3.Wueste Newa "ውስጤ ነዋ" - Awtaru Kebede

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Music Arranger and Producer: BEREKET TESFAYE
    Mixing and Mastering: ROBEL DAGNE
    Vocal Recording: NATIAN LEMESA
    Background Vocal: MAYEE GRACE AWTARU | MIHRET AWTARU
    Production: EAGLE FILM PRODUCTION
    Poster Design: NADI DESIGN

КОМЕНТАРІ • 482

  • @DanielTesfaye-bt7sg
    @DanielTesfaye-bt7sg 3 місяці тому +28

    ዘማሪያችን አውታሩ ከበደ 😊😊ይባረክ የምትሉ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤❤

  • @betsegawtube
    @betsegawtube 4 місяці тому +77

    መስቀል አደባባይ ላይ concert ይዘጋጅ ምትሉ ላይክ

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 4 місяці тому +35

    ዛሬ ቀኑን ሙሉ አዲሱን የአውቴን መዝሙር እየሰመሁ ነው የዋልኩት አሁንም እየተባረኩበት አውትዬ አንተን ለኛ በረከት አርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት🙏😍🙏🙏❤️

  • @newcreation1668
    @newcreation1668 4 місяці тому +10

    God bless you our brother Awtaru! Great songs!

  • @Absalat700
    @Absalat700 4 місяці тому +12

    ውስጤ ያለው ሰላም ልዩ ነው።
    ኢየሱስ ከእኔ ጋር ነው ❤❤❤❤

  • @KooreTube
    @KooreTube 4 місяці тому +18

    እውነትን እንዳውቀው እንድረዳና ወደ ጌታ እንድመጣ ያረገኝ ዘማር ነህ ተባረክ🙏❤️

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 4 місяці тому +16

    የቤቴ ንጉስ
    ጌታ እየሱሴ
    አለመሳቅ አለመደሰት አልችልማ
    የኔ ሰላም ውጭ አይደለም ውስጤ ነዋ ውስጤ ነዋ
    ገንዘብ ሰው አይደለም
    ውስጤ ነዋ ውስጤ ነዋ
    ልዩ ነዋ ጌታ ነዋ
    እየሱስዬ ነዋ
    አውትዬ በሁሉ ተባረክ❤❤❤❤❤👏👏👏👏
    ❤❤❤❤❤❤

  • @Serkiaddis123
    @Serkiaddis123 4 місяці тому +21

    ለዛ ነው ውጪው ተረብሿል እኔ ግን አየዘመርኩ እራሴን አገኘዋለሁ ።እየሱስ ተባረክ

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 4 місяці тому +10

    Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ God bless you 🙏 ❤️

  • @meseret5776
    @meseret5776 4 місяці тому +11

    የዮሐንስ ወንጌል14-27 ሰላምን እተውላችኃለው ሰላሜንም እሰጣችኃለው እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም ልባችሁ አይታውክ አይፍራም፡🙏🙏💙💙💙

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 3 місяці тому +1

      📖💕✅️

    • @radihbikik
      @radihbikik 3 дні тому +1

      አሜን አሜን አሜን 👍👍👍👍👍👍📖📖🤲🤲🤲🙏🙏🙏💛❤️🩷💗💜💝🥀💚🌹💞💐🌼🌻💯🤲🤜🤜🤜🤜🤜👏👏💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍

  • @TigistTaddess
    @TigistTaddess 4 місяці тому +3

    ማር ማር ይለኛል❤❤❤❤❤
    አይሰማኝም ባዶነት ቃሉ ስላለ በኔ ቤት❤❤❤❤❤❤❤

  • @lesadeselgn-mf5yq
    @lesadeselgn-mf5yq 3 місяці тому +2

    አውታሩ እንወድሃለን አሁን ደሞ ለቁጥር 8 እንጠብቃለን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @senbetoeskedar
    @senbetoeskedar 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🤲🤲

