Yekedimo Serawit የቀድሞው ሠራዊት S02Ep1 Part 2 | ጀነራል ብርሃኑ ጁላ እውነታውን ገለጡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Welcome to the official UA-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

КОМЕНТАРІ • 420

  • @milkiasjatani5002
    @milkiasjatani5002 3 роки тому +24

    የደርግ ሠራዊት ጨዋ ነው እኔም ነበርኩበት እኔም በኤርትራ የሠራዊት አባልና ነበርኩ።

    • @user-zb7un6yx4n
      @user-zb7un6yx4n 3 роки тому

      ther was many crimes against eritrean people, so everyone have need to becarefull on what he say.

    • @wedinegede4700
      @wedinegede4700 3 роки тому

      Wedi shermuta agame eka nseka

    • @fesshashebeshe4951
      @fesshashebeshe4951 3 роки тому

      ትልቅ ክብር ለመላው የኢትዮጵያ ወታደር:

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 роки тому +38

    ጀነሪል ብርሀኑ ጁላ ፡ እነጋገሮት በሪሱ በመልካም ስብእና እና ስነምግባር ያደጉ
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እደሆኑ ይመሰክራል ፡ ፡
    ጀግና ብዙ እይፍክርም፤ ስራው ህያው ምስክር ነው👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️

    • @user-ch4bw8of3e
      @user-ch4bw8of3e 3 роки тому

      Hahahahahahahhahahahah እረ አታስቂኝ

    • @Bio650
      @Bio650 5 місяців тому

      ሌባ ነበር

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ጀግና ሰራዊት ጀግና ጄኔራሎች የኢትዮጵያ ኩራት ናችሁ

  • @honest241
    @honest241 3 роки тому +5

    እጅግ የሚያምር ኢትዮጵያዊነት እግዚያብሄር ይባርክዎት ጄ ብርሀኑ ጁላ ጆሌ ኦሮሞ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 роки тому +24

    We need more honest who speakes loud the thruth like you ! God bless you.

    • @habtemon4751
      @habtemon4751 3 роки тому +1

      Beware sayhone wey bejgenenet yerasune halfe asegdelo new seltane yeyeazew

  • @ashagrachewtilahun5801
    @ashagrachewtilahun5801 3 роки тому +5

    በጣም ደስ የሚል ስለ ደርግ አገዛዝ የለውን ምስክርነት በመስጠቱ ከልብ አመሰግናለው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому

    ቃለ መጠየቅ እጅግ ወሳኝነቱ እኒህ ጀነራችንን እንድናዉቃቸዉ እና እኛን የሚመስል በሀሪም እንዳላቸው እና እንድንወዳቸዉም በር ይከፍትልናል ብየ አምናለሁ🌝🌹🌹🌹

  • @abdibusser529
    @abdibusser529 3 роки тому +45

    እውነት ተደብቆ አይቀርም 27 ዓመት በውሸት ትርክት ስንዋዥቅ ነበር የቀድሞ ሰራዊት በኢትዮጵያዊነት እንዳልተዋደቀ በጠላትነት ሲፈረጅ ነበር ክብር ለቀድሞ ሰራዊት

  • @MechareMedaTube_YT
    @MechareMedaTube_YT 3 роки тому +11

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 👍👍👍👍

  • @sarapezo3598
    @sarapezo3598 3 роки тому +19

    ነሩልን ጀግኖቻችን ጂኔራል ብርሀኑ የምወዶት ጀግና ቀጥተኛ ተናጋሪ እድሜና ጤና ተመኘውሎት ጠላቶት ውድምምምምም ይበል

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 роки тому +6

    ምስጋናእናክብርለሀገራችንመከላከያወችይሁን

  • @addisu3604
    @addisu3604 3 роки тому +8

    የጀግና ሰላምታ አሰጣጡ እጅግ ማራኪ ነው ። የሀገሬ ጀነራል ሀገሬ ኢትዮጵያ ዋጋ ከፍላም ቢሆን ለዚህ ስላበቁን እጅግ እናመሰግናለን ።🙏

