Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የፊልምና የትያትር ባለሙያው ተክሌ ደስታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2019
  • በርካታ የፊልምና የትያትር ስራዎችን ካበረከተው አርቲስት ተክሌ ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ፡፡

КОМЕНТАРІ • 10

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 2 роки тому

    ተክሌ ደስታ የሚገርመው እንኳን ለምትወዳት ሀገርህ ወደ ኢትዮጵያ በሠላም መጣህ አንተና ጋሼ ሢራክ ታደሰ ምን ጊዜም አልረሳችሁም ምክንያቱም በግቢ ገብኤል ሰንበት ት/ቤት ውስጥ በፋሲካ ጊዜ ስለክርስቶስ ትንሣኤ ኤርሚያስ ገ/ሥላሴ :ሲራክ ታደሰ :አንተ አብርሃም አረጋዊ እና ሌሎችም አይረሱኝም እጅግ በጣም ጎበዝ አርቲስት መሆንህንአወቃለሁ አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ሰጥቶህ በችሎታህ ህዝብን እንድታስተምር ይሁንልህ መልካም አዲስ ዓመት ከነቤተሰብህ።

  • @mamok3479
    @mamok3479 2 місяці тому

    ጋዜጠኛዋ ጥሩ የሬድዬ ድምፅ አላት።

  • @dontforgetyouwilldie9801
    @dontforgetyouwilldie9801 5 місяців тому +1

    እባካችሁ ማን ገደላት የሚለውን ድራማ ልቀቁልን

  • @mamok3479
    @mamok3479 2 місяці тому

    “እንዴት እራበኝ ባካችሁ” እሰካሁን ከአይምሮዬ አይጠፋም😂

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 років тому

    የኔ ፍቅር ብሩክታዊት

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 10 місяців тому

    ፈኖን መቀላቀል ወሳኝ ግዜ ነው አሁንም

    • @user-wp1js4qp2z
      @user-wp1js4qp2z Місяць тому

      ኤጭ ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ እንዲሉ😂 ፋኖ ሸኔ ቲሽ ነፍሶባችኃል እኮ!! መጨረሻ ላይ በስራ የተግለጠ ዶ/ር አብይ First ሆኗል❤❤❤❤❤

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 років тому

    እኔስ በብሩክታዊት ፍቅር ላብድ ነው