Addis Gurmesa - Konjit | ቆንጂት - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 711

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 11 місяців тому +7

    Wow አንደኛ ድምጽ ሙዚቃ ጋር አስማት የሆነ ጎልደን ቮይስ😍😍🙏🙏

  • @yosiefasmarinotasu786
    @yosiefasmarinotasu786 6 років тому +3

    ጎበዝ በጣም አርፈ አርግህ ድግማሃል ለኒ ይህ ዘፈን ቡዙ ትዝታ አለኝ በተለይ ፓያሳ ሲኮ ማህሙድ አህመድ ሙዝቃ ቤት አሰታወሳለሁ ያህ ግዜ ተመልሱ ቢምጣ እንዲት የመሰለ ግዜ

  • @neftegnanegntube9965
    @neftegnanegntube9965 6 років тому +14

    ሳላደንቅህ አላልፍም በዚህ እድሜ ይሄን የመሰለ ድምፅ
    መረዋ የሆነ ድምፅ ነው ያለህ ብዙ ስራ ይጠበቅብሃል እኛም እንጠብቅሃለን በርታ

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 років тому +122

    የሞላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓለ በስላም በጤና አደራስችሁ ስናይ ጥምቀት ይሁንልን
    ዘፈኑ ዘ ነው #big like ብለናል

  • @mismesmardegminve4221
    @mismesmardegminve4221 6 років тому +3

    ምን እንደምል አላውቅም ገና ከአንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ። በርታ በጣም አድናቂህ ነኝ 2020

  • @rahel3090
    @rahel3090 6 років тому +9

    ምርጥ ድምፅ!!!

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 7 років тому +8

    በጣም ምርጥ ነው ድምጽህ መርታ፡መንድሜ

  • @AgeraAGERE
    @AgeraAGERE Рік тому +1

    እዳሁኑ ፍቅራችን ሳይቀዘቅዝ በወቅቱ ተጋብዠ ነበር ይህን የመሰለ ሙዚቃ የዛሬን አያድርገዉና አይይይይይ M❤😢

  • @amandafiker9344
    @amandafiker9344 7 років тому +2

    በመላው አለም የምትገኙ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ

  • @Allittakesiswillpower8371
    @Allittakesiswillpower8371 3 роки тому +1

    ይሄን ዘፈን ሰምቼው ልጠግብ አልቻልኩም

  • @fantafanta4262
    @fantafanta4262 7 років тому +32

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ከግድግዳጋ ያጋጫችሁ
    ዝብላችሁ ስለሙዚቃው ኮምንት ስጡ
    ዋው ድምፅክ በርታ ብለናል !!!

    • @birtukankidane5454
      @birtukankidane5454 7 років тому +1

      Fanta Fanta ለምን ሲማል፡ ከግድግዳ፡ሆ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @molu305
      @molu305 9 місяців тому

      😁😁 amen yagachiln

  • @hawahawaa4738
    @hawahawaa4738 7 років тому +2

    የዘንድሮ ሙዚቀኞች ስለሴት ብቻ አንድ እካን ስለአገር እና ስለእኛ ስለስደተኞች የሚዘፍን የለም ለማንኛውም ድምፅህም መልክህም ዋው በርታልን

  • @kamo9882
    @kamo9882 6 місяців тому +2

    ብዙ ግዜ የአገራችን ሙዚቃ ለጀንዶችን ዜማ የሚጫወቱ ወጣቶች ይደብሩኛል፡፡ያበላሹባቸዋል፡፡አንተ ግን እንደውም ይበልጥ ውበት አለው፡፡በጣም ያምራል፡፡

  • @ሩታጓልዓድዋ
    @ሩታጓልዓድዋ 7 років тому +9

    ዋውውው ለስለስ ያለ ለመዳመጥ የሚመች ድምፅ ነው ያለህ ጎበዝ

  • @jemalsulimane7387
    @jemalsulimane7387 5 років тому

    ምርቅኝ ብዬ ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ወደ ማለውቀው ትዝታ እሄዳለሁ

  • @tilikneberntilikim3182
    @tilikneberntilikim3182 7 років тому +1

    በግሌ ማንም ባይነካካቸው የምልው የጋሽ መሀሙድን ስራዎችን ነው ....ግን ያንተ አሪፍ ሪሚክስ ነው

  • @ታሊቫን
    @ታሊቫን 7 років тому +1

    እኔ አሜሪካዊ ነኝ ግን የኢትዮጽያን ሙዚቃ ውስጤ ነው የታባቱ

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 6 років тому

    ለጋሽ መአሙድ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም እድግ በል በጣም ጉበዝ ልጂ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ጥሩ ተስጦ ነው ያለህ በርትልን

  • @እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ
    @እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ 7 років тому +6

    ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ይመችክ .በርታ

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 7 років тому +5

    ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኮን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበልን
    ሴቀጥል መችም ሙዜቃ ውስጤነውና ድምፁንም ቁንጄናውንም ሰጦሀል በርታ
    ሰናይ ጌዜ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @Samra-mj3xn
    @Samra-mj3xn 6 років тому +5

    ዋው ድምፅ ልብ ይሰርቃል

  • @rahelayele4205
    @rahelayele4205 4 місяці тому +1

    አሪፍ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ሂዉነኝካለሁበት
    @ሂዉነኝካለሁበት 7 років тому +3

    ከምልህ በላይ በሁሉም ሙዝቃህ አድናቄህ ነኝ ዋውውው

  • @mimilahailu5776
    @mimilahailu5776 7 років тому +5

    ጋሽ ማህሙድ እራሥህን በ አድሡ ትውልድ ተተካልህ ደሥ ሢል😍😘

  • @rahelayele4205
    @rahelayele4205 5 місяців тому +3

    ኤልያና ነኝ አጎቴ ❤🎉

  • @gjfgbghgfg4640
    @gjfgbghgfg4640 7 років тому +39

    ትንሹ ሙሀሙድ አህመድ
    ዋውው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +3

    ፍቅር በሙዚቃ በፈልም ሆኖ ቀረ ድምፀህ ናይሰ❤❤❤😍

  • @ባለውለታየ
    @ባለውለታየ 7 років тому +2

    ለክርስትና ምነት ተከታዮች በሙሉ ለበአለ ጥምቀቱ በሰላም እኳን አደርሰን ሙዚቃው አደኛ ልጁ አደኛ ድምፁ አደኛ በርታ

  • @berekethailegzi224
    @berekethailegzi224 7 років тому +1

    እኔ ህንዳዊ ነኝ ግን የኢትዮጵያ ሙዚቃ እወዳለሁ ምናምን በዛ.

  • @የሺወሎዬዋ
    @የሺወሎዬዋ 6 років тому +3

    woww ትንሹ ሙሀመድ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል 😍😍😍

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Рік тому

    ዋው ድምፅ❤❤👌👌👌

  • @titimelesse914
    @titimelesse914 6 років тому +5

    ውይይይይ ድምፅህ ገዳይ ነው በጣም ❤👌

  • @diboradd9117
    @diboradd9117 7 років тому +3

    ምርጥ ድምፅ ዋው

  • @znawtesema6124
    @znawtesema6124 3 роки тому +1

    አንተን ሳዳምጥ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል ደግሞ ስታምር

  • @ውቤየዮሲ
    @ውቤየዮሲ 7 років тому +3

    ዋው ድምፅህ የራሱ መአዛ አለው ግን የስው ዜማ ነው ይቅርብህ በራስህ ስራ በርታ

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 Рік тому

    ዋው ዋው ልዩ ድምጽ ነው ያለህ የኔ ወንድም በርታ 👍👍👍👌👌👌

  • @nnydmwt7782
    @nnydmwt7782 7 років тому

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ

  • @selamleuel7626
    @selamleuel7626 3 роки тому +1

    ምርጥ ነው

  • @awolsiraj705
    @awolsiraj705 5 місяців тому +1

    በዘፈን ደሰቴኛ ኔኝ ምልክቱ ግን አለተማቼኝም ሠላም ለሀገሬ ግድ ነው 😢

  • @salemdemesi8603
    @salemdemesi8603 7 років тому

    እንኳን አደርሳችሁ ህዝበ ክርቲያን መልካም ድምፀ ደስ ሲል

  • @brukeyob3666
    @brukeyob3666 10 місяців тому +1

    ጣፋጭ ሙዚቃክ ተመቸኝ

  • @danasweet2640
    @danasweet2640 7 років тому +14

    አሪፍ ነው ድምፅ ወደር አይወጣለትም የራስክን ስራ ደግሞ ብትለቅ የበለጠ አሪፍ ነው

  • @zelman202
    @zelman202 7 років тому +2

    በጣም ጉሩም ጣመ ዜማ አዲስ ዳግም የትዝታውን ንጉስ አስታዋሽ. በርታ በራስ ስራ እስከማይ ቸኰልኩ.

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 4 роки тому +2

    የኔ ምርጥ ዘፋኝ

  • @tehg8016
    @tehg8016 7 років тому +2

    እሜን እንኳን አብሮ አደረስን ለሙላው የክርስትና እምነት ተከታየወቺ በሙሉ እንኳን አደረሳቺህ ብአሉ የሰላም የደስታ ይሁንልን መልካም የጥምቀት ብአል

  • @raheltesfaslassie6654
    @raheltesfaslassie6654 7 років тому +12

    ዋው እንዴት እንደምወደው የኔ ድምፀ መረዋ ዘፈኑ ላንተ ነበር መዘፈን የነበረበት
    ቆንጆ እባክህን ባወኩት ቤትህን
    ቆንጆ አንተን ብዬ ልምጣ ወይ ኮብልዬ

  • @HeluHelen-qt5uh
    @HeluHelen-qt5uh 7 місяців тому +2

    የኔ ውድ ❤ ልጄ በሆነ ብዬ ተመኘው...

  • @domedana7549
    @domedana7549 7 років тому +21

    i am from libya but i like ethi...... music

  • @dagemawitaschalew6246
    @dagemawitaschalew6246 7 років тому

    አረ ጋሽ መሀሙድ ስንቴ ነው የተናገረው ዘፈን አትስረቁ .ውይይይይይ ምናለ እሱ ደከመኝ አላለ ገና እየ ሰራ ነው .ሆ ሁሌም በሰው ስራ ለመታወቅ መሞከር ውርደት ነው .በራስህ ስራ ናና እናድንቅህ ግን ሳላደንቅ የማላልፈው ድምፅክ ቆንጆ ነው .

  • @michaelaschenaki3403
    @michaelaschenaki3403 5 років тому +1

    ጎበዝ ድምፃዊ !!

  • @ሀይሚየብዙየልጅ
    @ሀይሚየብዙየልጅ 7 років тому

    ምርጥ ድምፅ አለህ ቀጥልበት ታይተህ እንዳትጠፋ ለ አልበም ያብቃህ ወዶች እኳ አታፍሩም አይናውጣ ናችሁ😜😀

  • @eldanaeldana8153
    @eldanaeldana8153 6 років тому +2

    መሳጭ ነክ ዋው በርታ ስለፍቅር መንበርከክ ውስጤ ነው።

  • @ኢትዮጵያትቅደምጠላቷይውደ

    ጋሽ ሙሃሙድ ሲያረጅ ኣንተን ተክቶልና ድምፅህ ያምራል።

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 років тому +91

    ውይ ድምፅህ እንዴት አባቱ ያምራል 👌👌 በል በዚህ ድምፅህማ ነጠላ ሳይሆን ጋቢ ነው መስራት በሚቀጥለው ጋቢ ይደረግልን 😜😜 እዚህ በላይ ካንተ እንጠብቃለን 😉😉 አሪፍ ነው በርታ 👌😍

    • @0939-b4e
      @0939-b4e 7 років тому +1

      Matamen Leras new ሙሉ የጋሽ መሀሙድ ዘፈን እኮ ነው የሰራው ፈልጌው vidio ማየት ከፈለክሽ ደግሞ ethio one love intrtamnt የሚል ጀርመን ሀገር የሚገኝ ፕሮዲዮሰር ስር ታገኚዋለሽ

    • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
      @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 років тому

      0939957001 0939957001 አመሰግናለሁ 🙏

    • @fufubest4522
      @fufubest4522 7 років тому

      Matamen Leras new ere moral yetebek konjo

    • @genetwoldegiorgis3838
      @genetwoldegiorgis3838 6 років тому

      Qwgvinbjiv

    • @genetwoldegiorgis3838
      @genetwoldegiorgis3838 6 років тому

      Fufu Best ddxs

  • @tarikumamo6669
    @tarikumamo6669 6 років тому +7

    No more I'm from eritrea already we are one again tnx God.

  • @alemmy5053
    @alemmy5053 7 років тому +6

    ድምፅ ያምራል በርታ

  • @Shanko12
    @Shanko12 2 роки тому +4

    love this music and you played well... please don't forget to recognize the original singer somewhere in this video...

  • @ሰደተኛዋሃዋነኝA
    @ሰደተኛዋሃዋነኝA 6 років тому

    ቆይ ብቻ አተልጅ የሰው ዘፈን ዘፍ ነህ አገሬልግባብቻ

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 7 років тому +3

    ወይኔ ድምፅ♣♥♥♥♥♥

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ

    ዋውውውው የመጭ ነው የተመቸኝ አቤት ድምፆህ

  • @nardigebru3664
    @nardigebru3664 7 років тому

    ዋውውው ልስልስ ያለ ሙዚቃ ይመችህ

  • @biniammaekele8352
    @biniammaekele8352 7 років тому +58

    I am Eritrean l love Ethiopia music

    • @awettewelda5104
      @awettewelda5104 7 років тому +2

      Biniam Maekele me to from eritrean but i like etiyopyan music

    • @sususadi7120
      @sususadi7120 6 років тому +1

      Biniam Maekele wawe pes bro
      More Like Eritrean music

    • @natyman6042
      @natyman6042 3 роки тому

      Lloppoook

    • @me-yh1zk
      @me-yh1zk Рік тому

      @@wondante 🤣🤣🤣🤣

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 11 місяців тому

      Thanks we also like ur music😍🙏🙏

  • @mubarkktube7557
    @mubarkktube7557 4 роки тому +1

    ከ ጊልዶ ልጆች ድምፅ ያንተ ግሳት ያምራል
    ትንሹ መሀሙድ አህመድ ብዬሀለው ኑርልን አቦ😍😍

  • @hiwot.3696
    @hiwot.3696 7 років тому +3

    ዋዉ ድምፅ 😍👌

  • @amandafiker9344
    @amandafiker9344 7 років тому

    አሪፍ ነው ተመችቶኛል ይበረታታል

  • @helenberhe3646
    @helenberhe3646 7 років тому +5

    ቆንጆዬ እባክህ ለመጣ ቤትህ አቤት ድምፅህ ሲያምር በርታ 😍😘😘😘👏

  • @NadaKomi
    @NadaKomi 8 місяців тому +3

    Who's still watching
    28/5/2024
    I was been in Addis Ababa 5 yrs , i met alot of Ethiopian and they became my friends for realy Ethiopian people they're good , and then one of my friend hes names temesgen araya, he told me that he has love to me , and then i accept so he is the one , who teach me this song for real , i can't forget walai when i watch this song i just remember him 😢
    I love all Ethiopian people ❤️
    This message from soomalia

    • @Samrawit738
      @Samrawit738 4 місяці тому

      Stop listening to our song we don't like u

  • @tttttt9811
    @tttttt9811 7 років тому +1

    ምርጥነዉ አቦ ይመችህ በርታ

  • @welelaberhanu7899
    @welelaberhanu7899 Рік тому

    ወለላ፣ነኝ ፣ከካስ፣ሜዳ፣አዲስ፣በርታልን፣ጋደኛ

  • @mehamdaberar2101
    @mehamdaberar2101 Рік тому

    በጣምያንተድምጽነው ዋው ❤

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ

    Wowwwwwwwww ድምጽህ በጣም ልዩ ነው በርታ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 4 роки тому

    አቤት ድምፅ. ኡኡኡኡ

  • @ethiopiawethabesha9424
    @ethiopiawethabesha9424 4 роки тому +1

    ምርጥ ሥራ በምርጥ ልጅ 👍

  • @ነገስትነገስታትዘኢትዮጵያ

    ዋው ሁሉም 100%

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 3 роки тому +3

    የምኖረው አንታርቲካ ነው የኢትዮጵያ ዘፈን በ Fm 97.1 እየሠማሁ ነው ይመቻል?🇪🇹🇪🇹🇪🇹😜

  • @ሒሩትአያሌው
    @ሒሩትአያሌው 7 років тому +1

    ዋውውው ደስየሜል ሙዚቃ

  • @peacea5192
    @peacea5192 2 роки тому +2

    Wow!. Mahmud Ahmed finally...found his replacement-identical singer. Great voice.

