ሼፉ ፊልም በአዲስ አቀራረብ ሙሉ ፊልሙን ይከታትሉ / shefu full movie on KAM FILMS ETHIOPIA / Ethiopia /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @abrhammengstu6053
    @abrhammengstu6053 Рік тому +22

    ማነው እንደኔ የዱሮ አርቲስቶች የናፈቀ ማነው

  • @BABR7826
    @BABR7826 10 місяців тому +18

    ማህደር የኔ 🌸🌸🌸ስታምሪ እኮ እረ የድሮ ተዋናዮች ናፈቃችሁን ወይ አለም ሰገድ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Рік тому +10

    ❤❤😍😍😘ፊልም ድሮ ቀራ ስንት ጊዜ አየሁት ዛሬም ደገም እያየሁት ነው እማየው አጥቼ 😢

  • @حواسراج-و2ق
    @حواسراج-و2ق 5 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ማሂዬ። ስወድሽ❤❤❤አላህይጠብቅሽ ባለሽበት ሁሉ🙏🙏❤❤

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 11 місяців тому +5

    እኔ ጋሽ ተስፋዬን በጣም ነው የምወደው ነብስ ዪማር😢😮😅😊

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Рік тому +6

    ማህደርዬ ስወዳት ❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 16 днів тому

    😂 😂 ሀይ 🎉 አለም ሰ ይመችኽ መዱ ያራዳ ልጅነቱ አምሮብሻል ግን ያራዳ ልጆች የሚገርመው ሲገፉን አንገፋም ለምን ? ቤዛ ተብዬ ዋ ተውኔቱላይ ብቻ ከሆነ ይደገፋል ካልሆነ ኤክስ ነው ያራዳልጆች ሰላማቹ ብዝት ነገር እዳትፋችው ይመችሽ 👍👏👏 ያራዳ ልጆች ውድድ ነው የማረጋቹ ❤❤❤❤🌷🌹🌷🌹

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 5 місяців тому +2

    ፊልም ድሮ ቀረ ከሚያስብሉኝ ፊልሞች መካከል
    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 2 роки тому +4

    ዋው የሀበሻ ሙቪ አይቸ አላውቅም ነበር አሁን ሱስ ሊሆንብኝ ነው። ሀሪፍ ነው። ከልብ የተሠራ።

  • @munirebarhimmunirebarhimmu6757

    wawwww konjo film 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v 3 місяці тому +1

    መድዬ❤❤

  • @milkitwo3173
    @milkitwo3173 3 роки тому +4

    Wow gudegna Film new betam dasi yamili yemachachu abbo yaa Rada lijochi

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Рік тому +1

    በዚ ግዜ ምሠረዉ ፊልም ፊልምነዉ መለት አይችልም የዱሮ ፊልሞች በጠም ደስ ይለሉ

  • @genitube7337
    @genitube7337 3 роки тому +10

    ዋው እንዴት ደስ ብሎኝ እንዳየሁት ተመችቶኛል ይመቻቹ

  • @AbdiCjgxgi
    @AbdiCjgxgi 5 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey Місяць тому

    Ayedro film😢😢❤❤❤

  • @seedseed4876
    @seedseed4876 10 місяців тому +1

    ምርጥ

  • @mimidesalng1013
    @mimidesalng1013 4 місяці тому

    Wawwwoo 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤yene wudee😊

  • @abdishaethiopia3116
    @abdishaethiopia3116 2 роки тому +3

    የምያስቅ የምያዝናና ፊልምነው

  • @Mahdermahder-p5f
    @Mahdermahder-p5f 9 місяців тому

    Mahiyen endene yemiwedat man new😊❤

  • @biniammeshesha3272
    @biniammeshesha3272 11 місяців тому +3

    ማህደርዬ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ።አንቺ የምሰሪበት ሁሉም ፊልሞች በጣም ይመቹኛል።ይሄንን ፊልም ደጋግሜ ነው ያየሁት እሺ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bruktyrose5900
    @bruktyrose5900 4 роки тому +2

