Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንተ ስለምትለው የነፍስ እውቀት የቤተክርስቲያናችን መጽሐፍ ምን እንደሚል ታውቃለህ እስመ ነፍስ ተአምር ቀታሊሀ ይልሀል። ስለመርካትም በቃኝ እንዳትል ምን እያለ እንደሚያስተምር ታውቃለህ አንተ ስለምታስተምረው ስለምድራዊው ነገር ገደብ ሰጥቶ ለሚያልፍ ለሚለወጥ ለዚህ ዓለም ኑሮ የምንበላው ምግብና የምንለብሰው ልብስ ካለን ይበቃናል ብሎ ሲያስተምረን ። ስለማያልፈው ሕይወት ግን በቃኝ ብለን እንዳንገደብ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደሆነ እናንተም ፍጹም ሁኑ ይላል።
You are different thank you very much🙏❤️❤️
አንተ ስለምትለው የነፍስ እውቀት የቤተክርስቲያናችን መጽሐፍ ምን እንደሚል ታውቃለህ እስመ ነፍስ ተአምር ቀታሊሀ ይልሀል።
ስለመርካትም በቃኝ እንዳትል ምን እያለ እንደሚያስተምር ታውቃለህ አንተ ስለምታስተምረው ስለምድራዊው ነገር ገደብ ሰጥቶ ለሚያልፍ ለሚለወጥ ለዚህ ዓለም ኑሮ የምንበላው ምግብና የምንለብሰው ልብስ ካለን ይበቃናል ብሎ ሲያስተምረን ። ስለማያልፈው ሕይወት ግን በቃኝ ብለን እንዳንገደብ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደሆነ እናንተም ፍጹም ሁኑ ይላል።
You are different thank you very much🙏❤️❤️