  • @alemtegegn4071
    @alemtegegn4071 Рік тому +2

    እኔ አሳይመንት ተሰጥቶኝ ሙዚቃው ምርጫዬ ስለሆነ ወድጄዋለሁ ።ይመችህ !

  • @የቴዲአፍሮአድናቂውነኝ

    አዲስዬ ድምፅህ አለባበስህ wow ሲመቸኝ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 6 років тому

    ደሰ ሲል

  • @samsnyenenew3113
    @samsnyenenew3113 7 років тому +2

    አቤት ድምጽ ልጁም ውበቱ። ዋዉ እራስክ በጣም ቆንጆ ነገር ነክ ዋዉ

  • @simeraabebe7810
    @simeraabebe7810 7 років тому +1

    ይመችህ

  • @sababerhane9505
    @sababerhane9505 7 років тому +4

    ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘከ እንዴት የሰው ዘፈን ትዘፍናለከ 😍 የራሰከን ዘፈን ለመዝፈን ሞከር ::

  • @abdulkadirabafita2074
    @abdulkadirabafita2074 6 місяців тому

    Mesmerizing & vibrant master piece OMG😮

  • @kebekebe8046
    @kebekebe8046 4 роки тому +2

    Je suis malien j'aime beaucoup votre music

  • @chinachina4846
    @chinachina4846 7 років тому +5

    ዋው ቆንጆ ድምፅ ( ቆንጆ እባክህ ×2 ባወኩት ቤትህን )

  • @eyerusalem-nv6tf
    @eyerusalem-nv6tf 10 місяців тому +1

    I love this song
    😢😢😢😢

  • @traorehary5883
    @traorehary5883 7 років тому +58

    I come from mali but I like music ethiopia 👏👏👍👍

  • @baerchnegsedetgwenatannafa6992
    @baerchnegsedetgwenatannafa6992 7 років тому +1

    ድምፅህ ዋው ነው በርታ

  • @nanifiker4934
    @nanifiker4934 7 років тому +2

    ዋው ድምፅ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ 👍👌

  • @shoshoazuz6533
    @shoshoazuz6533 6 років тому

    ዋው ሁሉም ሙዚቃህ ያምራል ዲምፀህ አደኛ ነው እሽ ከጠልበት ወዲም

  • @yeshiw0ric327
    @yeshiw0ric327 7 років тому +2

    አቤትድምፅበጣምአሪፍነዉወድማችን

  • @ኤሪየኤሪና
    @ኤሪየኤሪና 7 років тому +1

    በጣም ደስ ላለ

  • @hiwetkemawaydefro4390
    @hiwetkemawaydefro4390 6 років тому

    ዋው በጣም ያምራል ጠንክር

  • @yoditaberahm3064
    @yoditaberahm3064 6 років тому

    woww ድምፅክ የመጭ ይመስጣል አቦ ተመቸከኝ ይመችክ አንደኛ ነክ ከምር 👉ያለማጋነን👌✌

  • @eliasbrhane9800
    @eliasbrhane9800 3 роки тому +20

    What an amazing and beautiful song. You sound like Mahmud Ahmed.

  • @haftomgebreyesus3799
    @haftomgebreyesus3799 7 років тому

    Woww ኣሪፍ ሙዚቃ ወድጀው ኣለው በርታ

  • @mediationrelaxingmusic7208
    @mediationrelaxingmusic7208 8 місяців тому +1

    His voice ❤

  • @msn2429
    @msn2429 6 років тому

    በቃ ምን ማረግ አይቻልም 1ኛ ነው

  • @fathimaf1895
    @fathimaf1895 7 років тому

    ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በርታልን