ዳዊትን ሰርፕራይዝ አደረኩት.....ቃል..❤

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 245

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +26

    የኔ ውቡች ቃልይ አለምይ ዳዊትዬ ቸሩ እግዚአብሔር ፍቃርችሁን ያብዛው ውለዱ ክበዱ እማ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዓርሞሸሽ
    @ዓርሞሸሽ Рік тому +43

    የሚቀጥለውን፡አመት፡ደግሞ፡ሰርፕራይዙ፡ ወልዳችሁ፡ እንድናያችሁ፡ነው፡ምኞታችን።❤

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Рік тому

      በአንድ አመት ይከበራል አንድ አመት ሁለት ወር ግን ጎበዝ ነሽ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Рік тому

      ይህንን ማሽካካት ብትቀንሱ ጥሩ ነበር መጠጥ የለም ቡና ኮላ ምናምን የለም

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון Рік тому +1

      እኔም ዳዊትና ቃል ወልደው እንዳያቸው ነው ፍላጎቴ በእግዚአብሔር ፈቃድ

    • @fghuiuhhu9115
      @fghuiuhhu9115 Рік тому

      እግዚአብሔር ይመሰገን ታመራላችን❤❤❤❤

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Рік тому +1

      🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱❤❤🥰🥰

  • @kiyyaa5
    @kiyyaa5 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል ሰብራይዝ የቃል ቤተሠብች እናመሠግናችሃለን ስለምታበረታትዋቸው

  • @Ferahajemail
    @Ferahajemail Рік тому

    እኔ ግን ልጁንየምርነው የሚደነቅልጅነው እዳንትያለመሰልህይብዛ ምክንያቱም ቁመናህመልክህ ምንምየማይወጣልህነህ በማንነትህሳትጎራ በመልክቁመናህሳትመጻደቅ ከቃልጎንሁነህየቀኝጎኖበመሆንህ እጅግአድናቂህነኝ❤❤❤❤

  • @destadesta64
    @destadesta64 Рік тому +16

    ህይወታችሁ ያማረ ያበበ የደመቀ ትዳር ያርግላችሁ በርቱ ወዳችሁ ሳሙ🙏⛪🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +3

    የዛሬ ዓመት ደግሞ ወልዳችሁ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃችሁ ተባረኩ 🙏🥰

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቁመትሽ ቢጥርም ቅመም ነሽ ቃልዬ ድቡልቃ❤

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Рік тому +3

    በእውነት በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ Рік тому

    ቃልዬ ከእግዚያብሄር በታች ዜና ጆከር ብሩክ ነው ለዚህ ያበቃችሁ በሚገባ አመስግኑት የሰው ውለታ አትርሱ መቼም እኛ ሰዎች ስንባል ከተደረገልን በኃላ የሰው ውለታ እንረሳለን

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Рік тому +5

    ቃልየ ስታምሩ አላህ ፉቅራችሁን ይጨምርላችሁ የኔ ፉልቅልቆች ❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +4

    አሜን፫ አለምየ ወልደው ለምሳም ያብቃችው እግዚአብሔር አገርችን ስላም ያደርግልን😊

  • @hymanot392
    @hymanot392 Рік тому +7

    ሰላም ስላም ስላማቹህ ይብዛ ውድና የትክብራቹህ ያግሬ ልጆች በአግር ውስጥም በአግር ውጪም ያላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ በጣም የሚአምር ቆይታ ነበር በርች ❤❤

  • @werky-dx9gr
    @werky-dx9gr Рік тому +2

    አሜን አይዘዊቹ እግዚአብሔር ክንተጋሪ ነዉ በጣም ደስ ትላለቹ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 Рік тому +2

    ቃልዬ የኔ ውድ ፍቅራችሁን ያዝልቀው ውለዱ ክበዱ እሽ አለምዬም ዳዊትም ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @alemkebede8904
    @alemkebede8904 Рік тому +19

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቆንጆዎች እግዝአብሔር የሰባቹትን የሰካለቹ ተበረኩ እግዝአብሔር ከእናንቴ ጋር ይሁን ❤❤💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹👍👍🎂

    • @ፍቅርማማአ
      @ፍቅርማማአ Рік тому

      💓💔❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💜💚💙💗

  • @tarytary495
    @tarytary495 Рік тому +10

    የኔ ውዶች ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ለሠርጋችሁ የብቃቸሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚❤🙏🙏🙏ከካናዳ ቶሮንቶ ❤

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +9

    ቅመሞች እደት ናችሁ ❤ደስስስስስ ስትሉ ሁልጊም ተደሰቱ ❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ❤❤ ወይይይይይ እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶች👌👌👌👌😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Рік тому +2

