EMS "ፋኖን ከመንግሥት ለማደራደር ከማመቻቸት ያለፈ ተልዕኮ የለንም"አቶ እያቸው ተሻለ የአማራ የሰላም ካውንስል ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лип 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

КОМЕНТАРІ • 440

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C 4 дні тому +48

    ፋሲል ይህን አይነቱን ግልገል ባንዳ ማናገሩ ትርጉም የለውም

  • @Ethio575
    @Ethio575 4 дні тому +58

    የወንድ አልጫ ድርድር አላለም ይህ ሁሉ መሰዋትና ጀግንነት የታየበትን ትግል በእንደአንተ አይነት እከካም ቂጥህን ያልጠረክ ሙጀሌ መደራደር ማሰብ እራሱ ሽንፈት ነው ሲያስጠላ ልጅ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

    • @ejigumelakie2929
      @ejigumelakie2929 4 дні тому

      ጉረኛ አብሪት የአማራን ህዝብ ለስቃይ ሲዳርግ አየህ እንጅ በፋኖ ጠመንጃ ሲያልፍለት አየህ ። ይህ ወጣት የያዘው የሰላም ሀሳብ ከአንተ እብሪተኛው በእጅጉ ለአማራ ህዝብ ይጠቅማል ። ህዝቡ ምንያህል ጦርነት እንዳንገሸገሸው እና ሰላም እንደሚፈልግ እብሪተኞች አይረዱም ። እብሪተኞች የራሳቸውን ego በህዝብ ይሸፍናሉ ።

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 дні тому +1

      እኮ የአማራ ህዝብፋኖን ፅንፈኛ ብሎ በፓርላማ አይቀርም አብይጋ የሚገባበት እናየዋለን ይህ የወንድ አር ባዳ

    • @user-te2ry9yn8c
      @user-te2ry9yn8c 4 дні тому +1

      betikikil

  • @m79025
    @m79025 4 дні тому +35

    ሚሊኒየም አዳራሽ ያወራኸውን ረሳኸው ።ወጣት በሆዱ ሲገዛ ይደብራል።

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 4 дні тому +18

    ታሪክህ ይታወቃል ብዙ አትድከም ።

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 4 дні тому +12

    ሚሳዝነዉ ነገር በልጅነትህ መቀጨትህ ነዉ።

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs 4 дні тому +16

    ኸረ ይኸን ሌባ ማቅረብ በራሱ አይመችም

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 4 дні тому +15

    ይህ ልጅ ብአዴን ነው

  • @mtilahun4444
    @mtilahun4444 4 дні тому +14

    የት ነበርክ ወለጋ ሲጨፈጨፍ? የ3 ቀን ሱሪ ወለቃ ሲከሽፍ. አማራ ዛሬም እየተገደለ, ? ድርድር.. አይ አለማወቅ..ወይ ፍንክች..

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 дні тому +1

      ትክክል

    • @ejigumelakie2929
      @ejigumelakie2929 4 дні тому

      ከወለጋ በላይ እኮ አማራ በራሱ ቀየ ተጨፈጨፈ ። አሁን ስለወለጋ የምታወሩበት ምን ሞራል አላችሁ ። ፋኖ አሁን ጦርነት የከፈተው ወለጋ ጫካ ሳይሆን በራሱ በአማራ ሜዳ ላይ ነው አማራን እያሰቃየ ያለው ።

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 4 дні тому

      ​@@ejigumelakie2929 አንተ የአብይ ሸኔ አራጁ ጁላ ነክ?

  • @Gettube-49
    @Gettube-49 4 дні тому +10

    ይችን ካድሬ ጠ/ሚ ተብየውን ልነጠፍልህ ልጎዝጎዝልህ ስትል አልሰማሃትም?
    የፋኖ የትግል cause ም አልገባትም። ፋኖ ዱር ቤቴ ያለው ለህልውናና ለፍትህ እንጅ በፍርፋሬ ህዝብን ለመሸጥ አይደለም።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 4 дні тому +12

    ፋሲል ብዙ ጊዜ አወዛጋቢ ነው ማንን ለማብሸቅ ነው ወይ ተቀላቀል ከብልጽግና

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 4 дні тому +9

    አህያ ካድሬ ድንጋይ ራስ የ
    አማራ ጥያቄ ግልፅ ነው

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 4 дні тому +10

    መከላከያ አገር መጠበቅ እንጂየፓለቲካ ሰራ አያገባውም

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 дні тому +2

    ፈጣሪ እንዳንስት ለሁላችንም ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።ፋሲል እኔ እንደ ፋኖ እና የትጥቅ ትግል መሠረት ያደረገ የፓለቲካ እንደመሠረተ የፋኖ አባልነቴ ከጊዜ አንፃር እጅግ በጣም በአጭሩ እጅግ ዋሰኝ ነጥቦችን ላንሳ።በመጀመራያ ማንኛውም እውነተኛ የፍኖ መሪ እና አባላት በጠቅላላ የፋኖ አካላት የሚያምኑት ከደቂቅ ሆነ ከሊቅ ከወገን ሆነ ከጠላት ከየትኛውም የፓለቲካ ሐይሎች ከብሔር ፓለቲካ ዘመም ሆነ ከዜግነት ፓለቲካ ዘመም ከካፒተሊዝም ሆነ ከሶሻሊዝም ወዘተ......ከየትኛውም አካላት ( HARD WARE )እና ነገሮች ወይም ስርአቶች ( SOFT WARE ) ለፈጣሪ ክብር ለሰው ጥቅም የሚሆን አካል ( ግለሰብ ወይም ጎለሰቦች ) እና ስርአቶች ወይም ሐሳቦች፣እይታዎች፣ አመለካከቶች በተለይ ለፍታዊ አስተዳደር እና ለፈጣን ለማት ወዘተ.....የሚበጁ ነገሮች ከአገኘን LIKE እናደርጋለን የማይጠቅም ወይም ከፍተኛ ትርፍ የሚያመጡ ከሆነ ደግሞ UNLIKE እናደርጋለን ወደ ቆሻሻ ቅርጫት ( DIST BIN ) "እንጨምረዋለን።ስለዚህ ፋሲል ይህንን ልጅ ለምን አቀረብከው የሚለውን አስተያየት አልቀበልም የፋኖ የስለላ ድርጅት የጠላት ድንጋይ የኛን አናት የሚቀጠቅጥበት ምንድነው ብለን ነው በነሱ የፕሮፓጋንዳ ማሽኖች እና ኦፕሬተሮች ላይ አፍጠን የምንውለው ለመመረጅ ከፍተኛ የጊዜ፣የገንዘብ፣የጉልበት ወዘተ.....እያወጣን ያለነው።እርግጥ አካላት የበግ ለምድ ለብሰው የሚመጡ ነጣቂ ተኩላዋች ሊሆኑ ይችላሉ ስርአቶች ደግሞ በማር ተለውሰው መጥተው አፈፃፀማቸው እጅግ አጥፊ ሊሆኑ ስለሚመጡ እኛ ፋኖዎች አካላቱንም ( CONTAINERS ) እና አካላቱ የያዘውን ( CONTENT ) በአጭሩ ጠርሙስን በጠርሙሱ ያለውን ወተት በጥልቃት እና በስፋት ወዘተ......ነው የምንመረምረው።በርግጥ ለመርመር ጥልቅ እና ሰፊ የስነ የአምሮ፣የስነ ልቦና፣የስነ አካል፣የስነ መለኮት ልቀት ( INTELLIGENCES ) የሚጠይቅ ቢሆንም።ስለዚህ ፋሲል ጊዜው እባብም ሆነ ርግብ መሆን ይፈልጋል አንዱን ይዞ አንዱን ጥሎ መሔድ የሚፈልግበት ጊዜ አይደለም የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአፄ ሐይለስላሴ ጊዜ ጨምሮ መልካም ነገር በሚናገሩ ግብራቸው ከሠይጣን በሚበልጥ ግለሰቦች ( ጮሌዋች ) ተጭበረበረ ስለዚህ ሳሩን ብቻ አናይም ገደሉን ጭምር እንጂ ይህ ደግሞ ወርቃማው የኢትዮጵያ ትውልድ የሁሉም የፋኖ አቋም ነው።በርግጥ የፋሽስቱ አብይ ያደረጃቸው ፋኖዎች፣ኦነጎች፣ተጋሩዎች ወዘተ....ግን አይጨምርም።ይህንን ለመግቢያ ካልኩ ወደ ገደለው ጉዳይ ልግባልህ።

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 4 дні тому +11

    ፋሲል ይህን ተራ ውሻ ካድሬ እውቅና ለመስጠት የፈለክበት ምክንያት

    • @user-te2ry9yn8c
      @user-te2ry9yn8c 4 дні тому

      fano bilehhh atitraw dedeb degree 1.8 amititehh endet master gemeric yihe cadrenetihen yasayal.

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 4 дні тому +5

    አንድን ህዝብ እንደ አንድ ሀገር እና ዜጋ መናቅ የትም አያደርስም ፋኖ ህዝብ ስለህነ 😡 የአማራ ፋኖ የኢትዮጵያ ህዝብ አካል ነው ስለዚህ አስከፊውን ጦርነት ለማስቆም ተቀምጦ መወያየት ተገቢ ነው ለሰላም፣ ለአንድነትና ለልማትም ጠቃሚ ነው🤞ከፍተኛ መጠን ያለው መሳሪያ ቢኖራው ወይም 3 ቆመህ ጠብቀኝ በአጠቃላይ ፋኖን መናቅ ብልህነት አይደለም😡 አምላክ ሰላምና፣ አንድነት ይስጠን🙏🙏🙏

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 4 дні тому +15

    የአብይ ልጅ ነዉ ልጁ በተለያዩ ስብሰባዎች አብይን ሲያወድስና ሲያሞክሽ የነበረ ነዉ

    • @SamTesfaye-jr9uz
      @SamTesfaye-jr9uz 4 дні тому

      Well said.

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 дні тому

      ትክክል ይወገዳል ጊዜጉዳይነው

    • @yonaskemsi3906
      @yonaskemsi3906 4 дні тому

      ከአማራ ህዝብ ወተው የተለየ አሳብ ካላቸው አይናቹ ደም ይለብሳል ለመገደል ታሴራላቹ ይሄው እነ አምባቸውን ገላቹ አሁን በጨቅላ እና ውሪ ይወከላል ህዝቡ

    • @ejigumelakie2929
      @ejigumelakie2929 3 дні тому

      ​@@maekel6789 ሁሌም ቢሆን የጽንፈኛ ቋንቋ ግደለው ፍለጠወ ቁረጠው ነው ። ሁሉም በናንተ ጭንቅላት ካላሰበ መኖር አይፈቀድለትም ።

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 4 дні тому +8

    ፋሲል ይህ እኮ የብልፅግ አፈቀላጤ
    ድሉ የፋኖ ነው💪

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 дні тому +1

      ትክክል ጨቆትነው ያለው ሚሊኒየም አዳራሽ አለ ይቀባጥር ይቀነደሻል

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 4 дні тому +9

    አደርድሮ ገደል ያግባክ አቦ እንከፍ

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 дні тому +2

    2.ፋኖ እና ደጋፊዎቻቸው በድርድር በመርህ ደረጃ ( AS PRINCIPLE ) እጅግ በጣም ያምናሉ።ነገር ግን ሒደቶቹን (PROCESSES ) በተመለከተ ግን እጅግ በጣም ጥልቅ እና ሰፊ መሆን አለባቸው መሆን አለበት ብለን እናምናለን።ሌላው ቅድመ ሆኔታ መኖር አለበት ብለን እጅግ በፅኑ እናምናለን።በዚያ ላይ አማራ ክልልም ሆነ መላው ክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች CAUSES ( ችግሮች ) እንዳሉ ቢያምኑም በችግሮቻችን አይነት፣ይዘት፣ መጠን፣ስፍት፣ክብደት ወዘተ.....እጅግ ከፍተኛ ልዩነት አለን።እኛ ፋኖዎች እጅግ አደገኛ ችግሮች ተጋርጠዋል እጅግ በአጭር ጊዜ መፈታት ያለበት የመጥፋት ዬለመጥፋት የሚባል ወዘተ.......ችግሮች አለብን ስንል ሌሎች ደግሞ በመካከለኛ እና በረጅም ጊዜ የሚፈታ ችግሮችን እንደ ችግር ይዘው ይቀርባሉ እጅግ ከባድ ችግር የሆነው የህልውና አደጋ የለም ብለው እስከመካድ ይደርሳሉ በራሳችን በአማራ ብሔረሰቦች፣በአማራ ክልል ብሔረሰቦች፣በመላው ኢትዮጵያ ብሔአሰቦች እና በውጭ እና በውስጥ ያሉ በመላው አለም ያሉ ሕዝቦች መካከል።በላይነህ ክንዴ እንኳን ስራአጥ ስለበዛ ነው ፋኖ ሚዋጋው ብሎ ፣አንዳንዶች ደግሞ IRRATIONAL (ምክንያት አልባዎች ) ናቸው ወዘተ.....እያሉ ትግሉ አጀንዳውን የሌለው ወይም እጅግ በጣም እዛህ ግባ የሚባል ችግር ይዘን ትግል የገባን አድርገው ሲያላግጡ ወዘተ......እያወቁ በድፍረት ሳያውቁ በስተት፣ወይ በከፍተኛ ተፅኖ ውስጥ ሆነው ወይም ሌላ ይታያሉ።ለማንኛውም የፋሽስቱ አብይ የሠይጣን የአመራር ጥበብ 1. ASYMMETRY ( ኢላማ ማሳት ወይም አቅጣጫ ማሳት ) 2.ANTAGONISTIC ( እርስ በእርስ የሚጣረዝ ነገር እና አካላት መፍጠር ) 3. ABORTION (ማጨንገፍ ወይም መደምሰስ ወይም ስጋት ወደ ማይሆንበት ደረጃ ማድረስ ) ይህንን ታክቲካል ስልት በቴክኒካል ስልት 1.በ CONFUSE ( በማደናገር ) ASYMMETRY ( አጀንዳውን ያዛንፈዋል ) በመቀጠል አልዛነፍ ያለውን አካል ደግሞ CONVINCE ( ይደልለዋል ) አልደለለ ያለውን አካል ደግሞ CONVINCING ( ከፍተኛ ጥቃት ከማሸማቀቅ አንስቶ እስከ አሰቃቂ ግድያ ድረስ ዘርፈ ብዙ ጥቃት በመፈፀም ለጉስቁልና፣ለስደት፣ ለአካል ጉዳት፣ስለ ስነ ልቦና ቀውስ፣ለስለ አምሮ ቀውስ፣ ለአካል ሕመም ወዘተ......በመዳረግ ፋሽስቱ አብይ እና ቡድኑ እነርሱ ለሚሰግድለት የማስገበር ፣ የማሰገድ፣ወዘተ.....አጀንዳቸውን FULL FILL ( ሙሉ ማድረግ ) ነው የመጨረሻ ግቡ።ይህንን ታክቲካል እና ቴክቲካል ስልት በመጠቀም ነፍሱ የወደደውን እና የፈቀደውን ማድረግ የሚችል አብይ እና ቡዱኑን የያዘ አካላቶችን መፍጠር ነው የመጨረሻ ግቡ በሕግ የበላይነት RULE OF LAW ተገዝቶ የሚገዛ ሳይሆን በ RULE BY LAW በሕግ ሽፍን ጨቁኖ እና በዝብዞ ወዘተ.......የሚገዛ እነሱ የሚሉት መንግስት እኛ ፋኖዎች ደግሞ የምንለው ደግሞ በሽተኛ ወይም የገነገነ እና የደነደነ ማፍያ ሐይል መፍጠር ነው ብለን በፅኑ አሸናምናለን።ስለዚህ ነው እነሱ ችግሩ ጅራት ነው ሲሉን እኛ ደግሞ ራስ ነው የምንለው አዎ ችግር አለ ትግሉ RATIONAL ( ምክንያታዊ ) ነው ከሚሉም አካላት ጋር ጭምርም ቢሆን ልዩነት አለን።ለማንኛዉም ችግሩ ለማስወገድ ድርድሩን HORIZONTAL ( ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ) ወደ ላይ VERTICAL ( ከፈደራል መንግስት ) ብሎታል ምንም እንኳን እኛ ፋኖዎች VERTICAL የምንለው ከፈጣሪ ጋር ብቻ ነው ሌላውን ትንሹ እና ትልቁ የጓንዬሽ ግኑኝነት ነው የምንለው። ለማንኛውም ፋሲል አንተ ለርግብነት ቅርብ ነህ ለእባብነት ሩቅ ነህ በአጭሩ የዋህ ነህ ስለዚህ እንደ ጋዜጠኛ እና ፓለቲከኛ መስከረም አበራ እንደ እባብ ብልህ መሆን ግድ ይላል።ይህን ያልኩት እናኔ አይደለውም ፈጣሪ ነው ያለው።እንደ ርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልሀህ ሁን ነው ያለው በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንዱን ይዞ አንዱን ጥሎ መሔድ ቁማሩን ያስበላል ለማንኛውም ይህ ሐሳብ በራሱ ጥልቅ እና ሰፊ ነው የኢትዮጵያ የነገሰ መለኮት ሊቀ ሊቃውንት አድማሱ ጀንበሬ ያፃፉትን ይህንን ሐረግ ብቻ ይዘው ያብራሩትን መፃፍ ካገኘህ እና ካነበብክ እመነኝ ብዙ ነገር ታተርፍበታለ አንብበው።የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ የአማራ ብሔር ሕዝብ ችግሩ ርግብነቱ ነው ከአፄ ሚኒሊክ ጀምሮ እስካሁን ሰአት ድረስ በውስጥ ሆነ በውጭ ሐይሎች እየተበላ መጥቶ አሁን በመጨረሻ ሙሉ በሙሉ ግጥም አድርጎ እጅ ከወረች የሚያስር ስርአት ተበጅቶለት ሲጠሩት አቤት ሲሉኩት ወዴት የሚል የውጭ እና የውስጥ ጠላቶቹ ደግሰውለት ጨርሰው እቅዳቸውን አውርደው ለመጨረስ እጅግ ጥቂት ቀን ቀርታቸዋል እንኳን ለዚህ ደቂቅ ልጅ ቀርቶ እጅግ ለመጠቁት የአማራ ሙሑራን እና የመላው አለም ኢትዮጵያ እና አለም ሙሑሪን አልተገለጠም እነ ዳኛቸው፣ብርሐኑ፣በለጠ ወዘተ...እረ ምኑ ቅጡ ሽዋ ሽዋ ወይም CONFUSE ( ተዳናግረዋል ) ነገሩ እንኳን ኢትዮጵያዊያን አለም ሁሉ ተጭበርብሮ አይደል እንዴ የኖቤል ሽልማት የሸለመው።ይህንን የአብይ እና የቡዱኑን ሸፍጥ ለማወቅ እነዚህ ፍፁም በግ የሚመስሉ ውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ የሆኑ አካላትን ለመለየት ( CONTAINER AND CONTENT ) ፈጣሪ አራት አይን አራት ጆሮ ካለደለን በፍፁም መለየት ያስቸግራል ምክኒያቱም በሁለት አይንህ ስታየው እና በሁለት ጆሮ ስትሰማው CONTENT ማር ይመስላል ነገር ግን ምንም የማያስታውቅ መርዝ ውስጥ አለበት CONTAINER ( አካሉ ) የሚመስለው ፍፁም በግ ነው።ነገር ግን የበግ ለምድ የለበሱ ፍፁም በግ የሚመስሉ ነጣቂ ተኩላዋች ናቸው።ሁሐቱም HIGH COPY ናቸው።ለማንኛውም ከጊዜ አንፃር ከመደራደራችን በፊት ቅደመ ሁኔታ ግድ ነው የምንልበት ምክኒያት እና ቅድመ ሁኔታ እዘረዝርልሐለው።በነገራችን ይህንን ልጅ ደቂቅ ያልኩት እድሜውን መሠረት አድርጌ አይደለም የትኛውም የፋኖ መሪ ግለሰብን ደቂቅ የሚለው በ CONTENT ( በውስጡ ባለው ይዘት ) ነው።ትልቅ ሆኖ ሽማግሌ ሆኖ ደቂቅ አለ።ትንሽ ሆኖ ብለሠቴና ሆኖ እንደ ሕፃኑ ቂርቆስ ወይንም እንደ አርቲስት እሸቱ የሚያቀርባቸው እንደ መሱድ ወዘተ.....ያሉ ሊቆቹ አሉ ይህንን ግምት ውስጥ አስገባልን።ለማንኛውም እንኳን 60 ሺ ሽማግሌዎች ቀርቶ 60 ሚሊዬን ሽማግሌ አታዘጋጅም የኛን የትጥቅ ብልጫ የመሸንወስድበት የክረምት ጊዜ ለማሳለፍ ነው አትልፋ አትልፉ አማራ ሆነ መላው የኢትዬጵያ ሕዝብ ዳግም እጅ ከወርች አይታሰርም ለ120 አመት ተኝቶ ቁስቁሳቹ አውሬ አደረጋቹት አንበሳው የአማራ ክልል እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጤነኛ (WRITE ) የሆነው ሐይል ላይመለስ ተነስታል በሽተኞችን ( WRONG ) የሆነውን አስወግዶ ስልጣን ይዞ ለኢትዮጵያ ሆነ ለመላው አለም ፍታዊ እና ልማታዊ መንግስት ያመጣል።

  • @tewabeyizengawbitew2548
    @tewabeyizengawbitew2548 4 дні тому +6

    ኮሎኔል ደመቀን በዚህ ልጅ ውስጥ አየሁት፤ ኮሎኔሉም የፋኖን ትግል አላምንበትም ነበር ያለው። ይህ ልጅ ስለህገመንግሥት ያወራል። ህገመንግሥቱ ስለሆነ አይደለም ወይ አማራን እያስጨፈጨፈ ያለው? የአማራ ህዝብ እና ልጁ ፋኖ እንደዋና ሰበብ (Cause) የሚወስደው ህገመንግሥቱ እኮ ነው። በዚህ ወጣት ውስጥ የአማራ አስገዳይነት እያቆጠቆጠ መሆኑ ይታያል።

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 дні тому

      ትክክል ግን ወልቃይትን ይጠብቅ ተብሎ ከማግለል ታግሰነዋል እሱን ይሄ በአዳራሽ ላይ የአማራህዝብ ፋኖን ፅንፈኛ የሚል ገልቱኮነው

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 4 дні тому +4

    He is a member of the ruling PP.

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
    @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN 4 дні тому +5

    ፋሲሎ የብልፅግና አገልጋይ ነሽ ለካ

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
    @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN 4 дні тому +6

    ፋሲል በጣም ነው የምታሳዝነው ይህን ከሰው ቆጥረህ ማቅረብህ ታሳዝናለህ

  • @user-qi8cd5zk8r
    @user-qi8cd5zk8r 4 дні тому +12

    የአብይ ፈረስ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 4 дні тому +2

    አንተ ገምጭ ሰርተህ አትመላም ወገንህን ከጠላትጋራ በመሆን እርስትህን በጋላ ታሶርራላቹ መግስት ጠላታቹ ።ድል ለፋኖ❤❤

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 4 дні тому +4

    He is serving the interest of PP

  • @aya8710
    @aya8710 4 дні тому +6

    ደደብነት ደፋር ያደርጋል በተለይም በብልጽግና ዘመን። በብልጽግና ስብሰባ ተገኝቶ ተመርጦ አልመረጠኝም ማለት ምን አይነት ክህደት ነው ? ለሆድህ ነው የገባኸው ስለዚህ ወደ አፈር እስክትመለስ ተቀለብ ።

  • @tewodroskebede1621
    @tewodroskebede1621 4 дні тому +4

    አሁን ይሄን ሰው ብለህ በሚዲያ ላይ ታቀርበዋለህ !

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler 4 дні тому +24

    ይሄ አይነቱ ልጋጋም ሰው ብለህ የአየር ሰዓት ሰጥተህ ሚዲያውን አረከስከው።

    • @SamTesfaye-jr9uz
      @SamTesfaye-jr9uz 4 дні тому

      Well said

    • @ejigumelakie2929
      @ejigumelakie2929 4 дні тому

      ልጋጋም ይህ የሰላም ሀሳብ የያዘ ወጣት ሳይሆን ጭምልቅ ያልክ ልጋጋም አንተ እንደሆንክ ቋንቋህ ራሱ ይመሰክራል ። አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ።

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 дні тому

      ትክክል

  • @YonasMengesha-dw6kf
    @YonasMengesha-dw6kf 4 дні тому +4

    ሆዳም በለው መጀመሪያ በቀየው በሰው በላው መከላከያ ስለሚያልቀው አማራ ድምፅ ይሁን ሆዳም

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8c 4 дні тому +11

    ይሔ የእናቱን ጡት ጠብቶ ይጨርስ መጀመሪያ ዳይፐርም ይቀየርለት ። ፋኖንና መንግስትን አደራድሁ ነው የሚለው ህፃን😂😂

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 дні тому +2

    ስለዚህ ይህን አጀንዳችንን መልሱ ብለን ወትውተን በሠላማዊ መንገድ መልስ ለማግኘት 120 አመት ታግለን ኢትዮጵያዊ ( ሐበሻ )ማላዘን ባህሉ ነው ተብለን ጥያቄአችን በሠላማዊ መንገድ ሊመለስ እንደማይችል ተረድተን መጀመራያ በሁሉም ክልሎች በመጨሰሻ በርሰ መዲናችን ቀጥሎ ዘክላላችን ቀያችን ድረስ መቶ የወረረን እና ሊያጠፋን የመጣን ሐይል የአማራን ክልል መንግስት አፍርሶ የአማራ ክልል ችግር ውስጣዊ ሳይሆን ውጪያዊ መሆኑ እየታወቀ የክላችን መንግስት ኮማንድ ፓስት እና በአስቸካይ አዋጅ ስም ጨፍጫፊ እና የጭፍጨፋ አዋጅ አውጥቶ ወደ መዲናችን እንዳንገባ የተገደልን የተደበድብን ወዘቸ.....እረ ምኑ ቅጡ በሕገ ወጥ መንገድ ሕገ ወጥ ሆነ ሕጋዊ ቤቶቻችን እና ንብረቶቻችን ያፈረሱ የዘረፉ ስራቸው መግደል፣ማገዳደል፣ማስገደል፣ መዝረፍ፣ ማዘረፍ፣ማዘራረፍ ሐሰተኛ መረጃ እና ማስረጃ መደለቅ፤ማስደለቅ እና ማደላለቅ ወዘተ......የማፍያ ቡድን ጋር ተደራድሬ መፍትሔ አመጣለው የሚል ሐይል ካላ ማንም ቢሆን ሔዶ ቢደራደር እኛን ወክሎ ችግር የለብንም እኛ ግን ያስቀደምነው ቅድመ ሁኔታ እስኪማላ አንደራደርም ነፍጥ ያነሳነው ከፈጣሪ በታች መፍትሔው ክንዳችን ላይ ነው ብለን ነው በሐይል ለመቀልበስ ነው የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት እና ድል ለማድረግ ነው ነፍጥ ያነሳኘው። ትግላችንን ከትግላችን መስመር ከይናችንን ሳንነቅል በዳን ድንበር ፓለቲካ ሳንጠለፍ የአራት ኪሎ ፓለቲካ ላይ ብቻ አተኩረን እቤብ የጉማሬን አንገት አፍኖ ትንፋሽ አሳጥሮ እንደሚገድል አሳጥረን ገለን እንነግሳለን።አትልፉ ከዚህ ውጪ ወደ ግራ ወደ ቀኝ የምንልበት አጀንዳ የለንም።ደግሞ እንደ ምጡቁ እና ቅኑ መራያችን ሚኒሊክ ራሳችን ላይ አተኩረናል እጅግ በአጭር ጊዜ ትልቅ ለውጥ እናመጣለን ድሉ በጣፋጭ ድል ይጠናቀቃል።ፈጣሪ ለሁላችንም ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን) ያድሐን።

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 4 дні тому +2

    የህ ለራሡ እንጎቻውን አርጨረሠም ለነገሩ ሥንተኛ ከፍል ነው የተማረው ደንቆሮ በቅረብ ❤ለፋኖ❤ ገቢ ትሆናለህ ጠብቅ

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 4 дні тому +3

    ምናነ በሉኝ እችን ክረምት ለመንግስት ስለማያመች ነው ክረምቷን ለመውጣት ነው እች ግርግር

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 4 дні тому +4

    እያቸው አንተ ዳፍንታም ዋና የገዳዩ መንግስት ደጋፊ ነህ እናውቃለን ። ባለፈው አ.አ የአማራ ወጣቶች ተወካይ ሆነህ አብይ ጋር ተሰብስበህ ያወራኸውን ሰምተናል። አንተ አልጫ በደንብ አውቀንሀል ጠብቅ

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 4 дні тому +4

    ቆንጆወቹ አሥተናግዱት ወንድሜም ቢሆን አትማሩት ጴላጦሥ ጭንጋፍ ሠገጤ ከጀግና መግጠም ሢያቅተው በንፁሀን ደም ዬቀለደውን ሥድ አደግ ሤት ደፋሪ አራጅ ገዳይ ወታደሩ ግፍ በላይ በፓርላማ ወጥቶ ዬገማ ጉዱን ዬሚደብቅ መንግሥት ዬለንም አንጀቴ ተቆርጦ ከሆዴ ከወጣ ከእንግዲህ ሀኪሙ ምን ሊቀጥል መጣ

  • @user-qh3bw4pl6b
    @user-qh3bw4pl6b 4 дні тому +2

    ማርቆስ የተማሪወች ካውንስል እያለህ ያችንን እንኳን ስልጣን ብለህ የስንት ሴት ተማሪወችን ህይወት እንዳበላሸህ አንረሳውም

  • @user-qh3bw4pl6b
    @user-qh3bw4pl6b 4 дні тому +3

    ፋሲልም እኮ ስውር የመንግስት አገልጋይ ነው

  • @ayanewbiniam9713
    @ayanewbiniam9713 4 дні тому +3

    EMS lower level grading, why you give him chance to speak out on your media.

  • @kefyalewmulu9007
    @kefyalewmulu9007 4 дні тому +2

    መጀመርያ በግፍ የታሰሩት እስረኞች ይፈቱ ጦሩ ከአማራ ክልል ይውጣልን የአማራ ግዛቶች በሙሉ ተመልሰዉ በህግ የፆደቅ የምቱት የቆሰሉት ወገኖች ከፈተኛ ካሳ ይከፈል የሽግግር መንግስት ይመስረት የአማራ ህዝብ የቅርታ መንግስት ይጠይቅ ከዝያ በሀላ ለፋኖ ክልሉን ይረከበ

    • @dtlleye3036
      @dtlleye3036 3 дні тому

      First let doctors and professors in history and sociology gathers and let they discuss the reason why all these chaos are taking place in Ethiopia. After which let these kids begotiate- dialogue

  • @Gettube-49
    @Gettube-49 4 дні тому +3

    ልጎዝጎዝልህ ስትል አልሰማሃትም?
    የፋኖ የትግል cause ም አልገባትም። ፋኖ ዱር ቤቴ ያለው ለህልውናና ለፍትህ እንጅ በፍርፋሬ ህዝብን ለመሸጥ አይደለም።

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 4 дні тому +4

    What a waste of time!!

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 4 дні тому +12

    ፋሲል ምን ሆነህ ነው ይህንን እበት ያቀረብከው የአብይ ሚዲያ ፋኖን ያቀርባሉ? በጣም ትገርማለህ!!! እኛ ይህንን በአማራ ነፍስ ቀላጅ መስማት ምን ያደርግልናል? ፋኖ እባካችሁ ቅንድቡን በሉልን!!!

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 4 дні тому +3

    ክረምቷን ለመውጣት ነው መንግስት እየጣረ ያለው

  • @Betegozamine-be7ec
    @Betegozamine-be7ec 4 дні тому +2

    የወንድ አልጫ ድርድር አላለም ይህ ሁሉ መሰዋትና ጀግንነት የታየበትን ትግል በእንደአንተ አይነት እከካም ቂጥህን ያልጠረክ ሙጀሌ መደራደር ማሰብ እራሱ ሽንፈት ነው ሲያስጠላ ልጅ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 4 дні тому +10

    ይኸ ሚዲያ አላማው ምንድነው

  • @abrehamyizengaw6010
    @abrehamyizengaw6010 2 дні тому +1

    እባካችሁ የህዝቡን ስቃይ ተረዱት ከ ውጭ ወይ አዲስ አበባ ሆናችሁ ሁሌም ሰላማዊ መፍትሄን መቃወም የማይሰለቻ ችሑ ሰዎች የቤተሰቦቻችሁ ስቃይ ተረዱ በ ቅርብ ያለነው ነው ስቃዩን ምናቀው