  • @elizabethhaile9604
    @elizabethhaile9604 4 місяці тому +5

    ይሄ መዝሙር አንደኛ ነዉ የወደድኩት

  • @biratuGerba
    @biratuGerba Місяць тому

    አውታሩ ጌታ ፀጋህን ጨምሮ ያብዛልህ አንድ ቀን አሶሳ መጥተህ እንደምታገላግልን ተስፋ አለኝ

  • @KuuukuuMti
    @KuuukuuMti 4 місяці тому +3

    ኡኡኡፍፍ ሃሌሉያ ቃሉ በመዝሙር ዉስጥ ስሆን እንዴት ይባርካል

  • @ይቱ-ገ8ከ
    @ይቱ-ገ8ከ 4 місяці тому +5

    አቤት አቤት አሁን ደግሞ ጌታን በአውትሽ ዝማሬ ልናመልከው ነው፡፡ አሁንም አዳዲስ ዝማሬና ቅኔ አይታጣብህ፡፡ በብዙ ፀጋ ተገለጥ፣ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ ወንድማችን እንወድሃለን፡፡ ዘመንህ ይለምልም፡፡ 🙏🙏

  • @abeni9311
    @abeni9311 4 місяці тому +7

    ወንድሜ ጌታእየሱስ ራስህን እድሜህንዘመንህን እንደሰጠኸው ጌታ በምድርም በሰማይ ትልቅ የተባለውን ሁሉ ለትውልድህ የተባለውን በረከት ይስጥህ ጌታ እስኪመጣ በዚህ መንፈስ የሚዘምር ከትውልድህ አይታጣ እልልልልል

  • @menberemengesha3575
    @menberemengesha3575 4 місяці тому +5

    ቃላት የለኝም የበሰጠ ጨምሮብሀል ቅባቱን ልብ የሚነኩ ዝማሪዋችህ ለኔ ልዩ ነው ተባረክ❤❤እየሱስ በደሞ ይሸፉንህ አውታሩዬ እንወድሀለን

  • @mitumulugeta539
    @mitumulugeta539 4 місяці тому +5

    አሜን ! የቤቴ ንጉስ ጌታ ኢየሱስ።

  • @BezabishGurmesa-ld9tf
    @BezabishGurmesa-ld9tf 4 місяці тому +3

    😍😍😍🥰🥰🥰🥰Awutaruye ante zimi bilek zemirilin yene abat tebarekiligni uuufffff,

  • @mikiyasworko6884
    @mikiyasworko6884 3 місяці тому +2

    አውቴ መዝሙር ብቻ አይድለም ወንጌልም ነው ተባረክ❤❤❤

  • @meseretgebrie1599
    @meseretgebrie1599 4 місяці тому +3

    Ye bete ras, ye bete nigus geta eyesus ❤ amen 🙏 🙌

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 4 місяці тому +2

    የትውልዱ በረከት እኮ ነህ እንዴት እንደምወድህ ብርክርክክ በልልኝ

  • @sabamessele4896
    @sabamessele4896 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ጌታችን እየሱስ ይባርካችሁ ።🙏

  • @FikerBelete-ey9xp
    @FikerBelete-ey9xp 4 місяці тому +2

    አይ አቡና እያሰማህ እንደመባርክ ሌላነገር ውሥጥ ገባ እየተባርክንበት ነው ዘማሪ አውትሩ ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Selukko
      @Selukko 3 місяці тому

