AMEN AMEN AMEN ALMIGHTY GOD BLESS US O'LORD JESUS CHRIST COVER US BY YOUR PRECIOUS HOLY BLOOD HOLY SPIRIT FILLED US AND FORGIVE US FROM OUR SIN'S GIVE US YOUR KIND FORGIVENESS, MERCI, GRACE AMEN HALLELUJAH GLORY GLORY GLORY THANK YOU LORD JESUS CHRIST AMEN 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው አንተ አስተዋይ ሰው ነህ ብዙዎቹ አገልጋዮች ግን አሁንም የፈርኦን ልብ ነው ያላቸው ነብይን ለማዋረድ የፈጠነ እግራቸው ለይቅርታ ግን አሁንም ዳተኞች ናቸው በእግዚአብሔር ፊት ራስህን ማዋረድ ብልህነት ነው እንጂ ውርደት አይደለም ነብይ እስራኤል ግን የዋህና ብሩክ ነብይ ነው በዩትዩብ ነው እማውቀው ግን እኔ ወደምኖርበት ክፍለ አለም ለአገልግሎት መጥቶ እኔ ከምኖርበት ክፍለ ሀገር ጥያቄ ይዘው ኮንፍራንሱን ለመካፈል ይሄዱ ጏዶኞቸ ነበሩ ከጉባኤው ውስጥ ተጠርተው እግዚአብሔር ለችግራቸው መፍትሄ ሰጥቷቸው በደስታ ሲመለሱ እኔ ችግሩን በቅርብ ስለማቀው ይሆናል ብየ ማመን በጣም ተቸግሬ ነበር ግን እግዚአብሔር እውነትም ለችግራችን ሁሉ መፍትሄው በእጁ ነው አሁን ግን ለችግራቸው መፍትሄ አግኝተው በሰላም እየኖሩ ነው የእስራኤል አምላክ ስሙ ይባረክ
ነብዩ እስራኤል እኔም አንድ ነገር መናገረ እፈልጋለሁ ሰውች ሰከሱ ሰማሁና በአንድ ወቅት እኔም ወረቀት አንሰቼ ሰለአንተ መጻፈ ጀመረኩ አንድኛ ጊታ ሆይ ለምን የአንተን ቃል በአገልግሎዪ ለምን ዪቀላል በማለት ነበር የተቃዉሞኩት አንድ ቀን የጊታ መንፈስ እንዲ አለኝ ሰለምን ልጅን ከሰሺ ነበር ያለኝ ከእዛ ቀን ጀምሮ ደንግጬ አቆምኩ ጊታ በአንተ ዉሰጥ ያሰቀመጠው ጸጋ አለ ጊታ ዪባረክ እኔም አገሬ ሰገባ እመሰክራለሁ ጊታ ከፈቀደ ጊታ ዪባረካችሁ ቅዱሳን ወገኖች እወዳችኋለሁ
Ttebarke
ጆሮ ያለው ሁሉ ይህን ይስማ ሰምቶም ወደ ልቦናው ይመለስ። (ማየት ማመን ነውና) እኛም እንዲህ እንላለን ያመነውንና ያየነውን ይሄንኑ እንናገራለን *ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል*የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን God bless JW🎤🎶🎶🎺🎶🎵📯
ዋው እግዚአብሔር ኮ እንደ ልቤ ዳዊትን ያለው የመመለስ ልብ ስላለው ነው
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርከው
የተለያዬ ሰዎች አሉ ስማቸውን ባልጠቅስም አጥብቆ የምቃወሙት ጌታ ያስነሳቸው ነብያቶችን አሉ ጌታ ልቦና የስጣቸው የይቅርታ ልብ ይስጣቸው እላለው
የጌታ ቤትሰቦች ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ ተባረኩ ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ
ተባረክ ፓስተር ባለማወቅ ነውእንጂ እነዚህ ነብያት የ40ና የ50 አመታት የፆለታችሁና የለቅሶችሁ መልስ እግዚአብሄር መንፈሱንና ስጦታውን በእነዚህ ወጣት ልጆቻችን አፈሰሰው ደስታችሁ ፍፁም ይሁን ከጎናቸው ቁሙ ደስ ይበላችሁ
የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ይሄ የእግዚአብሔር ሰው ለእግዚአብሔር የቀና መስሎት ባለ መረዳት ብዙ ተጎድቶአል እግዚአብሔር ን ግን ለእሱም ምህረት ለእኛም ምህረት አልፎ ለሃገር እንድንተርፍ ምህረትን አስተማረን የሚገርመው ይሄ ሰው ትልቅ ራእይ አለው ነብያቶችን ቅዱሳንን ባንድነት እንደ አባት ይዞ በእግዚአብሔር ፊት ለመውደቅ ይሚገርም ራእይን አርግዘሃል እንደ እግዚአብሔር ባርያ እልሃለው ራእይህ ይቅር ስትባባሉ ተወልዶአል አንተ የእግዚአብሔር ሰው በርታ አሁንም ለምድራችን መፍትሄ በክርስቶስ ቤተክርስቲያን ናትና እነዚህን ወገኖች ይዘህ በእግዚአብሔር ፊት ሁንልን እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ይብራልህ ይጨምርብህ ተባረኩልኝ ቅዱሳን የእኛ አንድ መሆን እግዚአብሔር ን ደስ ይለዋልና ቅዱሳን ደግሜ ተባረኩ እላለው
ወንድሜ እስራኤል እባቡ በሰዎች ብቅ እያለ እየነደፈህ ያለው ጠቅልሎ ወደነደደው እሳት ለመጣሉ ነው፡፡ ሐሥ 28፥3 - 6 አይዞህ በርታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ጥበብና ማስተዋል ይስጥህ ልክ ለንጉሥ ሰለሞን እንደሰጠው፡፡
ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ራስህን ግልጽ አድርገህ ይህን ሌሎች ''ያለ እኛ እና እንደ እኛ ካልሆነ አገልጋይና አገልግሎት የለም'' ለሚሉ ሁሉ አስተማሪ የሆነ መልዕክት ነው፡፡ መላው ጌታ ኢየሱስን አምኖ የዳነ ማንኛውም ክርስቲያን እንዲሁ እግዚአብሔር የሚከብርበት ዕውነተኛ የንስሐ ፍሬ በማድረግ እና ይቅር በመባባል ከአምላካችን፣ ከአዳኛችን፣ ከባለውለታችን በላይ ራሳችንን ያገዘፍንበት፣ ከመልካም አስተምህሮው በተጨማሪ ዝቅ ብሎ የማፈጠረውን እግር አጥቦ ትህትናን አስተምሮናል፣ ወንድምህ (ሌሎች) ከአንተ እንደሚበልጥ/ጡ ይህን እወቅ፣ በእናንተ ላይ ሊደረግባችሁ የማትፈልጉትን በሌሎች ላይ አታድርግ፣ ፍቅር ከሌላችሁ ሁሉ ሥራችሁ የዜሮ ድምር ውጤት ነው ብሎ ብዙ ብዙ አስተምሮን በውጭ እንዳንቀር ፈቃዱን ልናደርግ እንደሚገባ አስተምሮናል ከእሱ የቀረ ምንም የለም፡፡ እያገለገልነው የለንም እየሰበክነው አንኖርበትም እግዚአብሔርን እናገለግላለን እንወደዋለን እንላለን ግን ፈቃዱንና ሃሳቡን ፈጽመን አናውቅም ከዚህ የምንማረው ይህንን ነው፡፡ እግዚአብሔር በፀጋ ሥጦታው አይፀፀትም ፀጋው በእኛ ሊገለጥ ልንሠራበት ይቻላል ግን በእሳት የሚያልፍ አገልግሎት አይደለም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚፈልገው እግዚአብሔርን እሱን በአምላክነቱ እና ፈቃዱንም የሚያውቁትን በመንፈሱ የሚመሩትን ልጆቼ ብሏልና በቃሉ ልጅ ሆነን በዕውነት ድነን እንድናገለግል መገፋፋት መጠላላት ማለት ሰይጣናዊ አጋንንታዊ የረቀቀ ዘዴ መሆኑን ሁላችሁም በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ያላችሁ አባቶቻችን እና አገልጋዮች በሙሉ ተረድታችሁ እግዚአብሔር እራሱ ለምድራችን የባውን ኪዳን ሊፈጽም ኢትዮጵያን የሚመራ መሪ መርጦ ቀብቶ ሰጥቶናል፡፡ እግዚአብሔር በሚሰራበት ቀን ገንዘብ ሆነን እንድንመነዘር ዛሬ የበደልን እስራት ልንፈታ ይገባል፡፡ ካልሆነ የፖለቲካው የማኀበራዊና ኤኮኖሚያዊውን የገባንበትን እና ያለንበትን ቀውስ እግዚአብሔር ምንም እንዲያደርገው ከፈለግን እንዲህ በዕርቅ በይቅርታ ልንያያዝ እንደ አንድ ሠው ሆነን ሀገራችንን እና