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 дні тому +2

    3.ለመደራደር ያሰቀመጥነው ቅድመ ሁኔታዎች ከጤነኛው የብልፅግና ቡድን ከሆነው ከክቡር ገዱ ሐሳብ ብዙ አይርቅም ትንሽ እኛ የጨመርንበት ለማንኛውም A. በሕግ ማስከበር ስም በአማራ ክልል ላይ የታወጀው የዘር ጭፍጭ ( GENOCIDE ) በግልፅ የክልሉን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቆ ይሻር። B. በመከላከያ ስም ያስገባው ዘር ጨፍጫፊ ሐይል ( GENO CIDER ) ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወጥቶ ወደ ካንብ ይግባ።C.ፋሽስቱ አብይ ቅንነትም ሆነ እውቀት፣ጥበብ፣ሐይል ወዘተ......የሌለው ስለሆነ ከስላጣን ይውረድ እሱ በስልጣን ካል ከእብድ ጋርከሠይጣን ጉዳይ አስፈፃሚ ጋር አንደራደርም።D.ያለ ፍትህ ኢ-ፍታዊ የተፈፀመባቸው ሁሉ ከካሳ ጋር ፍትህ ያግኙ።D.በ REFORM ( በተሐድሶ ) ስም ከመንግስታዊ ተቋም ሆነ መንግስታዊ ተቋም ከግለሰብ ተቋም ጀምሮ ወዘተ......ከሐላፊነት የተነሱት ከስራ የተፈናቀሉት ወደ ቦታቸው ይመለሱ የጤነኛ የብልፅግና ሆነ የሌሎች አካላት።E. በመሠረተ ልማት ስም ለበሽተኛው ቡድን አካላት DEMOGRAPHY ( የሕዝብ አሰፋፈር ) ፍታዊ መፍትሔ ያግኙ።F. ፋሽስቱ አብይ፣ሽመልስ፣አዳነች ወዘተ....ለፍርድ ይቅረቡ ቢያንስ እነዚህ ስድስት ነገሮች ሳይሸራረፈ ከተተገበሩ እና የመንግስት መዋቅር እና መረብ ዝርጋታ በጤነኞቹ ሰዎች መልሶ ከተያዘ ለድርድር እንቀመጣለን። ለምንድነው ይህንን መደራደራያ ያስቀመጥነው ከላይ በጠቀስኩት ታክቲካል እና ቴክኒካል ስልቶች ወዘተ......ሕግ አውጪ አካል የታችኛው እና የላኛው ምክር ቤት ፣ሕግ ተርጓሚው እና ሕግ አስፈፃሚው አካላት የመንግስት ሶስቱ ጉልቻዎች ፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ነፍሳቸው የወደደውን እና የፈቀደችውን የሚፈፅሙበት የግል ንብረታቸው PRIVATE GOVERNMENT ( የግል መንግስት ) አድርጎታል አሁን ጭራሽ የሰብአዊ መብት ተቋማት REFORM በሚል ታፔላ በሌሎች ተቋማት ከመከላከያ ጀምሮ ሁሉን ያዳረሰውን የራሱን ቡድን የማጨቅ አጀንዳ ሊፈፅምበት እንደሆነ በግልፅ በነጭ እና በጥቁር መፈተሽ አለባቸው ብሎ የማስጀመራያ ፍሽካ ነፍቶ ሐላፊውን ክቡር ዶ/ር ዳንኤል አነሳ።እውነተኛ ምጡቅ ለበዳይ ለተበዳይ የማያዳለ ለእውነት ብቻ የቆመ በሠላማዊ ትግል ብቻ የሚያምን ብርቅዬ ግለሰብ ነው።ነገር ግን እንደ ሌሎቹ ቅኖች እና ምጡቆቹ ለፍትህ እና ለልማት ወዘተ......የቆሙት ሌሎች የደረሳቸው ፅዋ ደረሳቸው።እርግጥ ፋኖ እና ደጋፊዎቻቸው ሁሉንም የብሔር ብሔረሰብ ፋኖዎችን ያቀፈ የኢትዮጵያ ጤነኛው ሐይል ሲያሸንፉ ከካሳ ጋር በክብር ይመለሳሉ።ትግሉ በድል እስኪጠናቀቅ ብዙ ኪሳራ መድረሱ ነገር ግን TEMPORARY ( ጊዜያዊ ) ነው ይህ የነበረ ያለ ወደፊትም የሚኖር ስለሆነ መቻል ነው የጉዳት መጠን ለመቀነስ ጠንካራ አንድነት ገንብቶ በአጭር ጊዜ ትግሉን ለመጨረስ እጅግ አዋጪ ከግዚ አንፃር፤ከሰብአዊ ቀውስ አንፃር ፣ከቁሳዊ ቀውስ አንፃር ወዘተ.......አቅዶ ( PLAN ) አድርጎ እቅዱን CHECK, RECHECK AND DOUBLE CHECK እየሠደረጉ ወደ መሬት ለማውረድ የሚያስከፍለውን ቁርጠኝነት እየከፈሉ ወደ መሬት ማውረድ ነው።ምክንያትቱም ከሺ ቀን ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት ይበልጣል እና።ለማንኛው ፋሲል እኛ በትጥቅ ትግል ከአፄ ሐይለስላሴ ጀምሮ ያረጀንበት ስለሆነ በአጭሩ ጥርሳችንን የነቀልንበት ስለሆነ አንጭረበርም መጀመራያ ተጭበርብረን አይደለም የሁሉም ሐይማኖት መሪዎች እና የምናከብራቸው ሰዎች አነ ጀነራል ሳሞራ የኑስ ወዘተ.......ፈጣሪ ለመንግስታቹ ተገዙ ብለውን እንጂ ሰውዬውን የሐላ ታሪክ በደም የተጨማለቀ ሰው መሆኑን እናውቃለን ነገር ግን ምን ያደርጋል ትላንት እርኩስ የሆነ ዛሬ ቅዱስ አይሆንም ወይ ብለው ዛሬም ቅዱስ መሆኑ በስራው ይታይ ስንል ድንጋዩን ዳቦ ዳባውን ድንጋይ ብሎ ማሳመን በሚችለው አንደበቱ አታሎ ጮሌው፣ጨቅላው ወዘተ......ኢትዮጵያን ሆነ ጎሮቤት አገራትን አና በመላው አለም ያለውን ጤነኛውን ( WRITE ) ሕዝብን ለስቃይ እና ለጭንቀት ምን መጣብን ብሎ እንደመተክዝ እና እንዲቆዝም አደረገው። ምክኒያቱም ንጉስ የመሆን ሕልሙን ህልመኛው ፋሽስቱ አብይ አለቃ ሠይጣን ያደረበት የ666 ጉዴይ አስፈፃሚ ደም ቁርሱ ሬሳ ትራሱ ሆኖ ቀጠለ።ይህንን ለማስወገድ የሚታገል የአማራ ክልል ፋኖ እና የመላው ኢትዮጵያ ፋኖ በሽምግልና ስም ወደ ሓላ እንዲሔድ ማድረግ BACK WARD በአለበት እንዲረግጥ PAUSE ወይም እንዲደመሰስ (TOTAL DESTRUCTION ) ማድረግ ነው።ለማንኛውም ምራብያዊያን ነጋዴ ናቸው አብዘኞቹ የ666 ጉዳይ አስፈፃሚ ናቸው አብይ ለነሱ ሰግዶ ነው ሊያሰግደን የሚጋጋጠው እኛ ግን ፈጣሪ አብሮን ስላለ ከፈጣሪ በታች ከጥቂቶቹ የፈጣሪ ደጋፊ ከሆኑ ምራቢያን ጋር ሆነን በፈጣሪ ሐይል አናሸንፈለን ብርሐን ከጭለማ ሕብረት የለውም።ወይ ጭለማ ይኖራል ወይ ብርሐን ይኖራል እንጂ ሁለት በአንድ ላይ በፍፁም መኖር አይችሉም።ለማንኛውም ፋሲል በነገረ መለኮት ሊሒቃን ሰው የቅዱስ እና የርኩስ መንፈስ የሚጫንበት ፍለሽ ነው የሚባለው።ስለዚህ ሁሉ የተጫነበትን ነው የሚጫወተው።ለምሳሌ የመዝሙር ፍለሽ የሚጫወተው መዝሙር ነው።የዘፈን መዝሙር የሚጫወተው መዝሙር ነው።ስለዚህ የዘፈን መዝሙር ፍለሽ መዝሙር እንዲጫወትልህ ከፈለክ ዘፈኑን ደልተህ መዝሙር መጫን አለብህ።ለማንኛውም ይህ ልጅ ለአማራ ሆነ ለመላው ኢትዮጵያ ጤነኛው ሕዝብ በኩል ለመጫወት መጀመራያ ፍቃደኛ ከሆነ ሊያውም የተጫነበትን ጠፍቶ የኛ መጫን አለበት ሐሱ ብቻ ሳይሆን ለሱ መሰሉ ለበሽተኛ ሕዝብ ቡድን ለሚጫወተው ሁሉ።ለማንኛውም ክረምት ነው ውጊያ ቀጠና ነው ያለሁት አሁን የብልፅግና ይዞት የመጣው በማር የተለወሰ መርዝ ስላበሳጨኝ ብዙ ሰው ስለተሰናከለበት ወዘተ...... ነው ምሽግ ውስጥ ሆኜ የፃፍክልህ።ለማንኛውም ብዙ ብልህ ደስ ባለኝ ለጤነኛው የኢትዮጵያ እና የአለም ሕዝብ ስንል እቺ ኢትዮጵያ የምትባል ሐገረ እግዚሐብሔር አገር ሠይጣን አትሆንም ብለን እንጂ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ያስረከቡንን አገር እናስረክብ ብለንእንጂ በገንዘብ ቢሊየነሮች በትምርት ሁለት የዶክትሬት ድግሪ በዕድሜ ባለፀጋ ወዘተ......ነን።ስለዚህ በመጨረሻ ፈጣሪ ማንም እንዳያስተን ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።ለአገራችን ኢትዮጵያ ብሎም ለመላው አለም አስተማማኝ ሠላም እና የተትረፈረፈ ብልፅግና ያድለን።ድል ለአማራ ክልል ፋኖ እና ሐመላው ኢትዬጺያ ፋኖ ለጤነኛው ( WRITE ) ሕዝብ ቡድን ሁሉ ለምትጫወቱ ውድቀት ለፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ያድልልን።

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 4 дні тому +3

    አንተ የወጣቶች የብአዴን ክንፍ አባል አይደለህም የሚል ጥያቄ ቀረበለት?

  • @marugeb6280
    @marugeb6280 4 дні тому +2

    የሸኔ ድርድር በሶስተኛ ወገን እንዲካሄድ ታስቦ ሁለት ግዜ ተሞከረ ብከሽፍም ግን የአማራ ኬዝ ግን እንደናንተ አይነት ከብልፅግና ጋ የምትሰሩ ሰወች ሽማግሌ ሁናችሁ ስትመጡ አማራውን እንዲህ ልትንቁት ያሰባችሁ ከምን አኳያ ይሆን?

  • @efactsdaily
    @efactsdaily 4 дні тому +2

    የአማራ ሕዝብ ጥያቄ ክልላዊ ነው?

