bermel Georgis ምዕመናን ነጭ ለብሰው አየሁ አገልግሎቴን እንደባረከልኝ ሳቅ ደስ አለኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 11 місяців тому +12

    ኦ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ😥😥😥

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS 11 місяців тому +10

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 11 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይደርብን
    ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን እኛንም ከስደት ሰብስቦ ለደጁ ያጠብቃን የበርሜሉ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 11 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ኘአሜን አሜን❤❤❤❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 11 місяців тому +2

    አምላከ ቅዱሳን ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤

  • @TelahunDerbe
    @TelahunDerbe 11 місяців тому +16

    የዘወትር ተከታታያቹ ነኝ ከ London በርቱ ግን ካሜራው በጣም ቀረበ ስትቀርፁ ራቅ አርጉት እንጂ እናንተም ተራራቁ ስትቀመጡ የእስካሁኑ አሪፍ ነው የዛሬውና የሀሙሱ ባለዘንባባው ልጅ ልክ አደለም

    • @EyodabPhotographer
      @EyodabPhotographer 11 місяців тому

      አዎ እኔም እንዳየውት ልፅፍላቸው ስል ሰልፊ ነው የሚመስለው አቀራረፁ አልተዘጋጁበትም መሰለኝ

    • @sosinademise-cc9fm
      @sosinademise-cc9fm 11 місяців тому +1

      እባክህን ወንድሜ በወላዲተ አምላክ ስም ልማጸናቹ ብዙ ጊዜ መሄድ ፈልጌ ትራንስፖርቱ ከበደኝ አግዙኝ እኔም ድጜ ልመስክር

    • @tadesseMinte-z4j
      @tadesseMinte-z4j 11 місяців тому

      ቀረፃ የሚያደርጉበት ክፍል ጠባብ ነች ...

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 9 місяців тому

      ደውይላቸው ስልክ ቁጥር አለ ይወስዱሻል ​@@sosinademise-cc9fm

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት 11 місяців тому +6

    የአክስቴ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 11 місяців тому

    Amen 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg 11 місяців тому +2

    ሰላም ምእመናንቁጥራቸውን የሚያቅ በማራያምላኩል አባቴን አሞብኝ ነው 😭

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 8 місяців тому

    kale hiote yasemalen

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ለዘህ ቦታ ያብቃኝ

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 11 місяців тому +1

    Elshaday mahber bertu! Gobezoch!

  • @zecharias.f6063
    @zecharias.f6063 11 місяців тому +1

    You're the soul for my soul
    In the light of my path
    I know I won't perish
    I am a child of yours !!✝️ Mert mezmure!

  • @liya7521
    @liya7521 11 місяців тому +5

    ምነው በጣም ተናንቅሽ ቅር አለሽ እግዚአብሔር ያርገልሽን መስክሪ አይዞሽ ከንቱ ውዳሴ አይሆንብሽም እህታችን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 11 місяців тому

    Zemari melaek yasemalen ❤❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 9 місяців тому

    ❤❤

  • @SosinaSeyum-k4s
    @SosinaSeyum-k4s 7 місяців тому

    Sematu ebakhe atasehenekeghe yatefawetene tefate yekre blhe kabate gare asetarkeghe yekre beleghe alemawekene erdawe

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 11 місяців тому +1

    ከቻላችሁ ለጠያቂዎች ሌላ ወንበር ቢኖራችሁ እና በመሀከላችሁ ተለቅ ያለ ጠረጴዛ ቢኖር መልካም ነው ብየ የግል አስተያየቴን እሰጣለሁ።

  • @haymeamor9461
    @haymeamor9461 11 місяців тому

    Ere besereat meskri ....mnew akelelshw😢

  • @MeskiAlemayew-n3o
    @MeskiAlemayew-n3o 11 місяців тому +3

    በርቱ ግን ከመጀመራቹ በፊት አለባበሳቹን ነጠላ አደራረጋቹን ከካሜራ ጀርባ ያለ ሰው ቢያስተካክላቹ በችኮላ ሮጣቹ የምገቡ ይመስለኛል ሁሌ አስተውላለው እዚ ላይ ብቻ አደለም እና የድካም ስሜት ፊታቹ ላይ ይታያል ሌላ ትንሽ ብትራራቁ ሲሆን ለየብቻ ሶፋ ቢሆን ጥሩ ነበረ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 11 місяців тому