የሰጠንን መሪ ይዘን በፊቱ እንውደቅ እያንዣበበብን ያለው የጦርነት የክፋት ደመና ተገፎ ይወድቅ ዘንድ፡፡ እርስ በራሳችሁ ስትነካከሱ እንዳትጠፋ ተጠንቀቁ ያለን እግዚአብሔር በጓዳችን በልብ ኩላሊታችን ውስጥ ተሰውሮ ያለውን ማንነት እና ሞቲቭ ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ ሰውን በአንደበታችን ልንሸነግል እንዲህ እንደዛ ልንል እንችላለን እግዚአብሔርን ቀርቶ መንፈሱ ያለበትን ከአምላኩ ጋር ተስማምቶ የሚሄደውን ዕውነተኛ ቅዱስ ክርስቲያን እንኳን መዋሸት አንችልም በውስጡ ያለው የዕውነት መንፈስ ሁሉን ይገልጥለታልና፡፡ ሥለዚህ እንጠንቀቅ ወገኖቼ የዚህች ሀገር ምስቅልቅል ሁኔታ ቁልፍ በእኛ እጅ ነው ያለው መርዝ የሆነውን ቅናት፣ ትዕቢት፣ ›ጥላቻና መለያየት ከእግዚአብሔር ከጌታ ኢየሱስ ከሥራው ባለቤት በላይ እኔ አውቃለሁ የምንለውን ክፋ እና በታኝ አስተሳሰብ ወዲያ ከነሰንኮፋ ነቅለን ከልባችን አውጥተን በንስሐ በመያያዝ እንደ አንድ ሰው ሆነን በእግዚአብሔር ፊት መሪያችንን እና ሀገራችንን ይዘን እንውደቅ፡፡ ወዮልን ለእኛ እንጂ እግዚአብሔር ብቻውን ፈቃዱን በወደደው ይፈጽማል፡፡ እንዴት ቢባል የሳኦልን ትዕቢት ለማስተንፈስ ዝንብ በቂው ነበር እግዚአብሔር ጦር አላባከነም ዛሬም ጨለማ በፊቱ የማይጨልም የትኛውም ነገር እና ችግር በፊቱ የተዋረደ የተሸነፈና ትልቅ ያለሆነው እግዚአብሔር ለሰጣት መሪ ለዶክተር አብይ አህመድ እና ለገባው ቃል ኪዳን ለፈቃዱ ክፍት የሆነ ልብና የተንቀጠቀጠ ልብ ያለውን እንዴት እንደሚያሻግር፣ የገባውንም ቃል ኪዳን ለሀገራችን በሰጣት መሪ በኩል በመፈፀም ሥራውንም በሚገርም ጥበቡ ሠርቶ ያሳየናል፡፡
ክብር ላንተ ይሁን የኔ ጌታ እንደት ደስ አለኝ
ዛሬም ለጌታ የቀኑ እየመሰላቸው። ጌታን የሚዋጉ ብዙ ናቸው ጌታ እዲህ ይመልሳቸው። ይህ ነዉ። ወንጌል።
ወልላይታዎች በሃማኖት ሽፋን ሀገር ለመዝረፍ ተማምለው ከሀገራቸው ወጥተዋል፡፡ የዘራፊዎቹ ሀሰተኛ ነቢያት ስውርና የአሻጥር አካሄድ መመታት ሲጀምር በሌላ መንገድ ተቀናጅተው ተቋዋሚ ነበርን አሁን ግን ጌታ ተቀበሏቸው ብሎናል ብለው በውሽት ምስክርነት በመስጠት እንደገና ለማንሰራራት እየሞከሩ ነው፡፡
አሜን ገና በሰልፍ ነው የሚመጡት ጌታሆይ ስምህን ይባረክ አሁንም ሰብስበህ ወደ ቤትህን አምጣቸው የአባታችን የእስራኤል አምላክ ተባረክ እልል👏👏👏👏👏
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት !!!
ድምፁን ሰምተህ ስለታዘዝክ ተባረክ !!
ወልላይታዎች በሃማኖት ሽፋን ሀገር ለመዝረፍ ተማምለው ከሀገራቸው ወጥተዋል፡፡ የዘራፊዎቹ ሀሰተኛ ነቢያት ስውርና የአሻጥር አካሄድ መመታት ሲጀምር በሌላ መንገድ ተቀናጅተው ተቋዋሚ ነበርን አሁን ግን ጌታ ተቀበሏቸው ብሎናል ብለው በውሽት ምስክርነት በመስጠት እንደገና ለማንሰራራት እየሞከሩ ነው፡፡
ተመስገን ጌታ ኢየሱስ ሆይ
እንደ እግዚአብሔር ያለው ማንም የለም ድንቅ ኢየሱስ ድንቅ ሥራ ይሰራል
ንስሐ መጽጽት የሰራነው ስራ አውቀን በእግዚአብሔር ፊት ወድቀን መጸጸትን ያመለክታል ኤሄ ነው ኢየሱስ ንገሥ
የምሕረቱ ደጅ አልተዘጋም ሌሎችም ቅዱሳን ጌታ ፊቱን ያብራልን ወንድሜ ለረዳህ ጌታ ክብር ይሁንለት ተባረክ የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ ሰለሰማሀ ተባረክ!!!!!!!
