የሀናን video ቀርፆ ቴዲ ለንሰሀ አባቱ አሳያቸው መልካም ጊዜ ይመጣል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @tesfayekebede-iv1cd
    @tesfayekebede-iv1cd Місяць тому +16

    ዝበላት ጎበዝነህ ከሀብትይልቅ የጤናሀብት ይበልጣ ቴዶ ወንድሜ አይዞህ ይህም ቀንያልፍና እንደተረት ታወራውይሆናል ፈጣሪ ታሪክይቀይራል ገብርኤልን ተስፋእንዳትቆርጥ የሚያውቅያውቀዋልችግር 😢😢😢

  • @samirajuhar6442
    @samirajuhar6442 Місяць тому +12

    ኮመንት የሠጠሽዉ እነሡ የተማሩ ናቸዉ የእድል ጉዳይ ነዉ አንቺ የጭንቅላት ደሀ ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ታሪክ ይቀየራል ቴዳ ደሞ በርታልን

  • @mulu5
    @mulu5 Місяць тому +6

    ፀበል አስጠምቃት ምክኒያቱም ብዙ ነገር አሳልፋለች እኛ አረብ ሀገር የነካን ሰወች ሰላም የለንም ወንድሜ አይዞህ

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 Місяць тому

    ያልፋል ድህነትየዘር አይደለም ሁሉንም በግዚዉእግዚአብሄር ዉብአድርጎ ይሰራል አተጠንካራነህ ወድሜ

  • @ትንሹትንሾቹየትንሹወድም

    ጀግና ወድ ነህ ጥሩ ባል ጥሩ አባት እድሜ ይስጥህ

  • @RozaRoza-ng6nv
    @RozaRoza-ng6nv Місяць тому

    አይዞህ ወንድሜ ፀበል ትጠመቅ ትድናለች የጭንቅላት ድሀ የሚናገረውን አያውቅም ዋናው የሠው ልጅ ጤና ሠላም ፍቅር ነው እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому

    እደዝህ ጨቅላት የሌለው ሰው ኮመት ቦታ አትስጥ አተ ልዩ አባት ጀግና ነክ ለሰው ልጅ ዎናው ፈቅረ ነው ገዘብ ዛሪ ብታገኝ ነገ ጠፊ እኮ ነው እና የሚዲያ ሰው ስትሆን ደሞ ስት ነገረ ትባላለክ ማንንም እንዳትሰማ ሃኒን ጸበል ትጠመቅ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Місяць тому

    Asey asey ተመስገን ተመስገን ተመስገንንንንንንንንን ✝️✝️✝️ በጣም ደስ ይላል ማስመድያ ራሱ ችንቀት ነው አይዞሽ ጸበል ጸሎት አንተም ልጅህን ምስትህን ደሞ በቤት ጸሎት ስርሁ በፊት ስእል ኣድሕኖ ጸልዩ ጸሎት ኣለ ሰላም ዕረፍት ኣለ ፈተናም ይበዛ ደሞ ጸሎት ለመጠንከር ነው በግዛብሄር በሰይጣን ደሞ ጸሎት ስንጅምር ፈተና ያብዛ ለመቃረጥ ጸሎት ነው ጸልዩ አደራ ተመስገን

  • @WsKb-j6i
    @WsKb-j6i Місяць тому +1

    Ayezeh webam hlena Tegseti kalah Helen yebarasalal Ata gadze Adeta 🙏 ❤❤❤

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Місяць тому +4

    ቴዶ አንተ የሀብታሞች ሀብተም ነህ ዉብ የሆኑ ለጆች ወልዳችሗል ሙሉ ጤና አላችሁ ከዚህ በላይ ሀብት አለ እንዴ?

