@@Etubes. ደጋግሜ ሞክሬው ነበር የሚመጣልኝ ሚሤጅ ይሄነው you have requested to Easy prepaid plan with every recharge of AED 25 or more you get unlimited calling to 1 du number for Free for 28 days select 1- confirm 0- Back ይሄነው የሚመጣልኝ ሜሤጅ እሥኪ መፍትሄ ካላችሁ ተባበሩኝ
@@Etubes. you have requested to easy prepaid plan with every recharge of AED25 or more you get unlimited calling to 1du number for free for 28 days select 1- confirm 0- back ይሄነው የሚመጣልኝ ሜሤጅ መፍትሄ ካላችሁ አሥረዱኝ
እግዚአብሔር ይመሰገነ ሰላም ይብዛልሸ እንኳ ደህና መጣሸ በርቺ እናመሰግናለን
ትክክል ነሽ ውዷ❤❤
Nice video
Nice
በርታ ደምሬሀለሁ
አሪፍ ነው
Galaatoomii 👍👍
ካርድ ሲሞላ እየቆረጠን እራሱ እየመጀነ ላስቸገረን መላ ካለሽ በአላህ
አድስ ሲም ለመክፈት እዴት ነው
❤
የኔአልሰራም ማሬ እደትነው
❤❤❤
❤❤❤❤❤
tanks🎉
እራሱ ዳታ ይሞላም ምን ላድርግ
ሠላሙ አለይኩም
Lamkrwa😊
ምን አይነት ካረድ ነው እምሟላው ሄሎ ካረድ አይሆንም
ኦረ ካርዲ ስሞላ እየቆረጠብኝ ነዉ መላ ካለሽ
🥰🥰🥰
🎉🎉
የኔ ደሞ ላንች የመጣው አይነት አይደለም የሚመጣልኝ ሜሤጅ እንደት እንደጓጓሁነበር ግን አልተሣካልኝም ዱ ሢም የሁሉም አንድ አይነት አገልግሎት አይሠጥምደ ??
ደጋግመሽ ሞክሪው
@@Etubes. ደጋግሜ ሞክሬው ነበር የሚመጣልኝ ሚሤጅ ይሄነው
you have requested to Easy prepaid plan with every recharge of AED 25 or more you get unlimited calling to 1 du number for Free for 28 days select
1- confirm
0- Back
ይሄነው የሚመጣልኝ ሜሤጅ እሥኪ መፍትሄ ካላችሁ ተባበሩኝ
@@Etubes. you have requested to easy prepaid plan with every recharge of AED25 or more you get unlimited calling to 1du number for free for 28 days select
1- confirm
0- back
ይሄነው የሚመጣልኝ ሜሤጅ መፍትሄ ካላችሁ አሥረዱኝ
ብር የቆረጣል የኔ ምታቁ ንገሩኝ
ለእስሳላትስ
ዱ ሲም ካርድ ብር ስሞላ ይቆርጣል የምታቁ ተባበሩኝ
የኔ አይሰራም
የኔ 800ቡሎ ነው የሚሞላው እንድት ነውበናትሺ ብሬን ጨረሰኩ
ሄሎ ካርዲ ነው የሚሆነው ወይስ እስኪ መልሺልኝ እህቴ
ከሱቅ ለዱ ሲም ብለሽ አስሞይ
እኔ ተጠቀመኩት የ20 ድርሀም ለዛውም ግን 10 ደቂቃም አላወራሁበትም ማርያምን እውነቴን ነው
ቆይ ሱቅ ነው እነደ የምናስሞላው እራሳችን መሞላት አንችልም እንደ
@@aminaamen5303 አችም ሞላሽው እሱቅ ብቻ ካርዱ ሲሙ ላይ ካለ ማሰር ትችያለሽ
@@Etubes. ትክክል
አረፍ ነው እኔ በዚህ ነው የምደውለው
🙏
ምንም አይነት ካርድ ነው እሚሞላው
እባክሽ እህቴ አስርጅ 20ነበርኝ 7ብር ቆርጠብኝ ስሞላዉ
ነይ❤❤❤ልገርሽ
ለኔም ንገሪኝ ማሬ ብር ይቆርጥብኛል@@KibrMgoes
የኔ ብር ይቆርጥብኛል
አይሰራም ለምን ታጓጉናላችሁ
ቪድዮ ተከትለሽ ሞክሪዎ100% ይሰራል
ይሰራል
የዱባይ ካርድ ሁለት አይነት ነውደ አድስ ነኝ ለኢትዮ እና ለዱባይ ይለያያል መልሽልኝ እህታችን
ምን አይነት ሲም ነው የምትጠቀሚዎ
እኔ እትሳላት ነዉ ሲሜ ይሆናል እንደ@@Etubes.
ተባረኩ ለኔ ሰርቶልኛል በ10/ አውርቻለሁ 30/ ፋይፍ ካርድ አሰልችቶኝ ነበር
ምን አይነት ካርድነው እህቴዋ የሠራልሽ
@@JamalGashaw የዱ 25
ካርዱስሙ ምንድነው ውደ
@@Ekarmወሎየዋ ዱ ነው የ25ብር
ዱ@@JamalGashaw
አይገረምም እኔ እነቢ አለፕ
በደብ ሞክሪ
ይቆርጣል
አመሰግናለሁ ይሰራል እህቶቸ ሞክሩት
🙏
Etsalats. Wendm
ok next
እምቢ አለኝ
Yiseral
ኢሺ ሞክራለሁ
👌
አይሰራም ሞክሬው ነበር
ይሰራል በደንብ እይው
Enem. Mokrewu. Ayiseram.
@@Heyimanot ene hulem new yemdewlbet
Voice ayametam yene sim
Welahi ayseram yileyayal simu yegodegnaye sera yene endezh ayametam
ወደ ኢትዮ ካርድ ለመላክ አሳዩን
1700 ትያለሽ ሚሴጅ ውስጥ ገብተሽ ከዛ ከታች የምልኪበትን ቁጥር ከዛ ስንት ብር እደምልኪ ከዛ 1 ቁጥርን ከዛ ኦኬ ስትይው ይሄዳል❤
*135# sdewl 1 chek yuorbalanc 0 exit mklnew miyametaw
*111*100# መጀመሪያ