  • @girmaradit6272
    @girmaradit6272 3 роки тому +29

    ብርየ የኔጀግና ኑሩልን እደባባዪ ሲፎክር የነበረዉን ሰማዪና ምድሩ ታልገጠመ በቀር የሚነ ካኚ የለም ሲል የነበረ ጁንታ በደቂ ቃ ያርበደበዳችሁት ጀግኖቼ። የኢት ዮብያ ኩራቶች

    • @getachewmesele7786
      @getachewmesele7786 3 роки тому

      ድሮ ድሮ ተላላኪ ነበር

    • @tiygerwedigerye9410
      @tiygerwedigerye9410 3 роки тому

      ኣደል ቅቅቅቅቅቅ

    • @user-zk7nc7cv8j
      @user-zk7nc7cv8j 3 роки тому

      @@getachewmesele7786 ወታደር ካልተላላከ ሃገር ይፈርሳል። መንግስቱም ለሃይለ ስላሴ አልታዘዝ ሲል ነው የእርስ በእርስ ጦርነት የተጀመረው።

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 3 роки тому +1

    የሀገራችን ሕዝቦች ጀግኖቻችንን እናክብር!

  • @user-nb5ko2zl6x
    @user-nb5ko2zl6x 3 роки тому +6

    ሰላማችሁ ይብዛ የኛጀግኖች እናተ ሳትሞቱ ጥላታችሁ ጁንታው ሙቶ በማየታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 роки тому +27

    I am proud of his excellency General Birhanu julla. True Ethiopian. God bless you.

  • @atm5614
    @atm5614 3 роки тому +15

    ባላገሩ በጣም ጥሩ ጅማሬ በርቱልን!!!!

  • @girmatube551
    @girmatube551 3 роки тому +4

    this general is our patriot!! proud of G Birhanu you 💚💛❤️

  • @ketselamulat1199
    @ketselamulat1199 3 роки тому +3

    እናመስግናለን!!!!!!!!!!!

  • @marthat2389
    @marthat2389 3 роки тому +4

    Keep up the good work.
    Gegena Ethiopia SON 💪🏾
    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll💚💛❤️

  • @addis8047
    @addis8047 3 роки тому +22

    የቀድሞ ሰራዊት ቆፍጠን ያሉ ናቸው ከንግግራቸው

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 3 роки тому +3

    I am an Eritrean Genchachen Congrats 🎉🎈

    • @a.maghsoodi2432
      @a.maghsoodi2432 3 роки тому +1

      We love you ❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️🙏

  • @marthadesta8043
    @marthadesta8043 3 роки тому +2

    ጄነራል ብርሀኑ ጁላ እናከብርሃለን ጀግናችን ለኛ ስትሉ መስዋእት ከፈላችሁ እናከብርሃለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለመላው ስራዊታችን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @fishm6323
    @fishm6323 3 роки тому +4

    Omg I’m so happy and congratulations 💚💛❤️

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ብርሃኑ ጁላ ጁንታውን ስለ አንቀጠቀጣችሁልን እናመሰግናለን

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 3 роки тому +1

    አጼ ምኒሊክ ለፈረንጆቹ ምን ብለው ነበር! እናንተ ፈረንጆች አፍሪካን ለመቀራመት የምታደርጉትን ነገርአልፈቅድም ነበር፤ አሁንም እናንተ የሀገራችን ወራሽ ጀግናዎች አስቡበት፤

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 3 роки тому +1

    ጀግኖቻችን! ሕያው ሁኑልን!!!

  • @MekdesMekonen-wo2vn
    @MekdesMekonen-wo2vn 10 місяців тому

    የቀድሞ ሠራዊት ሰላምታ አሰጣጡ ብቻ ይለያል የዘመናችን ጋዜጠኞች አብበው እኮን እዲህ አይነት ሰላምታ አላየንም። በሚያምር የድምፅ ቅላፄ ጋር እውነት ትለያላችሁ ❤❤

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 3 роки тому

    በጨዋነትና ጀግንነት አገራችሁን የምትወዱ የቀድሞው ስራዊት ምን ጊዜም ከመንጌ ሳንነጥል ሁላችሁንም እኩል እንወዳችኃለን እንኮራባችኅምለን። ጄነራሎች ብርሃኑ አበባውና ሌሎች ታሪክ ሰራችሁልን። እድሜኣችሁን ያርዝምልን።

  • @tge4585
    @tge4585 3 роки тому +8

    አተ ትሁት ሰወ እግዚአብሄር ከፍታ ላይ ከፍታ ይጨምረልህ አደራ ባሌን የትግራይ ተወላጂ ነወ ግን ምርጥ ኢትጰያዊ ነወ ለብሄር ቦታ የሌለወ ነወ ግን አሁን የትግርይ ተወላጂ የሆኑ መከላከያ ታሰርዋል በነበረበት ቦታ ስንሄድም የሉም ይባላል ምንድነወ ሁሉም ትግራዊ ካህዲ አይደለም

    • @patricelumumba8683
      @patricelumumba8683 3 роки тому

      የትግራይ ሕዝብ ሀይማኖተኛ አገር ወዳድ ደግና ሩህሩህ ሕዝብ ነው።ከንጉሡ ዘመን ጀምሮ በሠራዊቱ ውስጥ እስከ ወያኔ እሰከገባበት ወቅት ከሀቀኛ የትግራይ ልጆች ጋር በፍቅር እሰከ ከፍተኛ ማእረግ ደርሰናልም፣አገልግለናልም።ወያነኔን አይጨምርም!!!/

    • @tge4585
      @tge4585 3 роки тому

      @@patricelumumba8683 እወነት ነወ በወያኔ ዘመንም የትግራይ ተወላጂ ግን ኢትጰያዊ ነወ የኔ ባል ምረጥ ትግራዊ ለሀገሩ የቆመ ሀቀኛ ነወ ካሀዲ አይደለም

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 3 роки тому +7

    ባላገሩ በጣም ትመቹኛላችሁ !! በርቱልን !!!

  • @tadeyoss9066
    @tadeyoss9066 3 роки тому +24

    እውነት ነው አስተዳደጎትን ጥሩ ቤተሰብ ያሳደጎት መሆኑን ከሰማሁት እውነተኛ ታሪክ ልመሰክር ግድ ይለኛል ::የኢትዮጵያ ሰራዊት እንጂ የደርግ አይደለም መበተን አልነበረበትም ::የኢትዮጵያ ሰራዊት ጨፍጫፊ አልነበረም ለዚህ ታሪካዊ ምስክርነቶ ክብር ይገባዎታል ::ለየትኛው ግዜ እውነትን መናገር ያስከብራል እንጂ አያሳፍርም ክብር ልእኢትዮጵያ ሰራዊት::

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 роки тому +6

    ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому +23

    በራስ ወገን ተጠክቶ መጠንከርን ትልቅ ወንድነት ነው: ለኛ ብላችሁ እናከብራችኋለ🙏🙏💚💛❤

  • @bahaylugebrmarim6383
    @bahaylugebrmarim6383 3 роки тому +1

    Thanks my people's keep it up!!!

  • @ahmedyusuf4714
    @ahmedyusuf4714 3 роки тому +1

    ሁሉም ኢትዮጲያዊ ጀግኖች ናቸው

  • @davidorsa4406
    @davidorsa4406 3 роки тому +1

    General Brahnu, Thank for your honorable service for Ethiopia and also your leadership for National Defense Forces!!!!!

  • @tigidabia20
    @tigidabia20 3 роки тому +18

    God bless Ethiopian 🙏🙏🟩🟨🟥👍👍🟩🟨🟥👍👍

  • @tsehayshikur3868
    @tsehayshikur3868 3 роки тому

    ለኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት ትልቅ ክብር ነው ያለኝ! መልካም ንግግር ከምንም በላይ ነው!
    ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ስለ ቀድሞ ወታደር ንግግሮት አክብሮቶት በጣም ደስ ይላል!

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ሰላምታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hohom-jc3ho
    @hohom-jc3ho 3 роки тому

    የኛጀግናሜንእደናተክብርይዶገባችሆል

  • @michaeltessema9822
    @michaeltessema9822 3 роки тому +5

    Respect ✊💚💛❤️

  • @haileabtsegai643
    @haileabtsegai643 3 роки тому

    ጀ/ ብርሀኑ ጁላ፡ እንደ ኣንድ ኤርትራዊ፡ ከማከብርዎት ወ/ዊ መሪዎች ፡ በተለይ ጁንታውን በመደምሰስ ኣድንቅዎታለሁ።
    በንጉሱና በደርግ ጊዜ የነበሩ ወታደሮች፡ በኤርትራ (በመሬትዋና ህዝብዋ) ብዙ የሰውና ንብረት አውድመዋል። ይኸ ታሪክ ነው። የጁንታው ጭካኔ፡ ግፍ፡ ሌብነት፡ crime against humanity እንዳለው ሆኖ፡ በደርግ ጊዜም እስዎ ጋር ኣልስማማም፡ እኔና እኔን የመሰሉ የዐይን ምስክር ነን። ኣበባልዎ ቢያስተካክሉ በጣም ደስ ይለኛል።
    ታሪክ ተመዛዝኖ ቢተረክ ጥሩ ነው።

  • @stacysmith6513
    @stacysmith6513 3 роки тому

    ወዳጄ ጉራ መጎረር አመላችሁ ኑው ይልቁንስ ቀልዱን ተዉ እና የሚያልቀውን የኢትዮጽያ ሕዝብ እልቂቱን አስቂሙት!!! ❤️💛❤️💛🙏 ❤️❤️💛❤️❤️💛❤️❤️💛❤️❤️🙏. ❤️❤️💛❤️❤️💛❤️❤️💛❤️❤️🙏. ❤️❤️💛❤️❤️💛❤️❤️💛❤️❤️🙏. ሃገረ ትግራይ ትስዕር❤️❤️💛❤️❤️🙏 Tigray will prevail ❤️❤️💛❤️❤️🙏

  • @girmagura8093
    @girmagura8093 3 роки тому

    Whenever this Great man speaks, I become speechless about his elegance, courtesy and knowledge of the science of military. We love you General Berhanu Joula! May God bless you and my country Ethiopia!

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 роки тому

    My eyes were filled with tears while watching this! Ethiopia your history is amazing.

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 3 роки тому

    እናመሰግናለን።

  • @tafe8237
    @tafe8237 3 роки тому +1

    General Brehanoo jula god be with you always I am praying for you this is tafesse from USA

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 роки тому

    Thank you my brother jegnaye 💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💐

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 3 роки тому

    በጣም ትመቹናላችሁ በርቱ !!

  • @ephremhayilu743
    @ephremhayilu743 3 роки тому

    ክብር ለመከላከያ ፣ለአማራናለአፋር ልዩ ኋይለ

  • @shabaykidane2698
    @shabaykidane2698 3 роки тому +3

    Wawawaw welcom Welcom Ethiopian

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 роки тому

    ክብር ለጀግናው አብያችንና ለጀግናው ድል ቁርሱ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ እኔም በበኩሌ እንኳን ደስ ያለዎት ለቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ክብር ሰጥተው ለቃለ መጠይቅ በመቅረብዎና አስደሳች መልእክትና ማብራሪያ በመስጠትዎ አደንቀዎታለሁ ።አምላክ ሆይ ያ ሠራዊት የተሰጠው ስምና ዛሬ ከጀግናው ጄኔራል የሠማነው እውነተኛ ታሪክ ታሪክን ሳያውቁ የውሸት ትርክት ለሚተርኩ አጓጉሎች ታላቅ ምስክርነት ስለሆነ ከዚህ መግለጫ በደንብ ትምህርት ውሰዱ እላለሁ ።

