I am very proud of my mother. How is no longer, alive we us. But me and my sisters remember her, and wish we could have one more day with her. It is Our believe that Our mother is the best. And Thank God for his pressure gift to us.
I love this song. It’s so touching. Uffffffffff. Especially my mother was so special. I lost her before I pay her back and it makes me so sensitive. Just crying.
እኔም እናቴ በህይወት የለችም ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና ምን ይደረገል እማ ሁሌም በውስጤ ትኖራለች ውድ እህቶቼ ለእናቶቻችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች
yene konjo ayzosh hulum yesu fikad new hulachinim haj nen
ድግል ማርያም ደጎ እናቴ ሁሌም ከኔ ጋር ናት ይህ ያገራችን ባህል አይደለም፣፣ ምራባዊያን ያለጊዜ ሞትን ድል ያረጉት ከ 150 አመት በላይ ሁኖታል sanitation ጠንክረዉ ሰሩ፣፣ ንፁህ የመጠጥ ዉሃ የማግኘት እና የቆሻሻ አወጋገድ ስልታቸዉ በተዛማች በሽታወች መቀዘፍን አስወግደዉ ይህዝብ በዛትን በቤተሰብ ምጣኔ ሳይንስ አስተካክለዉ የህዝብ ብዛት የተፈጥሮ ሃብታቸዉን ሳይቀንሰዉ ያለ እጥረት ይጠቀማሉ፣፣ ሙስናን አስወግደዉ ያገራቸዉ ሃብት በፖለቲከኞች ሳይወሰድ ህክምና ተስፋፍቶአል፣፣ የዚ ወጤትም አንድ ቤተሰብ እናት አያት ቅድመአያት አለዉ፣፣ ብዙወች ከመቶ አመት በላይ ይኖራሉ፣፣ እነሱ ስለናት ቢያወሩ ያምርባቸዋል፣፣ በአኛ ሃገር ምናልባት አሁን በዎሊድ የሚሞቱ እናቶች ቀንሰዋል፣፣ ከዚያ ዉጭ ስንቱ ህዝብ ያለናት በሚኖርበት ሃገር የፈረንጅ ባህል እየያዙ ሲያቀራሩ ይዉላሉ፣፣ ነገሩ እንዲ ነዉ፣፣ ይህ ሳምንት እመቤታችን የተወለደችበት ነዉ፣፣ ለኦርቶዶክስ አማኞች እነሁአት እናትህ ተብሎ ለይሁዋኒስ ስለተሰጠዉ የሁላችን ስጦታ ስለሆነች እናታችን የተወለደችበት ቀን ብለን እናከብረዋለን፣፣ የ ፕሮተስታንት ሃይማኖት ሁሌ የኛን ታሪክ ስለሚያጠፋ እና ካፒታሊስት ስለሆነ ስጦታ እየተባለ ምርት እንዲሸጥለት የእናቶች ባህል ብሎ ሰየመዉ,፣፣ እኛ አገር እንኩዋን አመት ሙሉ ስጦታ የሚሰጣጥበት ሆዱን ለመሙላትተቸግሮአል፣፣ መራቡ ሁሌ የዚ ቀን የዚ ቀን እያሉ፣፣ የልደት ቀን እያሉ ምርት አመት ሙሉ ይሸጣሉ፣፣ ኣኛ የለመድነዉ የአምላክ ቀን መድሃኒያለም ባለእግዚያብሄር ማሪያም ሚካኤል እያልን ሳጦታ የማይጠይቀዉን ባአል እናከብራለን እነሱ ይህ ሁሉ የላቸዉም
+Waleya ስለ ምን ይህን ሁሉ ፁሁፍ እደደከምክ አልገባኝም እሽ እኔ የፃፍኩት ከፖለቲካ ከሀይማኖት ጋር ምን አገናኜው እኔ ብዙ ወሬ አልወድም እናቴን ስለምወድ ኮሜንት ሰጥቻላሁ ነማንቻውም ቀን ስለ እናት ቢወራ እኔም ለማውራት ወደ ሃላ አልልም
+jhoni dee እሽ ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ልክ ነው እመብርሃንን ይዞ ያፈረ የለም የምኖረው ዱባይ ነው
+AMINA ETHIOPIANS እሽ ከልብ አመሰግናለሁ ውድ ያገሬ ልጅ
