First thing first, majority would come first time and often IF the flight tickets get cheaper. I suggest ppl with yellow card get half off from ethio airlines and watch how many will come, then we can come up with how to keep them longer
When yall have Ustaz, Sheikhs and Popes over, you call them by their respective titles. But when yall have pastors over, all of a sudden you call them "Ato". Smells like hypocrisy to me. Please correct that.
Yes trust to not trust what u heard before and go and find out...the same way we follow the country we live law we have to adopt there law. Regardless nothing like home don't befool bro am trying to do the same
Yes Ethiopia 🇪🇹❤❤❤
Ethiopian 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟
Political stability is very vital.corruption free system also indispensable.we love our country.
በጣም ጥር ሐሳብ ነው
ደቡብ አፍሪካ ለለው ኢትዮጵያዊያን ብዙ ስቃይ ውስጥ ነው የለው መንግሥት ምንም እገዘ አለደረገም
አራ ደቡብ አፍሪካ የለው ኢትዮጵያዊ ከሚልዮን የሚበልጥ ህዝብ ነው
First thing first, majority would come first time and often IF the flight tickets get cheaper. I suggest ppl with yellow card get half off from ethio airlines and watch how many will come, then we can come up with how to keep them longer
አቶ ኅይሉ ስላየሁ ድስብሎኛል ኤፍሬም ዘ ካዛችስ ነኝ ፣ ዲያስፖራው. ለመሳብ ለአምስት አመት የሚያገለግለውን ቢጫ ካርድ ወደ እስር ፣እስራእምስት ማድረግ እንዲሆም እስተማማኝ ስላም ማስፈን ያስፈልጋል😂
አረ ሰላሙ ቀርቶብን መንግሰት ወንበዴ አይሁንብን ምን ማሰተማመኛ አለን እንደማንወረሰ በአንድ ጀምበር ሕግ አወጥቶ መዘረሰ የሚቻልበት ሐገር ። ሕጉ እንደ ሸሚዝ የሚቀያየር
በውጪ ሃገር ኢንቨስት የሚያረግ ግለሰብ አሜሪካንን ጨምሮ ብብዙ ሃገሮች እንደእንቁላል ተከባከው ነው ኢንቨስትመንት ውስጥ የሚያስገቡት እኛ ሃገር እኮ አገልግሎት ዘርፍ ላይ ያሉት ሰራተኞች እንኳን ሊያስተናግዱ ቀርቶ በቅጡ ሰላም ቢሉ ጥሩ ነበር
ሸግሩ self interest የላቸዉም የምንግሰት ሰራተኛዉም ሹምም አንተን ሰላም አለ አላለም አንተ ኢንቨሰት አረግህ አላደረግኸ ደንታ የለዉም እንደዉም ያናድደዋል አንተን በይ እሱን ተመልካች ማረግ ። ገብቶሀል ሞራሉ የወደቀ ሰራተኛ ብቻ ነዉ መሰራቤቱን የሞላዉ ተሰፋ ቆርጠዋል የተሰፋም ጭላንጭል አይታያቸዉም ዘላለም በድህነት እንደሚገፉበት ሰላወቁ አንተን ባለፀጋ እያደረጉ እነሱ ባለህበት እርገጥ ብትላቸዉ አንቢ ለማለት አቅሙ ባይኖራቸዉ በመልገም እንቢታቸዉን ይወጣሉ
You said South Africa how about in Ethiopia can we invest oromia?
Ill contribute with art from trying close the gap...what a time to live as 😂😂😂
South Africa 1 million
አራ ደቡብ አፍሪካ የለው ስደተኞች በጠም ብዙነው
እና ምን ይጠበሰ አገርህን ከድተህ መሄድ ጌጥ መሰለህ
ዲያስፓራ ማለት ምን ማለት ነው እባካችሁ የምታውቁ መልሱልኝ?
belehabit melat newaa❤❤
When yall have Ustaz, Sheikhs and Popes over, you call them by their respective titles. But when yall have pastors over, all of a sudden you call them "Ato". Smells like hypocrisy to me. Please correct that.
