ከጅቡቲ ነጻ ወደብ ጀርባ የምስራች የሚመስለው ድብቅ ወጥመድ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

КОМЕНТАРІ • 106

  • @girmatulu
    @girmatulu Місяць тому +13

    የጂቡት ወደብ ለኢትዮጵያ ሰጥቻለው ማለት በጣም አደገኛ ማዘናጊያ ነው ኢትዮጵያ አማራጩን አልፈልግም ብትል ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ ደረዳ ጠበኛ አድርጎ ለማቅረብ አስባ እንጂ ለኢትዮጵያ አስባ እንዳልሆነ መታሰብ አለበት

    • @kibiroessa2215
      @kibiroessa2215 Місяць тому

      @@girmatulu ብልፅግና ወፈፌ ስለሆኑ እሺ ሊሉም ይችላሉ

  • @shereleymar2698
    @shereleymar2698 Місяць тому +10

    የት ነበርሽ
    የሚል ስም ለጅቡቲ አውጥተንላታል
    እንዲሁም "ቆጨኝ " የሚል ዘፈን መርጠንላታል ::

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i Місяць тому +6

    ትክክል ናት ለኢትዮጵያ የምጠቅማት ወደብ ከሱማልያ ጋሪ ስምምነት ያደረገችው ወደብ ነው በዝህ የግብፅ ኢትዮጵያን መጥላት እልክ ለጦርነቱ እድሜዬ ባይፈቅድም በአከባብ ምልሻነት ያገለገልኩ በመሆኔ አንድ የኢትዮጵያን ጠላት ገድዬ መሞት ችላለው እና አለዉ አለዉ አለዉ ለእናት ሀገሬ

    • @aklilubelete1118
      @aklilubelete1118 Місяць тому +1

      ሱማሌ ላንድ ማለትህ ነው?????😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @Girumtamirat
    @Girumtamirat Місяць тому +5

    ምዕራባውያኑ ወደ ሀገራችን የሚገባውን እና የሚወጣውን ማንኛውንም ነገር ለመቆጣጠር እንዲመቻቸው ነው።

    • @Samygena
      @Samygena Місяць тому +1

      ጂቡቲ በብዙ ሀገራት ኔቪይ የተጨናነቀች ናት:: ለኢትዮጵያ ጦር ሰፈርነት አትመችም::

  • @melkamutadesse-bf1ng
    @melkamutadesse-bf1ng Місяць тому +17

    ወንድሜ ሆይ ጅቡቲ የሱማሌ ላንድን ግንኙነት ከኛ ጋር ለማበላሸት እንጂ ለኛ በማሰብ አይደለም ።ለአሻጥር ብቻ ነው ።

    • @Samygena
      @Samygena Місяць тому

      ትክክል:: የተጀመረውን ሂደት ለማጨናገፍ የተሸረበ ሴራ ነው ሊታመን አይችልም:: እንደተጨማሪ አማራጭ መውሰድ ካልሆነ በስተቀር::

    • @MohamedabdiKhaireh
      @MohamedabdiKhaireh Місяць тому +1

      ትክክል

    • @Ogadenboy6416
      @Ogadenboy6416 Місяць тому

      That True

    • @kayalove9522
      @kayalove9522 Місяць тому

      Ante endalkw nw belen enmen... Kezas mn tetalan so mndn nw megodan...? minsterachn ehen bemaregu mndn nw megodan..? Jel beyance be hagr guday lay ende hagr mekom enjee. Banda mehon aytkmem

  • @ተስፋብርሃን
    @ተስፋብርሃን Місяць тому +8

    ኦጋዴንን ለብቻ ለይቶ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታን ሁለተኛ እንዳትጠቀም። ስለምታሰራጩት ምስል እና ይዘት በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል ። ባለማወቅ ወይም ስላማረ ብቻ ከጀርባው ያለውን ሴራ ባለመረዳት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ተባባሪ ከመሆን እንቆጠብ።

    • @Senesa548
      @Senesa548 Місяць тому +2

      This is absolutely perfect idea.

    • @Ogadenboy6416
      @Ogadenboy6416 Місяць тому +1

      We are Ethiopian, stop separating our region from the rest of our country.

