🛑እኔ ቱሪስት ነኝ እናንተስ ? 📍በጅንካ ቅ/ገብርኤል📍 በመምህር ኢዮብ ይመኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 бер 2023

КОМЕНТАРІ • 146

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Рік тому +4

    Uuuf ለ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምርት ማርያም 🥲⛪️🙏🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Рік тому +10

    _*📚📖አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን*_📚
    📚📚📖ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን📚🕯️✝️
    📚እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🕯️✝️🤲💚💛❤

  • @lazaman1208
    @lazaman1208 Рік тому +2

    አቤቱ ዳግመኛ በመጣህ ግዜ እንደቸርነትህ😢 አስበኝ የአጥያት ቀምበር በላዬ ላይ ሰፍሯል እና😢😢😢

  • @atakltihidru2568
    @atakltihidru2568 Рік тому +28

    በኃጢያት የደረቀውን ስጋና ነፋስን የሚያለመልም የእግዚአብሔርን ቃልን በመምህራችን ላይ ሆኖ ያስተማረን ሰማያዊው ረቂቅ ምግብ ያበላን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ለምህራችንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።አሜን

  • @user-rj6oy9jp7c
    @user-rj6oy9jp7c 3 місяці тому

    አሜን ቃሉን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባረክልን

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን
    ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን አሜን አባት ሆይ ወደቤትህ መልሰን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን

  • @linaalxe-th3zn
    @linaalxe-th3zn Рік тому +6

    መምህራችን እጹብ ድንቅ ትምህርት አስተማርከን አሁንም ጨምሮ አደበትህን ይባርክልህ እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜነነነነነ

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z Рік тому

    አሜን በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን አሜን አሜን🙌🙏

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 Рік тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘበንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን እኛም በሰማነት ትምህርተ ወንጌል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን እንደሊዲያ ልባችንን ይክፈትልን ጥኡም ትምህርት ነው ሙሉውን አግኘቸ ባዳመጥኩት ብዬ ነበር እግዚአብሔር እረዳኝና ሙሉውን ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 Рік тому

    አሜን በውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @AM-di4wg
    @AM-di4wg 6 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን እኛም በሰማ ነዉ 30 60 100ያማረ ፈሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-bs6tj5vi1b
    @user-bs6tj5vi1b Рік тому

    አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን❤🙏

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Рік тому

    ወ/ማቴ 8፥4 የንስሐ ዘመን እየሰጠን ኖው እግዚአብሔር አባቶቻችን ካህናት እንካን ብሃላ አናገኝም ቃለ ሂወት ያሰማልን መም

  • @babydachew1757
    @babydachew1757 Рік тому +2

    ልዑሌ በናትህ በናትህ በ ወላዲተ አምላክ ይዤሃለው ……ዘማሪት እንቁ ሥላሴን ቃለመጠይቅ አርግልን እስካሁን የትም ቦታ አልቀረበችም…

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Рік тому +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት የሰማልን ቀሩዘመናት እግዚአቤሔር ይበርከዉ አሜንአሜንአሜንቃለሂወትየሰማልንቀሩዘመናትእግዚአቤሔርይበርከዉ

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому

    መምሕር በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገሳጭ አያሳጣን አሜን ማስተዋል ያድለን 🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Рік тому +1

    መምህራችን የምንወድህ የምናከብርህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💕🌹

  • @user-tf3qf8gw4r
    @user-tf3qf8gw4r Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን ለመምህራች

  • @user-mc3yc7no5n
    @user-mc3yc7no5n Рік тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-bz8qm7yq9w
    @user-bz8qm7yq9w 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቅለህያወት ይሰማልን

  • @rebikaworkumulatta805
    @rebikaworkumulatta805 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። እግዚአብሔር ይመስገን ልቦናችን የተዘጋጀ እንዲሆን እሱ ይርዳን በቤቱ ያፅናን። ረዥም የስራ ዘመን እንደ ሀዋሪያቱ የተጠማችን እና በአለም ድካም የተቅበዘበዘችን ነብስ ማራኪ ያድርግዎ፣ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር🙏💗

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 6 місяців тому

    አቤቱ በምህረቱ ይመልከተን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-uc7fr6bx9d
    @user-uc7fr6bx9d Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤መምህሬ እድሜው ከጤና ጋር ያድልልን😢

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @natnaelmihiret
    @natnaelmihiret Рік тому

    መምሕራችን ቃለሕይዎት ያሰማልን የመገበን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አመብርሃን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውርን 💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Рік тому +2

    ረቡኒ እግዚአብሔር አምላክ ሃይል ብርታት ይሁን
    ቃል ህይወት ያሰማለን❤❤❤

  • @temesgen637
    @temesgen637 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Рік тому

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን😢

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Рік тому +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ልኡሌ ስለ ቅዳሴ
    በፊትና ከቅዳሴ በሃላ እግዚኦ ከተባለ ሚወጡ አሉ ቀጣይ አቅርብልን አባ ገብረኪዳን ወይም እኒህ መምህር 🙏

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Рік тому +7

    ከጥሩምጪ የጠጡ አገልጋዮችን መስማት ህይወትን ከአዉሬዉ ማትረፍ ነዉ ሉሌ በርታ

  • @mahidertibebu8516
    @mahidertibebu8516 9 місяців тому

    አሜን ከክፉ ይጠብቅልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistdamtew4894
    @tigistdamtew4894 Рік тому +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏 መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕራችን በእውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-bs8ol2ws1r
    @user-bs8ol2ws1r Рік тому

    Memirachini Kalehiyiweti Yasemaleini Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o 8 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለንሰሐ ያብቃን 😢

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 Рік тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያኖርልን እኛም በሠማነው 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃን ❤❤❤❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Рік тому +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-ee1sl4id7j
    @user-ee1sl4id7j 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን

  • @papile7076
    @papile7076 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Рік тому

    ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому +1

    በእውነት ማስተዋልን ያድለን 😢 እንዴት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Рік тому +1

    አሜን 🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @efratagetachaw478
    @efratagetachaw478 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @samerasos2614
    @samerasos2614 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🥰😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Рік тому +1

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Рік тому +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብን የሚመልስ ትምህረት እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች ፀጋው ያብዛል አሜን እኛንም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን !!

