Sostegnaw Sew 3ኛው ሰው | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 185

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 20 днів тому +3

    ለኛ ላላገባነዉ ጥሩ ትምህርት አለዉ ከትዳር በፊት ራሳችን እንደምንጠብቅ ሁሉ ከትዳር በሗላም የበለጠ ለራሳችን ትኩረት እንስጥ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 місяці тому +69

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @HAd-t5j
    @HAd-t5j 2 місяці тому +5

    ዬች ተዋኔኔይ ሆነ ፊልም ዳቦ እየሸጠች አይቻታለሁ ምርጥ ፊልም ነው ጎበዝ ነሽ

  • @Eyou12
    @Eyou12 2 місяці тому +48

    እንደኔ ኮሜት አንብባቹ ፊልም የምታዩ ገራሚ ፊልም ነው እዩት🥰

    • @Mihretbayissa
      @Mihretbayissa 2 місяці тому +1

      Tanx👍

    • @funnymoments-ge6zf
      @funnymoments-ge6zf 2 місяці тому

      Yegrmal ante nekez

    • @Eyou12
      @Eyou12 2 місяці тому

      @@funnymoments-ge6zf ምን አጠፋሁኝ😂🤭

    • @abher-
      @abher- Місяць тому +2

      ባንቺ፣አስተያየት ላየው ነው

  • @AbrhamAbiye
    @AbrhamAbiye 2 місяці тому +11

    ታሪኩኮ በሀገሐዱ አለም አለ።ጀግና እና አስተዋይ ደራሲ ነው።አጀብ!!!!

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 2 місяці тому +9

    ዋው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው አኔና ባሌም እየተፍቀርን በእልህ ተለያየተን እሡም ሊያገባ እኔም ላገባ ሌላ ከያዝን በኃላ ይቅረታ ጠየቀኝ እኔም ስለምወደው ይቅርብየው ታረቅን😅😅😅

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 2 місяці тому +10

    ወንዶች ግን ለምንድነው ሚስክን ሴት የማትወዱ የምትመናቀርላቹና የማተከብራቹ ሴት ነው ምትወዱ ማትረቡ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 місяці тому +8

    እንደዚህ አይነት ጓደኛ ያብዛልን ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው ሴቶችዬ እራሳችንን እንጠብቅ ወንዶችም ግልጽ ማውራት ልመዱ ግን የጣላቹትን ሲያነሱባቹ የሚያረጋቹ ነገር 😂

    • @TsenuAshna
      @TsenuAshna Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂I am still mad after the movie ትዕቢተኛ መልሶ መወጠሩ የት ይቀራል ሳሚ ግን ደስ ይላል

  • @ኑኑ-c9n
    @ኑኑ-c9n Місяць тому +1

    አስተማሪነዉ ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @genitesfa9527
    @genitesfa9527 2 місяці тому +3

    ሰሎሜ የኔ ጎበዝ ❤️❤️❤️

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 2 місяці тому +4

    ወይ ጉድ በእጅ የያዙት ወርቅ ሚሉት ነገር ግን መታረቃቸው ደሥ ይላል

  • @AchuFetahi-k1b
    @AchuFetahi-k1b Місяць тому +1

    Wow arife filime nawe bire baretaligne wanidime

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw Місяць тому +1

    ተባረክ ሳሚ❤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Місяць тому +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 what to say?! Thank you our grate parents!!!!!

  • @NebratSamae
    @NebratSamae 2 місяці тому +2

    ዊዉ❤❤❤❤እዉነት እደዝህ አይነት ጎደኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @VictoreOsmine
    @VictoreOsmine День тому +1

    Wow emigareme muve nawe berita bire

  • @genitesfa9527
    @genitesfa9527 2 місяці тому +2

    ሶልዬ በረች ቆንጆ ትወና❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 2 місяці тому +1

    ዋውውውውውውው ያምራል❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 місяці тому +6

    ወይኔ ይሳቅዬ (ሳሚ ) ሃይስኩል እያለን እኛ ቲያትር ስንማር አንተ ትምህርት ላይ ብቻ ነበርክ ብዙም አልነበርክም አሁን ስላየውክ ደስ ብሎኛል bro 👌❤

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 2 місяці тому +1

      በጣም ይደባደብ ነበር ኣሉ እደዛ ነበርዴ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 місяці тому

      @Helenhelen-l5d
      እረ እሱ ምን በወጣው አንገት ደፊ ከሚባሉት ውስጥ አንደኛው ነበር የክፍላችን እሱ 62 ቁጥር እኔ 63 ነበርኩኝ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 місяці тому +1

    ዋዉዉዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 2 місяці тому +3

    በርቱ ጥሩ ጅማሮ ነው ከዚህ የበለጠ ጠብቃለው ከአዲሱ ትውልድ🙏

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 2 місяці тому +9

    ጓደኛ እንደዚነዉ እንጂ❤❤❤❤እባካችሁ እህቶች ትዳር ስትይዙ እራሳችሁን አትጣሉ

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 2 місяці тому +3

    ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን!!!