    • @mohamudhassan6009
      @mohamudhassan6009 Місяць тому +1

      ​Gormad Ethiopian noqotay had ogadeen tahay somalinadada ku fan ama inoo dig magaca oromyahay

    • @Ogadenboy6416
      @Ogadenboy6416 Місяць тому

      @@mohamudhassan6009
      Caran baa tahay

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ አሸናፊ ነት❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @Seberat80
    @Seberat80 Місяць тому +4

    ዶሮን ሳታልሏት ---------ጣሉላት አሉ ወደፊት አቢቾዬ ሰለፈሩክ ሊበሉክ አስበው ነውና ዋ ፍክች።

  • @hababuye
    @hababuye Місяць тому +3

    ታጁራ ሌላ በርበራ ሌላ!. . . ወደብ ብቻ ሳይሆን ሌላም እንፈልጋለን። ግን አድርገን እንጓዝ።

  • @nesrudegan
    @nesrudegan Місяць тому +1

    ወገን፡ነገሩን፡በሰከነመልኩ፡ማየት፡ይገባል፡ጂቡቲ፡ልኛአዝናአይደለም፡

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko Місяць тому +5

    ጅቡት ጥቅሟ ስለምቀንስባት ተጨንቃ ነዉ ምቀኛ፡፡

  • @BenjiBek
    @BenjiBek Місяць тому +1

    ለስንት ዘመን በወደብ ክራይ ስትበዘብዘን የነበረችው ጅቡቲ አሁን ከመሬት ተነስታ አዛኝ በመምሰል ወደብ ልስጣቹ ማለቷ ለጤና አደለም ከጀርባው ከባድ ሴራ አለበት

  • @MohamedAli-x1b
    @MohamedAli-x1b Місяць тому

    17አመት የጠበቅናቸው እኛኢትዩጰያዊያንነንን ካህዱ የሶማሊያ መሪወች

  • @Sabah-bq6eh
    @Sabah-bq6eh Місяць тому

    ኢትዮጵያ እዛ ለማኒት ስርናይ ክትድምሰስ ኣለዋ ድል ንግብጺ

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Місяць тому +6

    ድል ለኢትዮጵያውያን

  • @aliasida373
    @aliasida373 Місяць тому

    Sijamar jabuti ye afaroti buti silahone ithiopiya wadabun lamatakam tilkak inji jabutin lamasmal afarotih bakiwa now minim hayli anfaligim inas malisalen inshaa allah

  • @TamratSikore-jy6vn
    @TamratSikore-jy6vn Місяць тому +3

    ጅቡቲ ይንን ማለት የነበረባት ከዚህ ሁሉ በፊት ነበር ። የአሁኑ አሰቧ እኛን ለመጉዳት በማሰቧ ስለሆነ የጭቃ ውስጥ እሾህ ነሽ በሏት።

  • @Teshome-xj5el
    @Teshome-xj5el Місяць тому

    ሶማሌላንድ ታሪክ የማይረሳ ባለውለታችን ናት

  • @hl-fun8913
    @hl-fun8913 Місяць тому +1

    ጅቡቲ,ኤርትራ,ሶማሊ ከግብፅ ጋር ሲወያዩ ነበር
    እንዚ ትናንሽ አገሮች ኢትዮጲ የምትፈራበት ፊልም የፈጠሩ
    ይመስላል.እዚጋ ኢት አደገኛ አስፈሪ ወታደራዊ ሀይል ብቻ ያወጣታል ያኔ ግብፅም እያየች አትገባም

  • @MekbibiAmanuale
    @MekbibiAmanuale Місяць тому

    በጅቡቲ ጥጋብ የተነሳ ስንትየኢትዬጵያ ንብረት እና ህይወት እንደወደመ ባለስልጣናቱም እያወቁ የገቢምንጭአድርገው የያዙት ስለሆነ ነውየውጭ ጉዳያቸው የሌብነት ሱስ ነው አዎ ነው።

  • @AbuMohammad-ti6fi
    @AbuMohammad-ti6fi Місяць тому

    🇸🇴 🤝🇪🇬❤❤❤❤❤

  • @Drsayidcali
    @Drsayidcali Місяць тому

    Soomaaliguul

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Місяць тому +1

    ጂቡቲና ሱማሊያ ማለት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዋች ናቸው ስለዚህ የጂቡቲ ከ30 አመት በኃላ ድንገት ወደብ እንካችሁ ማለት ከኃላ ኢትዮዽያ ላይ የተሸረበ ሴራ አለ ማለት ነው!!

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp Місяць тому +9

    ጁቡቲ ውሻ በሏት ሶማሊ ላንድ ጃግኒት ብዬሸለሁኝ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому

      ለምን ውሻ አልካት? እንካ ብላ ስትባል፣ አውጥተህ አውርደህ መርምረህ ካልፈለግህ አልበላም እንጂ ብላ ብሎ የሚያስገድድህ የለም።

  • @KhalifaAwol-ou3xi
    @KhalifaAwol-ou3xi Місяць тому

    Mejemeria sititeyp lemin Embiyalech wishtam

  • @markoshaile2246
    @markoshaile2246 Місяць тому +1

    It is the time to ratified territory,terresrial,shore glimpsing and enlosure of history of the past and in the contemproary world to maintain soverginity of country like opposed by incontience world order.

  • @AbuMohammad-ti6fi
    @AbuMohammad-ti6fi Місяць тому

    🇸🇴🤝🇪🇬 🇪🇷❤❤❤❤❤

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j Місяць тому

    yooyyaa HLT GALTOOMAA BALUU LEDJIBUTI

  • @ontheboard1157
    @ontheboard1157 Місяць тому

    120 million hezeb tafeno nw yalew

  • @AbduMohammed-i6i
    @AbduMohammed-i6i Місяць тому

    ጅቡቲ ያቀረበችውን ወደብ መቀበል የለብንም እስካሁን የት ነበረች አሁን ከሶማሌ ላንድ የረግነውን ውል ለማበላሸት ነው ተንኮል አለበት ጅቡቲና አሰብ ግዜያቸውን ጠብቀው ወደ ኢትዮጵያ መቀላቀላቸው አይቀርም።

  • @MILLIONMULUGETA-lj9vx
    @MILLIONMULUGETA-lj9vx Місяць тому

    ኦጋዴንን ነጥሎ የሚያሳየው የተጠቀምከው ካርታ ትክክል አይደለም ጥንቃቄ ያስፈልጋል የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት የሚነጣጥል ስለሆነ ተቀባይነት የለውም

  • @WendimnewYibeltal-kh2dh
    @WendimnewYibeltal-kh2dh Місяць тому

    Fano yashenfal emenugn

  • @AbdiMohammed-v4v
    @AbdiMohammed-v4v Місяць тому +3

    በአገር ጉዳይ እንደ ዜጋ እናዉራ

  • @AhmedseidSeid-y3k
    @AhmedseidSeid-y3k Місяць тому

    ፋኖ ይህንን ኮማዶ ነኝ ባይ ለምን ነዳው

  • @AlmsgedAdugna
    @AlmsgedAdugna Місяць тому

    የኛን ሾፌሮቻችን አየሠቃዬ አይኖሩም

  • @kenaketime3491
    @kenaketime3491 Місяць тому

    ከነድሮ የት ነበረች ጅቡቲ ?ከፈለገች ወደ እናቷ ኢትዮጰያ ትቀላቀል ።

  • @haseamir612
    @haseamir612 Місяць тому

    And Hager yehone mistr weym yehone tikm kalagegnech minim aysetum jibutim bithon meterter ena beteregaga huneta mayet asfelagi newu

  • @MesfDeneke-o2s
    @MesfDeneke-o2s Місяць тому

    ጁቡት የት ነበረ በቀደም

  • @FREHIWOTTES
    @FREHIWOTTES Місяць тому

    አሁን በብሄር መከፋፈል አያዋጣም ሁሉም ወደ ጦር ግ

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE Місяць тому

    ያሁኑ ኮማንዶ ካልተፈለው ላገሩ አይሠራም፡ ማለት ነው ፡ይሄ ጦር ሳይሆን ፕሮፌሽና ኳስ ተጫዋች ነው።

  • @AbuMohammad-ti6fi
    @AbuMohammad-ti6fi Місяць тому

    SOMALIA 🇸🇴 AWDAL HARGSSA SEYLACA LOYCADEE GOODEY KUUFUURGALBEED BOSSASSO JUBALAND 🇸🇴🤝Egypt 🇪🇬❤❤❤❤❤

  • @Nhatty777
    @Nhatty777 Місяць тому

    Le promotion felgiyachu nw bezi selk dewlulegn

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Місяць тому

    Ethiopian the problem conflict in east Africa gura bicha
    Victory Victory to fano

