ዶ/ር ዛኪር በንዴት ከመድረኩ ላይ እንዲወርድ የሆነበት የጋለ ክርክር / The heated debate that made Dr Zakir to react
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- #quran #islam #drzakirnaik #evolution #debate #publicspeaking
ዶ/ር ዛኪር በንዴት ከመድረኩ ላይ እንዲወርድ የሆነበት የጋለ ክርክር
በዚህ ቪዲዮ ላይ ዶ/ር ዛኪር እጅግ ወሳኝ እና አሳማኝ ነጥቦችን በማንሳት ላይ እያለ ድንገት ያልተጠበቀው ሆነ
ሙሉውን ቪዲዮውን በመመልከት የሆነውን ይረዱ፣ እጅግ አናዳጅም አስቂኝም ቪዲዮ
we bring you the heated public debate that made dr zakir to leave the stage , look what happened from the video. A very interesting and funny debate
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ- t.me/alimehdio...
ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ
Don't forget to subscribe to our channel and share with your loved one
⚠️ Copyright Disclaimer:
1. Our videos are created with the utmost respect for the original works, ensuring they are not negatively impacted in any manner.
2. The primary purpose of our videos is educational and intended to enhance viewers' comprehension of the subject matter.
3. Each video undergoes significant transformation to provide a unique perspective and insight into the material.
⚠️ Fair Use Notice:
a). This video contains materials protected under the Fair Use guidelines outlined in Section 107 of the Copyright Act.
b). All rights about the copyrighted materials are reserved to their respective owners.
ዶክተር ዛኪር እልህ ይጠብቅልን እዲሜህን እረጂም ያዲርግልን
ያለ ክርስቶስ ያግኛችሁ🎉❤❤
ዛኪር አልፎ አልፎ ስሜታዊ ይሆናል
ከፕሮፌሰሩ ጋር በኮርያ ውሥጥ የተደረገውን ሙሉውን 45 ደቂቃ ኢንጊሊዘኛውን አግኝቼ አዳምጬው ነበር በጣም ያሳቀኝ ግን የቶማሥን ጌታዬ እና አምላኬ ብሎ ጨወ የሚለውን ሢያብራራ በጣም ያሥቃል በእውነት
ሳህ
አሏህ ይጠብቀው ዶ/ር ዛኪር
ወንድማችንም አሊ መህድ ጀዛከሏህ ኸይረን
ዛኪር ከእሳቸዉ እማይጠበቅ ስሜታዊነት ነዉ ያሳያት፤ ልጁ ያሳየዉ ጭዋነት is impressive !!!
አሰለም አሌይኩም ወረህመቱለሂ ወበራከቱ ስራህን አለህ ይውደድልህ ና የሼኽ ካሊድ አራሺድን ደዕወ ሙሉውን እባክህ በትርጉም ሊቃቅልን🙏🙏🙏
ሙስሊም ሆናቹ እንጂ አትሙቱ
❤
yes
❤❤❤
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
👍👍👍👍
ማሻ አላህ ዶክተር ዛኪር ናይክ ረበና ይጠብቅህ ያረብ
በእስልምና የአላህ ፈጣሪነት አላህ አያረጋግጥም እኔ አምላክ ነኝ ብሎም አያዉቅም
ይልቁንስ በሱራ 33:56 ላይ አላህ ለመሀመድ የሚሰግድ ጣኦት እንደሆነ ነዉ የሚናገረዉ
@JosiFekede ክክክክክክክ አይደል እኛ ሙስሊሞች መልስ አለን ለሙሐመድ የሚሠግድ ጣኦት ነው የሚለውን እስከ አረበኛው እስከ ትርጉሙ አስቀምጪ ሲቀጥል የአላህ ፈጣሪነት አያረጋግጥም ላልሽው ብዙ ማስረጃ እሰጥሻለሁ
إِنَّنِي أَنَا اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاعْبُدْنِي وَأَقِمِ الصَّلَاةَ لِذِكْرِي
«እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ፡፡ ሶላትንም (በእርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡
ሙስሊሞች ሲከራከሩ ሁሌም የተናደዱ መስለው የሚያቋርጡት ነገር ግን ይገርመኛል
እስልምና ሁሌም መልስ አላት የደደቦች ግን ጊዜ አናጠፋም
Masha Allah🎉🎉
MashaAllah ustaz dr zakir Allah rejim edme yistiln
አልሀምዱሊላህ ሙሲልም ላረግን አላህ ጥራት ይገባው ❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Feteh Le Aisha
አህለን ወሰህለን አሊ መህዲ 🎉🎉የት ነችሁ ሙስሊሞች ለይክ አድርጉ አንደኛ ነኝ😂😂
😅😅😅😂
ጎበዝ🎉
Inem andegna negn🎉🎉🎉
Masha Allah Dr.zakir naik may Allah protect you and your family
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ተርጓሚ አሊ መህዲ ማሻአላህ ጀዛኩመላሁ ኸይረን ዶክተር ዛኪር ናይክ እኔ አለኝ የምለዉ የምደሰትበት በሂወቴ ምንም ባይኖረኝም ሙስሊም በመሆኔ ብቻ እጂግ ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ያረቢ ሙስሊም አዲርገህ እንጂ አትግደለኝ
ዶ/ር ዛክር አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው አንተንም አሊ መህዲ አላህ ይጠብቅህ
أللهم صلي وسلم وذيد وبارك أفضل سلام وتسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين
ያአላህ ሙስሊም አርገህ አኑረን ሙስሊም አድርገህ ግደለን መጨረሻችንንም አሳምርልን
💓💓💝💝💞
ያራብ ለትርጋምም ለዛክር ነይክም እድሜ እና ጤና እስጦው🎉
Alhamdulilah
Islam is best true religion
አለሀምድልላ በአለምላይ ኢሥላም በከፍተኛ አያደገ ነው አታ ኢትዮጵያ አራት አመታት 2m...ጨምረናል❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ
ماشاءالله تبارك الله عخي علي محمدي جزاك الله خيرا وبارك الله فيك الحمدلله على نعمة الإسلام
Jezakumullah heyren ya habibna
የልጁ ጥያቄ ግን አልተመለሰም ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው ዛኪርን በጣም እወደዋለሁ ግን የልጁን ጥያቄ ቢመልስ ለኔም ይጠቅመኛል
Koy yalew nager ayisemam malet nw ya rahman zegmeta lewt kehona ahun zegmeta lewt lay yalu zenjarowoch wayim totawoch lemn anaym?????????????
@Amandamruu የዝግመተ ለውጥ ትምሀርኮ ዛሩክ እንዳለው አይደለም ሙሉውን የልጁ ጥያቄ እና የዛኪር መልስ ምንም አይገናኝም
ሲጀመር ቁርአን ዉስጥ እንደ ተፃፈዉ ፀሀይ በጥቁር ጭቃ ባለዉ ምንጭ ዉስጥ ገባች ይልየለም ። በዛም ህዝቦች አሉ ይላል 😂።
እኳን ፀሀይጋ የሚኖሩ ህዝቦች ሊኖሩ መሬት ያለነዉኳ በዚህ እርቀት እንደት እንደምታቃጥል መች አጣነዉ።
ደግሞ ተሳድቦ መሸሽ ምን የሚሉት ነዉ? እንደምረዳው ሁለተኛውን ጥያቄ ላለመመለስ ነዉ። ጠይቁ።
አላህ ይጠብቅህ ዶ.ር ዛኪር
ፀሀይ በጥቁር ጭቃ ባለዉ ምንጭ ውስጥ የመግባቷን የሙሀመድ 0 እዉቀትስ ምን ሊባል ነዉ😂
ፀሀይ አጠልቅም ሲጀመር
እኔ የተሰጠኝ ትልቁፀጋ እስልምና ነው አልሀምዱሊላህ
😂😂😂😂 le Mohammed tekekelgnia nbeyente margagecha masereja yelem 😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምስኪን ይሄ እርግማን ነው
@@TadesseEnanuምኖ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😄😄😄😄😄😄