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 2 місяці тому +2

    ምርጥዬ ፊልም

  • @zeegebru5059
    @zeegebru5059 2 місяці тому +3

    this is excellent movie for those who wants to learn what it means marriage

  • @samibirudaba
    @samibirudaba 2 місяці тому +3

    ሶልዬ ጀግኒት በርቺ አንደኛ

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile 2 місяці тому +1

    በርታ ወንድሜችን ብሬ ደስ ይላል

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 місяці тому +6

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣምደስስስስስየሚል ፊልም ነዉ አሰተማሪነዉ♥

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 2 місяці тому

      Astemarima mihonew ke ene meftehew bihone neber.

  • @tewodroszewdie1173
    @tewodroszewdie1173 2 місяці тому +2

    soli yene gobaze ❤❤❤

  • @Wubechane
    @Wubechane 2 місяці тому +3

    ዋዉ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 місяці тому +1

    ትክክልልል❤

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 2 місяці тому +2

    አይ እኛ ወንዶች ማንረባ ነን እኮ ።

  • @MeazaDesta-nv8of
    @MeazaDesta-nv8of 2 місяці тому +64

    ሚስትየው ግን ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች

    • @imobilezr9015
      @imobilezr9015 2 місяці тому +3

      ነች

    • @tehunget3830
      @tehunget3830 2 місяці тому

      😂😂😂አይደለችም​@@imobilezr9015

    • @menberetadesse6468
      @menberetadesse6468 2 місяці тому +3

      😂😂😂አደለችም

    • @BezuTade
      @BezuTade 2 місяці тому

      betikikl

    • @ኑርመሐመድ
      @ኑርመሐመድ 2 місяці тому +1

      ሀይ ይቅርታ በMየሚጀምር ስም ስለምወድ ነው እሽ ሚጣዬ ግን ቅር አይልሽም?

  • @Edu-12m
    @Edu-12m 2 місяці тому +3

    የገሃዱ አለም ነፀብራቅ ነው ❤አሪፍ ፊልም ነው

  • @تبتيبتبتي
    @تبتيبتبتي 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤😊

  • @tigistderibew
    @tigistderibew 2 місяці тому +2

    አሪፍ አስተማሪ ፉልም ነው እዩት

  • @betty4950
    @betty4950 2 місяці тому +3

    መልካም ጋደኛ ማግኘት ይከብዳል

  • @betty4950
    @betty4950 2 місяці тому +1

    አሪፍ አስተማሪ ነው

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 місяці тому +5

    ምን አይነት ሰራ ነው ግን 😢 የሰልክ ንግግር ከመቼ ጀምሮ ነው እንዲ የሆነው ለምን ለተመልካች ክብር የሌላቹ ??

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @meronsolomon2697
      @meronsolomon2697 2 місяці тому

      መጀመሪያ እኔም ተናድጄ ነበር ቢሆንም ዋናው መልእክቱ ነው

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 2 місяці тому

      @meronsolomon2697 ኣይ እንዲ ብሎ ነገር የለም እንኳን በዚ ዘመን ድሮም የተሰሩ ፊልሞች እንዲ አይደለም ለተመልካች ግድ ሰለሌላቸው እንጂ ደሞ ለመልህክት አዲስ ነን እንዴ የሚያዝናና እንጂ የሚያበሳጭ ነገር ያውም ዮቶብ ላይ

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 місяці тому +2

    ዋው ❤❤❤❤❤ ያምራል

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 місяці тому +6

    ሴትልጅ ትዳር ስትይዝ ላተሆድ ስትሮረጣ እሪሷን ተጥላለች ወድግን አይረዱም

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 2 місяці тому +2

    ሞት ባይኖር ኑሮ ለዘላለም ካንቺጋ ነበር ምኖሮው ነበር ኣላለም😂😂😂

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 місяці тому +2

    ምረጥ ጓደኛ የትዳር ማገር ነዉ ይባል እዴ 😂 ብቻ አረፍ ነዉ

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 2 місяці тому +4

    Yabede Mirt Film❤❤❤❤❤❤

  • @HaniHani-r4d
    @HaniHani-r4d Місяць тому +1

    Wawww bizye konjo🎉🎉🎉🎉

  • @ObseObse-f9u
    @ObseObse-f9u 2 місяці тому +5

    Wow film baredaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 2 місяці тому +1