ኧረ አልቅሼ ልሞት ነው እናቴ እግዚአብሔር ከስደት መልሶ በሰላም ያገናኘን መልካም የእናቶች ቀን
ፍቅር ሙዚቃሽ ውስጤ ነው ♥
ፍቅርዬ ውይ የኔ እናት በህይወት በነበረች ጊዜ ያላንቺ ሙዚቃ አትሰማም ነበር በጣም ነው የምትወድሽ በተለይ ላባብለው የሚለውን ዘፈንሽን ሰምታው አትጠግብም ነበር የኔ ፍልቅልቅ ኑሪልን እግዝአብሄር ጤናንና እድሜ ይስጥሽ
ፍቅር ስወድሽ ስላምሽ ይብዛ እኔም እናት ስለሆንኩ እንኮን አደረስኝ ለእናቶች ቀን
እማዬ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ♥♥♥♥እወድሻለው እማ
ፍቅር አዲስ ኢንተርቪሽን ሰማው ውስጤ
በጣም አዝኗል። ጀግናሴት በጣም አደንቅሻለሁ። ስላምና ጤና እስከነ ቤተስብሽ ከመረዋው ድምጽሽጋር።
ፍቅር አዲስ ስታወራ ዛሬ ገና ሰማሁ ስትዘፍን ብቻ ነበር የማውቃት ስትዘፍንም ስታወራም አንድ ነው ድምፃ ጥርት ያለ ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ ፍቅር
ፍቅርአዲስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ለልጆቺሽ ኑሪላቸዉ ረጅም እድሜ እመኚልሻለሁ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
እውነት የናት ውለታዋ መቸም ተከፍሎ አያልቅም /አይረሳም። ትልቅ እድሜና ጤና ለናቶች ይስጣቸው እናመሰግን አለን
ኡሜ ሀቢበቲ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ወይ ፍቅርዬ ከልብሽ እኮነው የዘፈንሽው
አማ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ አላህ ስደት በቃሽ ብሎኝ ያገናኛን ፍቅራዲስ ስወድሽ
ሱሱ የአ ድሬዎ ሁላችንም አይናቸውን ለማየት ያብቃን
እዉነት ሥለናት ምንም ተነግሮ አያልቅ ፍቅራዲሥዬ አንችን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በጣምነዉ የምወድሽ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ፈጣሪ።
እናቴ እይወቴ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥሽ ከስደት ተመልሼ ከጎንሽ ለመሆን ያብቃኝ
Frezer Asfachew Amen Amen Amen
Amen
አሜን
Frezer Asfachew አሚን
Frezer Asfachew አሜን እኔም እንዳንቺው
😢😢😢የእናት ውለታማ!!! እማ ሁሌም አስብሻለሁ ነፍስሽን ይማረው ፍቅር አዲስ እንደ ስምሽ ስራዎችሽ ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤
ንግስቴ የማርያም ልጅ። አይዞሽ የኔ እህት እኔም ስደት ላይ እያለሁ ነው ያጣሀት ግን ምንም ማድርግ አይቻል ጀነትን ይውፍቃቼው ያረብ
እማረ
በመጀመረያ የኔ ወድ እናት እንኳን አደረሰሽ ለእናቶች ቀን እንዲሁም ለሁሉም እናቶች አደረሳችሁ
ፍቅር ምንግዜም ለዘላለም ኑሩልን ወድሻለሁ ከድሬድዋ ጠፋጭ ነሽኮ እናቴ
ስምሽ ፍቅር
ሰራሽ ፍቅር
አቺ ራስሽ ፍቅር
ፍቅርር አዲስ
አባ ሁለም ስላምሽ
የበዛልኝ የኔ መልካም
የኔ ማር እኳን አብሮ አደረሰን ያንቺ ታሪክ ግማሹ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ይሄን እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩት እወድሻለው ፍቅር
ኡፍፍፍ ስለ እናት ምን ይባላል ልቤ ነው ያለቀሰው። ፈጣሪ የእናቴን ነብስ ማርልኝ!