  • @edekumakodeko7767
    @edekumakodeko7767 Місяць тому +1

    ይልቅ የጅቡቲን ወደብ መጠቀም ይበጃል ::

    • @lisaaloune
      @lisaaloune Місяць тому

      why not both

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 Місяць тому

      ጥፋ ከዚህ ባንዳው

    • @lisaaloune
      @lisaaloune Місяць тому

      @@meyekasa5478
      Sorry I don’t understand Ethiopian language 🤷🏻‍♀️

  • @aliasida373
    @aliasida373 Місяць тому

    Makalad now jabiti yeyajat Balu yetabalowo malikti biye nabare ethiopiya inbiyena indibalu tarikenot talat mala minti yekarabow wusat now

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Місяць тому

    ቆይ ግን ጁቡቲ የት ነበረች እስካሁን ይህን ብቻ ንገሩኝ ሱማሊያን ለማዳን ነዉ ወይስ ግብጽን ልታዘናጋን ግዜዉም እንድቃጠል ነዉ ኢትዮጲያ ዝም ብላ አልጀመረችም የምመጣዉን ሁሉ እንደ አመጣጡ ለመመለስ የምያስችላትን ዝግጂት አድርጋ ነዉ በድንገት አይደለም

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Місяць тому +2

    ሸፍጠኛ በላት!!ያለችው ለንግድ ነው። እሱም ከሱማሌ ላንድ ጋር ያለንን ስናቋርጥ ነው። ከዚያ በኋላ ሉአላዊነቴን ይፃረራል ብላ አፍጫችሁን ላሱ ልትለን ትችላለች። ቸር ብትሆን ቀድሞም ቅድሚያ ልትሰጠን ይገባ ነበር።

  • @lemlemghiwot5085
    @lemlemghiwot5085 Місяць тому

    Sijemer ye somale kilil somaleland bahir sayhon wikiyanos new yalat Seagate 😂😂😂😂😂😂

  • @abebekesete
    @abebekesete Місяць тому +1

    እባክህን አታስቀን ለመሆኑ አንተ ጋዜጠኛ ነክ ኮሜድያን የኢትዮጱያ ወታደር ፋኖን ተዋግቶ ማሸነፍ እንዳቃተው እያወቅክ እንዴት በኢትዮጱያ ወታደር ትፎክራለክ

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 Місяць тому +2

    ጅቡታ የሚገባ ሚስጥር እቃ ከላየች አታሳልፍም ነበር ለግብጽ አግዛ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Місяць тому +3

    Djibouti??? The BIG question is why now? Ethiopia asked for that long ago under the principles of give and take. The answer came only from Somaliland. Djibouti exploits billions annually from Ethiopia. Their intentions now are unknown. This should be cleared. We don't know yet all the strings attached.ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому

      እንካ ብላ ስትባል፣ አውጥተህ አውርደህ መርምረህ ካልፈለግህ አልበላም እንጂ ብላ ብሎ የሚያስገድድህ የለም።

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 Місяць тому +1

    ካካካካካ TDF ሰራዊት ኣልኝ

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 Місяць тому +1

    ጅቡቲ ማለት ቅማል ማለት ናት

    • @Samygena
      @Samygena Місяць тому

      ቁንጫ:: ዝላይ ትወዳለች::

  • @bestemusic2480
    @bestemusic2480 Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 Місяць тому +1

    ለጠላትም ለወዳጅም አንድ መልእክት አለኝ።
    ኢትዮጵያ ተነስታለች። ሐያልም ትሆናለች። ከእግዚአብሔር በቀር የሚያቆማት ምድራዊ ሀይል የለም። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Asdf123-d2u
      @Asdf123-d2u Місяць тому