    Thank you sami and mastewal

  • @Rediet-b2q
    @Rediet-b2q 2 місяці тому +2

    ምርጥ ፊልም

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 2 місяці тому +2

    Andandem melkam godegna yasfelgal. Wow astemare naw

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 2 місяці тому +4

    እኔ ደሞ የልጅትዋ ተቃራኒ ነኝ ባሌ ሲኖር ራሴ በጣም እጠብቃለው ከሌለ ግን ስራ ሲበዛኝ ሲደክመኝ ራሴ እጥላለው

  • @tsedeyjemal5880
    @tsedeyjemal5880 2 місяці тому +1

    አንደኛ ነው👍👍👍

  • @MikiyaseMechessa
    @MikiyaseMechessa 2 місяці тому +1

    ሸዊዬ በርታልኝ

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 2 місяці тому +3

    Ere Eyeguaguaw New Yechereskut Wow Yegermal Gin Betam Yastemeral💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 місяці тому +1

    ይሳቅ 💝💝

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 2 місяці тому +20

    ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሴቶች ስናገባ እራሳችንን መጠበቅ እንዳለብን ወዶች ደሞ የጣሉትን ሲነሳባቸው እኔደት እንደሚያጨረጭራቸው😅😮

    • @PeaCe-e1e
      @PeaCe-e1e 2 місяці тому

      ●የተረዳሁት ሴት ልጅ መውሰድ ብቻ ሳይሆን ወንድን ስታፈቅር ንብረቷንም ህይዎቷንም ሳትቀንስ ለምትወደው ሰው ታስረክባለች🔵

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 2 місяці тому +1

      @PeaCe-e1e አወ እኛ ስንወድ እንኳን ብር ሂወታችንን ነው የምንሰጠው የሚረዳን የለም እንጅ💔

    • @NebratSamae
      @NebratSamae 2 місяці тому

      አይ እሴተዉት ቤለብሱ እዳ በተዉ እዳ😢😢

  • @13monthsofsunshine
    @13monthsofsunshine 2 місяці тому +2

    በ low budget የተሰራ ፊልም 27 ሚሊየን የተገዛ ቤት አይመስልም ለምን በ3 ሚሊዬን ብታርጉት ጥሩ ነበር ሃሳቡ ግን አሪፍ ነው

  • @mogosekebede-el2qb
    @mogosekebede-el2qb 2 місяці тому +2

    ምርጥ ጓደኛ ሁሌም 1111111😘

  • @AaAa-g4j7s
    @AaAa-g4j7s 2 місяці тому +2

    የሚገርም ጓደኝነት❤❤❤❤❤

  • @MesertGelan-z4b
    @MesertGelan-z4b 2 місяці тому +1

    አንደኛ ነው

  • @sabamengstu4602
    @sabamengstu4602 2 місяці тому

    ጥሩ ጎደኛ እንዳት አይነት ጎደኛ ቢኖር ስንቱ ትዳሩን ባላጣ🎉🎉🎉🎉🎉 እድሜ ይስጥህ ውነት

  • @MartaAsaye
    @MartaAsaye 2 місяці тому +1

    ይዮት😮😊

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 місяці тому +2

    አግብታ እስክትፋታ ጸጉሩ ውሃ፡ ማበጠርያምና ጸጉር ቤት አይቶ አያውቅም!!!

  • @FatimaFatimaali-h6r
    @FatimaFatimaali-h6r 2 місяці тому +3

    የኔው ገገማ ለፍች እደት ጎጉቶ እደፈታኝ ይህ መላጣው ሰው በሰማልኝ አሁን ፈላጊየ ቲበዛ ቢመናቀር የት ያግኘኝ

  • @tirekawoch
    @tirekawoch 2 місяці тому +1

    Nice Job👍

  • @ZewdekebedeZewde
    @ZewdekebedeZewde 2 місяці тому +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 2 місяці тому +3

    ጥሩ ነው ሚስቶቻችሁን ውደዱእንጁ ቡትታቸውን አትውደዱ!
    አንድ ሴት ላጤ ስይሆን ታጌጣለች ትዋባለች የሷን ውሀ አጣጭ ለማግኘ ካገኘሽ በኃላ በቃ ስለምትን እራሷን የጣለች ትመስላለሽ እንጅ ማጌጡ መዋቡ ዛሬም በእጆላይ ነው!
    አንዳንዴ ከመላመድ የተነሳ ፍቅር የጠፋ ሲመስል የሚያስቀና ሲገኝ ታማኝ ጎደኛ ጥሩ ነዉ😂😂😂

  • @mesiMesiyam
    @mesiMesiyam 2 місяці тому +2

    "ታሪኩ በጣም ቆንጆ ነው , ግን ትወናቸው ብዙም አይስብም 🤔 በነገራችሁ ላይ ወንዶች ይሄ አይነቱ ባህሪ በጣም ነው የሚያስጠላባቸው የጣሉትን ሲያነሱባቸው ወየው ወየው ማለት ይወዳሉ ;