አይይይይ እናቴ መልክሺን እካን ሳላየው ተለየሺኝ እማ.. ..... መልካም የእናቶች ቀን እናትም አባትም ሆኖ ላሳደገኝ አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር እማ ነብስ ይማር
Makdes Makdes £
Makdes Makdes 😢😢😢😢😢
Makdes Makdes አይዞን ሁላቺንም ነን
Makdes Makdes አፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
Makdes Makdes በናታቹሁ በማሪያም በሠው ሀገረ ሁኘ በጣም በጣም ከፋኘ የሆነ ነገር በሉኘ !!!!
ፍቅርአዲስዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ድምጵሽ ዋዉ ነዉ እኮ ይዘቱን አለቀቀም ዉይ ዉድድድድድ💖💖💖 እራኬብዬ አንችንም💖💖
እማይዬ💖💖💖ቃል የለኝም
የኔ ቆንጆ ስለ እናት የምትዘፍኛው ዘፋን እንዴት እንደምወድልሽ ፍቅርየ♥♥
ወይ የእናት ዉለታዋ ተከፍሎ አያልቅም እረጂም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን ፍቅርየ የሀገሬ ልጂ ስወድሽ ትክክል ነሽ የሀገሬ ልጁ ማር
ፍቅር ሥወድሽ
አሜን ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
በስደትም ያለነውንም በሰላም ያገናኘን 👍👍
አይዞሽ አስቱየ እናትሽንም እግዛብሄ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑውራቸው አሜን፫
ስላምሽ ይብዛ ፍቅረይ መልካም የእናቶች ቀን በስደት ያለንውን እግዚአብሔር ለአገራችን ያብቃን
ለናቶቻቺን እግዛአብሔር እንዲም እና ጤና ይስጥልኚ ፍቅር አዲስ ስውዲሽ እግዛአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅሽ
ፍቅርዬ አለባበስሽ ሁሌም ስርአት ያለው ነው ደስ ትይኛለሽ
ዛሬ የመጨረሻ ደሥ የሚለትለኝንና የማደንቃትን አርቴሥት ሥለጋበዛቹህ ደሥ ብሎኛል ፍቅር አዲሥ አድናቄሽ ነኝ በጣም
እናቴ የኔ ሂወት ነፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ ከስደት ተመልሽ ከጎንሽ ለመሆን ያብቀኝ እናቴ ለዘላአለም ትንር👏🥰
ኡፍፍፍፍ እናትነት እኮ ይከብዳል ግን እናት መሆን መታደል ነው እኔ ስለ እናቴ ፍቅር በደንብ የገባኝ እናት የሆንኩ እለት ነው በልጅነቴ ነው እናት የሆንኩት ዛሬ ስደት ላይ ብሆንም በልጄ እፅናናለሁ እናም እናቶችዬ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰን
ፍቅር በማንነትሽ የምትኮሪ ምርጧ እና ውዷ እህታችን እንወድሻለን እናከብርሻለን።
ማማ በጣም ተወዳጅ እና ምርጥ እናት ነበረች
I am from Eritrea i love u I remember in Eritrean dekemhaረ ኣርትርሳን ፍቅሬ አርትርሳን consert
እናት ፅናቴ ጉልበቴ የስደት ብርታቴ አንች ነሽና እስካይሽ ድረስ ፈጣሪ አደራ ፠ምንም አትሁንብኝ አደራ
እማ የኔ ህይወት የኔ አለም እማይየ በሠላም ለመገናኘት ያብቃን💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
እኔም ስለእናቴ ቃላት የለኝም ብቻ አምላኬ ክፉዋን ያርቅልኝ ከእንባ በዋቀር ስለማምዬ ምንም ብዬ የምገልፅላት አንደበት የለኝም የኔ ንፁህ ፍቅር ገና ሳናግራት ይክፋኝ ይድላኝ በድምፃ ታውቃለች ድምፃን ስትሰማ አፈር ልብላልሽ ልጄ ነው የምትለኝ ውይ እናትዬ አፈቅርሻለሁኝ