  • @fentalemasfa1428
    @fentalemasfa1428 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Рік тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ritamengistu781
    @ritamengistu781 11 місяців тому

    እወነት ነው፡፡ ቃለ ሆይወትን ያሰማልን፡፡ ♥♥♥

  • @merryken6216
    @merryken6216 Рік тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @user-yy4tp3wq9h
    @user-yy4tp3wq9h Рік тому

    እድሜ ይስጦት መምህር

  • @kesant83
    @kesant83 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ክቡር መምህር

  • @user-ie2mb2jg6p
    @user-ie2mb2jg6p Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    እግዚአብሔር ❤❤❤ይመስግና❤❤❤እውነት❤❤❤ነው❤❤መምህራችን❤❤ቃል❤❤❤ሂውት❤❤❤ያስማልን❤❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤

  • @megacall76
    @megacall76 Рік тому

    Amen Amen Amen kelee hiwote yesamelwn megeste samwwet yeqarseleny🙏

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 Рік тому

    ቃለሂያሰማልን መህምራችን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን እኛንም እግዚአብሔር ልቦናችነን ያብራልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Рік тому +1

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen ❤❤❤❤

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን... ድንቅ ትምህርት...
    ሰምተን ለመተግበር ያብቃን!አሜን! ሁላችንም የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን... አሜን!

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 Рік тому +1

    አሜን በእውነት በምህርዬ ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ መምህራችን ነህ ቃለህይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜን ያድልልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemalem6607
    @alemalem6607 11 місяців тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን😊

  • @meskeremkebede7766
    @meskeremkebede7766 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዋት ያስምል 🙏

  • @hanamanbarou5167
    @hanamanbarou5167 Рік тому +1

    Kale hiwet yasemalen memetachn 🙏🙏🙏

  • @samrawitgebrewold8785
    @samrawitgebrewold8785 Рік тому

    Amen Amen tebarekln wedmachn

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ብሓቅ ጸጉኡ የብዝሕ

  • @assa3100
    @assa3100 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ ወንጌል በርቶልሃል።እንደዚህ አይነት ሰባኪ ያብዛልን። የአሁኑ ዘመን ስብከት ከሰማይ ዳይመንድ ይወርድልሀል፣ ባለፀጋ ትሆናለህ እንደዚህ ትሆናለህ እንደዚያ ይሆናለ እንጂ ተመለሱ የሚል የለም። የሰማይ አምላክ ስሙን ከፍ ያደረከው እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በበለጠ ይባርክህ በጣም ተባርኬበታለሁ። እየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል አሜን

  • @hanakhanhanakhan6903
    @hanakhanhanakhan6903 Рік тому

    አሜን፫🕯🤲በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰመያት ያውርስልን አሜን፫🤲 እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Рік тому +1

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን

  • @hiwottesfaye2005
    @hiwottesfaye2005 Рік тому

    Amen eyesus hoy tolo na Marana Marana Geta eyesus hoytolo na

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 Рік тому

    Bewntu kaleywet yasmalen thank you ergem edma ketna gar E/Z yadle amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen

  • @sintekebede2251
    @sintekebede2251 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @user-dc6fw3qi8l
    @user-dc6fw3qi8l Рік тому

    ለመህምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Selina6648
    @Selina6648 Рік тому

    Kale Hiwote Yasemalen Memehrachin Be tsega be Edema Yaqoyiln Amen

  • @asratmengestu3129
    @asratmengestu3129 Рік тому

    አሜን አሜን ቃለ ህየወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህር

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Рік тому +1

    Ameen Ameen Ameen abatachen Kal hiwoten yasamalen enes farahu yet newo yalehut 😢😢😢😢

  • @tesfaytewolde
    @tesfaytewolde Рік тому

    Qale hiwet yasmalen memehir Eyob tsgeu ybzalut

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @yonaszeleke6866
    @yonaszeleke6866 Рік тому +1

    Abet ihe memhr jegna

  • @berkabyneberkabyne6494
    @berkabyneberkabyne6494 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ve6mu2sc5f
    @user-ve6mu2sc5f 5 місяців тому

    Kalehiwet yasemaln sbket ssema menfese ytadesal❤❤❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Рік тому

    Kalehiwot yasemaln AMEN AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen ❤❤❤

  • @salomon1221
    @salomon1221 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Рік тому

    Kale Hiwot Yasemaln Tsegawen Yabzalot Ba Tselot Asebug Mameher❤❤❤

  • @samrawitgebrewold8785
    @samrawitgebrewold8785 Рік тому

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @fentayesisay8920
    @fentayesisay8920 Рік тому +2

    What an amazing!!! Really a new approach of preaching to touch our heart better.

  • @meskeremkebede7766
    @meskeremkebede7766 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍

  • @neginegi4902
    @neginegi4902 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 Рік тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @genettube727
    @genettube727 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እባኮዎ ቶሎ ቶሎ ቃለ እግዛብሔር ያድርሱን

  • @destajordan8172
    @destajordan8172 Рік тому

    Qaal hiywot yaasamaalin tsagawun yabzalachuu memihir❤❤❤

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud 7 місяців тому

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @Alem229
    @Alem229 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን