"አዲስ አበባ ቤቴ " ኩኩ ሰብስቤ፣ ዳዊት ፅጌ፣ ጌቴ አንለይ፣ ሚካኤል በላይነህ፣ ግርማ ተፈራ፣ ዲበኩሉ እና ዚጊ ዛጋ - በዝክረ አለማየሁ እሸቴ ዝግጅት ላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 роки тому +8

    አዲስ አበባ ቤቴ ሸገርዬ ተውልደን የደግንብሽ 💚💛❤🌻🌻🌻🌼🌼🌼❤❤❤

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому +13

    ፍቅር ያሸንፋል
    የአዲስ አበባ ወይም የሸገር ወይም የፊንፊኔ ነዋሪዎች መልካም አዲስ አመት

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Рік тому +1

    ይህንን ዘፈን በሰማው ቁትር ማልቀስ ነው ለምን አስተዳደጌ አቅዋለው አዲስ፣አንድ ቀን አምላክ ከፈቀደ አገሬን እያለው ።

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 2 роки тому +7

    አለማየሁ እሸቴ ለዘላለም ይናፍቀናል። ነፍስህ በሰላም ትረፍ!የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ያለው ከፍተኛ ተጽዕኖ ከትውልድ ይበልጣል!

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому +21

    ለአበጋዝ የተለየ ዝግጅት ይደረግ ኢቢኤሶች

    • @jemilaahmed8662
      @jemilaahmed8662 2 роки тому +3

      I was just thinking about him he is a legend.

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 роки тому +6

    የሀገሬ ሰዎች ውበት አትጠገቡም ስታምሩ እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ekuyuberecha3507
    @ekuyuberecha3507 2 роки тому +3

    ኩኩዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥች የሚገርም ብቃት እንወድሻለን!

  • @lionking5779
    @lionking5779 2 роки тому +3

    አዲሳችን የሁላችንም ቤት በደማችን ያጠብንሽ ለዘላለም ኑሪልን መነሻ እና መድረሻችን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому

    wow! what a talent! these guys are great artists! አዲስ አበባ ቤቴ 💚💛❤

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 2 роки тому +2

    አዲስ አበባ ቤቴ 🌼🌼🌼🌼የፍቅር ሰው የሞላብሽ ❤❤❤🌿🌿🌿🇪🇹

  • @gezahegnhailegiorgis6840
    @gezahegnhailegiorgis6840 2 роки тому +2

    RIP LEGEND Slemeyehu Eshete No Mire Finfine by history dismantling sharks, butTypical Name Given by Our ancestress Addis Abeba For Ever . Long Live Ethiopia

  • @abedru64
    @abedru64 2 роки тому +2

    New year gift to Addis Ababa peoples!!!

  • @abelfisseha1121
    @abelfisseha1121 2 роки тому +2

    ከአቦጊዳ ባንድ ያልተናነሰ ዝግጅት ነበር ሁሌ ሙዚቃ እንዲህ ቢሠራ መልካም ነው ለድምፃዊያኖች comfortable ይሆናል።

  • @orthodoxy-s8z
    @orthodoxy-s8z 2 роки тому

    the brilliant dawit tsigae , writing history

  • @samuelanteneh5427
    @samuelanteneh5427 Рік тому

    ዳዊት Wow Wow Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyaahmed4290
    @mekiyaahmed4290 2 роки тому +2

    አዲሳባ ቤቴ ዳዊት 🥰🥰🥰🥰

  • @BitsuhanKassahun
    @BitsuhanKassahun Рік тому

    This just gave me chills

  • @rhimarhi364
    @rhimarhi364 2 роки тому +5

    እደው ይመኙሻል ከየት ያገኙሻል

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 роки тому +2

    THE TALL GIRL WITH THE HAGER LIBS IS THE BEST!!

  • @Forever1G
    @Forever1G 2 місяці тому

    በአለማየሁ እሸቴ ዝክረ ፕሮግራም ላይ, ግርማ ተፈራ ፣ ኩኩ ሰብስቤ ፣ ዳዊት ጽጌ ፣ ጌቴ አንለይ ፣ ሚካኤል በላይነህ ፣ ዲበኩሉ እና ዚጊ ዛጋ, ብቻ?

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Рік тому

    RIP,my grate iron man Alex, God blees all your family.

  • @DV-dk3ku
    @DV-dk3ku 2 роки тому +2

    አዲስ አበባ ቤቴ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +4

    የአገር ባለውለታ ሞተውም አይረሱም

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 роки тому +2

    ልክ እንዲ አይነት ዛግጅት ለጋሽ መሀሙድ ያስፈልጋል ሰው በይወት እያለ እንዲ አይነት ዝግጅት ያስፈልገዋል

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому +1

      እውነትነው የኛአገር ሠውሥንሞትነው ውድየምንሆነው ሣለን ለሠላምታም ሠላም እንባባል😭😭😭

  • @aynalemdemissie9439
    @aynalemdemissie9439 5 місяців тому

    Zigi ክስተት 👌🏿

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 роки тому

    great program thx all

  • @aasala2807
    @aasala2807 Рік тому

    ኖሮ ባየው በናታችሁ😢😢😢

  • @omermahmud6843
    @omermahmud6843 2 роки тому

    Just wow 👌

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 2 роки тому +2

    ምርጦች አዲስ ተወልደን ያደግንባት

  • @abeethiop2
    @abeethiop2 2 роки тому +3

    ዚጊ ዛጋ

  • @eahim8151
    @eahim8151 Рік тому

    Peace, love and prosperity, Ethiopia lezelalem tinur 🇪🇹 . Addis Ababa bete yadekubshe , yetemarkubsh , ❤❤❤ oromo , amhara, tigre, gurage , afar, argoba , silte , sidama , harari, gambella , gumuz , hamer , wolyita , kunama , hadia , ethiopian somale, erob ,agaw ,gedeo, konso, Berta and others ❤