    Wowwww Yemechachu Temechitonal

  • @asmaretesfie8583
    @asmaretesfie8583 4 роки тому +16

    ጉደኛ ፊልም!!!!!!!!👍👍👍👍👍👍

  • @hanan858
    @hanan858 3 роки тому +9

    ሁሉም ነገር ዱሮ ቀረ በእኛ ጊዜ ግን ሁሉ ነገር የዘቀጠ የወረደ ምን አለ በዱሮ ተወልጄ ቢሆን 😪😂😂

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 роки тому +21

    ምርት ተዋናይ መተክያ ማይገኝላት ማህዬ ማንም አያክላትም ምን ያረጋል ሳንጠግባት ጠፋችብን

  • @AsfawSademo
    @AsfawSademo 3 місяці тому

    So cool

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 4 роки тому +95

    ምን አለ የድሮ ተዋናኞች ቢመለሱ

    • @destroy7hem18
      @destroy7hem18 4 роки тому +3

      Ya man yahun moviewoch yemecheresha yastelalu

    • @halimaahmad1400
      @halimaahmad1400 3 роки тому +1

      አሁን ሀብታም ሁነዋል😃

    • @hhgghhgggc8823
      @hhgghhgggc8823 Рік тому

      በጣም 🥺🥺🥺

    • @BABR7826
      @BABR7826 10 місяців тому

      ​@@halimaahmad1400ሀብታም የመሆን ጉዳይ አይመስለኝም የስክሪፕት ችግር መሰለኝ

    • @addisutefera-s7m
      @addisutefera-s7m 9 місяців тому

      ምነው አለባበሳችሁ ቅጥ አጣ ሴቶች ??????? ኢትዮጵያ ውስጥ ያለነው አይ ኢትዮጵያ ሰዎች በኑሮ ይሰቃያሉ በዚህ ደግሞ የቀበጠው ቂጡን ገልብጦ ይሄዳል ።።።።።።።

  • @selgenwoldeyes63
    @selgenwoldeyes63 7 місяців тому

    🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉 she is he

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Рік тому

    ምወድዉፍልም መሀደር መተሻልአሉ በዶቃ ፍልም ስወዴቺሁ❤❤❤❤❤❤❤😊🎉

  • @SamiiGirma
    @SamiiGirma 3 місяці тому

    Mert film

  • @halimahabsha8869
    @halimahabsha8869 2 роки тому +5

    ወንዶችኮ የምታራባቸውን ሴት ነው ሚወዱት

  • @NtandoMahlangu-lv6lu
    @NtandoMahlangu-lv6lu 10 місяців тому +1

    ❤❤❤😊🎉

  • @badirumamaye298
    @badirumamaye298 4 роки тому +5

    በጥም ደስ ይምል ፈልም ነው በውስጥ ብዝ ትምህርት አለህ የዘንድሮ ሴቶች እንደዝህ ነችው

  • @bettymekonnen3880
    @bettymekonnen3880 4 роки тому +6

    ተመችታቹዋልኛል

    • @alimazalimaz9013
      @alimazalimaz9013 3 роки тому

      ከ አስሪ ግዘ በላይ አዪችያለዉ ግን አይሰለቸኝም

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +7

    ምናለ የድሮተዋናኙች ተመልስው ቢመጡ ሀብታም ሁነው ነው ከስረው የጠፉት ግን

  • @samuelmergia4102
    @samuelmergia4102 4 роки тому +2

    amaizing ! go ahead.

  • @anwarjemal1234
    @anwarjemal1234 Рік тому

    Wow

  • @sadamohmmed7808
    @sadamohmmed7808 2 роки тому +2

    ❤❤❤

  • @abduadane6375
    @abduadane6375 3 роки тому +9

    የቆዩ ፊልሞች በጣም መሳጭ ናቸው
    ይመቻችሁ

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 3 роки тому +5

    መጨረሻው አጠር አለ ምርጥ ፊልም ግን የበፊት አክተሮች ቢመለሡ ጥሩነበር የአሁኗቹ ብዙም አይነፉ

  • @kuwt7690
    @kuwt7690 4 роки тому +3

    ሳራ የኔ ማር ተመችተሺኛል ይህ ግን አቢል አናዶኝ ነበር

  • @nebiyumeherete7485
    @nebiyumeherete7485 2 роки тому +2

    You all are very talented actors 👏 ❤ please continue making great films and teach others to follow your footsteps!!!!! Thank all sincerely 🙏

  • @eofjeknek6740
    @eofjeknek6740 3 роки тому +4

    💖💖💖💖💖💖💪💪

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v 3 місяці тому +1

    ማነው 2017😂

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም

    ይሂን ፊልም መቼ ይሆን የምሰለቸዉ ሆሌም እዳየሁት ነዉ በፍቅር ያሆኑቹን ከማየት የበፊቱቹን እየደጋገሙ ማየት ይሻላል ለመቶኛ ጊዜ ላነዉ ነዉ

  • @ggccc5108
    @ggccc5108 3 роки тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉደስይላል

  • @DerejeDejen
    @DerejeDejen 4 місяці тому

    እናት ትበዳ

  • @MustofaYusuf-ck6dj
    @MustofaYusuf-ck6dj Рік тому

    betame merte new ye demete molekesi alalem kkk

  • @hanlove412
    @hanlove412 4 роки тому +7

    ማሂ ስወድሽ ሲያምርብሽ ለኔስ ተመችተሽኛል

  • @Edidiya
    @Edidiya 9 місяців тому +1

    ውይ የድሮ ፊልም እኮ ነብስ ነው አሉ እንጂ የዘንድሮ ፊልሞች ጭብጥ ወይ ጨብጥ የላቸው። ፊልም ድሮ ቀረ 13:28

  • @ኢማንኢማን-ጠ3ሸ
    @ኢማንኢማን-ጠ3ሸ 3 роки тому

    ዋዉዉ

  • @EMAN-z8q
    @EMAN-z8q 4 місяці тому

    Shebaw gn be hiwet ale

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 9 місяців тому

    ማውለቁ እንዴት ነው እንደዚህ የሚቀላችሁ አለሌዎቻችን?

  • @seedseed4876
    @seedseed4876 10 місяців тому

    መሀደርየዋ። አጀትትበያለሽኮ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 роки тому +2

    አሪፍ ነው ነው ይመቻችሁ

  • @kaydmed4757
    @kaydmed4757 2 роки тому

    Pleasure to share some fun stories if possible

  • @natshoa
    @natshoa Рік тому

    😊

  • @ZemereBeKalu
    @ZemereBeKalu Рік тому

    ግን በምሀል እኔም በጣም እየተናደድኩ ነበር ቢሆንም ግን ወድጄዋለሁ

  • @netsigebre7406
    @netsigebre7406 4 роки тому +2

    Medi yefikr ssera new yemamirbat

  • @ashenafigebregzabher502
    @ashenafigebregzabher502 4 роки тому +3

    Adis film telekeke enyo eski

  • @tamrtaambaye
    @tamrtaambaye Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @eteneshbatemo1624
    @eteneshbatemo1624 10 місяців тому

    😅😅😅😅❤

  • @saharaetupia4706
    @saharaetupia4706 4 роки тому +1

    ዋዉ

  • @abel8835
    @abel8835 Рік тому

    አለም ሰገድ እዚህ ላይ የከሰሩ ኮረሪማ ነጋዴ ትመስይ ነበር
    ድሮና ዘንድሮ

  • @barackbebey9848
    @barackbebey9848 3 роки тому

    😘👍👌👌🥰

  • @hwawwaahwawwaa3300
    @hwawwaahwawwaa3300 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 2 роки тому

    ለጥቅም ነበረ የፈለከው ለአስተሣሠብ ብትሠራበት ጥሩ ነበረ ውድቀትህን አሣየኸን ለኛ ለቂርቆስ ልጆች የተሻለ ነገር ሠርተሕ ብትመጣ እዚህ ግባ አንልህም።