Kkkkkkkkkkkk in Ethiopia no
We are not fool invest in Ethiopia are you kidding?
We better invest Kenya or other country
Can I invest in oromia? Kkkkkkkkkkkkk
Yes trust to not trust what u heard before and go and find out...the same way we follow the country we live law we have to adopt there law. Regardless nothing like home don't befool bro am trying to do the same
The diaspora is a big contributor for the unrest in the country. Let’s not be self righteous.
ቆይ እየተሰተዋለ ዲያሰፕራን በሁለት መክፈል አለብህ አርባ ዓመት አሜሪካ ተቀምጦ እንግሊዘኛ የማይችል ሲያወደለድል ዕድሜዉን የጨረሰ 98.7% እርሰት አሰመላሾች ናቸዉ ወጣትኘታቸዉን በመጠጥ ቤትና በሸሻ ቤት አሳልፈዉ ሲመሸባቸዉ የቋጠሩት ገንዘብ ወይ እወቀት የላቸዉ ሐገር መጥተዉ ቤት መግዛት አይችሉ ወይ በወቀት መሰራት አይችሉም ሰለዚህ እኔ ካላለፈልኝ ማንም አያልፍለትም ብለዉ የሚንቀሳቀሱ በብዛት የአንድ ክልል የሚመጡ የኢትዬጵያ የእንጀራ እናት ልጆች ናቸዉ አገሩን ቀወጢ የሚያረጉት
እነሱ በድሀዉ እጅ እሳት ለመጨበጥ ሲሞክሩ ለምን ሕዝቡ እሺ ይላቸዋል ካልከኝ የሕዝቡ ድህነት ተሰፋ መቁረጥ ሰራ አጥነት ወዘተ አንድ ሰዉ መጥቶ ለዚህ ሁሉ ችግርህ ተጠያቂዉ አብቾ ነዉ እሱን ተባብረን ብንገለብጠዉ ያልፍልሀል ሀብታም ሆነህ ትኖራለህ ሲባል የቸገረዉ እርጉዝ ያገባል ነዉ ሆ ብሎ ይነሳል
ይሄንን ለማሰቆም ሁሉ ዲያሰፕራ አጥፊ ሰላልሆኑ አልሚዎቹን በፍጥነት ይሄንን ተሰፋ የቆረጠዉን ሕዝብ እንደገና ተሰፋ ይዘሩባቸዋል ዲያሰፕራ ዋናዉ ጥቅማቸዉ ተሞክሮዋቸዉን ይዘዉ ይመጣሉ ከዉጭ ግንኙነት ሰላላቸዉ ምርታችንን መሸጥ ይችላሉ ቋንቋዉም ልምዱም ሰላለ ሌላዉ ትልቁ ነገር ይዘወ የሚመጡት የአሰተሳሰብ ለዉጥ ነዉ
ለምሳሌ የሐገራችኝ ሀብታም ቦርጫሞች ናቸዉ ይሄንን አሰተሳሰብ ይቀይራሉ
መጠጣት ማምሸት ሺሻ መሳብ ቁማር መጫወት ዝሙትና እንዳራድነት መታየቱን ይቀይሩታል
ሰጋ መብላት የሀብታም ምግብ ነዉ የሚለዉን ገልብጠዉት ዓመቱን በሙሉ የፆም ምግብ ይመገባሉ
የጭቃ ቤት የድሀ ነዉ የሚለዉን አሰተሳሰብ ቀይረዉ በጭቃ ቪላቸዉን አሰርተዉ ይኖራሉ ቁጥር ሰፍር የሌለዉ ጥቅም አለዉ በዛም መጠን እንክርዳዶቹም ሰለላሉ እንክርዳዱን ከነሰንዴዉ አትደፋዉም አበጥረህ ትጠቀምበታለህ
Nobody invests in Ethiopia
Nobody trust Ethiopia government