#Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 225

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 роки тому +14

    ዋው እናታለም ላስታ ሀገሬ ትዝታዬ ጋራ ሽንተረሩ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +24

    አይ ትዝታ ሀገሬ መቄት ገመገሙ ታየኝ የላስቴው ወንድሜ በርታልኝ ❤

  • @gebruasnakew9951
    @gebruasnakew9951 Місяць тому +1

    እብናት ነው ሀገሬ ግን አገዎችን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @bayoushd.3133
    @bayoushd.3133 3 роки тому +21

    ዋው በጣም ደስ ይላል በትዝታ የትውልድ አገሬ ሰቆጣ ወሰደ ከኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eurotele415
    @eurotele415 3 роки тому +11

    እኔም አንድ ቀን ከሸዋ ላስታ ሠቆጣ መግባቴ አልቀረም ። አድ የላስታ ልጂ ጓደኛ አለን እና ሠቆጣን ካላሣየሗችሑማ እያለን ነዉ ።
    ብዙ የቅዱሣን ገዳማቶች አሉ እያሉን ነዉ።

  • @emaa2726
    @emaa2726 3 роки тому +7

    እናት አለም ወሎ መቄት ሰለምሸ ናፈቀኝ 😍😍💋💋😍😔😔

  • @mekdes3943
    @mekdes3943 2 роки тому +4

    ልሂድ አይና ቡግና ላስታ ላሌበላ ሀገሬ አይ ትዝታ ብቻ 🇪🇹🇪🇹❤️💛💚

  • @richmekonnen1522
    @richmekonnen1522 3 роки тому +6

    ዋውበጣምደስይላልጥሎብኝየባህልዘፈንእወዳለሁ

  • @emwdeshemwdesh9826
    @emwdeshemwdesh9826 3 роки тому +6

    አይ አገሬ ብቻ ፈጣሪ በሰላም የትውልድ አገሬ ለመግባት ያብቃኝ ናፍቆት ሊገለኝ ነው 😍😍😍😍 ላስታ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታል

  • @zamzamsiraj150
    @zamzamsiraj150 3 роки тому +1

    ቤን አበባ ሽግላ በጣም ናፍቆኝ ነበር ሀገሬ እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ ሀገራችነን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @goldenhand1521
    @goldenhand1521 2 роки тому +2

    ውሎ ጎጃም ጎንደር ሽዋ ጀግናውች አማራየ

  • @amarefrew846
    @amarefrew846 2 роки тому +2

    ቀጥልበት ስወድልህ።

  • @saas8229
    @saas8229 3 роки тому +5

    አገሬ ወሎ ሠላም ይመልሥ 😍😍

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 6 місяців тому

      አሚን

  • @Aነኝቅብጥብጧ
    @Aነኝቅብጥብጧ 2 роки тому +2

    ዋውውውውውው ልምጣ እደ ትቀበለኛ ለጉብኝት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kalkidanethiopia3009
    @kalkidanethiopia3009 3 роки тому +7

    በርታልን ወንድማችን እኛ ማስታወቂያ በማየት አምሃራዎች አበረታቱት። አይዞን ይህ ቀን ያልፋል።

  • @MarieMarie-hy2fp
    @MarieMarie-hy2fp Рік тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bayushwodaje7344
    @bayushwodaje7344 Рік тому +1

    wow betam harif sira new bertu wendmoche

  • @zedolove5001
    @zedolove5001 3 роки тому +6

    ብሮ ይመችህ በተፈጥሮ ፀጋ ታድለናል ሰለምታስቃኝን እንወድሀለን

  • @ሰርኬወሎየዋ
    @ሰርኬወሎየዋ 3 роки тому +15

    ለምለሚቷ ሀገርህ ላይ አድ ቀን ጨፍርልን እማ የላስታዉ 😍😍😍

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 3 роки тому +3

    በርታልን ወርቃችን እናስተዋዉቃለን አብሽር።

  • @trdyt3245
    @trdyt3245 Рік тому +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mimiatenaehegifegnaeseyiek5982
    @mimiatenaehegifegnaeseyiek5982 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤ tizita bicha agew kuaankua bayigebagnim hagere sekota ❣❣❣