ደስ የምትይ ፍቅር ነሽ ከነስምሽ። እውነት ለናት ቃላት ያጥረኛል ቃል የለውም ለመግለጽ። እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ ይዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ አርትስት
ለኔግን ሁሌም የናቷች ቀኔነው ለኔቴ ሁሉም አዲስቀነው እማ ኑሪልኝ ከስደት መጥቸ እስከማይሽ ክፉአይክሽ
ፍቅራዲስ የኔ ውድ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ነሽ እናት ማለት ስማ አነሰ እውነት ይኑሩ 1000 አመት
እናትዬ የኔ እናት ሁሉ ነገሬ ኑሪልኝ እድሜሽን ከጤና ጋ ደግሞ ያንችን የሀል ውለታ ባልደርስ ግን አንድ ቀን አስደስትሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ እምዬ ሁሌ ኑሪልኝ የመኖሬ ምክንያት አንች ነሽና
እኔስ ስደት ላንገናኝ ሞጭቆ ለያይቶኛል እስከመጨረሻ በህይዎት ላልቱም እድሜ ጤና እንዲሁም በህይዎት ለተለዮን እናቶቻችን ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን እኛም መስደት ተገላግለን መልካም እናቶች ለመሆን ፍጣሪ ያብቃን !ፍቅርየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን አደረሰሽ
ፍቅር አዲስ አድናቂሽ ነኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ድምፅሽ በጣም ያምራል አልተቀየረም እንባዬን አስመጣሽብኝ እናቴ ብትኖርልኝ በምን እድሌ እናት ሁሉ ነገር ናት ለልጇ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላቸው
ወይ ፍቅር አድስ ስወድሽ ከአሁን በኃላ ግን በዚክ ድምፅሽ እግዚአብሔር አምክን ብታመሰግኝበት መልካም ነው እላለሁ
ትዕግስት የድንግል ማርያም ልጅ 🍀💖💖🍀💖💖🍀
💖💖💖💖💖💖💖
💖💖💖💖💖💖💖
🍀💖💖💖💖💖🍀
🍀🍀💖💖💖🍀🍀
🍀🍀🍀💖🍀🍀🍀
ስምሽ ፍቅር ፀባይሽ ፍቅር ድምፅሽ ፍቅር አለባበስሽ አር ፍቅርዬ ምን ልበልሽ ቃላቶች የጥሩኛል !!!!በጣም ነው ምወድሽ ስላንቺ ለመነገር ቃለቶች የጥሩኛል እውድሻለሁ
የተፈጥሬ ደምፂ የናፈቀወ ፍቅራድስን ይሰማ
ትልቅ ሰው ነሽ ፍቅር አዲስ የመጣሽበትን አልረሳሽም እንደስምሽ ፍቅር ነሽ አድናቂሽ ነኝ ።እረጅም እድሜ ለእናቶች እኔም እናትነኝ ስድት ብሆንም ሁሌም ልጆቼን እናፍቃለሁ አላህ ብሎ በሰላም ያገናኘን የዘወትር ፀሎቴ ነው ።♥♥♥♥♥♥
ፍቅር ስወድሽ ያለሙዚቃ መሳሪያ ራሱ ስትዘፍኚ ድምፅሽ ያው ነው ገራሚ ድምፅ እኮ ነው ያለሽ አንቺንም ለልጆችሽ ያኑሩሽ እድሜና ጤና ሰቶ 💝
ፍቅር አድናቂሽ ነኝ እማ ኑሪልኝ የወላጆችን ክፉ አያሰየን
ፍቅር እየ የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እማ ውድድድድድድድ♥♥♥♥
ዋው እራኬብን ማመስገንሽ ደስ ብሎኛል አክብሮታ ለሰው ያላት ፍቅር ደስ ይላል ኢቢኤስ አንደኛ ነው አከተመ 🏆 ለምን የሰውን ፍላጎት በደንብ ባማከለ መልኩ ስለሚሰራ አንደኛ ነው ።
እራኬብ ልጅ እንዳልወለደች አውቃለው እራኬብ ማመልከቻ ላስገባ እንዴ 😃😃 ደፋር ቢያስብለኝም ግን መጠየቅ መብቴ ነው / እራኬብ ፌስ ብክ አላት እንዴ? 😃 አንገት ማስገባ አጣን እኮ 😃
የእናቴ ልጅ ባርች ነኝ mozaza mn tseralhalechi
እናቴ እስትንፍሴ የመኖሬ ሚስጥር አንቺ ስላለሽኝ ነው የምኖረው ላንቺ እሞትልሻለው ትሺዬ እናቴ ሰላም ያገናኘን የኔ እናት ለሁሉም እናቶች መልካም የናቶች ቀን