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Місяць тому +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት ለሚስትህ ለኮመት ደግሞ አትጨነቅ የጭቅላት ደሀ ነው ድህነት እንጅ የሀብት ድህነት ይቀየራል እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ይሙላላችሁ

  • @dohamobaile7348
    @dohamobaile7348 Місяць тому +2

    Aman Aman Aman Aman Aman Aman ❤❤❤amenamenamen

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Місяць тому

    በጣም በጣም ከምርጦች ሁሉ ምርጥ አባት ባል ነህ የተባረክ ነህ ዛሬ ገና ነዉ ወደዚህ ቤተሰብ የተቀላቀልሁ ወድሜ መልካም ልብ አለህ አይዞህ

  • @BurtabBurta
    @BurtabBurta Місяць тому +6

    ሁሉም ያልፋል ግን የቤትህን ሚስጢር ሁሉንም አታሳይ አትናገር❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Місяць тому +3

    ጊዜ ዳኛ ነዉ ተዋቼዉ የራስዋ እያረረ የሰዉ ታማስላለች አሉ ባለኮመትዋ የሰዉ ደጅና ሳይሆን የጊዜ ጀግና ነገ ፈጣሪ ምን አንደሚሰጣቸዉ አይታወቅም አፍሽን ቆጢቢ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Місяць тому +3

    እረ ኮመንት የምትሰጡ አስተውሉ አይዞ እግዚአብሔር አለ ታሪክን ቀያሪ ስለ ሰው
    አትጨነቅ

  • @HayatMubaye
    @HayatMubaye Місяць тому

    በነገራችን ላይ ቴዳ የለገሬ ልጅ ነው በጣም ለፋተኛ ሰው ነው ዛሬውን አትዩ የተማረ አራዳ ነው ሰውን ሳታውቁ ሚደብር comment አትስጡ ቴዳዬ ወንድሜ ከልቤ ነው ማከብርህ በርታ 👍👍

  • @abrashbekl
    @abrashbekl Місяць тому

    Amen amen ameen

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Місяць тому +1

    እረ አይዞክ. ሁሉም ያልፋል ደሞ የማርባ ኮሜት የሚፅፉት ተዋቸው ቦታ አትስጣቸው.

  • @haymiteshe-vs8dg
    @haymiteshe-vs8dg Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆንኮ መታደል ነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድንግል ማሪያም ጤነዋን ትመልስላት ፀበል ውሰዳት

  • @DestaAnbese-z7e
    @DestaAnbese-z7e Місяць тому

    Jabadhuu karaa betaa kiritani fuudhuu

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v Місяць тому +2

    አይዛህ አብሸረ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif Місяць тому

    እዴ ባለኮሜቷተይ ግንድሀ አይባልም አንቺም ይኸኔ ለቂጥሽ እንኳን መቀመጫ የለሽም አይ😢😢😢😢ቴዲ ወደፊት😢😢❤❤❤❤አይዞህ

  • @MeseratMmm
    @MeseratMmm Місяць тому

    Ameen Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @VrhfdCbccg
    @VrhfdCbccg Місяць тому

    አይዞህወንዱምማጣትማገኘትከፈጣሪነው

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Місяць тому

    የሚዲያ ሰው ከሆንክ ሰዎች መጥፎ ኮመንት ትተህ ጥሩ ጥሩውን ኣንብብ ሰዎች እንደ ኣስተሳሰባቸውን ነው ሚሰጡ ሁሉም ሰዎች ፖዘቲቭ ሀሳብ የላቸውም ምንግዜም ኔገቲቭ ኣሉ ለዛ ልቦና ይስጣቸው

  • @yaameen662
    @yaameen662 Місяць тому

    ጠና ካለ ሁሉም አለ

  • @mdet6083
    @mdet6083 Місяць тому +4

    ወላሂ ዝም በላቸው እድህ አይነት ኮሜት አትይ ጉበዝ አባትነህ

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x Місяць тому

    እግዚአብሔር ይምርልን አይዝክ ፍትን ልብጎ 😭😭😭

  • @KkHh-q5l
    @KkHh-q5l Місяць тому

    የኔወድም ማንንምእዳትሰማ😢

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 Місяць тому

    አፋቸውን እከፍቱቱን አትስማቸው አይዞህ በርታ

  • @AlemaYaa
    @AlemaYaa Місяць тому

    አብሽርወድም ለሰዉልጂ ጤናነዉ ጀግናነህ አፍቸዉአያርፉም አላህህዳያ ይስጠን

  • @NununuguseNunu
    @NununuguseNunu Місяць тому

    ሀይምሮያቸዉ. ከቆሽሸ. ጋር. አትቆሽሸ. ነገ. ከእሶ. ትበልጣለህ. ዉድሜ. አይዞህ. ነገ. ለአንተ. ፈጣሪ. ያዘጋጀዉ. አለ

  • @Mehbuba-ks4jt
    @Mehbuba-ks4jt Місяць тому

    ,አብሽር ወድሜ

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Місяць тому

    አብሽር ሁላቺንም ደሃ ነኝ ሃፍታም አድ ፈጣሪ ብቻ ነው ምንም እዳይሰማክ አዳድ ሰው ሃፍትን እጂ ፈጣሪን አያስብም አይዞክ ❤️❤️❤️🥰አተ በጣም ጀግና ናቹ