    እንኮን ለዚህ በቃችው ወገኖቸ ቀሪ ግዛችውን እግዚአብሔር ይባርክላችው

  • @zuriyaguraga3718
    @zuriyaguraga3718 Рік тому +6

    ❤ደስ ይላል ተጋቡ ውለዱ🎉

  • @b.p8546
    @b.p8546 Рік тому

    ቃልየ እንደዚሁም ሠርጋችሁን ያሳየን አሜን ሰርጋችሁን ከናንተ ጋር ያዉለኝ ።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +3

    ተጋቡ ቃልዬ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq Рік тому +1

    ማሥታወቂያ የለውም ቪዶዋችሁ አብዛኛውን ጊዜ ከለለው ምን ጥቅም የለውም አሰገቡበት

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Рік тому

    .ዋዉ.እንኰንአደረሳቹህ.ዋዉቃልየ.ለዉጥአለ.ፈቅረ..ሊገባሽነዉ.ቀጥይበት.ዋዉ.አልየመጣሺ.ናፈቀሽኘነበረ.ቢኒጠፋ🥰🥰🥰🥰

  • @jeneraljeneral4301
    @jeneraljeneral4301 Рік тому

    ወይኔ ይህን ቆንጆ አለምያ በጣም በጣም እወድሻለሁኝ

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 Рік тому

    Egziabher destachun yabzalachu❤❤❤

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 Рік тому +3

    መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Рік тому

    Qaliy wolahi anchi kemem neshi ahun degmo weldesh lmesam yabikash kewdew echogash ga❤❤❤❤❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Рік тому +5

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 Рік тому +2

    ቃልደ እራሰሺን ጠብቂ ወድ እዳታምኝ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Рік тому

    Waww des setelui❤

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому +1

    Qalay bartu kobzoch ❤❤❤❤❤❤ qaley tebarku

  • @የገብርኤልልጅነኝከታገሡት

    ቀልዬ የኔውድ ሁለሌም ደስይበላችሁ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Рік тому

    ወይኔ ቃልየ ጎበዝ ነሺ ዳዊትም። አመለ ሸጋነው

  • @Genetmamo-f7l
    @Genetmamo-f7l Рік тому +2

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo Рік тому +3

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @salamyotube5621
    @salamyotube5621 Рік тому +2

    የኔ ዉድ .እታ ኤ.አዞሺ ባርቺ .

  • @NigistBirhanu-zm8mu
    @NigistBirhanu-zm8mu Рік тому

    የኔ እናት ሰዉ ባለዉ ነዉ እዉነትሽን ነዉ❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    እግዝአብሔር ከዚ በላይ ደስ ይስጣቹ

  • @yfatewahabeshawit
    @yfatewahabeshawit Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ አለኝ like 1200 ሆኖ ሳየው የምር እስከ ዛሬ 200 ምናምን ነበርና ምባለ ላይክ ቢያረጓቸው እል ነበረ

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 Рік тому +1

    ሰዉን ማክበር እና መልካምነት ለራስ ነዉ❤

  • @jeneraljeneral4301
    @jeneraljeneral4301 Рік тому

    አለምይ ስወድሽ

  • @gideytesfom3335
    @gideytesfom3335 Рік тому

    Esey yene felekelek feteri yesemerelechihu

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 Рік тому +2

    ዋው ደስ ይላል የምር በጣም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +1

    እንኳን ደስ ደስ አላችሁ 💓💓

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +2

    ቀኑ እንዴት ነው ይሚይደው አንደ አመት ሙላ

  • @youtube3789
    @youtube3789 Рік тому +1

    በርቺ ጥሩ ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @salim3673
    @salim3673 Рік тому

    ❤❤❤ቃልየ ታስቂኝልሺ ድስ ትይኝልሺ ሀና ከዱባይ እውዲሻልሁ በርቲ ቅመም

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому

    ዋውውው ስታምሩ እኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ አሊ ቢኒ የቴደ?

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Рік тому +4

    ምርጦቸ❤❤❤❤

  • @SofiyaAli-p7d
    @SofiyaAli-p7d 8 місяців тому

    ተበረኩ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому

    Wawu konjo❤❤❤❤ gobezinshe berchie

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Рік тому

    ስታምሩ የምር ሰላማቹህ ይብዛ

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Рік тому

    እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ የኔ ውድ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Рік тому