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 Рік тому

    ትክክል ብለዋል ኢታማጆር ብረሀኑ ጁላ

  • @tamrugebrehiwotyoutubechan1673
    @tamrugebrehiwotyoutubechan1673 3 роки тому

    ባላገሩ ቴሌቭዠን ለሚያዘጋጁት ፕሮግራም ሁሉ እጅግ ደስ የሚል ስለሆነ ቀጥሉበት ክቡር ጅነራሉንም ተጠይቀዉ ለስጡት ማብራሪያ አመስግኑልን።

  • @misganamaharat4927
    @misganamaharat4927 3 роки тому

    እትዮጵያ ሀገሬ በልጆችሽ ተክብረሽ ኑሪ።

  • @faafiiwalloo8210
    @faafiiwalloo8210 3 роки тому

    ብራሃኑ ጁላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @haileabtsegai643
    @haileabtsegai643 3 роки тому

    ጀነራል ብርሀኑ፡ ጁንታውን ለመጥፋት ባደረጉት ስራ በጣም ኣድናቂኽ ነኝ። የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት ኤርትራ ላይ ያደረጉት የሰላማዊ ሰዎች ብዙ ግፍና ግድያ እንዴት እንረሰዋለን። የድሮ ተረት ሳይሆን፡ በዚህ በኛ ግዜ እኮ ነው። ኣሁን በ ዶር ኣቢይ ሰላም ፍላጎትና ጥሪ ስለተቀበልን፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት ግፍና ግድያ እንዴት ልንረሳው ነው። የመታ ከረሳ የተመታ ኣይረሳም ና።

  • @mohammedseid9588
    @mohammedseid9588 3 роки тому

    አያችሁ ውድ ኢትዮጵያኖች የቀድሞ ሠራዊታቸንን ወታደራዊ ስነ ስርዓት ለዛ ነው ዕምንወዳቸው ዕምንጮህላቸው። ክብር ለመከላከያ

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 3 роки тому

    እውነትም መልካም ቤተሰብ ያሳደገህ አንበሳው ጀግናው የኢትዮጵያ ወታደር ኑርልን።

  • @solomontesema2167
    @solomontesema2167 3 роки тому +2

    አቤት ስታምሩ?ኮርተናል።ከቀድሞ ጦር ሀይሎች የሬዲዮ ፕሮግራሞች አልፎ አልፎ ብታስሙን/ለትዝታና ትምህርት/

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 роки тому +2

      የኢትዮጲ ጀግና ጀነራሏች
      ጀግናሠራዊታችን ኑሩል ሺአመት

  • @futsumestifanos1113
    @futsumestifanos1113 3 роки тому +1

    God bless you

  • @fasilheilemeskel6619
    @fasilheilemeskel6619 3 роки тому +15

    Woooow 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏🙏👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 роки тому

    ዋውውው እንኳን ደስ ያሎት ክቡር ጀኔራል ብርሐኑ ጁላ 💚💚💛💛❤❤
    ኢትዮጲያ ለዘላአለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ghhg4474
    @ghhg4474 3 роки тому

    ክብር ለናተ ለመጌ ልጆች ይችን ቀን ሳያዩ ስንቶቹ ረገፉ

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 3 роки тому

    ይህ የውዱ ዶር የጥላሁን ገሰሰ የሃገር ፍቅር መዝሙር ውድድድድ❤️💐💪🏽👍🏽

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Місяць тому

    Yes, Respect for the Ethiopian Defense Forces! However, how do you feel about Gen. Jula in now, -2024?

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 3 роки тому

    ጀግናችን ኑርልን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 роки тому

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት 🇪🇹💪

  • @Livestories7
    @Livestories7 3 роки тому

    🙏Thank you #General🙏Ethiopia First

  • @orionlal58
    @orionlal58 3 роки тому

    እናመሰግናለን ክቡር ጀነራል ብርሀኑ ጁላ

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 3 роки тому

    Thank you guys.