Amen Ameen Ameen
ዛሬ እግዚሐቤር አምላክ ላንተ እንደተገለጠ ብዙኅ አገልጋይ ነተን እያሉ ነገር ግን የእግዚሐቤርን አገልጋዮች የሚቃወሙ ብዙኅ እስክንድሮሶች ስላሉ አንተ የእግዚሐቤር ሰዉ ይህንን እዉነት በአደባባይ ስለገለጥከዉ እ/ሔር ይባርክህ ይባርክህ አሜን
ጌታ ሃጥያቱን የማይቆጥርበት ሰው የተባረከ ነው ።ይህ ማለት የንስሃ እድል የሰጠው ማለት ነው ።ደስ ይላል መዋረድ ።
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እንደዚህ እየሆናችሁ እርስ በራሳችሁ እየተነካከሳችሁ አገርን ታጠፋላችሁ የምታደርጉትን አታውቁምና፣ ጌታ ይቅር ይበላችሁ
እግ/ር ይባርክ ዝቅ ብለህ መምጣትህ
እኔም በጣም የጌታ ሰው ሀዋርያ እሰራእል ተቃዋም ነበርኩ እየሱሰ ግን ሁለተ ተቆጣኝ እኔም አለቀሰኩኝ እንድመለሰ አደረገኝ ሰዎች አሰተውሉበት ሀዋርያውን እሰራኤልን አትንኩ አደራ
Uuuuuuuuuuuuuuufffffffffffffeeeeeerer😂😂😂😂😂😂😂😂🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭uuuuuuuuuuu
የእግዚአብሔር ስው።ነብይ እስራኤል ዘመንህ ይልምለም ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
መመለስህ ንስሐመግባትህአ እግዚአብሔር ይባርክህለሎች አራአያነህ ተባረክ
ገታ ስሙ ይባርክ እወነት ክዝህ ቦሀላ እ/ር ለትወልዱ ልቦናን ይስጥ የእ/ር ባርያዎች ላይ ክፉ ለምያዎሩትና ለምቃዎሙት ገታ ማስተዋሉን ይስጣቸው ይቅር ባይ ነው አባታችን
እልል ክልል ክልል ክልክል ክልል
እልልልልልልልልልልልልልልልል
እሰይይይይይይይይይይይይይይ
ሀለሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያ
እረ ደስታ አልቻልኩም ክብር ለኢየሱስ ይሁን ገና ሁሉም እጅ በአፋቸው ጭነው መናዘዝ ይጀምራሉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰይጥያን ይዋረድ ሀሹ ጦሶ
ፀሎቴን ሰማ በአይኔ አየው የኔ ጌታ እስርሽ ለይ ያለው ቅባት ይጨምራል ገና ገና ብዙዎች እግዛብሄርንም እስርሽንም ይቅር የሚሉ ገና ብዙ ናቸው ይመጣሉ እስርሽ የተወደድክ የጌታ ውድ ልጅ ይጨመርልክ
ወልላይታዎች በሃማኖት ሽፋን ሀገር ለመዝረፍ ተማምለው ከሀገራቸው ወጥተዋል፡፡ የዘራፊዎቹ ሀሰተኛ ነቢያት ስውርና የአሻጥር አካሄድ መመታት ሲጀምር በሌላ መንገድ ተቀናጅተው ተቋዋሚ ነበርን አሁን ግን ጌታ ተቀበሏቸው ብሎናል ብለው በውሽት ምስክርነት በመስጠት እንደገና ለማንሰራራት እየሞከሩ ነው፡፡ የፈለጋችሁትን ብታደርጉም አይሳላችሁም። ሀሰተኛ ነቢያት አሁንም በኢየሱስ ስም ይመታሉ፡፡ ወላይታዎች ድሮም በሀሰተኛ መስካሪነት ስለሚታወቁ በኃ/ሥላሴ ዘመን ለምስክርነት ፍ/ቤት አይቀርቡም ነበር፡፡ አሁንም በሀሰት ተደራጅተው ሊያጭበረብሩን ይፈልጋሉ፡፡ ዙፋኔ (ኢዩ) ጩፋ፣ ሱራፌል ደምሴ፣ ዮናታን አክልሉ፣ ኢስራኤል ደንሳ፣ ሀብታሙ ጳሎስ ወዘተ አሁን ደግሞ ኢሰያስ ተብየው አጭበርባሪ ተጨምሯል፡፡ ሁሉም ወላይታዎች ናቸው፡፡
ጌታ ይባርክህ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ ዘመንህ ይለምልም ተባረኩ
ልብ ያለው ልብ ይበል ኢየሱስ ጌታ ነው
እባካችሁ ግራ አታጋቡን እግዚአብሔር ን ቃሉን ብቻ እስተምሩን መገለጽ በቃሉ ውስጥ አለ።
እግዚአብሔር ይባርክ በመታዘዝህ
ክብር ለእግዚአብሔር። ይሁን። ጌታ ይቅር ይባለቹሁ
እግዚአብሔር ነገርን ውብ አድርጎ ሰራው!!!!