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 дні тому +2

    ሌላው ፋሲል እኛ ከፈጣሪ በቀር የሚመራን ማንም አይደለም።ከፈጣሪ በታች የሚመራን የትግል መስመራችን (ፍኖተ ብርሐናችን ) ወይም የትግል ብርሐን (ፍታዊ ) የሆነ ለፈጣሪ ክብር ለሰው ጥቅም የሚሆን WIN WIN የትግለ መንገዳችን ነው።ኦሮሙማ የሚባል ስርአት የለም ተረኝነት የሚባል ስርአት የለም ወዘተ.....ጤነኛ ( WRITE እና WRONG ( በሽተኛ ) የሚባል የሕዝብ ቡድን ነው ያለው ።እነ ታዬ ደንደአ፣አነ በቴ ኡርጌሳ፣እነ ዪሐንስ ባያሌው፣እነ ክርስቲያን ታደለ፣መስከረም አበራ ወዘተ.....እረ ምኑ ቅጡ በጤነኛው ካምፕ ናቸው ፋሽስቱ አብይ፤ሽመልስ፣አዳነች፣ዳንኤል፣ ሬድዋን፣አረጋ ወዘተ......ደግሞ
    ከእርኩሱ ካምፕ ናቸው።በተለይ እየመረረን መዋጥ ያለብን ሐቅ ደግሞ በአማራ ክልሸ ያለው ከማራ ባንዳ ነው አብዛኞው የበሽተኛው ቡዱን አንዳንዶች ደግሞ መሐል ሰፋሪ አሉ ለማንኛውም የአማራ ክልል ፋፎ ሆነ የመላው ኢትዮጵያ ፋኖ የመተጋያ እና የማታገያው የስነ ልቦና ውቆሩ አንድ ፋኖ ሲደመር ፈጣሪ እንኳን የአብይን መጥረቢያ እሳት የሚተፈ ሐይል የመከላከያ እና የፓሊስ እንዲሁም ሁሉንም የሠራዊት ሐይላት ቀርቶ የUN ሠራዊት ገጥሞ እሳት እየተፋበት ያሸንፋል ብለን ነው የምናምነው።ብታምንም ባታምንም ልክ እንደ አገኘው ተሻገር ታጥቀ ታጠቅ ብለን በመጋዘን ሆነ በግለሰቦች በበሽተኞቹ ቡድን እጅ ያለውን ብለን ፍሽካ እንነፋለን ከመርፌ እስከ አይሮፕላን ከተቋሙ ሕንፃ ጭምር ማርከን እና በዝብዘን የአፍራካ ትልቅ ወታደራዊ እና ፓለቲካዊ ተቋም ገንበተን ለኢትዮጵያ ብሎም ለአለም አስተማማኝ ሠላም እና ልማት ወዘተ.....እንፈጥራለን።መንደር የሚቀር መንደሬ ሕልም ነለንም በፍፁም መንደሬ አንሆንም።በተረፈ ሁላችንንም ፈጣሪ ከምንመኘው ድል ጋር በአጭር ጊዜ ያገናኘን ኢትዮጵያ ራስ እንጂ ጅራት አይደለቾም።ቸር ሰንብት።አረካውም ግን ምን ያደርጋል ሁኔታዎች ወሰኑኝ።

  • @aya8710
    @aya8710 4 дні тому +1

    ከወልቃይት የብልጽግና አሽከሮች በጣም ጥልቀት ሰረቷል ።ስለዚህ የጎንደር ፋኖዎች መስራት አለበት ።

  • @zerihunmossie
    @zerihunmossie 4 дні тому +3

    አይ ፋሲል ምነው

  • @AbyotMesfin
    @AbyotMesfin 4 дні тому +2

    So why dr Abiyi kill Amhara still

  • @FisehaKebede-x4q
    @FisehaKebede-x4q 4 дні тому +5

    Ekekam anten belo amechach

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дні тому

    If they are interested in true diridir to bring peace the first question should have been to ask the regime to stop the war.

  • @user-fk7io9ob8m
    @user-fk7io9ob8m 4 дні тому +2

    ፋሲል ከዚህ ወጠጤ ግልገል ካድሬ የብአዴን ተላላኪ ለመላላክ እያሟሟቀ ያለ ኩታራ ጋር ለምን ጊዜህን ታጠፋለህ? ይሄ ሎሌ ነዉ ነገ ከነገ ወዲያ ለኦህዴድ በመላላክ የአማራን ህዝብ ሚያስጨፈጭፍ።።በጊዜ መሸኘት አለበት።

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 4 дні тому +1

    አባቶቼ እናቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼና ልጆቼ ድርድር ሲጀምሩት ህመም ቢኖረውም ከተሳካ ውጤቱ አይተኬ ነዉና ግድ የላችሁም ጨክነን እንደራደርና ኢትዮጵያ ታሸንፍ በጣም እወዳቹዋለሁ!!

    • @SamTesfaye-jr9uz
      @SamTesfaye-jr9uz 4 дні тому

      Abiy killed thousands innocent Amhara… we must get justice for my people…you don’t negotiate with a killer…

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дні тому

    Thank you Fasil that is true this are Bilgina cadres

  • @user-qh3bw4pl6b
    @user-qh3bw4pl6b 4 дні тому +2

    ኧረ ገደል ግባ አንተ ሆዳም ሂድና የአዳነችን ፓንት እጠብ

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 3 дні тому +1

    መጀመሪያ መከላከያ ከአማራ ክልል ይውጣ ከዛ መደራደር ይቻላል

  • @user-qh3bw4pl6b
    @user-qh3bw4pl6b 4 дні тому +3

    አንተ ግልገል ካድሬ ሆዳም ከርሳም ገደል ግባ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 4 дні тому +1

    እድሜህን በሰላም ብትኖር ይሻላል በዚህ እድሜህ ከፖለቲካ ብትወጣ እንደአንድሰው እመክርሀለሁ ስለፋኖ መልስ እራሱ ፋኖ ይመልስ

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 4 дні тому +2

    እንዴት ይሄን ደደብ የአብይ ቂጥ ላሽ ታቀርበዋለክ ?በጣም ያሳፍራል

  • @AbyotMesfin
    @AbyotMesfin 4 дні тому +1

    Does government not ready to peace

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 3 дні тому +1

    እስከ አሁን ለፈሰሰው የአማራ ሕዝብ ደምና ለጠፋው ለማይተካ ሕይወት ማን ተያቂነት ወስዶ ነው ድርድር???😮😮😮

  • @Saba-mk2qz
    @Saba-mk2qz 4 дні тому +7

    ለምንድነው ከኢትዮጵያ ውጭ አደራዳሪዎች አይመረጡም ይሄ ልጅ በጣም ወጣት ነው እንደገና ገለልተኛ አይደለም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дні тому

    Welcome Jegnachin

  • @esseyjunior1014
    @esseyjunior1014 4 дні тому +2

    የሁለት ባልቴቶች ወግ።ይሄን ቻናል የምትደግፉ የሴት የብልፅግና እድር አቋቁሙ

  • @girumyihun9468
    @girumyihun9468 4 дні тому +1

    አቡሽ ጥግሽን ያዢ እድሜሽ ያጥራል!

  • @Mamite926
    @Mamite926 4 дні тому

    As a young man, he doesn’t have sense of danger what’s happening. He focused on his talk what his bosses make happy.

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul 4 дні тому +3

    ፋሲል የወረክ ሰዉ ነህ

  • @selahbeatsandtracks4932
    @selahbeatsandtracks4932 4 дні тому +2

    እነዚህ ሰዎች ሊደራደሩ ነው። የሆዳም መብዛት ገና ዋጋ ያስከፍላል

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 дні тому

      ይህኮብልፅግናነው

  • @YabseraMengistu-zo8cn
    @YabseraMengistu-zo8cn 4 дні тому

    There is no regional government according to the constitution all regions of ethiopia should be called regional ADMINISTRATIO NOT REGIONAL GOVERNMENTS. THIS MUST BE CORRECTED.