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 2 місяці тому +3

    Setwam gobez nat

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 місяці тому +2

    ቀዩ❤

  • @SamsungBdy-o9n
    @SamsungBdy-o9n 2 місяці тому +3

    የእውነት አፍቃሪ ግን ከነ የው የሚያፈቅረው ፡ለመፍታት ከመወሰን፡እዲሁም ስሜትዋን ከመጉዳት እዲትሆንለት የሚፈልገውን በፍቅር ማረግ ይችል ነበር

  • @BetiEyob-d6t
    @BetiEyob-d6t 2 місяці тому +1

    Arif astemare move New Berta

  • @ElsaTollossa-qg9hy
    @ElsaTollossa-qg9hy 2 місяці тому +3

    Wow dessa yemila ❤😂😂😂

  • @dametube3770
    @dametube3770 2 місяці тому +1

    በርታ በጣም አሪፍ ነው

  • @TsenuAshna
    @TsenuAshna Місяць тому +1

    ባልዬው እስቲል አንጀቴ አሳርሮታል ባለጌ 😢

  • @solomonwondsen
    @solomonwondsen 2 місяці тому +2

    የ 27 ሚሊዮኑን ቤት አየነው
    እንደዚ ተልከስክሰን እንቅር😢

  • @bouzalabouzala7326
    @bouzalabouzala7326 2 місяці тому +1

    Wow merx astemar film nw thank l hulchin endezi ayent gadeng yesxen❤

  • @BamaYihun-cx2zf
    @BamaYihun-cx2zf 2 місяці тому +6

    ሚስትየው ማርቲን ትመስላለች

  • @TewodrosKifle-e7j
    @TewodrosKifle-e7j 2 місяці тому +2

    በርታልን ብሬ

  • @SadaHassen-dz1pl
    @SadaHassen-dz1pl 2 місяці тому +1

    Lju gn betam gobez new berta zele gobez new berta

  • @sewnet-j1w
    @sewnet-j1w 2 місяці тому +2

    beji yeyazut werk

  • @mesayyesofi5560
    @mesayyesofi5560 Місяць тому +1

    Arif astemari yebeteseb film,ke manim ento fento yeteshale

  • @Amina-iw4kz
    @Amina-iw4kz 2 місяці тому +2

    እኔን ያናደደኝ አስተናጋጁ ምነው ቢያንስ ምን ሆነሃል ብሎ አለመጠየቁ ዝም ብሎ መቅዳት ስግብግብ

  • @EntranceExamForG-12
    @EntranceExamForG-12  2 місяці тому +4

    ምሽት 12፡00 ይጠብቁን

  • @THEKALEBOTUBE
    @THEKALEBOTUBE 2 місяці тому +2

    Wow 👌 👏

  • @Tina-wr5ce
    @Tina-wr5ce 2 місяці тому +1

    እንሹፈዉ😊

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 місяці тому +5

    ልጅቲቱ ማርታ ጎይተምን ትመስላለች ልበል

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 2 місяці тому +5

    ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች

  • @EntranceExamForG-12
    @EntranceExamForG-12  2 місяці тому +5

    Hulachihunime kalibe amesaginalahu

  • @joypaul3912
    @joypaul3912 2 місяці тому +1

    Wowwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 2 місяці тому +4

    ቅማሞቼ ከዚህ ምን ተመረቹ እስኪ ሹክ በሉኝ

    • @Eyou12
      @Eyou12 2 місяці тому +3

      ጥበበኛ እና ብልሃተኛ ሴት መሆን እንዳለብን

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 Місяць тому +1

    Hendezih ayenetun gwadegna yabezalen

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 місяці тому +1

    መጋቢት.23የአደዋ.ድል😂

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 місяці тому +3

    የሰው ልጅ የጣለውን ሲያነሳበ አይወድም 😂😂😂

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @workchu8265
    @workchu8265 2 місяці тому +2

    ልጅቱሃ አርትስት መርታን ትመስለሌች

  • @SameeraShemlis
    @SameeraShemlis 2 місяці тому +5

    አወ ማርታን ትመሥላለች

  • @helanhelan-mr3ly
    @helanhelan-mr3ly 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Dani.Africa
    @Dani.Africa 2 місяці тому +3

    yabede film new

  • @Meron-o9z
    @Meron-o9z 2 місяці тому +1

    እኔ ለ ባሌ ብዬ ለብሼ አላውቅም ሁሌም ንፁ ነኝ ቆሻሻ ወደ ደጅ 😂😂😂😂😂

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