  • @EldanaAlemu-l8y
    @EldanaAlemu-l8y 3 місяці тому

    ere belew bkat❤❤

  • @eskemechemegoshu1329
    @eskemechemegoshu1329 2 роки тому

    Addis abeba ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiasmekonnen9911
    @mikiasmekonnen9911 2 роки тому

    Leyu new ebs enamesegenalen

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 роки тому

    Wow Wow.

  • @martamarta2901
    @martamarta2901 2 роки тому

    የባንዱ ስም ምን ነበር?

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому +3

    ዳዊት ትችላለህ !!!!!!!!!!!!!!

    • @masalt1424
      @masalt1424 2 роки тому

      @@heywet ዶማ ከፈለክ ሚኒሊክን ቀቅለህ ብላዉ ሲጀመር ሰዉዬዉ ግማሽ ኦሮሞ ነዉ :: የጦር መሪዎቹ ኦሮሞ ናቸዉ::
      ጭቁን ብሄሮች በሚኒሊክ የኦሮሞ የጦር መሪዎች ወረራ ተፈፅሞብናል ሁሑም ለኛ ለአሁን አይጠቅሙንም

    • @lionking5779
      @lionking5779 2 роки тому

      እንደ ሰው የቆጠረሽ ምንሊክ ነው
      ከባርነት ያወጣሽ ምንሊክ ነው
      ከሗላቀርነት ወደ ዘመናዊነት ያመጣሽ ምንሊክ ነው
      እምዬ ምንሊክን የነካ የለውም በረካ
      ወያኔ ባንዳን በምቀኝነት አማራና ኦሮሞን እንዳይግባቡ ለማድረግ የሰይጣን ትምህርት ያስተማረሽን እርሽው
      ኦሮሞና አማራን ለመለያየት ቀኝ ገዥዎችም ሞክረው ነበር ምክንያቱም አድዋ ላይ ያደረጉት ጀብድ ስለሚያውቁ
      #VIVA MENELIK ,VIVA TAYTU
      VIVA ETHIOPIA

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 2 роки тому +10

    ቅኔነው አዲስአበባ እንደስሞ ትቀጥላለች አረ እንደው ይመኙሻል hhh

  • @yeweyenwaleji7771
    @yeweyenwaleji7771 Рік тому

    Rest in peac gash almayhu eshete😢😢😢😢

  • @hafizahayredia7810
    @hafizahayredia7810 2 роки тому +2

    Alemayew eshetu nbsun be genet yanurln 😢😭😭

  • @tilahuntesfaye3575
    @tilahuntesfaye3575 Рік тому

    ይሄን ሙዝቃ ደጋግሜ አድምጨ መጥገብ አልቻልኩም

  • @gezahegnhailegiorgis6840
    @gezahegnhailegiorgis6840 2 роки тому

    Alemyayehu Eshete

  • @surafelbelachew8185
    @surafelbelachew8185 2 роки тому +2

    አረ እንደው ይምኙሻል .....ወፍ

  • @hafizahayredia7810
    @hafizahayredia7810 2 роки тому +1

    Enkuan aderesachuu 🌻🌻🌻🌻nafkiii betam amrobshal ametu hagerachn selam mihonbet yargln

  • @isadesgin7043
    @isadesgin7043 2 роки тому

    Waw

  • @DV-dk3ku
    @DV-dk3ku 2 роки тому

    ❤️❤️❤️

  • @judietariku612
    @judietariku612 2 роки тому

    Yehen meseri shemagle. (Debebe Eshetu) ezeh zegejet lay hono Facebook lay tetedo comment eyetsafe new. Ye Shemagle kenetu.

  • @gezahegnhailegiorgis6840
    @gezahegnhailegiorgis6840 2 роки тому

    Sorry I meant No More

  • @isadesgin7043
    @isadesgin7043 2 роки тому +1

    Aretist almayw rip

  • @landofcradle-ethiopia9759
    @landofcradle-ethiopia9759 2 роки тому

    ua-cam.com/video/dxerPH7gl34/v-deo.html መስፍን በቀለ ወታደሮችን አሳበዳቸው ua-cam.com/video/kENptZTFkZM/v-deo.html ua-cam.com/video/8cU1GM0K5Ks/v-deo.html ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ወታደሮችንአስጨፈራቸው

  • @munakemal
    @munakemal 2 роки тому

    okay not good too many singers!! ziggy and dawit were enough!!

  • @alelaentertainment
    @alelaentertainment 2 роки тому +1

    አዲስ አበባ ቤቴ ልዩ ነው ::
    ua-cam.com/video/E3a4jAKx5es/v-deo.html

  • @yalewmamo4707
    @yalewmamo4707 2 роки тому

    ዋው!