንሰሃ ልግባ እንደማለት ነው

    • @EshetuSs
      @EshetuSs Рік тому

      😅 bro video alcheresewm

    • @Tsige-lh2mv
      @Tsige-lh2mv 11 місяців тому

      ኣሜንንን