КОМЕНТАРІ •

  • @FirewAlemu
    @FirewAlemu 12 днів тому

    Amelake zemenachun yebareke

  • @lemlemhagos6740
    @lemlemhagos6740 11 місяців тому +1

    Tebareku ye egziabiher sewech❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martasila5996
    @martasila5996 11 місяців тому +1

    You are great blessing. Keep up the good work. We love you.

  • @user-mj8lw9zj3y
    @user-mj8lw9zj3y 3 місяці тому +1

    geta iyasusi yibarkachihu

  • @bunisobulbulashilashila293
    @bunisobulbulashilashila293 5 місяців тому

    በፀሎት እንድንተጋ እግዚአብሔር በመንፈሱና በፀጋው ያግዘን።

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜን ተበርክ 🙏🙏🙏

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 11 місяців тому

    G and B we ❤❤❤ you. God bless you my brother and sister.

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 11 місяців тому +3

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንንንን እግዚአብሔር የጸሎት መሰዊያችንን ያድሰልንን ለሁላችንም🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏
    ተባረኩልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎼🎼🎼🎼🎼🎧🎧🎧🎧🎧🎧

  • @hiruttilahun702
    @hiruttilahun702 11 місяців тому +2

    የተባረካችሁ አና የተወደዳችሁ ታማኝ የጌታ አገልጋዮች ጌታ ያውቃልና ብሩክታዊት:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ለናንተና ለቤተሰባችሁም ፊቱን ያብራላችሁ:: ያገልግሎታችሁም ፍሬ ለጌታ ክብር አለምን ይሙላ:: የጌታም ፀጋና በረከት እጅግ በዝቶ ይለቀቅላችሁ::
    “እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ ይራራልህም፤”
    ‭‭ዘኍልቅ‬ ‭6‬:‭25‬ ‭-26

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah geta egziabher amilak yibarikechu tabarakuuuuu begeta beiyesus sim tabarakuuuuuuuuuuu

  • @tigabujalla3306
    @tigabujalla3306 11 місяців тому +4

    ዘመነችሁን ኢግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይበርከችሁ ታበራኩ ለባራከት ሁኑ።

  • @tegitegi8885
    @tegitegi8885 11 місяців тому

    Amen amen amen amen amen tebateku eshi🙇🙇🙇💗💗💗

  • @hewis9138
    @hewis9138 3 місяці тому

    G&B, I like your format, and the message is really a bread of life. You can really feel it nourish your soul. God bless you!

  • @tsegahailu4320
    @tsegahailu4320 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ይረዳል ይታደጋል ተባረኩ

  • @edlemlemma463
    @edlemlemma463 11 місяців тому +9

    ተባረኩ ዝማሪያችሁ ህይወትን ይለውጣል።ፀጋውን ያብዝላችሁ።

  • @solomonaster
    @solomonaster 11 місяців тому

    Tebarekulin Geta edmiena tiena abzito yistachu.

  • @gezahegnggaga6852
    @gezahegnggaga6852 11 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ።
    ጌታ ይባርካችሁ!!❤❤

  • @user-fi9yp8ro3o
    @user-fi9yp8ro3o 11 місяців тому

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @digafeermias
    @digafeermias 11 місяців тому

    Ameeeeen Tabarekuu gate eyesuse yebarekachu ❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 11 місяців тому

    ብሩክትዬፓስተር ጌታ ያውቃል ተባረኩ

  • @melesechabege3986
    @melesechabege3986 11 місяців тому

    አሜን አሜን በእውነት ፈቴን ፈልገሎ

  • @Hanna.-vu7pl
    @Hanna.-vu7pl 11 місяців тому

    Amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 amen🎉🎉🎉 Amen❤❤❤ amen Amen🎉🎉🎉❤❤❤Amen🙏🙏🙏❤💓❤💓🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 11 місяців тому

    ዘመናችሁ ይለምልም🙏❤❤

  • @hawinewarq2125
    @hawinewarq2125 11 місяців тому

    Geta iyesus zemenachihun yibark. Wendim ena ehite ebakachihu lanem tseliyu🙏

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 11 місяців тому +1

    ❤ ወንድማችን !
    ❤ ጌታ ያውቃል !

    እህተችን
    ❤ ብሩክተዊት !
    🎉 ከልብ የመነጫ ምስጋናዬን ሰቀርብለችሁ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ።
    🎉 ታዲያ ዘዋትር በአገልግሎተችሁ ዝማሬ እጅግ በደስታ እበራካለሁ !
    🎉 ድካሜ ሁሉ ይራሰኛል ፣ እጽናናበታለሁ ።
    ❤ ስለእውናተ ነው የሚላው ከኢትዮዽያ ጀምሮ እስከ አሁኗ ሰዐት ድረስ በዝማሬዎቸችሁ ሀሴት አደርገለሁ ።
    ❤ ዘመናችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር የታደሰ ይሁን !
    ❤ ተባራኩልኝ የአባቴ ብሩካን ሰላም ና ፀጋው ይብዛለችሁ እለለሁ ።
    ደረጀ አበበ ነኝ ።
    ( Y D C S )

  • @mesrtaasf4977
    @mesrtaasf4977 10 місяців тому

    ❤Ameeeeen tabaraki❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🙌😢🙌🙌🙇🙇😭😭😭😭🙏

  • @hawarebks7630
    @hawarebks7630 11 місяців тому +1

    ስለናንተ ጌታን አመሰገንኩ🙏

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 11 місяців тому +1

    Morning God bless you and your family we love thìs program I am from South Africa. 🎉🎉🎉🎉

  • @LemmaShanko-dg5ni
    @LemmaShanko-dg5ni 9 місяців тому

    AMEN FETUN FALIGEN INDEKALU BETSALOT HIWOT INDINTAGA GTA YIRDEN AMEN AMEN .TEBAREKU GETA ZEMANACHIHUN YIBARKE.

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 11 місяців тому

    Tebarku mezemurach yebarekale

  • @moisyoni1559
    @moisyoni1559 11 місяців тому

    Amen amen amen 🙏

  • @teferitadesse4479
    @teferitadesse4479 10 місяців тому

    Beloved Family God Bless you ❤❤❤❤

  • @sarahayele6961
    @sarahayele6961 11 місяців тому

    ❤❤❤geta zemenachihun abzito yibark

  • @user-gs2hb8zb2r
    @user-gs2hb8zb2r 11 місяців тому +1

    GOD Bless You G AND B

  • @tessydaniel9739
    @tessydaniel9739 11 місяців тому +1

    አሜንንንንን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ቤታችሁን የእናንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክልችሁ የምትስጡት የምትናገሩት አትጡ በነገሮቻችሁ ሁሉ ጌታ ከፊታችሁ ይቅደም ተባረኩልኝ የኔ ጌታ የሰጠኝ ቤተሰቦቼ ናችሁ ኑሩልኝ።መልካም ሳምንት በጌታ ይሁንልን

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 11 місяців тому

    የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናንተ ከእኛ ጋር ይሁን እያልኩ ከፀሎት ከሚለው መንፈሳዊ መዝሙር ልጠግበው አልቻልኩም በኤልሻዳይ ቴሌቭዥን ኔትወርክ ቅዳሜ በድጋሚ ዕረቡ ተመልክቻችዋለሁ አሁንም ኢንተርኔት ሲለቀቅልን እንደ አዲስ እየሰማዋችሁ ነው እግዚያብሔር አምላክ ይባርካቹ በእናንተ ውስጥ ሆኖ የሚሰራው የእግዚአብሔር መንፈስ መክሮናል፣አስተምሮናል፣አፀናንቶናል ፣አሳውቆናል ብዙ ብዙ ጌታ እግዚአብሔር አሁንም የፀሎት መንፈስ ሀይል፣አቅም ፣ፀጋ ይስጠን ፣g&b ቤተሰቦች ሀሌም እወዳችዋለሁ ተባረኩ

  • @yeshberhane3031
    @yeshberhane3031 11 місяців тому

    Amen Amen🙏🙏🙏🙏

  • @aster4804
    @aster4804 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 11 місяців тому