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 3 роки тому +2

    ማነው ቲክቶክ ላይ ሰምቶ እዚህ የመጣ በጣም ምወደው ሙዚቃ

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 3 роки тому +4

    መቄቶች አላችሁ ዋው♥

  • @ergoyeshanko8051
    @ergoyeshanko8051 Рік тому +1

    Ayyyyy hagere tez alg ❤❤❤❤❤ ayyyyyy sedet

  • @hayuhaik7402
    @hayuhaik7402 3 роки тому +4

    ሀገሬዋ ሞትኩ በትዝታ ናፍቆት 😢😢😢

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 Рік тому +1

    ይሄን ዘፈን ሙቼ ነዉ እምወደዉ ወንድሜን ስለሚያስታዉሰኝ ❤❤❤❤

  • @hfjhfu8147
    @hfjhfu8147 4 місяці тому +2

    እናት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ሙለታነኝየሀራውዘናጭ

    ይመችህ አቦ

  • @አማራነኝአማራነኝ-ቀ6ጐ

    እሽት ዴሜ ያገሪልጀ ኑርልኝ

  • @tobianesh6378
    @tobianesh6378 3 роки тому +1

    Wow betam des yelale🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd Рік тому +1

    ❤❤ደሞቸ

  • @GiasBd12-r2e
    @GiasBd12-r2e Місяць тому +1

    እማየአገሬእዴትነዉየናፈቅሽኝ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @birhanesisay8608
    @birhanesisay8608 2 роки тому +1

    ሮሃ መዝናኛን ደግሞ መጎብኘትፈልጋለሁ እንዴት አባቱ ነውሚያምረው።

  • @birhanesisay8608
    @birhanesisay8608 2 роки тому +1

    መገን ላስታ ባላድግብሽም በናፍቆት ውስጤ ሁሌም እንደደማ ነው።

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 3 роки тому +6

    ዋ ዋ ዋ ዋ ዋይ ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች።

  • @meserettilahunmelese6344
    @meserettilahunmelese6344 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ያምራል በረታልኚ ወንድሚ

  • @rahelbahemn4424
    @rahelbahemn4424 2 роки тому +1

    ዋውውው🌹🌺🌷🥀🌿🌷🌺🌹🥀🌿💐💐💐🌿🥀🌷🌺🌷🥀

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Рік тому +1

    ልዩወቺ ናቺሁ 💚💛❤👌

  • @ዘማሪትአስንቃቲዩብ-ኰ8ጐ

    ዋውውውው ላስታ የ ፍቅር ሀገር

  • @hailemariammulatu5450
    @hailemariammulatu5450 2 роки тому +1

    ይመቺህ ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @ዜዲYouTube
    @ዜዲYouTube 3 роки тому +1