    ሁለት የተለያየ ኩርሲ ብታርጉ ጡሩ ነው ተቀራርባችሆልኮ በተርፍ በጉጉት ነው ሁሌ ምጠብቃችሁ❤❤

    • @SetotawMastewal-uw4vo
      @SetotawMastewal-uw4vo 11 місяців тому

      በጣም እህቴ ሶፋው አይመችም የተለያየ ቢሆንማ ጥሩ ነበረ ይሄ የቤት ሶፋ ነው ሲጀመር ደሞ በዚም ቢሆን ካሜራ ማኑ ነው አይቶ ለካሜራ ካላማረ ራቅ ራቅ በሉ አይላቸውም ምነካው ዛሬ

    • @hanahabtamu4302
      @hanahabtamu4302 11 місяців тому

      @@SetotawMastewal-uw4vo እደሚያስተካክሉ ተስፍ አለኝ 🥰

    • @liya7521
      @liya7521 11 місяців тому

      ይቀራረቡ ምን ይታወቃል ሊጣመሩም ይችላል እንዴ

  • @SetotawMastewal-uw4vo
    @SetotawMastewal-uw4vo 11 місяців тому +1

    አሪፍ ነው የዛሬው ግን አጠረ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አቀማመጣቹ ዛሬ ግን አዲስ ሙሽራ ነው የምትመስሉት ካቀራረፁ ይሁን ካቀማመጣቹ አላቅም በርቱ ግን ረዘም ያለ የበርሜል video ስሩልን

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 11 місяців тому

      አብዛኛውን ውጪ ያለነው ነን በጉጉት የምንጠብቀው

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 11 місяців тому +2

    ከይቅርታ ጋር ምንም አልተረዳኅትም አነጋገሯ በደንብ ግልጽ የሆነ አይደለም

  • @abinethaile2320
    @abinethaile2320 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤እልልል❤❤❤❤

  • @TigiBelayneh
    @TigiBelayneh 11 місяців тому

    መፋቅያው እባላለው የጨርቆስ ልጅ ነኝ እረ ካሜራ ማን አይስብም አይነፋም ብዙ አትጠበቡበት video ላይ ምናምን ችግር የለውም ዋናው ታሪኩ አሪፍ መሆኑ ነው ግን አቀራረፁ ግን ወሳኝ ነው እኔ ያለ ልምድ ጀለሶቼን ከዚ በላይ ፎቶ አነሳለው ለቀበሌ መታወቂያ ፎቶ የምትነሱ ነውኮ የምትመስሉት😂 ይመቻቹ ግን ያራዳ ልጆች

    • @EshetuMestu
      @EshetuMestu 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂እውነቱን ነውኮ ትልልቅ ሚድያዎች ላይ የሰለቸን ነገር የማይረባ video ለቀው የፈለገ አርገው ቢያቀነባብሩት studio ጀርባውን ቢያሳምሩት ወርቅ መስለው ቢመጡም አላየውም ምክንያቱም ዋናው ጥሩ ፕሮግራም ይሁን የናንተ ግን ጥሩ ባለታሪኮችን ስለምታመጡ ነው የምናየው ግን አንዳንዴ አቀራረፃቹ እና ከጀርባ ጫጫታ ይሰማል ምናምን እንጂ አሪፍ ነው እዚ አሜሪካ ተሰብስበን ነው የምናያቹ

  • @ወይኗ-ተ4ፈ
    @ወይኗ-ተ4ፈ 11 місяців тому

    ሰዎች አሁን መሄድ ይቻላል???

  • @EshetuMestu
    @EshetuMestu 11 місяців тому

    ድምፁ የሷ አይሰማም ስትዘምር ማይኩን ወደሷ አታረጉም እንዴ ደሞ ዛሬ ምነው ተጣበቃቹ corona አልጠፋምኩ ለክፉም ለደጉም ትንሽ መተንፈሻ ያስፈልጋል

  • @ArsemaBarbaraBarbara
    @ArsemaBarbaraBarbara 11 місяців тому

    የመሄጃው ዋጋ ንገሩኝ የምታውቁ

    • @sosinademise-cc9fm
      @sosinademise-cc9fm 11 місяців тому

      መንገድ ዝግ ስለሆነ በፕሌን ነው 10000

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 9 місяців тому

      ​@ምን 100ሺ ነው ያልሽውsosinademise-cc9fm

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 9 місяців тому

      ​@@sosinademise-cc9fm4ሺ አይደል ቅርታ እህት

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 9 місяців тому

      አረ በመኪናም እየሔዱነው

  • @GenetTsefaye
    @GenetTsefaye 11 місяців тому

    አሁን ጉዞ አለ እንዴ

  • @እሙመክሊት-ዠ2ጨ
    @እሙመክሊት-ዠ2ጨ 11 місяців тому

    አሁንም ሂኬዳል??

  • @EmebetEmu-e5k
    @EmebetEmu-e5k 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