ፍቅር አዲሰ ቆጆ ተጫውተሺዋል ሰለእናት አይረሳም 👌👌👌🥰🥰
ውይ አስቱየ ስወድሽ ስለናት የዘፈሽው በጣም ነው ምወደው እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ማማየ ማር እወድሽ አለሁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን Ebs እናመሰግናለን አስቱን ስላቀረባችሁልን
እውነት ልጆቸ ከቁምነገር ደርሰው እንደዝህ ስለእኔ ቢመሰክሩልኝ ለእኔ ትልቅ ውለታ ነው እናትነት በጣም ትልቅ ፀጋ ነው ምም
ፍቅር አዲስ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ ለኔ ልዩ ነሽ ስትዘፍኝም ቃለምጠየቅ ላይም ሁሌም አንገትሽን አያለሁ ማጌጫሽ ማህተብሽ ነው ሁሌም ዘላለም ኑሪልኝ ባህልሽን ማትለቂ
ውይ እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ ፍቅር አድስ ስወድሽ። እውነት ነው እኛም በግራችን እየሄድን ነው ያደግነው ጎበዝ እውነተኛ ልጅ ይመችሽ ቆንጆ
I am very proud of my mother. How is no longer, alive we us. But me and my sisters remember her, and wish we could have one more day with her.
It is Our believe that Our mother is the best.
And Thank God for his pressure gift to us.
የኔስ የእናት ነገር ሲንሳ ያመኝል እናት. ደሚ ውስጥ ናት. ❤❤❤❤❤💗💗💗💓💓💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘😘😭
Nefsushin begenet yanuriligne Enayiye, Beka endezih alkasha hognish kerehugne. RIP
እናቴን ያጣሀት በ 3 ወሬ ነው ግን ባቃት ምን ያህል ደስ ባለኝ እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ ልኡል እግዚአብሔር. ሁሌም. በምናቤ እስልሻለሁ
I love this song. It’s so touching. Uffffffffff. Especially my mother was so special. I lost her before I pay her back and it makes me so sensitive. Just crying.
ፍቅርዬ ይሄን ሙዚቃሽን ስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ
እምይዬ ምንአባቴ ልሁን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅር
ፍቅርርርርርቅርርርር እድሜ ይስጥሽ አስነባሽኝ እውይይይ
ፍቅርየ ከነስምሽ ፍቅር ሠላምሽ ይብዛ የሀገሬ ልጂ እራሷን ሳትቆልል ግልፅናት ማንነቷን ስትናገር ጫማ አልባ አደኩ እናቴ ጠላ እየሸጠች ያሳደገችኝ ጎበዝ እናቷ ከሶስት ባል እንደወለደቻቸዉ ስትናገር ትክክል ፍቅር ጎበዝ ለእናትሽ ቤት ሠርተሽ ለወጉ አብቅተሽ ጡረሻል ፈጣሪ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ
በጣም የማከብራት ልጅ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ...
I have so much respect after becoming single mom myself it’s very hard work 😓🌺🌹happy Mother’s Day all the beautiful mothers out there!!!