    እውይ ትዝታ

  • @amanugizachew7652
    @amanugizachew7652 3 роки тому +1

    betam betam ............ yamiral

  • @fatimaunajuaatali7106
    @fatimaunajuaatali7106 2 роки тому +1

    የኔ ምርጥ በርታልኚ ድሜዋ E ከወልድያ😍

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ዋውውው👏👏👏👏👏💚💛❤💪💪💪

  • @مزقاناثيوبيا-د8ج
    @مزقاناثيوبيا-د8ج 2 роки тому +5

    አምላዴ ሆይ በስደት ላሉ ወድሞቸ ሁም በሰላም መልሰን አየ ትዝታ

  • @mekdesbaye4084
    @mekdesbaye4084 2 роки тому +1

    ወሎገራገሩየአገሬልጂበርታ

  • @maryem9611
    @maryem9611 3 роки тому +1

    ትዛኚለገሬአላሕይጨምርልወዲሜ

  • @teje7405
    @teje7405 2 роки тому +13

    ወገኖቼ
    ብትዘፍኑ፥ ብትዘምቱ፥ ብታርሱ፥ የምታምሩ። እኔም፡ ያገው፡ ደም፡ እውስጤ፡ ስላለ፡ ዘፈናችሁ፡ ያስለቅሰኛል፡ እንጂ፡ የጀግኖቹን፡ አገር፡ ገና፡ አላየሁም። ለሁሉም፡ ፍቅርና፡ አክብሮት፡ ለአገው፡ ህዝብ።

  • @safety7842
    @safety7842 Рік тому +1

    ውይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤ይህንዘፈንስወደው❤❤❤

  • @ekrammohammed5401
    @ekrammohammed5401 2 роки тому +1

    ወንድማቸን በራታ ግን ባግኛህ ደሰ ይለኛል እኔ አዲሰ አበባ ነኝ

    • @Lasta-tube
      @Lasta-tube  2 роки тому

      አመሰግናለሁ እህት ይህ የኔ ቴሌግራም ሊንክ ነው ማውራት ፃፊልኝ
      👇👇
      t.me/E3153

  • @akassaye9726
    @akassaye9726 Рік тому +2

    ደሰ የሚለኝ ሙዚቃ ❤️❤️❤️❤️

  • @Alamns-m9s
    @Alamns-m9s Рік тому +1

    ሙቸነው የምወዳቸው ላሥታዎችየ

  • @ኤምየራያዋ
    @ኤምየራያዋ Рік тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤

  • @MarieMarie-hy2fp
    @MarieMarie-hy2fp Рік тому +1

    ውድድድድ

  • @saramasri1277
    @saramasri1277 3 роки тому +7

    ዋው❤️❤️❤️

  • @getiygetiy7974
    @getiygetiy7974 2 роки тому +2

    Jegnawu yeamara zer ymechachihu abo

  • @abebauwayu6319
    @abebauwayu6319 2 роки тому +5

    ዋውውውው በጣም ያምራን💖💖💖💖💖💖💖

  • @NouruAli
    @NouruAli 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይለያል

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ Рік тому +1

    ሠወድህ💞💞💞💞💘

  • @shibefente937
    @shibefente937 2 роки тому +1

    zefen bich ayidelem ende gonder hizib jeginahun.yelasta teraroch alimiten ende korea teraroch enadergachewalen

  • @getachewmenberu-vr4wo
    @getachewmenberu-vr4wo Рік тому +1

    Goood

  • @esekedarmoges1649
    @esekedarmoges1649 2 роки тому +1

    የእኔ ጀግና

  • @kukulala4819
    @kukulala4819 3 роки тому +2

    አማራ ልጅ ዋናው

  • @mohammedassenwolloyewcibac6495

    ilove you music very very nice

  • @AlemwerkYimer-uq9xx
    @AlemwerkYimer-uq9xx 7 місяців тому +1

    Eshetu manew yemibalew

  • @AlemTsegaye-si2tr
    @AlemTsegaye-si2tr 6 місяців тому +1

    በጣም ቆንጆ

  • @tesfayebidr9395
    @tesfayebidr9395 11 місяців тому +1

    ወግ እና ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው

  • @BrtukanSisay-bt8fo
    @BrtukanSisay-bt8fo 5 місяців тому +1

    ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስ

  • @Aregaseid2062
    @Aregaseid2062 2 роки тому +1

    abo lasta ውድድድድ

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 3 роки тому +14

    ለምለሚቱ ሀገር ቤት አማራ በስማም እዴት ያምራል

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Рік тому

    በርታልን እሸትየ ለምታቀርብንን ሁሉ በጣም ነው የምናመሠግንው ወድም አለም❤❤❤

  • @jeerannadar1105
    @jeerannadar1105 3 роки тому +3

    ዋውውውው

  • @Hule-adis
    @Hule-adis Рік тому +1

    አማራዬ የኔ ቆንጆ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ያምራል ላስታዉች ስዉዳችሁ ዉደደድ