  • @selamtube5798
    @selamtube5798 3 роки тому

    wew .በጣም ደስ ትለላቹ

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 3 роки тому

    WOW

  • @eke1914
    @eke1914 3 роки тому

    Long live mama Ethiopia and soldiers

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 3 роки тому +1

    💐❤️🇪🇹ውዳችን ጀነራል💐❤️

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 роки тому

    ከኦሮሞ፡ጀግኖቺጀንራል፣በረሀኑጀላ፣ጀንራል፣ባጫደበሌ፣ናቸዉ፣ከዘረኚነት፣የጸዱ፣ሌሌላዉጋላ፣በዘረኛነት፣የጠነበዙናቸዉ፣ዘረኚነትን፣ያዉድምልን፣ጌታ፣በርቱ፣ኢትዮጲ፣ትቅደምለዘላለም💛❤💚💛❤💚💛❤💚

  • @noaht2115
    @noaht2115 3 роки тому +1

    Respect!

  • @senaitkebrom8702
    @senaitkebrom8702 3 роки тому +1

    🥰🥰🥰👋👋👋

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 3 роки тому

    General Berhanu Julia we Ethiopians proud and honored to have you ❤ 🙏 you are hero ❤ 💙 🙌.

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 3 роки тому

    ጀኔራል ብርሀኑ ጁላ ጁንታውን ገደል ውስጥ ስላስገባችሁልን እናመሰግናለን

  • @eyu3852
    @eyu3852 3 роки тому

    ጀግና መቼም መተኪያ የሌለው የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ክብር ይገባዋል የተከበሩት ኮረኔል መንግቱ ሀይለማርያም አብሮ ይነሳል የካራማራ ጀግና

  • @solgettraveltour8715
    @solgettraveltour8715 3 роки тому

    ጀነራል ብርሀኑ we love you. You are real ethiopia.God bless you. You save our country with defense forse.

  • @nitsuhethiopia8609
    @nitsuhethiopia8609 3 роки тому

    የሚገርም ነው አብዛኛው ጀግና አባቱን ይወዳል!

  • @Ka0358
    @Ka0358 3 роки тому +2

    I am the son of former Ethiopian soldier. My dad was in the battle eastern front with Somalia!

    • @princehezron3391
      @princehezron3391 3 роки тому

      who cares

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 3 роки тому +1

      Those soldiers were defeated until Russians/Cubans and the entire former warsaw were there to back them up. And they were then defeated from the North after the soviets vacated their role. While its possible that your father was an honorable men, that former easter Ethiopian wing had caused so much mayhem, injustices and killings to marginalize the indigenous Somalis and Oromos long after that war in the name of protecting our country. But I do agree that they shouldn’t have been disbanded the former forces altogether as I also know there were many honorable men whose only objective were to keep the country together but also fought the ethnic targeting in the aftermath of that war. I know at least 4 of our neighbor elders from Dire Dawa that were made to disappear and families still wonder how they may have died. So believe me be proud of your dad as that derg soldiers and forces have caused many atrocities that were inhuman and savagery.

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 3 роки тому

      You are lucky. I am from West Gojjam who was elementary student(grade 2 or 3) in 1982/3 and i noticed that after they defeated from front in the north, slodiers were traveling on foot across rural Area s with guns carrying. They were hungry and some farners were giving them food and some farmers were hunting them along their way for their gun. But here I can witness how they were disciplened and matured. They have gun but could shot anyone even if they were hungry and some evil farmers were killing them for the guns.

    • @kikimiki9256
      @kikimiki9256 3 роки тому

      Free somakia

  • @henokgebre8082
    @henokgebre8082 3 роки тому +8

    ምን አለ የአሁን ጊዜ በሬ ወለደ የሚሉ የጋዜጠኝነት
    ሞያ የሚያበላሹ ከናተ ቢማሩ ።

  • @honest241
    @honest241 3 роки тому +2

    ጄ እውነተኛ ነዎት ደስ ይላል

  • @stacysmith6513
    @stacysmith6513 3 роки тому

    የት ነበር የተማረኩት ?