      Takkal❤

    • @ሻሎም123
      @ሻሎም123 Місяць тому

      ከመማረክና ከመምት ያለቀ ታሪክ የሌለህ ሙርከኛ የሙርከኛ ልጅ ገና ትንፍሳቹ ይዘጋል።
      ድል ለግብጽ

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Місяць тому +1

    ዜናው ቆየ፣ አንተ ግን መቼ ጦርነቱ ተጀምሮ ለማየት ጉጉት ያለህ ይመስላል ። ተረጋጋ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄዎች ይኖራሉ። ሁላችሁም የፖለቲካ ተንታኝ ነኝ ባዮች ለጦርነት አትቸኩሉ። ቢያንስ ኢትዮጽያ መግለጫ እስክትሰጥ ጠብቁ።

  • @salanomer8297
    @salanomer8297 Місяць тому +1

    ወሸትም

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому +1

    ጅቡቲ....እነ.ፈረንሳይ..ገፍተዋታል...አንፈልግም..እንደዉም..ኪራይ..ትቀንስልን...ሳናቋርጥ😀😀😀

  • @WitnNess
    @WitnNess Місяць тому +1

    ጅቡቲ ኦነግ ገብቶ አርዶ እንዳይጨርስሽ ኢትዮጵያ በሰው በላዎች ተይዛለች ! ዋ ጅቡቲ

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Місяць тому +1

    ወጥመዱ ታዲያ ምኑ ላይ ነው? ሁሉም ነገር እኮ በጨረባ ጫጫታ አይደለም የሚወሰነው። በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ጉዳዩን አጢነው የሚመቸንን ውል ለመዋዋል የሚችሉ ሰዎች የሉም ብለህ ታምናለህ? ለኢትዮጵያ የሚጠቅምን ነገር ሁሉ እንወስዳለን። የሶማሊላንድ ስምምነትም ገና ይመዘናል። ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙ ያመዘነ ነገር ሁሉ ይወሰዳል። ግን ሌሎች በጉልበትም ይሁን በኃይል የሚመቸንን ነገር አይነጥቁንም። አንዴ በታሪካችን በራሳችን ወያኔ፣ በባዕዱ ሻዕቢያ በመለስ ዜናዊና በኢሣያስ መሪነት ኢትዮጵያን ግሮሮዋን እንድትታነቅ ተደረገ። አሁን ግን ኢትያጵያውያን መንቃት አለብን።

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому +1

    ጠቅላያችን...ቻይና...አይሄድም...ተወካይ..ይልካል...ሰራ..አለበት

  • @LestoituresLorrainesRamo-yu8ko
    @LestoituresLorrainesRamo-yu8ko Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂 beraf baraf😅😅😅

  • @TesfayeAdane-t3n
    @TesfayeAdane-t3n Місяць тому

    ኢትዮጵያ የምትኖረው በአማራ አርበኞች ነው

  • @mulle_official
    @mulle_official Місяць тому +2

    ጅቡቲ is ብስብስ

  • @SolomonAstatkie
    @SolomonAstatkie Місяць тому +2

    አማራ አያገባንም። ኦሮሞ ይዋጋ

    • @fghhhbwbbw6805
      @fghhhbwbbw6805 Місяць тому +3

      አማራ ኢትዮጽያ አደለም ያለው ማነው ለምድነውእማያገባን

    • @shereleymar2698
      @shereleymar2698 Місяць тому +1

      እባክህ አማራን አታዋርድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ራሱ አማራ እንደሆነ አታውቅም እንዴ

    • @abusharaya-cj7wc
      @abusharaya-cj7wc Місяць тому

      😂​@@shereleymar2698

    • @Teshomekassa-bw7sb
      @Teshomekassa-bw7sb Місяць тому

      Yan yakl tebab amara yale aymesilegnim neber

    • @wondesenjagematefera3150
      @wondesenjagematefera3150 Місяць тому

      Sijamer mna gebachu. enatachu tibeda.

  • @GohrMohmed
    @GohrMohmed Місяць тому +1

    Djibouti 😂😂😂 Somali 😂😂😂

  • @Ibrahim-b3k7r
    @Ibrahim-b3k7r Місяць тому +1

    hhhhh