  • @FantahunGetaneh
    @FantahunGetaneh 4 дні тому +2

    ይህን ዲቃል ቁራሽ ለቃቃሚ ትገኛል ለጨፍጫፊው መንግሥት ምን ያህል ስታጨበጭብ ስታወድስ እንደነበር አይተንሀል የአምሐራ ይዝብ አንተን ለፍርድ ሳያቀርብ አይተኛም

  • @EshetuDemissie-sd5qq
    @EshetuDemissie-sd5qq 4 дні тому +2

    I am sorry for Fasil. Today, you are completely incomplete, how honored you also this silly question, ...how you can talkwith a kid...haaaa sorry for my country l..

    • @Mamite926
      @Mamite926 4 дні тому

      Do be narrow minded Fasil did the right things. at the moment this young man on the wrong side. I can see he has a potential & he is a good auditor.

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 4 дні тому +1

    ለዚች ግልገል ባንዳ በተወደደ እንትን ማን እንትን ያባክናል በጫማ ማሰርያዉ ገ___ ገ__ ማድረግ ነዉ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 4 дні тому +1

    እንዳተ አይነት ዉሻ ሆዳም ካድሬ ነው ጀግነቻችንን የበላብንን😢 እነ ናሁየን

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan3655 3 дні тому +1

    እናትህን: ከውሽማዋ: ጋር: እደራድራት: እንደ: እንተ: እይነት: እንከፍ: ነው: ወይ: ፋኖን: የሚያደራድረው:እንተ: የብልፅግና: የፋሽስት: ኦሮሙማ:( የጋላዎች) ታማኝ: ውሻ: ነህ:ፋኖ: እየፈራረስ: ካለው: የናዚ:( ጋላዎች) ጋር:እይደራደርም: በክንዱ: ነፃነቱን: ያረጋግጣል:እንደ:እንደ: እይነት: በሆዱ: የተገዛ: ተላላኪ: ውሻ:ከብልፅግና: ጋር: እብረህ: ትቀበራለህ::

  • @afrodan70
    @afrodan70 4 дні тому +1

    Fasil why you don’t ask him about ሚሊንየም 😂😂😂😂😂

  • @AmlakuBelete
    @AmlakuBelete 4 дні тому +1

    አንተ የተማሪያዎች ፕሬዝዳንት እህ ለህ እኮ ከሁለተኛ እስከ ሶስተኛ አመት የነበሩ የተክኖራጅ ተማሪዎች ተባረዋል አሁን ደግሞ መልክን ቀይረህ መጣህ

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz 4 дні тому +1

    Waste of time…please do not invite this child to your show. I am embarrassed for EMS.

  • @BelayGubay-yx5ph
    @BelayGubay-yx5ph 4 дні тому +1

    Why you brought him to talk? What is the reason? Cheap shot🤔Are you degraded the EMS? He is a child crying for candy

  • @user-cq6hz3um6k
    @user-cq6hz3um6k 4 дні тому +1

    ፋሴል ምን ነክቶህ ነው ሌላ የምጠይቅው ስው አጣህ አይ ስት ቴክቶክር ታዋቂ አሉልህ አይድ ከነሱ አብዱን ብትጋብዝ አይሻልህም

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 4 дні тому

    የአብይ ፈረስ ነህ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ኖያሸንፋል ፋኖ ፋኖይ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @politicalcrimessurveillanc7941

    አማራ እኮ ባንዳን ማምረት የማይነጥፍበት ክልል ነው! በየትውልዱ አዳዲስ ሆዳሞችን ማፍራት ሲያውቅበት!

  • @teshomegezahagn8774
    @teshomegezahagn8774 3 дні тому

    ፋሲል ይህንን ልጅ የካውንስሉን አባልነት ማንነት ለማሳየት ነው ብየ አምናለሁ ነገር ግን ያጠፋኸው ጊዜ አይመጥንም፡፡

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дні тому

    Fasil it would have been better you ask Ministry of Foriegn Affairs if the regime is seriousely considering talking to Fanos by independent foriegn negotiators

  • @Mekd87
    @Mekd87 4 дні тому +1

    ይሄ ሚዲያ ቆሻሻሻ የአራጅ አብይ ነው የአማራ ልጆች ውጡ ከዚህ 👈👈👈

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 4 дні тому +1

    ተማርኩ ለማለት ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዘኛ በንግግሯ ታካትታለች ይች ቁንጫ!!!!!

    • @ejigumelakie2929
      @ejigumelakie2929 4 дні тому

      በርግጥም የተማረ ነው ። በአንተ ቤት እውቀት ማለት ገደለው ቆረጠው አረደው ማረከው ስለሆነ ከዚህ የተለየ አዋቂነት አይገባህም ።

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 3 дні тому

    ፋሲል ለህዝ ምንሞ ደንታ እነደሌለህ በደብ ግልጽ አድርገሃል። በቦታው የሚገኙት ችግራቸውን ስለሚያውቁ ለነሱ ተውላቸው። በቂ ምላሽ ሰጥቶቷል ምን ያጨቃጭቀሃል? በሳል ምሁር ነው። ሰላም ይምጣላችሁ።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 4 дні тому +1

    Emsዉረዱተአማራትግልላይበእጅአዙርአትግጠሙእናተሌቦች

  • @mekuanentbelay4973
    @mekuanentbelay4973 3 дні тому

    አረጋ ከበደ እንደራደራለን ይላል ግን የአማራ ጥያቄዎችበክልሉ ድርድር ይፈታሉ ወይ?

  • @honest241
    @honest241 4 дні тому

    እድሜህ ስብእናህ ብቃትህ ለዚህ ያበቃኛል ብለህ ታምናለህ?የተሻለ ሰው ይሁን ብትልስ አንተ ለሰላም ቁርጠኛ ከሆንክ ድርድር ብስለት ይጠይቃል

  • @user-uw6zr4zx2d
    @user-uw6zr4zx2d 4 дні тому +1

    አንተ ፋሲል ግን መች ነዉ በአብይ ተስፋ የምትቆርጠዉ ?????? አንተ ጀዝባ የወጣት ጡረተኛ እስኪ ሄደህ አንዱን የፋኖ ተወካይ አነጋግር

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 4 дні тому

    አይ ፋሲል፣ ስራ አጥተሃል መሰል ይህን ካድሬ ይዘኸው የመጣህ!! የአማራ ህዝብ ከትርፍ አንጀት ብአዴን ጋር የሚደራደረው የለም!! መፍትሄው ይህን ትርፍ አንጀት ከአማራ ህዝብ ታክሻ አስቀንጥሮ መጣል ብቻ ነው፡፡ ድል ለአማራ ህዝብ!! ድል ለአማራ ህዝብ~~

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дні тому

    Sorry Fasil you shouldnt give your time to this cadres

  • @FisehaKebede-x4q
    @FisehaKebede-x4q 4 дні тому +1

    Fasil yemtebal sew. Alamah. Algebangim. Yehn kadra. Leba ye badan telalaki. Makerebeh. Alegebangim

  • @user-li9kw1ct1f
    @user-li9kw1ct1f 4 дні тому

    እከክ ፋኖንከመንግስት ለማስታረቅ ይላል? ፋኖ አማራ ነው እሱና መሰሎቹን ሳያጠቃልል እነሱ የእንግዳ ልጅ ናቸው