    የኔ ውዴ ስወዳቹ❤❤❤❤ስታምሩ ቃልዬ

  • @ዳግማዊትየእናቷ

    በጣም ታምራላችው ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችው

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Рік тому +1

    ላይክአዲርጉ ወገንይደጉ😢😢😢 ባታዩትእንኳንላይክግጩ

  • @ghada1723
    @ghada1723 Рік тому

    አሜንአሜን

  • @teebh7448
    @teebh7448 Рік тому +2

    ደስስስ ትላላችሁ በርቱ❤❤

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 Рік тому

    እባካቹ ንገሩኝ ቃል ዳዊት ኣገባት እንዴ ቀልድ ነው የምመስለኝ ነበር ለስራ ብለው ነው ኣደል

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Рік тому +3

    🎉🎉🎉🎉❤❤ስታምሪ

  • @RestoreTigray
    @RestoreTigray Рік тому

    በሚለንየም ኣዳራሽ በሻዕብያ ተጠርታችሁ ነበር እኮ።

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +1

    Happy anniversary Dave and kal🎉

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Рік тому +1

    በርቱማሮችዬ❤❤❤

  • @rahelbahremicheal6367
    @rahelbahremicheal6367 Рік тому

    Alem kaleee Dawit Happy 1 year anniversary 💕

  • @rahma6779
    @rahma6779 Рік тому

    Des telalachu kal

  • @abnetgesese5822
    @abnetgesese5822 Рік тому

    Kaley setameru teftacwenge nebr❤❤❤❤❤

  • @asanagese9890
    @asanagese9890 Рік тому

    Wow dese yelale gezaberi kenateka yekene❤❤

  • @almazababa4570
    @almazababa4570 Рік тому

    Wowww..qahliye...gobozi

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Рік тому

    Keliye Lije wulaje eshi

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому

    ማሻላ፡አላህይጨምርላችሁ፡ምርጦቹ

  • @MartaMarta-m2f
    @MartaMarta-m2f Рік тому

    ወይኔ ምን ታክላለች🤔

  • @Etiomedia
    @Etiomedia Рік тому

    ❤❤❤❤❤በርቱ ማርች ማሽአላህ ደስ ትላላችሁ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Рік тому

    አለምዬ የኔ እህት ወላሂ ወድሻለው

  • @AwetAbreha-rr7gw
    @AwetAbreha-rr7gw Рік тому

    Dese setelu e/r chmeru yesitachu ❤❤❤❤

  • @asafashdiroo2282
    @asafashdiroo2282 Рік тому

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому +2

    ግን መነው ተመልካች ቀዘቀዘባችው እራሴን ላጠፉነው በሉና ተመልካች ይኑራችው ቃል እወቁበት😂😂😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      ክክክክክክ እደዚህ ካላሎው አይሞቅም አይደል

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumaseid5133
      @fatumaseid5133 Рік тому

      ሀሀ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Рік тому

      😅😅😅😅😅

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      ያችን ኮመተ አይተውነው መሰል ሰረቆኝ ጠፍ ብላእያለቃቀሰች ቪዲዮ ሰራታለች ክክክክ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому

    ፍጻሜያችሁ ያማረ ይሁን

  • @YeshiMitay
    @YeshiMitay Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤♥️🥰😍🥰♥️♥️😍😍😍🥰🥰♥️

  • @A.mtamma
    @A.mtamma Рік тому

    ስታምሩ🎉🥰🥰

  • @hawalewye738
    @hawalewye738 Рік тому

    እደ ልጅ ቶፊቅ እና እደማሪና እዳታደርጉን እየፈራሁነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Рік тому

    ጠፍቹሀወ ወዶች እንዴት ናቹህ

  • @sofi-hg8ju
    @sofi-hg8ju Рік тому

    ግን የእውነት ነው እንዴ በአላህ !!???ከሆነ ደስ ይላል

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Рік тому

    ቃልዬ 😘❤️🥰

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому

    የዛሬ አመት ዉለድ ክበድ ታምራላችው

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 Рік тому

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому

    Legiame kesidete temlisen ❤❤❤❤❤ cherun ygatemen desi telalchuhie deberogi neber😮😅😅😅😂😂😂

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Рік тому

    ታምራላችሁ

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket9092 Рік тому

    በአቅምሽ ነዉ መሳቅ ያለብሽ

  • @fghdfftt7495
    @fghdfftt7495 Рік тому

    ደስ ስትሉ

  • @ሁሉምለበጎነውጎንደሬ-ቈ5ገ

    ዳውት አድስ አበባ አልተመቸውም

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Рік тому

    Kobaz kaliye

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 Рік тому +2

    ግን እውነት ነው እንዴ ዳዊትና ቃል ፍቅረኛሞች ናቸው ወይስ ጓደኞች ናቸው

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Рік тому

    #ዋውውማሻአላ🎉🎉

  • @rishane9576
    @rishane9576 Рік тому

    Fekri dekonkume betseb setameru

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Рік тому

    ዋዉ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤

  • @emaneman855
    @emaneman855 Рік тому

    ቃልዩማርርር

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket9092 Рік тому

    እንደ አለም ሁኚ

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Рік тому +1

    የኔውዶች❤❤❤