    Amen God bless you

  • @nebeyetgirmai1138
    @nebeyetgirmai1138 11 місяців тому

    Blessings, g&b❤

  • @kennabayissa4913
    @kennabayissa4913 11 місяців тому

    እንወዳችሃለን ተባረኩ 23:46

  • @user-rx1pn4mp4u
    @user-rx1pn4mp4u 10 місяців тому

    አሚንንንንንአሚንን❤❤

  • @hannamengistu7355
    @hannamengistu7355 11 місяців тому

    Amen. Amen

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 11 місяців тому

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melesechabege3986
    @melesechabege3986 11 місяців тому

    አሜን ታባርኳ

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 11 місяців тому

    አሜን አሜን ተባርኩ

  • @melesechabege3986
    @melesechabege3986 11 місяців тому

    ታባረኩ

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 11 місяців тому +1

    ከመጀመሪያው ይልቅ የበለጠ ስለ ጸሎት እይታዬን በእግዚአብሔር በእናንተ ተጠቅሞ ከፈታልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክችሁ ጸጋው ይብዛላችሁ እግዚአብሔር በጸሎት እንድትገ ይርዳኝ ጸጋውን ያብዛልኝ ❤🙏

  • @yeshiteklu4715
    @yeshiteklu4715 11 місяців тому

    you are exemplary for both generation. we see the grace of God in your ministry. May God bless you abundately

  • @meem3233
    @meem3233 10 місяців тому

    God bless you more and more❤

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 11 місяців тому

    Tabaraku🎉🎉🎉🎉

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x 11 місяців тому +2

    ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ በሚያስፈልገን ጊዜ መጣቹልን ደግሞ ሁልጊዜ እኛን ወደ ጌታ ስለምታቀርቡን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @servantofgod7831
    @servantofgod7831 11 місяців тому

    ተባረኩልኝ

  • @nigatbeyene932
    @nigatbeyene932 11 місяців тому

    ተባረኩ

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 11 місяців тому

    Amen

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 11 місяців тому

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame ❤🙏🙌🎉👍👏👋💕❤️✋💖🇿🇦🇿🇦💞🌹🙋🙋‍♂️🙆‍♂️🙋‍♀️🥰😍👏✋🎤🎧🎶🌷✌️💯👍bebzuu tebrku

  • @user-vh9we8bd2c
    @user-vh9we8bd2c 11 місяців тому

    TEBARKU🎉

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 11 місяців тому +1

    ወገኖቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @sarasolomon9031
    @sarasolomon9031 11 місяців тому

    ጌታ ይባርካችሁ
    ለ ኔ በዛሬው ማለዳ በእውነት መጸለይ የሚገባኝን እራሱ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል በ 11 ሰዓቴ ላይ ስላገኝሁ ጌታን አመሰግነዋለሁ::
    ለጌታ ታማኝ ሆናችሁ ስለምታገለግሉ
    ዘራችሁ ይባረክ::

  • @immanuel342
    @immanuel342 11 місяців тому

    መተኛት ብቻ ሳይሆን መለዬትም እየተቻሌ አይምስልምና እባካችሁ ጌታ የመለዬት ስጦታ ጭምር ጌታ እንድ ሰጠን ብትፀልዩ ደስ ይለኛል፡፡ የጌታ ፀጋይብዛላችሁ፡፡

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 11 місяців тому

    Ere uuuuuuu my soul was so thirsty for this kind of songs. We don’t hear songs like this no more nowadays. May the Lord keep you and bless you.