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 Рік тому

    ደግነቱ አማራ ነኝ ባልሆን አሁኑ ነበር እራሴን ፈጥፍጬ እማጠፈዉ😂😂😂😂

  • @ሙሉቀንካሳዬ
    @ሙሉቀንካሳዬ 2 роки тому +1

    Lbisinew yemir sirawechik dessss new milugn

  • @mikinigusie
    @mikinigusie Рік тому +1

    አሹ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ። በርታ!!

  • @askalemaryamgm8381
    @askalemaryamgm8381 3 роки тому +2

    shega new

  • @venug1208
    @venug1208 9 місяців тому +1

    Nature's Song❤❤❤

  • @AtsedeMesafent
    @AtsedeMesafent Рік тому +1

    እሄንዘፈንስሰማዉእናቴትናፍቀኝአለች😭😭😭

    • @workneshworknesh2916
      @workneshworknesh2916 Рік тому

      እኔም ነኝ የኔ ዉድ❤

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 6 місяців тому

      አይዞቹህ ትገናኛላችሁ አድቀን

  • @felekgetahun9901
    @felekgetahun9901 Рік тому +1

    ላልየንስላበልልኝወድሜ

  • @birhanuliknaw7990
    @birhanuliknaw7990 День тому +1

    ዋግ ሰቆጣ ፍቅራችሁ ሊገለኝ ስወዳችሁ ኖሬ ስወዳችሁ ልሞት ነው ግን ሀገራችሁን እረግጨ በሞትኩ

  • @AhmedAdimew
    @AhmedAdimew Рік тому +1

    አቤትበዚህሙዚቃአደትእደሆንኩ

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +1

    እንደትነህእንደት እንደት ነህ በሉሉልኝ ....🎉

  • @hfjr8016
    @hfjr8016 2 роки тому +1

    የኔ ሸበላ

  • @ManassehBae
    @ManassehBae Місяць тому +1

    💖💖💖💖💖💖

  • @ሀብታሜታደስየተዋህዱልጂ

    ሀገሬ ክብሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanaali1232
    @hanaali1232 3 роки тому +2

    Wow 💕💕

  • @AsAs-uj9fq
    @AsAs-uj9fq 2 роки тому +1

    ዋውው በርታልን ውዶች ምድር አማራዬ ሠላማችሁ ይብዛ 👌🤝🙌👍

  • @SemuEndale
    @SemuEndale 11 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @maredemis763
    @maredemis763 5 місяців тому +1

    ድሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bነኝየናቴቅምጥልየመዳምታ

    ይችን ኮሜት የምታያት ሠላም እረ ስወዳችሁ ላስታ እራያ ውሠዱኝ ተው ሀገር ስገባ

  • @african3568
    @african3568 3 роки тому +1

    Agew ♥️

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому +1

    ዋውውአይትዝታ

  • @guhghioo8685
    @guhghioo8685 2 роки тому +1

    የባቴ አገር ላስታ ላሊበላ

  • @hussenabdila6773
    @hussenabdila6773 2 роки тому +4

    ውይ ይህሙዚቃ ከፈርወዳጀ ትዝአለችኝ

  • @WudeKindalem
    @WudeKindalem Рік тому +1

    ❤❤❤❤😊😊😊

  • @mengeshadessalegn4563
    @mengeshadessalegn4563 2 роки тому +1

    Yihen yemesele muzika setehen anekuwan sebeskrayib lelam yemireda kale aredalehu

  • @mesiefrdawek6091
    @mesiefrdawek6091 3 роки тому +4

    Wubitua hageri lasta lilibela 🥰🥰🥰