ፍቅር እድስ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው እወድሻለሁ አድናቂሺ ነኝ።
እማ መቃብርሽ ልቤ ውሥጥ ነው ፍቅር የናትነት ዘፈን ሥዘፍኝ ያሥለቅሠኛል😭😭😭😭😭
ፍቅርር ፍቅር ስወድሽ እኮ በጣም ነው የማደቅሽ የምወድሽ ኑሪልን ♥♥♥♥
ክብር ለእናቶች ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ቀን ተሻግራች በጨለማ ደብሳ ትክክል ኡፍፍ እናት እናት ነት በቃ♥
ፍቅርዬ እንዴት እንደምወድሽ ማርዬ እድሜ ጤናን እመኝልሻለሁ አዲስ ስራ እንጠብቃለን ...ራኬብ በጣም ነው የምወድሽ በይልኝ ♥♥♥♥♥♦
አይ ድምፅ አድሎሻል ላይቭ አይመስልም
ስወድሽ ፍቅርየ
Sofia Sofia hhhhhhhh
ye ahunu yebase ታዲያስ
Sofia Sofia Ayi demci leljohesh egezbher yaqoyesh yan wed
Sofia Sofia Ehtie layve mibalewu eko endezi sizefen newu bedije sihindemo dmx yelewum ybalal enji yehe laive newu mibalewu sofia
Seare Yhidego Eshi betam amesegnalehu
እናት ለዘላም ትኑር እ/ር ያክብርሽ ለናትስ 1000 ግዜ ይዘፈን በርግጥ የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ለናቶች እረጅም እድሜናሽጤና ይስጣቸው
እናት ለዘላም ትኑር
ፍቅር የኔ ልዩ ስወድሽ ከዘፈንሽ እርጋታሽ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤💋
ኡፍፍፍፍፍ እናት ሁሉ ነገር ናት እኮ
እናት ለዘላለም ትኑሩ እናቴ መምን ይሆን የበደልኩሺን ይቅር የምልሺ ፈጣሪ ብቻ ለ**!መገናኘት ያብቃን
You are the best one in ethupia yeni konjo yeni mar yeni weeeeeeed from yemen
በራስሽ የምትተማመኝ ውድ የሀበሻ ቆንጆ ነሽ
ካለባበስሽ ጀምሮ ስታምሪ የኔ ውድ ሺ አመት ኑሪልኝ
ስለናት ምኑው ተወሩቶ ዩዘለቃል እድሜና ጤና ዩስጥልን
ፍቅርዬ በጣም ወድሻለሁ አቤት ድምፅ መድረክ ላይ በጣም ያምራል
እውነትም ፍቅር ስምሽፍቅር ስራሽ ፍቅር ስወድሽ እኮ የኔቆንጆ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብቃው ♥♥♥♥♥♥♥
አዎ እኔም የራኬብ አድናቂ ነኝ
አስፋው ዝምታ በዛ
ፍቅርየ አቤት ስወድሽ እድሜሽ ይርዘም እማየ ማም የኔ ዉድ ናፍቆቴ እድሜሽ ይርዘምልኝ ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁንሽ i miss you ema
እናቴ እረጅም ለእናቶቻችን
አደራ
አደራ
እምዬን አደራ
እናቴን አደራ
አምላክ አትግደላት
ቁም ነገር ሳልሰራ
እናቴን አደራ
እናቴ የኔ ውድ እድሜሽን ያርዝምልኝ ላይነስጋ ያብቃን ውይ ስደት አስተማመነን እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች
አይ አለባበስ እንዴት ደስ ትያለሽ ፍቅር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እማ ነብሥሽን ይማርው ሁሌም አስብሻለው በዚህ ዘፍን ፍቅር አንቺም እድሜ ከጤና ጋር
ስወድሽ ፍቅር አዲስ እግዚያብሄር እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ
ፍቅርዬ እወድሻለሁ እግዝአብሔር ይጠብቅሺ
እናትኮ እናት ናት
እምዬ ናፈቅሽኝ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 😢
Wow I like your music fikiraddis ❤❤❤
ቆላድባ እህህህ ሀገሬ እናቷ በጣምምምም በሚያሳዝን ህይወት ነው የነበርችው
የኔ ምርጥ ፍቅር በዚህ ዘፈንሽ እንዴት እንዳነባው ባየሽ 😭😭😭
ኡፍፍፍፍ ስወደት እኮ እዉነትም ፍቅር ነሽ ሁሌም አድስ ነሽ
Fiker sewdeshi eko yan Mar edmena Tena yeseteshi 😍 enateye yena enat l miss you ehew Alew hulam hude endbasaj daseta yarakat kartatawa lejeshe
What a natural voice fikrye love u & Big love 4 all mothers
This make me cry specially her story
I have 3 mum in my life they all lovely.
ፈቅር በጣም ነዉ የምወድሽ ይችን ዘፈን ስሰማ በጣም የምወደዉ ባሌቤቴን ኣስታዉሰዋለዉ እዉድሻለዉ
እፍፍ እናቴ ባንቺ ፀሎት ነው በባህድ አገር ያለሁት ማን እንደ ናት ፍቅር አዲስ ከልጅነት ጀምሮ ነው ውድድድድድ የማረግሽ እናመሰግናለን
There is NO more lip sync!!, when a real nature gifted musician guest is in EBS studio.