  • @emed1779
    @emed1779 11 місяців тому

    አሜን ተባረኩ ፀጋ ይጨመርላሁ።
    ኑሩልን።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 місяців тому

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉

  • @melesechabege3986
    @melesechabege3986 11 місяців тому

    አሜን ዘማነቼ ታባርኳ ዘማነቼ ሁሉ ጸሎት ተባረኩ

  • @dakudida5961
    @dakudida5961 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @medhntekle4781
    @medhntekle4781 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 місяців тому

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke ✅ 🙌 👏🏻🎉🎉🎉

  • @getehabetmariam4101
    @getehabetmariam4101 11 місяців тому

    🙏

  • @marthaburt9179
    @marthaburt9179 11 місяців тому

    አሜን አሜን🙏🙏🙌🏼🙌🏼🙌🏼 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 11 місяців тому

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርጋቹ ውዶች❤❤❤❤

  • @alganeshmosazgi9158
    @alganeshmosazgi9158 11 місяців тому

    🎉❤

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 11 місяців тому

    እውነት ከመፀለይ ይልቅ ማውራት ተግባር የሆነበት ትውልድ ነን
    ወደ ፀሎት ህይወት ይመለሰን
    ለመፀለይ መፀለይ አለብን።!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    የእውነት ወንጌል 12:59 ብርቱ ስራተኞች ናቸውና☝️☝️☝️☝️☝️💪🙏❤👉❤👌

  • @Sophiawoldu
    @Sophiawoldu 11 місяців тому

    You are such a blessing to me. May God bless you abundantly. Tebarekulignnnnnn ❤

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 11 місяців тому

    ጌታ እየሱስ የባርካችሁ❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 місяців тому

    ሀሌሉያ አሜን ጌታ እፀልያለሁ

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 11 місяців тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይቡራኩችሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 місяців тому

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 😘 🤝🏽 👌 👍🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 11 місяців тому

    17:59
    ግራ ሲገባኝ በህይወቴ
    መንበርከክ ሲያቅተው ጉልበቴ
    ተስፍ በመቁረጥ ውስጥ ስሞላ
    መፍትሔ መልስን ሳጣ መላ
    ከመጸለይ ይልቅ በፊቱ
    ሳወራ ላገኝሁት ሁሉ
    ይባባስብኛል ችግሬ
    ያጎብጠኛል ጠብቆ ቀንበሬ
    ግን በሬን ዘግቼ ስገባ
    የውስጤን ሁሉ ወደ ሚረዳ
    በፀሎት ዙፍኑ ስር ስወድቅ
    ይታደሳል ውስጤ በድገት
    ያልወጣሁት ችግር ጸልዬ
    ፍጹም የለምና በህይወቴ
    ባልጸልይ ራሴን እጎዳለሁ
    ይህንን በተግባር አውቃለሁ
    እጸልያለሁ/3/
    ተባረኩ እንወዳቹሀለን❤❤❤

  • @tigabujalla3306
    @tigabujalla3306 11 місяців тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 11 місяців тому

    ኤርምያስ 31
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በዚያን ዘመን፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ለእስራኤል ወገኖች ሁሉ አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል።
    ² እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እስራኤል ማረፊያ ሊሻ በሄደ ጊዜ ከሰይፍ የተረፈው ሕዝብ በምድረ በዳ ሞገስ አገኘ።
    ³ እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።
    💒🔓🤝💺🤝💺🤝💺🤝💺🤝💺🤝💺🤝💺

  • @hyabtranspotation3381
    @hyabtranspotation3381 11 місяців тому

    እኔ ምን ልበል እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ ።በናንተ ኣርጎ በቃሉ በደንብ ተናገረኝ ስሙ ይባረክ ፣ሃይል ኣገኘሁት ውስጤ በረታ።
    Thank you so much 🙏❤

  • @user-zb3iy5ph2m
    @user-zb3iy5ph2m 11 місяців тому

    ጌታይባርካቹየምታስተምሩትሕርትበጣምጠቅስለሖነበርቱ

  • @user-ss7ld2oc7m
    @user-ss7ld2oc7m 11 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @solomonshufe3354
    @solomonshufe3354 7 місяців тому

    ዘመነችሁ ይላምልም

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤አሜን ተበርክ 🙏🙏🙏

  • @amsaluwoldyes6977
    @amsaluwoldyes6977 11 місяців тому

    ጌታ ይባርካችሁ እኔም በቃሉም በዝማሬውም ተባርኬአለሁ ደግሞሞ ተነቃቅቼበታለሁግ