  • @mimidesalng1013
    @mimidesalng1013 4 місяці тому

    😂😂🤚🤚🤚😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣😂😂

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Рік тому

    ረሡወን ሰቅለ ነበር ግን ምን የደርገል በሕዝብ ፍት አቆሸሸት አቆሸሸት ብቸ አይገልፀዉም ከዚ ቀጥሎ አገቱወን እንዴት አርገ ተነሰለች ለትነሰነዉ የዝረከረከት

  • @Gold12421
    @Gold12421 10 місяців тому

    arf film nw

  • @faydadender9482
    @faydadender9482 4 роки тому +7

    ኧረ አለም ሠገድ

  • @ልእልትእያሱ
    @ልእልትእያሱ 4 роки тому +6

    የዱሮ ነው

  • @RateTashome-b8c
    @RateTashome-b8c 5 місяців тому

    አላ

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh3323 4 роки тому

    👍

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 Рік тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 3 роки тому

    Des yilal

  • @saraarnold4236
    @saraarnold4236 2 роки тому

    🥺🥺🤣🤣🤣🤣🤣🥰

  • @abrhammengstu6053
    @abrhammengstu6053 Рік тому

    Minaw yaderwo artestoche bemalsu benatachu

  • @wosiwosi6548
    @wosiwosi6548 4 роки тому +2

    👍👍👍👍💚💛❤

  • @hewotet72
    @hewotet72 2 роки тому

    Seneta ayewet film dero kere

  • @ጃማዩቱብ
    @ጃማዩቱብ 3 роки тому

    ክክክክክ

  • @gosaking
    @gosaking Рік тому

    Marexenw

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 роки тому +12

    ፊልም ድሮ ቀረ

    • @hfsd3162
      @hfsd3162 Рік тому +1

      ፊልም ብቻ ሳይሆን ንሮም ድሮ ቀረ

  • @ዮርዲዩቱብ
    @ዮርዲዩቱብ 4 роки тому +7

    መዲ ሙች አልቻልሺበትም 😊😊

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 2 роки тому

    ያው ነው ምን ለውጥ አለው

  • @slehulum1842
    @slehulum1842 3 роки тому

    Madi tchiyalesh eko

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 роки тому

    ወጡ አረረብኝ ክክክክክክክክ ማሂ

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Рік тому +1

    ኤሄ ፊልም በጠም ፈተ የረገል

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 4 роки тому +3

    የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 6 місяців тому

    2ሺህ ብር በጣም ዋጋ ነበረው ማለት እኮ ነው

  • @nebeyusolomon4778
    @nebeyusolomon4778 2 роки тому

    BUSINESS PLANET GROUP IN AFRICA 🌍ETHIOPIA 🇪🇹 DJIBOUTI 🇩🇯 CHINA 🇨🇳 WE PROVIDE TO BE PROFESSIONAL BUSINESS ORGANIZATIONS COMPANY AND OTHERS.

  • @mohammedyassin5271
    @mohammedyassin5271 4 роки тому +1

    ቤዘ ድብር ነዉ የለችኝ

  • @astercinaco1049
    @astercinaco1049 Рік тому

    😊😊😊🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🥰🥰😘😘🥲🥲☺️😂😂😂

  • @JusticeMakamo-k8s
    @JusticeMakamo-k8s Рік тому

    who is telling me rude meaning😂😂

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 2 роки тому +1

    ማህደር አሠፍ ከዚህ ፊልም ላይ (0)ነሺ እሺ እናት ይሠደባል እንዴ ነውር አይደለም እንዴ

  • @alexde6295
    @alexde6295 4 роки тому +4

    አይደብራችሁ በአዲስ ምናምን ትላላችሁ
    Gays u are stupid

  • @ዜድይቱብ-ቐ7ዠ
    @ዜድይቱብ-ቐ7ዠ 3 роки тому +1

    መሂ በሰቅ ጋደለችኝ መነዉ እንደኔ የታመቸቹ

  • @AsSs-sm9px
    @AsSs-sm9px 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