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 роки тому

    You are wonderful Ethiopia son my jegnaye 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹😄😀

  • @samidagu
    @samidagu 3 роки тому

    የቀድሞው ሠራዊት በሕወሓት በተደረገባችሁ ግፍ በጣም አዝን ነበር አሁን ደግሞ በዘር አመራር ላይ ላሉ ጎጠኞች ጀግናውን የኢትዮጵያን ሠራዊት ሳይጨምር እናንተ በክብር ከወያኔ ጋር ስትዋጉ ተማርኮ እናንተን ወግቶ ከወያኔ ጋር የገባ እናንተ ተበትናችሁ አሱ ከወያኔ ጋር እናንተን በትኖ ጊዜ ላነሳው ምርኮኛ ሰላምታ ስትሰጡ ለምን ደርግ እንደተሸነፈ ማንነታችሁ ነግሮናል ለሀገራችን ለዚህ መብቃት ትልቁን ድርሻ በአጎብዳጅነት ተወጥታችኋል። ማፈሪያዎች ።

  • @Orto_TMedia
    @Orto_TMedia 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር የሁን ጅግኖቼ

  • @jemalayele5668
    @jemalayele5668 3 роки тому

    ጀግና የጀነት ነው ኮርተንበሀል

  • @user-bx9sn7mk5x
    @user-bx9sn7mk5x 3 роки тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተላላኪ ነበርኩ እናንተ ማፈርያዎች መቸም ከተላላኪነት አታልፉም የአባታቹ ሰለ ሆነ በደንብ አድርጋቹ የያዛቹት 🤣🤣🤣🤣🤣እናንተ ከሃዲዎች የከሃዲት አገር ሰዎች። በሉ አረብኛ እና የሱዳን National anthem በሉ ተማሩ ማፈርያዎች ሱዳን አገራቹ ገብታለች። Look how he is shaking due to nervousness because he knows his armies are getting killed on the battle field in the mountains of Tigray. ወደ ትግራይ መግባት ይቻላል ገን ለመቀበር ነው።

    • @davehm1825
      @davehm1825 3 роки тому +2

      እነ ወዲ ጁንቲት!!!!! ወሬውን ትታችሁ ይልቅ ቆላ ተምቤን አጎቶቻችሁን ቅበሩ!!!!ሃሃሃሃሃ!!!
      😜😜😜😜

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +2

    ❤️🇪🇹❤️🙏🇪🇹❤️I love our General Brahanu Gula truly amazing intelligent and Brillant Ethiopian ❤️🇪🇹❤️🙏Ethiopian from Germany 🇩🇪

  • @jonieuole8953
    @jonieuole8953 3 роки тому

    Gegena👍🇪🇹

  • @mikale7690
    @mikale7690 3 роки тому +1

    Derg dergn siyamsegen tensh aykbdem

  • @SLfamily1
    @SLfamily1 3 роки тому

    Waww

  • @marymary5944
    @marymary5944 3 роки тому

    የኒጀግናክፉአዪካህ

  • @tamnetadse231
    @tamnetadse231 3 роки тому

    ፈጣሪ እንኳን ድምፃችሂን አሸማኝ እኔም ስለነበርኩ በርቱ

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h 3 роки тому +1

    ይሄ ነገር ቀልድ ነው? አንደኛ በሚሊተሪ ደንብ, General ብርሃኑ መነሳት ነበረበት. ሁለተኛ General ብርሃኑ የደርግ ወታደር የነበረ ወደ ወያኔ የሄደ የወያኔ ወታደር የነበረ አልነበረም ?

    • @wasmisgu6072
      @wasmisgu6072 3 роки тому

      I think he has pain on his leg enji kuch belo aykebelachewm neber. Don’t forget that he has been in bad situation at the time of the war.

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 3 роки тому

      thank you for letting me know about his leg (I didn’t know). Tell me more about which war and what situation he was in please?