“ኢትዮጵያ እየመከረች ነው እንጂመክራ ጨርሳለች አላልንም” ጥበቡ ታደሰ - የሀገራት ምክክር ኮሚሽን የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር | ነፃ ሃሳብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 4 місяці тому +1

    ከልክ ያለፈ ተጠራጣሪነት መልካም የሆኑትን ወርቃማ እድሎች እንዳያሳጣን መፍራት ትክክለኛ አባባል ነው። የሚገርመው 3000 አመት ተኘተን በሶስት አመት እየሆነ ያለውን ትልልቅ እርምጃ አለማየታችን ነው። በተረፈ የተጠያቂውን መረጋጋት እና እና አገላለፅ ማድነቅ ያስፈልጋል።

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 4 місяці тому

    ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ትኖራለች ፥ ትቀጥላለች ፥ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ እንቀጥላለን ፥ ድልም እናደርጋለን ፥ ጽንፈኝነት ፋሽትነት ነው ሊወገዝ ይገባዋል ፥

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 4 місяці тому

    ባንድራ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት የሚገልጽ መሆን አለበት ፥ የውዝግ ምንጭ አሻራ መሆን የለበትም ።

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 4 місяці тому

    Please give him a chance to explain..with your right questions
    Thank-you

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 4 місяці тому

    ኢትዮጵያ እየመከረች ነው ።

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 місяці тому

    አማራ መዋጋትም ማዋጋትም ይቻለዋል ከትግሬ ጋር አይዋጋም የደርግን ወታደር ተብሎ ለማኝ የተደረገዉ አብዮታዊ ሠራዊት ቁጭት ተዎድሮሥ ብሐዉ የተሠዉትን ሠማዕታትም አማራ አይዘነጋም ሻለቃ ዳዊትንም ጠንቅቆ ይረዳል የአድዋን ድል በቀለኞችንም በማያዳግም ድባቅ ይመታል ቀይ ባሕርም ቀልቷል
    የጁቡቲ ኾሠተጅ ኹነን ጉሮሯችን ላይ ጠላት ሸምቆ አሥገብቶ እያነቀን መኾንን ቱርክንም ልላ አሉላ መጥቶ ያሥተምራል
    ደቡብም መጥፋት አይሻም ከአማራና ትግሬ ጋር ዕጣ ፋንታዉቁርኝት የተገመደ ታሪካዊ ቁርኝት አለዉ

  • @Lemishe
    @Lemishe 4 місяці тому

    እኔ የአማራም የኦሮሞም ተወላጂ የሸዋ ሰው ነኝ የዚች አገር ስር የሰደደ ችግር አራት ስብስቦች ናቸው እነሱም የወለጋ የሺሬ የአርሲ የአድዋ ታሪካዊ የባንዳ ልጆች በሺንፈት ተፈጥረው በውርደት የቀጠሉ
    የሌባ የከሃዲ ልጆች የእናት ጡት ነካሺ
    ልጆች ናቸው
    በተለይ የኦሮሞ የትግሬ ሊቅ ነኝ ባዩ አደገኛ
    ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአካባቢውም ህዝብ
    አደገኛ ናቸው የኦሮሞ የትግሬ የሌባ የወራዳ
    ከሃዲ የተሸናፊ የውርደት ስብስብ ስራውን
    ግብሩን ሺብር አድርጎ ኢትዮጵያን እየበላ እየሸጠ ቀጥሏል እቺ አገር ብፈርስ በተግባር
    አገር አልባ የሚሆነው የኦሮሞ ህዝብ ነው
    መብዛቱን አንይ መጮሁን መተራመሡን
    አንይ በውስጡ ያለውን ትልቅ ችግር ማየት
    ነው እርስ በርሱ የሚባላው ጉጂው ከባሌው
    አርሲው ከሲዳማው ሱማሌው ከቦረናው
    ወላይታው ከሲዳማው ጉራጌው ከኦሮሞው
    ቤኒሻንጉሉ ከአማራው ወለጋው ከቱለማው
    መባላቱ አይቀሬ ነው የህዝቡን ውስጥ አለማወቅ ነው በዚያ ላይ የመቃድሾዎች
    ሌላ ቀረርቶ አለ ከዚህ ከታላቁ አማራው
    ህዝብ ክህደት ተፈፅሟል ጭፍጨፋ
    ተፈፅሟል የኦሮሞ ህዝብ ስልጣን ከእጅ
    ሲወጣ ምን እንደሚመጣ እንደሚፈጠር
    መገመት ለማንም አይሳነውም አደጋ ነው

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 4 місяці тому

    ጋዜጠኛ የሚጠይቃዉና ሰዉዬ የሚመልሳዉ መልስ ሳማይና ምድር ነዉ።

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 4 місяці тому

    Simeneh sewi miret sitakerebi sewiyewi minim yemitakew yelem agent newi

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 4 місяці тому

    የራሱን መከራ ወደህዝብ ማውረድ አይነፋም ደንቆሮ

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 4 місяці тому

    ወሬ ብቻ ምንም የሚያሳምን ነገር የለውም።anyways thank you semenhe.

  • @abiymezgebu7697
    @abiymezgebu7697 3 місяці тому

    ይቅርታ ብለህ ጣልቃ ግባ እንተ ገልቱ እናንተም ብሎ ጋዜጠኛ መንደሬ

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 4 місяці тому

    ከወያኔ፡ ጀምሮ፡ ሊኂቃን፡ የሚባሉ፡ ሰዎች፡ አሉ፡ ወይ? ከአንተ፡ ጋዜጠኛው፡ ጀምሮ፡ ሐገራችንን፡ አፈረሳችዃት፡ እናተም፡ ትጠፋላችሁ።

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 4 місяці тому

    ኢትዮጵያ መካራ ዉስጥ እየገባች ነዉ እንጅ እየመካራች አይደለም።

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 4 місяці тому

    አይ ብልግና ድብልቅልቅ