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን!!!!!
ገና ከዚህም የሚበልጥ ይሆናል።
ወልላይታዎች በሃማኖት ሽፋን ሀገር ለመዝረፍ ተማምለው ከሀገራቸው ወጥተዋል፡፡ የዘራፊዎቹ ሀሰተኛ ነቢያት ስውርና የአሻጥር አካሄድ መመታት ሲጀምር በሌላ መንገድ ተቀናጅተው ተቋዋሚ ነበርን አሁን ግን ጌታ ተቀበሏቸው ብሎናል ብለው በውሽት ምስክርነት በመስጠት እንደገና ለማንሰራራት እየሞከሩ ነው፡፡
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል። አሜንንንን ድንቅ ነው። ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።
ዲቁ የሱሲ ዲቅን ያደርጋል እልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌሌሌሌሌሌ ክቢር ለእግዝ/ ይሁን ቹቹ ባልቻ ከበሩት 🙌🙌🙌🙌🙌🙌😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌍🌍🌍🌍👍❤
🇪🇹 የአገራችን ትልቁና ዋናው ችግር ልክ እንደዚህ ነው!!
በማያገባን ጉዳዮች እየገባን አገሪቱን ለማጥፋት የሚንቀሳቀስ ግለሰቦች ከዚህ መማር አለብን!!!
That is True
desta ergano tikikl geta mastewlun yesxan
አሚን አሚን የእኔም ፀሎት ነው God bless you!
ባትክክል
እግዚአብሔር ትልቅ ነው የታ ናቁትን ያካብርል
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔ ማየት የምፈልገው የ ሳሚ ሙሉጌታ የሚባለውንም መጨረሻ ማየት ነዉ የእግዚአብሔር ነብይንቶችን ስም የሚያጠፋውን ክርስቲያን ነኝ ባይ ስንት ጎደኞቼን ያሰናከለ ጌታ ሆይ የኔን መቃጠል እሱን ባየሁ ቁጥር ተቃጥዪ ሞትኩ የነብያት አምላክ የሱንም አሳየኝ እባክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ፀጋ ይብዛልህ ልልልልል ሁላቹሁ ተባርኩ
My Jesus my daddy my hero Jesus I love you 🙏I well warship you forever,
Ameneeeeeennnnእግዚአብሔር ይበርከችሁ
እግዚአብሔር ምልካም ነው የ የቀርታ ለብህን ያዘጋጀው ጌታ ከፍ ከፍ የበል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ተባርክ
ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስዬ ክበርልኝ ገና ብዞችን በፊቱ ታበረክካለህ ያንተ የሆነሰው ያንተ አገልጋይ መቼም ቢሆን ስማቸው እንደተዋረደ አይቀርም ታከብራለህ ከፍ በል እልልልልልልል
Amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🎤🎤🎤👏👏👏🤲🤲🍇🤷♀️🤷♀️🤷♀️✅✅💚💚💚💚
ነብይ እስራኤል ዘመንህ ይባረክ!የይቅርታን ልብ እና እውነትን ለወንድሜ ያበራ እግዚአብሔርም ይባረክ!
ተባረክ እውነትን ለመናገር ስለታዘዝን ተባረክ
እ/ር ኣባት ሆይ ለሌሎቹም ልብ ስጣቸው።
Did you know what you are saying?
እየሱስ ጌታነው ከብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስቅዱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ለእግዚአብሄር ይሁን🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይባርካቹ ስጋውን ያብዛላቹ
በጌታ!!! ላንተ የተገለጠ እግዚአብሔር ለኔም ተገልጦ ወደ እዉነት ይምራኝ።
ክብሩ ለእግዛብሄር ይሁን አቤቱ የልጆችህን ልብ መልስ ።አሁንም ስለአየነው ይህ ጅማሮ ክብሩን አንተውሰድ
ነብይእስራኤል ዘመን ይባረክ
ምን ልበልህ ኢየሱስዬ ተባረክ አሁንም ስለ ነቢያቶች እና ስለ ሀገራችን ኢቲዮያ አንቴ ተነስ ቅን ፈራጅ ካንቴ ሌላ የለምና!!!!!