      bemkegn'net menfes wst hono semtot eko nw

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 3 місяці тому +2

    እንደ ንስር ወደላይ አውታሩዬ ተባረክ እንዲህ እንደባርከን በመዝሙርክ

  • @amaryatube
    @amaryatube 3 місяці тому

    አይሰማኝም ባዶነት ቃሉ ስላለ በኔ ቤት 😍😍😍

  • @RahelRahel761
    @RahelRahel761 4 місяці тому +2

    ተባረክ ለበረከት ሁን ከዘህ በበለጠ ፀጋ ይብዛልክ

  • @wubanchidawitbani4257
    @wubanchidawitbani4257 4 місяці тому +2

    ለዘለአለም ተባርከህ ቅር በረከታችን ነህ❤

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 4 місяці тому +3

    Background u Sweet negr newu😊❤❤❤

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 4 місяці тому +2

    ወይኔ ይህን መዝሙር ስወደው እ/ር አምላክ ይባርክህ አውቴ

  • @TadeleBolten
    @TadeleBolten 3 місяці тому +2

    Amen ❤. Awtaru yedmelke zemari neh enwedhalen . Tsegawn yabzalih bemezmurochih endetebarekugn alew kberlign 👏👍

  • @geteabebe5756
    @geteabebe5756 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ ተባረክ ከነልጆችህ

  • @EyobShibiru-to1cl
    @EyobShibiru-to1cl 4 місяці тому +2

    እግ/ር ከዝህ የበለጠ ፀጋ ይስጥ !!

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 2 місяці тому +1

    Betam new mewedh tebarek.segawen yabzalhe .

  • @yaredgezahegn4597
    @yaredgezahegn4597 4 місяці тому +2

    ዘመንህ ይባረክ ብዛ ከዚህም በላይ

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 4 місяці тому +1

    አሁን ይህን የመሠለ መዝሙር ነው ካልተቸው ሚለው ያ.....

  • @fikaduhabte8159
    @fikaduhabte8159 4 місяці тому +1

    I'm sooooo blessed with this song ፀጋውን ያብዛልህ አውትዬ,ለምልምልን

  • @ephremgirma5974
    @ephremgirma5974 4 місяці тому +2

    አውታሩ እንዴት እንደምወድህ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙርች ሳዳምጥ ነው ያደኩት ጌታ አብዝቶ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ የአሁኑ መዝሙርህ ወጣቱን ትውልድ ወደጌታ የሚስብ ነው ሀሌ ሉያ እየሱስ ክርስቶስ ትላንትም ዛሬም ወደፊትም ጌታ ነው 💪💪💪💪

  • @rahelTerefe-b1u
    @rahelTerefe-b1u 4 місяці тому +1

    ምንም ልልህ አልችልም ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ!!

  • @EndalaDagalo-x4g
    @EndalaDagalo-x4g 4 місяці тому +2

    Iyesusiye Getano ♥️ Jesus loves me ❤❤❤❤❤❤Amen 🙏 🙌 ❤️ Tabaraki Abate❤

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 4 місяці тому +2

    የኛ አውትሽ ነገ በደንብ አዳምጠን እንመለሳለው መንፈስ አለው ዝማሬው የኛ❤🎉🎉🎉😊

  • @senaittesfamichael3202
    @senaittesfamichael3202 4 місяці тому +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 hallelujah 🙌 bless you more with your beautiful family 🙏🙏🙏

  • @Liyu-pn2ck
    @Liyu-pn2ck 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲tabarki

    • @Liyu-pn2ck
      @Liyu-pn2ck 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን geta abstio yibarki

  • @EyuelDemisse
    @EyuelDemisse 3 місяці тому

    Awtaru geta zemenihin yiberik ....wandeme ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 3 місяці тому

    ቃላት የለኝ የተለየ መዝሙር ነው ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏ዘማሪ አውታሩ እናመስግናለን እንወድሀለን🙏

  • @EvangelistDawitTesfaye-xj1wf
    @EvangelistDawitTesfaye-xj1wf 4 місяці тому +2

    አሜን ።እግዚአብሔር ስለአንተ ይባረክ

  • @TsehayTsehay-c4n
    @TsehayTsehay-c4n 3 місяці тому

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @yonatanniguse9465
    @yonatanniguse9465 4 місяці тому +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አውታሩ ከበደ
    አንጀቴን እንዳራስከው አንጀትህ ይራስ አቦ 🙏

  • @SpeakEnglish8611
    @SpeakEnglish8611 4 місяці тому +1

    Ine degmo zare dinget biro gebche Ye Awruten mezmurochin iyebelahuachewu newu. Best food!