  • @SaraSaraa-lg6nl
    @SaraSaraa-lg6nl Місяць тому +2

    አይዟኝ ወድሜ ሚደያ ለይ ብዙ ጉድ ታየለህ ታሰማለህ ወናው ጤና ና ጤና ነው እሷ የኣእምሮ ድሃ ናት አንታ ግን የእምሮ በለ ሀብት ናህ ሲበዛ ጀግና ታታሪ በማንናትህ የምትኳረ እንደናታ ኦርጅናል ቪዲዮ አይቼ አለቅም ምድረ አሰማሰይ በታ አትሰጥ በርታ ደሞ ቪድዮ በየጊዜው ሰረ ጃግና ቃጥልበት

  • @Dibbafuj
    @Dibbafuj Місяць тому

    Be me betekenslenegerkat tmarlkalech tsmak amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbiTumiso
    @AbiTumiso Місяць тому +1

    አብሽር ሁሉም ዳሃ ናባር ሰርቱ ናዉ የታለዉጣዉ አታም ናጋ ጡሩ ቦታ ትዳርሰለ እሽ የናቃ ይናቃል ፈጣር ልቦና ይስጣን አብሽር በርታ

  • @siifaanburayu1657
    @siifaanburayu1657 Місяць тому

    Ameeen 3❤❤❤❤

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث Місяць тому

    የኔ ጠንካራ ቴዶኮ

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ጀግነአቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminameles4466
    @aminameles4466 Місяць тому

    አይዞህወድሜሁሉምያልፈል😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaameen662
    @yaameen662 Місяць тому

    አብሽር ወንድሜ. አትስማቸው.

  • @AsterAster-0914
    @AsterAster-0914 Місяць тому

    አይዞህ ወንድሜ ያገኜ ያጣና የአጣ ያገኚና ይህ ቀን ያልፍና ያስተዛዝበናል የሚባል አባባል አለ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 Місяць тому

    Wodemi abishere holuma yalifali biratu nagarochuna baminagagira fetu❤❤❤❤❤

  • @DestaAnbese-z7e
    @DestaAnbese-z7e Місяць тому

    Wataa namani sini jedhu hini dhagaini ati tesii waqayo Guyaa qabaa hini darabaa huduu ❤❤❤😍🥰😥💔

  • @AbiTumiso
    @AbiTumiso Місяць тому

    አብሽር ወዴም በፀሎት በርታ እሰም አታም ቤቴክርስትን ህዱ አብራቹሁ ፀልዩ

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Місяць тому

    ደሀ ግን አምላኩን ያውቃል❤

  • @alal8630
    @alal8630 Місяць тому

    አይዞህ እንዳትሰለች ምክንያቱም እሷ ስለታመመች ነው ካንተጋ እምትፋጠጥህ አብሺር አንዳንድ ደንቅሮ ሰወችን አትስማ ስለዚህ አይዞህ ፍቅር ያለው ከደሳሳ ጎጆ ውስጥ ነው ሞልቶ የተትረፈረፈው አብሺር ጎበዝ ነህ

  • @martayuwans-xn7tw
    @martayuwans-xn7tw Місяць тому

    ይኔ ጅግና እሺ በርት ❤❤❤❤

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ Місяць тому

    አይዞህ ወንድሜ ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለህ ወንድሜ ያልፍል❤❤❤❤❤❤❤

  • @زيتونهقدير
    @زيتونهقدير Місяць тому +1

    አልሃምዱሊላህ ዋናው ፍቅር ነው

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Місяць тому

    አይዞን እመቤቴ ከነ ልጃ ሰላማን ትመልስልህ ደህና ትሆናለች የሰው ልጅ ዋናው ጤና ፍቅር ካለው ትልቅ ሐብት ነው ማን ከንብረት አትወለደም የአብዛኛው ኑሮች ይህ ነው ምንም አይሰማህ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @hiwattube
    @hiwattube Місяць тому