ብሔር ጎሳ ሐይማኖት መከፋፈል ይቅርብን ሁላችንም በደምህ በኩል አንድ አድርገን
Ammmen Ammmen kibir Le iyesusi yihuni paster Zelalemi tebareki bebuzu Staga ye hawariya Iseal amilaki amilaki newu hulachumi isuni iwoqu haleluyaaa tebareki ❤❤❤😭😭😭😭😭😭❤❤😭😭✅✅✔✔✔
የኔ ጌታ ስም ይባረክ
ይቅርታ መጠየቅ ክብር እጂ ውርደት አይደለም ለገለጠልህ ጌታ ክብር ይሁንለት ተባረኩ
አየሱስ ጌታ ነው ሀሌ ሉያ እውነት ነው ሀዋርያ እስራየል እ/ር የጠራው የመረጠው በአለም ሁሉ የተገለጠ እዉነተና ነብይ ነው እኔ በራሴ ሠው ብዙ ሲያወራ እኔ ግን በጣም አርጌ እወደዋለሁ አሁን ደሞ አ/ር ከዝህ የበለጠ ይገልጠዋል አንተ የእ/ር ሠው በሰው ፈት እና በእ/ር ይቅርታ ማለትህ ዘመን ይባረክ ተባረክ አንተ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ እንዳለ የታወቀ ነወ
እስይይይይይይይ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜንንንንንንን (ጆሮ ያለ ሁሉ ይስማማማማማ ተቃዋምዋች ደጋግማቹ ሰሙት ፈጥናቹ ንሰሀ ግቡ ይቅርታም ጠይቁ እግ/ር ማር አምላክ ነው
በጣም ደስ ይላልእግ/ር አምላክ ፊቅርና ስላም ይስጠን አሜን አሜን
Ameeeeen Ameeeeeen Tebarekuuuuu👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ከእና ብዞች ይመጣሉ ገእና
ክብር ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
ሌሌሌሌሌሌሌሌ
ሉሉሉሉሉሉሉሉ
ያያያያያያያያያ
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ሳሙኤል ሙሉጌታ አንድ ቀን አጋንንቱ ከወጣለት የነብይ እስራኤል እግር ስር ተደፍቶ ይቅርታ የሚጠይቅበት ቀን ናፈቀኝ
ለእስራኤል አምለክ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ገና ነገስተቶች ምህረቱን ለመቃበል ይመጣሉ ሐዋሪያ እስራኤል እና ሐዋሪያ ይድድያ የጌታ ይበርከቹ ተበረኩ ሁሌም።ዉድድድድድድድድድድ
።ዉድድድድድድድድድድፍ
ጌታ ይባርክ ጌታን ለምኝው ነበር ጌታሆይ በጥላቻ ተነሰተው ሰዎች አንተ ቀብተህ ባሰነሳሀቸው ነብያቶች ላይ በተለይ ዳንን ያሉት ሰዎች ሲነሱሁ በጥላቻ አፈርኩ የተቀቡትን በጥላቻ የሚነሳ ሰው እኮ ለመኮነን ና ለመጥላት እንደነሱ ተቀብተው ነብር መጥላት የነበርባቸው እናም ጌታ ክብሩን ግለጠ እባክህን ሰምክህ በሚድያው አይነቀፋ እውነት አንተ ያሰነሳካቸው ነብያቶች አመካኝተው ሲሳለቁ በተለይ አማኞች እባክህ ባደባባይ ሰለነሱ ተናግር ሰምክህ በሰዎች አይነቅፋህ ብዪ የጠየኩትን በሐዋርያው እሰራዬል ሰምክን ሰላክበርክው ተባርክ ጌታ ግና ይኔ ጅማሬ ነው ከዚይህ በበለጠ ክብርክን ይግለጥህ ሰለ ሰምህ የሚነቀፋትን አባት ሆይ ሰለተነሳክ ተባርክ አባት ሆይ
ጌታ የኔንም ይቅር ይበለኝ፤ ብዙ ሰዎች ባሉበት ንስሓ መግባት አለባቸው፤ እኔ በምገባበት ቤ/ክ ልክ ወንድማችን እንዳለውም ለእግዚአብሄር የቀነው መስሎት ብዙ ነብያትን ስያጥላላቸውና ስሳደባቸወ ነበር ፤ በዚህ ምክንያት ይመስለኛል ቤ/ክርስትያናችን ማደግ በሚገባት በእግዚአብሄር ክብር አላደገችም፡፡ እኔ ራሴ በህልሜ እስራኤል ልቀባኝ ወደ እኔ ስመጣ ሰዎቸ ሐሰተኛ በሚሉት ነቢይ አልቀባም ብዬ ስደበቅ ነበር፡፡ ለካ ጌታ ለቀባቸው ይጠነቀቅላቸዋል
Wowwowowowowwwwww eyssssuuuss geettaan Jssses Lovee TEBAREEEKUUUUUUUUUUUUUU
በመመለስህ ጌታ ይባርክህ
ለነብይ እስራኤል ደንሳ እግዛብሄር ይዋጋለታል
አይይይ እ/ር በቀባው ላይ አፍህን አትክፈት ይላል የእ/ር ቃል ብቻ ያሳዝናል እስከመቼ መገፋፋት መተቻቸት 🤔 ብቻ አሁንም እ/ር ማስተዋልና ጥበብን የንሰሀ ህይወትን ይስጠን 😭😭😭😭😭😭😭
እየሱስ ያድናል ይታደጋማል
እኛ እኮ ዝም ብንል እግዚአብሔር የሱ የሆኑትን ይለያል. ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
ሆው ጌታ ይመስጌን የእስራኤል አምላክ
Wwwwwwwooooo unatuuu geta yibarekii good bless you
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
*የተነገረው ትንቢት እይተፈጠመ ነዉ ሁሉም ይቅርታ እያሉ ገና ይመጣሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አሜን👏🙏*
አሜን ገና መጋቢ ፃድቁም ይመጣል.