  • @MiratuDantemo
    @MiratuDantemo 3 місяці тому

    Amen amen amen eyasis geta naw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Andrew-Tsegaye
    @Andrew-Tsegaye 2 місяці тому +1

    Bekiye musicu betam electronic alhonem? be airpod mesmat alchalkum

  • @mebrihitambaye8135
    @mebrihitambaye8135 3 місяці тому

    My brother in Christ you are blessed 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JesseTube579
    @JesseTube579 4 місяці тому +1

    አለመሳቅ አለመደሰት አልችልማ
    የእኔ ሰላም ዉጪ አይደለማ
    ወስጤ ነዋ
    ዉጪ አይደለም ዉስጤ ነዋ
    ወስጤ ነዋ

  • @tamirudefar1956
    @tamirudefar1956 3 місяці тому +1

    Wow you are Blessed

  • @AbushiDesita
    @AbushiDesita 4 місяці тому +1

    አሜን🎹🤲❤️🥀
    አሜን🎹🤲❤️🌷
    አሜን🎻🤲❤️🌹
    ጌታ ኢየሱስ ክሪስቶስ ዘማንህን ዘላለምህን ጨሪሶ ፋፂሞ ይበሪክ ታበሪክ ዬዝማሪ ቅበት ኳይል አቅም ጉሉበት እሳት ሞጎስ ግሎሪ መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ ስም ይጨሚሪልክ ይሁንልኝ ታበሪክልኝ!!🥰❤️💯🙏

  • @zugesagtchooselife2812
    @zugesagtchooselife2812 3 місяці тому

    Amen Amen Geta brk yargh
    Wendme tebarek

  • @berhanmekonnen2731
    @berhanmekonnen2731 4 місяці тому +1

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤

  • @MartaWerkneh-tw9el
    @MartaWerkneh-tw9el 3 місяці тому

    tebarek betam new miwedi awetaru ❤❤❤❤❤❤tebareke bebizu

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @natinuke
    @natinuke 4 місяці тому

    ❤ Amen Amen 🙏🏾🙏🏾 tebarek beyesusim ❤

  • @MedinaSiraj-ei9ps
    @MedinaSiraj-ei9ps 3 місяці тому

    Yeserawit geta krstos yesus ybarkh awtaru keljnete jemro sadamt new mezmurkn yadekut ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegeredaberhanu9933
    @tsegeredaberhanu9933 3 місяці тому

    Awtee Geta Zemenihin yibark kene betesebih!

  • @Melattubeሜላትቲዬብ
    @Melattubeሜላትቲዬብ 4 місяці тому

    አሜንንን ተባረክ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @blessing468
    @blessing468 2 місяці тому

    What hearwarming song!! Awtiye you have always been amazing! I feel like crying in my workplace thinking of all the mercy and love of our Lord Jesus Christ. Awtaru you have no idea how I have great respect and love for you and your wife Samri. May God bless your ministry and family!

  • @ROMANMEKONIN-ib4qd
    @ROMANMEKONIN-ib4qd 4 місяці тому

    Tebarekileng ameen❤❤❤

  • @HirutDasse
    @HirutDasse 3 місяці тому

    Orthodox hinge ihew 5amte lihong now ye Awtaru mazemur sesma😢 orthodox nang🙏

  • @HanaSolomon-bz9zz
    @HanaSolomon-bz9zz 3 місяці тому

    የቤቴ ንጉስ ጌታ ኢየሱስ❤❤❤

  • @melakumelese7693
    @melakumelese7693 3 місяці тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ እንወድአለን።

  • @meseretgebrie1599
    @meseretgebrie1599 4 місяці тому

    Tebarek liyu new ❤

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 3 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ እንዳ ከበርከው በመንግስቱ ያክብር !!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girumyohannes3156
    @girumyohannes3156 3 місяці тому

    ዘመንህ የባረክ!

  • @DanielTesfaye-bt7sg
    @DanielTesfaye-bt7sg 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaredTadesse-le8sw
    @YaredTadesse-le8sw 3 місяці тому

    አውታሩ ተባረክልንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @geremewkore7001
    @geremewkore7001 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 3 місяці тому

    "Amen."!!🙌💕✅️
    Amazing song 🎵. 🎶
    God bless you and
    your family abundantly.
    Singer Awutish.
    You are blessed.
    Praise the Lord.!!
    All glory to almighty God.🙌🙏

  • @FE-hn5kp
    @FE-hn5kp 3 місяці тому

    የቀመስኩት ፀጋ ልዩ ነው።

  • @マナル小林
    @マナル小林 3 місяці тому

    ጌታ ፀጋው ን የብዛልህ

  • @MoybonGudeta
    @MoybonGudeta 4 місяці тому

    Wendime zemenih yibarek

  • @AzalechAzalechDemise
    @AzalechAzalechDemise 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤❤🙏🙏🙏

  • @jalenewilisa
    @jalenewilisa 4 місяці тому +1

    Alemask alchilma yen yesus Amen ❤❤❤

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @AlmazDibora
    @AlmazDibora 3 місяці тому

    አውትዬ እግዚአብሔር ይባርክ ❤

  • @zelalemgizaw3422
    @zelalemgizaw3422 3 місяці тому

    ዘመነህ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ። በመዝሙርህ ተባርኬአለዉ

  • @metrophonemetrophone7525
    @metrophonemetrophone7525 3 місяці тому

    Amen Amen Amen
    Tabarekii 🎸🎸😭😭❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Leyatwondimu-j6r
    @Leyatwondimu-j6r 4 місяці тому

    ተባረክልን እናመሰግናለን ተጽናንቼበታለእ

  • @BeyeneDoka-fh4cl
    @BeyeneDoka-fh4cl 4 місяці тому

    Tikikil tebarekilign ❤❤❤❤❤❤

  • @romantadesse7639
    @romantadesse7639 4 місяці тому

    አውትዬ ተባረክልኝ

  • @tseganeshassefa8373
    @tseganeshassefa8373 4 місяці тому

    ❤❤❤ Biruk hune!!

  • @YaredYosef-ij1zm
    @YaredYosef-ij1zm 4 місяці тому +1

    Ye egizehabere saw awetaru kebede betam enwedalene...tebarek❤❤❤

  • @DibboraHassen
    @DibboraHassen 3 місяці тому

    Amen 🙌 fetsimo geta yibarek ...idemena tena yistke

  • @MeazaBerhanu-xo3ym
    @MeazaBerhanu-xo3ym 3 місяці тому

    Amen yebete negus geta eyesus 🙏

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛልህ ከነ ቤተሰብህ ወንድሜ አውቴ❤

  • @MekdesMekdi-f9l
    @MekdesMekdi-f9l 3 місяці тому

    እየሱስዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ ጌታ

  • @SelamBonda
    @SelamBonda 3 місяці тому

    Tebarek bemzmurochu tebarkenal

  • @edenabebe-7805
    @edenabebe-7805 4 місяці тому +1

    ተባረክልኝ

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs 3 місяці тому

    አሜንንንን ውስጥ ነው ሰላም ልብን የሚሰረምፈ የክርስቶስ ሰላም አለን ሃሌ ሉያ ውድ የአባቴ ብሩክ ፀጋ አይገደብ❤❤❤❤እንውዳሃለን

  • @SolomonYadessa-q5j
    @SolomonYadessa-q5j 3 місяці тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @samuelhagos9798
    @samuelhagos9798 4 місяці тому +1

    Amazing ❤❤❤