    ሀኒዬ የኔ እናት ፀበል ሂጂ ሀረብ ሀገር ስንኖር መተት ይሰራሉ ምናለ ሀገሬ ብሆን ብዬ አለቅሳለው የማያመን ቦታ የለም ሀኪቤት ሲኬድ በሺታችን አይታወቅም እማ ሂጂ እሺ አንዳንድ ኮመንታተሮች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ሀፍታሙም ደሃውም አንድ አፈር ነው የሚበላው እመቤቴ ሂይወታችሁን ትቀይራለች አይዞክ ወንድሜ ሁላችንም ከሆላ ታሪክ አለን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhEj-j3u
    @DhEj-j3u Місяць тому

    በርታ ወንድሜ እመቤቴ ማሪያም ጓዳችሁን ትዳብስላችሁ ሰላም ፍቅር ትስጣችሁ🙏🙏

  • @DestaAnbese-z7e
    @DestaAnbese-z7e Місяць тому

    Wanaa fayaa daaimaa keetiifi yakeenuu waqayoo anichonile hini fayitii🤲🤲🤲

  • @mulu5
    @mulu5 Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢አይዞን ወንድሜ ኮሜንታተሮችን አትዩ የሚድያ ሰዉ ስኮን ባላየ ነዉ አዳሜ እምበላዉ አጥታ ነዉ ስደት ተበድራ የምወጣዉ ዛሬ ከአንደበታቸዉ የሚወጣዉ እሳት ነዉ ከደላት አረብ ሀገር ምን ትሰራለች 😢😢

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 Місяць тому

    አይዞህእዳበኒበሆነመቶግዚእሚድርግብችልባርኩህየኒውድም እናበርታነገሊላቅነውሁላችንምየድሀልጅን

  • @BilchaWakero
    @BilchaWakero Місяць тому

    አይዞክ ሁሉም ነገር የልፋል ወላሂ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @FathimaFathima-yf5kn
    @FathimaFathima-yf5kn Місяць тому

    Ayezuh egzaber yerdah wedam tenkar new mehn yalbeh yesew wer atesma hulum yalfal yemaylf negr yelm

  • @Zewdyeqw
    @Zewdyeqw Місяць тому

    የእኔ ወንድምዋ ለመፅፎ ኮመንቶች ቦታ አትስጥ እሽ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቱ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @FatimaSarafa
    @FatimaSarafa Місяць тому

    አቢሺረ

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ Місяць тому

    አይዞህ ቴደዬ ሁሉም ያልፍል በርትታ ስረ እሽ❤❤❤❤❤

  • @VrhfdCbccg
    @VrhfdCbccg Місяць тому

    እግዚአብሕርንተመስገንበለውዞበላቸውያውሩ

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ Місяць тому

    አንዲንዱ የጨቅላት ቀፎ የሆኑ ሰወቺ አይጠፉም ወዱማቺን አብሺር የሰው ልጂ ማገኝት ማጡትም ሆነ አብሮ አልተፈጠረም ሁሉም ሰው ከሰራ ያልፍለቲል አብሺር ባለኮመቷ ቆሾሾ ናት የወረደቺ ናት የሶን ሀብት ቀቅላ ትብላው ይቺ ሳትሞት የሞተቺ በክት አንተ ጀግና አባት ነህ በማንም ባዶ ጪቅላት እዲትሰበር ነገ ትልቅ ደረጂ ትደርሳለህ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Місяць тому

    አይዞህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል 😳😳😳😳

  • @HawaAseen
    @HawaAseen Місяць тому

    በርታየኔወዲም,,የሰዉልጂዲህነት,,ምንምአደልዋናዉፍቅርነዉ

  • @DestaAnbese-z7e
    @DestaAnbese-z7e Місяць тому

    Azoki wadma❤❤❤❤

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx Місяць тому

    ዝበላቸው ወንድም

  • @SadiyaSadiya-sr4pn
    @SadiyaSadiya-sr4pn Місяць тому

    Ayezohe yesefera leje wanaw fekere new bereta ❤❤❤

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 Місяць тому

    ዝበላቸው ወድሜ ምድር ቅማላም ሁላ አትሥማቸው

  • @WarqeGonfa
    @WarqeGonfa Місяць тому +1

    Azoki emebete tagizik ❤❤🎉

  • @Aster-w3k
    @Aster-w3k Місяць тому

    tada yna mlkme ftare yrdahki bhrta❤❤❤❤

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 Місяць тому

    እኔደሞ እነዚህም እድሆነዉ እየኑሩ ማድ ልህድና ባሊጋልኑር ነዊየምለዉ የራሲ ቢትአለኚ

  • @አሳሱሸቴ
    @አሳሱሸቴ Місяць тому

    አይዞህ ወንድም

  • @AsmaAsma-er6rs
    @AsmaAsma-er6rs Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አስዝ 🥹🥹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድየአቦዋዩቱብ
    @ዜድየአቦዋዩቱብ Місяць тому +2

    አይዞ ቴድዬ አንድ አንድ ኮመንት ልያነድድህ ይችለል ግን አንተህ እናሱን አትካተል አይዞክ ሁሉንም ነገር በሰካና መልክ ይሆነል አይዞክ የኔ ወንድም ስቀጥል ሀና ወደ ፀበል መኤድ አለብሽ ምክንያቱም ከጤና በላይ ምንም ያላም ማለት ለልጆችሽ ለበልሽ ለራስሽ ማኖሮ አለብሽ አይዞአችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه Місяць тому +1

    በድህነት አትፈር ኳራበል ምክንኛቱም ስርቆትነው አገት ሚያስደፍው እጂድህነት አይደለም ዱኒያ ፈራሽ ጠፊ ነው ባተ ሚጠበቀው መሥራት ብቻነው ዋናው ፍቅርነው

  • @rreema6586
    @rreema6586 Місяць тому

    ሙሉጤና ካለ ሀብታም ናችሁ ሁላችነም የድሀልጂ ነን

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 Місяць тому

    በርታ

  • @johnafsefa2913
    @johnafsefa2913 Місяць тому

    Tawate wondema dadabe nache bayebe selahonache naw

  • @edenamare3518
    @edenamare3518 Місяць тому

    👏👏👏👍👍

  • @hdjejeendjdjjr7265
    @hdjejeendjdjjr7265 Місяць тому

    በርታ ወንድማች

  • @MonBi-w5e
    @MonBi-w5e Місяць тому

    አይዞ ወዲሜ ጤነ ከሌ ሀቢታም ነህ ደሞ ሀቢታ መንም ይዞ አልተወለደም ❤❤❤ በረቲ

  • @alal-uz7pv
    @alal-uz7pv Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiacute4614
    @sofiacute4614 Місяць тому +1

    1:30 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 Місяць тому

    Azoki wadma🎉🎉❤❤❤

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi Місяць тому

    በርታወንድማችን

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq Місяць тому

    አይዞህ ገዘብ ጤዛነው ይረግፋል

  • @WenshaMoi
    @WenshaMoi Місяць тому +1

    Indaz ayinat komata atabibi tawachaw ish

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 Місяць тому

    አብሺሩ ወድሜ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Місяць тому

    በርታ❤❤

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u Місяць тому

    ❤❤❤❤❤wwwww

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه Місяць тому

    አይዞህ ያዳድ ሰዎች ንግግር አትስማ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Місяць тому

    የልስሃአባትምንድነው ሰውአይደሉ ለምንሚስጥርለነሰውይነገራል

    • @sameri585
      @sameri585 Місяць тому +1

      ቀላል,ሰዉነዉ,ለሡ,ከሚነግር,ለፈጣሪ,ቢነግር,ይሻለዉ,ነበር😂😂

  • @rrr-bg9nv
    @rrr-bg9nv Місяць тому

    👍👍👍👍👍😍👍

  • @FatmaHasan-c7l
    @FatmaHasan-c7l Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b Місяць тому

    አይዞክ ያልፋል 😢😢😢 እንደዝህ አይነት ባዶ ጭንቅላት የፃፈውን ኮሜንት አታምብብ መልስም አትስጥ