ማነው ይቅርታ ይጠይቃሉ ብሎ መልክቱን ያመጣው ?እሰይ ኢትዬጵያ ?
@@aklilubashe ነብይ እስራኤል ነው ያመጣው መልእክቱን.
ክክክክክክክክክክክክ
ያለ ፕሮግራሜ ሳኩኝ ይቅርታ አይ ዳንሳ ክክክክክክክ
አባይ ኢትዮጵያ leboch , please read your own bible, all he talk about to glorify himself and the false prophet. Turn your face to Jesus
ጌታ ይባርካችሁ !!!!
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ነብይ እስራኤል ደግሞ ለጠላቶቹ እንኳ ምን ላድርግላቸው ብሎ የሚጨነቅ ልዩ ልብ ያለው ሰው ነው። እግዚአብሔር በምርጫው አይሳሳትም።
ክክክክክክክ አይደል ?????
ሌላስ ????? የዳንሳ ከዳሚዎች ደሞ በዚህ መጣችሁ ???????
ምድረ ጠንቋይ ገና ከጥንቁልና መንፈስ ያልተላቀቃችሁ
የእ/ር ቃል ነው ወይስ ትንቢት ነው የሚበልጠው ማፈሪያዎች
ይገርማል የእግዚአብሔር ሰው ላይ እጅ ማሳት ከባድ ነው
ከስድብ ውጪ ምንም ስለማታቁ አይፈረድባቹም
@abiy tesfaye በመጀመሪያ ለስድብህ/ሽ መልስ እንድታገኚ እራስስ በደንብ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ መች አንደበታችን ንፁህ ሆነ ሰውን የምንመክር??????????
@abiy tesfaye እኛ ክርስቶስ እየሱስን እናውቃለን ካልን እርሱ አገልጋዮችን ክሰሱ ስደቡ አዋርዱ አላለም ግን (ስለ እኔ መከራን ትቀበላላችሁ) ብሏል አንተ ማነህ ወንድምህ የምትከስ ?ግን ቆም ብለን እናስብ ሁላችንም ዋጋችን በሰማይ ነው
የመንፈስቅዱስ ምሪት የለለው አገልጋይ መንፈስቅዱስን የሚቃወም የችግሩ አካል ይሆናል።
ሌላ በፌስቡክ የሚቃወም "ሳሙኤል ሙሉጌታ" የሚባል የረከሰ እና ከንቱ ሰው አለ። ጌታ ላንተ ልብ እንደሰጠ ለእሱም ልብ ይስጠው!
Iwnet awo lib yisxew amen
የዘመኑ ኤልዛቤል ሳሙኤል ሙሉጌታ
ቁጭትዎት ይገባኛል ሁላችንም ሐዋርያውን አንወደዋለን ማንምእንዲሰድበው እንዲቃወመው አንፈልግም ግን ደገሞ ወጊያችን ከደምና አስጋ ጋር መሆን የለበትም ቢሆን እንኳን በፅድቅ ቃል መዋጋት እንጂ የረከሰ ከንቱ አይባልም ሁላችን ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው በክርስቶስ ባይሆን, ተመልሰን እንደነሱ እንዳንሆን እመክራለሁ.
አንተ ነህ ከንቱ። ውሸታሞች። የዘር ጉዳይ ነዋ አሁን ግልጽ ሆኗል። ሌቦች።
ውሸታሞች። የዘር ጉዳይ ነዋ አሁን ግልጽ ሆኗል። ሌቦች። ብር አገኛለሁ ብለህ ነው ባክህ። ራሱን ከፍ የሚያደርግ ይዋረዳል። አንተም ውሸታም ነህ። የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ፣
AMEN AMEN AMEN ALMIGHTY GOD BLESS US O'LORD JESUS CHRIST COVER US BY YOUR PRECIOUS HOLY BLOOD HOLY SPIRIT FILLED US AND FORGIVE US FROM OUR SIN'S GIVE US YOUR KIND FORGIVENESS, MERCI, GRACE AMEN HALLELUJAH GLORY GLORY GLORY THANK YOU LORD JESUS CHRIST AMEN 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ገና እያንዳዳቹ ትመጣላቹ በኢቅርታ
በዛቻ እልህ ይይዛል በፍቅር ነው እግዚአብሄር አመለካከትን የሚቀይረው ።አጋር ከአብርሃም ቤት ስትኮበልል መልአኩ ወዲያው አልመለሳትም እስክትረጋጋ ጠብቆአት ነበር ።
እግዚሓቤር ይባርክህ
በስለት የተሞላ ንግግር ነው። እግዚአብሔር መልሶ መላልሶ ይባርከው፡፡
👏👏👏👏👏👏👏👏ዋው ዳስ ይላል. ይቅርታ. አግዚአብሔር ይዎዳል. ታባርኩ. ሁልቺም
ነቢይ እዩን ያለ ምንም ምስክር ማየት ማመን ነውና፣ ሄዶ ማየት ብቻ በቂ ነው።።
ስለሆሉም ነገር ጌታ ይባረክ
ሳሙኤል ሙሉጌታ ከሲያትል እና ፀደይ ከቨርጂኒያ ይመጣሉ አሜን
God Bless You More. YOU are a good Example for all .Stay Blessed .I wish if others learn more.
ለኢትዮጵያውያ ለሀገራችን እንፅልይ ትልቅ አውሬ ነው የተነሳው በሀገራችን ወድሞች ሆይ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ አትተኙ ወንድሞች ሆይ ::
እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ለይቅርታ ልባችሁን ያነሳሳው ዝቅ ማለት ከእየሱስ ነው የተማርነው ግን አላደረግነውም ትልቅነት ተሰማን እግዚአብሔር ይባርካቹ
ገና ገና እንደ ወንዝ ለ ይቅርታ ይምበረከካሉ፥ እየሱስ ጌታ ነው ።
WOW WOW WOW WOW
Tabarekuu Nagarii Ginnii Aabbatachiin
Nabbiiyyii Isirael Dasan yemii Qowammii Binorii Taxanaqaquu Yeqarachuutii Sawoochii Unetenyaa Naabbiiyyiinow kasuu garaa Yaallee Gettaa Yesuusii Kasuugaranow❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯Gannaammii Yesuu Agalagilotii ganamii Yiillaayyaallii Amenii❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💪
ክብር ለእየሱስ ይሁን ተባርክልን ጌታን ስለ ታዘዝክ
Wow so amazing God bless you
Om Good bells you my brothers
ገናገናብዎችይመጣሉእሱየደሀደጎችአባትነውመንፈቅዱስሚስጥራትንይግለጥላቹአባቴአቦስትል፣እድሜይርዘም፣ይለምልም፣ኑርልን፣ኑርልንአሜን
ትልቅ ጥበብ ነው
የጠብብ ሰው አይኖቹ በራሱ ለይ ነው
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው
Wow wow wow Amazing Testimony Wow Jesus is wonderful we love you so much Apostle xoso
አሜን እግ/ር ይመስገን ለሁሉም እንድህ ይገለጥ ተባረክ
DENKO EYASUS DENKEN YADERGALIE
Esraelie dasia zemnhe yebrke enwadhalien yawetahwe kalie yabrkeghe huliu yehunlighe AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏✋✋✋✋✋✋✋
አልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ወንድሜ። እስራኤል ጌታ ይባርክ
Gena yimetalu geta simu.yibarek
በጣም ትልቅ ሰው ናቸው! ስለቅንነቶዎ፣ ስለመመለሶዎ እግዚአብሔር ይባርኮት!!! ሰው ይሳሳታል÷ እውቀት የሌለበት ቅንሃት የጨለማ መጠቀሚያ ያደርጋል÷ጥንቃቄ ያሻል!!! መመለስ የፈወስ ምልክት ነው! ለብዙዎች የመመለስ ምክንያት እንዲሆን ይሁን!
እኔ እላለሁ እግዛብሄረ የልብ አምላክ ነዉ እለዋለሁ
እግዚአብሔር ጌና ይሰራል።
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!