ጀግናው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሊሰብክ እጂ ሊጠይቅ አለመጣም ያኢትዮጵያዊ ደሞ ቋንቋ የቸግረዋል
ዶክተር ዛኪር ድንቅ ማብራሪያ ነው የሰጠኸው ስለልብ ያወራኸውን ግን ተሳስተሃል ልብ ደም ማሰራጨቱ እውነታ ነው
Baba selaleb yetenageraw endemesale nw degmeh adamtew esti endi nw eyalkegn yalehew neger nw
Suban Allah
እስልምና ወደ ሞት መንገድ የሚመራ መንገድ የጠፋበት ሁልጊዜ ቀጥተኛ መንገድ ምራን እያለ እዉነት ሳያዉቅ የሚሞት ለገሀነም የተፈጠረ እምነት ነዉ
ቀጥተኛዉ መንገድ ኢየሱስ ነዉ
ሱራ 19:71 ላይ ሁሉም ሙስሊም ለገሀነም ተፈጠረ ሁላችሁም ወራጅ ናችሁ ይላል መሀመድንም ሳይቀር
Galtu kafir charch afandido mechafar eko ayidalam😮😮😮😊
Allahn yawekaw menagna tadele
Wandme mawratun biyaktek manbebun yinfagk esti endamenm mokr
Kazan metek awra
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ግድየኢስራኢልድጎረምሳአምልኩአይይይይይይወንድልጂአናመልክም
Doctor zakir Allah edmawun yichamirilat❤❤❤❤
ali mehdi wellahi alah ybarkeh
May Allah bless Dr Zakir and give him long life❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amiiiiin
ዶ/ር ዛኪር ፈጣሪያችን አላህ እድሜህን ያርዝምልን
May Allah safe D. Zakir Nike we like him ❤❤❤
Alemawekun Bezi melk mesheshu Yasazinal 😢Andun atawukim Ene awkalewu iyalu mawared Great Shm
𝙢𝙖𝙨𝙝𝙖𝙖 𝙖𝙡𝙡𝙖𝙝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Masha allah allah alamin yibarik🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ዛኪር ማሻአላህ እልህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
Alhamdu LILLAH
ሱብሀን አላህ😢
ጀዛከላ ኸይር
Masha.alaah baga nuuf dhalatan Dr❤❤❤
ዶር ,ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ❤
❤የዶክቴራችን ቁጣ😍
ለስራ ፈልገ ነው ቁጥርን ፀፍልኝ
MashAllah I love Dr Zakir Naik
እናመሰግናለን
مشال❤❤❤❤❤❤❤
ማሻኣላ ዶክተር ዛኪር
ያለ ሙስሊምሁሉም ክስራት ለይናው
በክርክርና ሙግት መዳን የለም ይልቁንስ ክርስቶስን አምናችሁ ድነትን አግኙ ከዘላላም ሞት ይታደጋችኋል !!
Our hero
ከ ዲ/ን Dr ያረጋል ጋር ቢገናኙ የDr zakir እብሪት ይበርድ ነበር😂
አዉቆ የተኛን ነገር ነዉ ጠያቂዉ ዝገት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሁን ያሉትስ ዝንጀሮዎች ለምን በዝግመት ወደሠው ሳይቀየሩ 😂😂 ዝግመተ ለውጥ የሚባል ነገር ተረት ተረት
እኮ አሁን ዝንጀሮ አይኖርም ነበር
ዝንጀሮዎች ሰው ሆነው ያልቁ ነበር🎉
😂😂
ሳይንስ ሳታቁ መጠየቅ ምን የሚሉት ጅልነት ነው፣ ሲጀመር ሳይንሱ ያላለውን ሰው ከዝንጀሮ መጣ በተሳሳተ ተርጉሞ ያሰራጨው የእምነት ሰዎች ናቸው፡፡ ሳይንስ የሚለው ሰው፣ ጦጣ፣ ባቡ፣ ጎሪላ እና ዝንጀሮዎች ከአንድ ዝርያ ነው የመጡት ያ ዝርያ Common Ancestor ይባላል፡፡ ይህ እውነት ለመሆኑ ከሚያሳዩት መረጃ አንዱ የDNE ምርመራ ነው፡፡
ምንም እውቀት ሳይኖር በሳይንስ መሳቅ ይደብራል፡፡ ለመሆኑ ግን ቁርዐን ሰው ወደ ዝንጀሮ እንደተለወጠ የሚያሳይ ሱራ ጠፍቱዋቹ ነው የምትሳለቁት፡፡ የራሱዋ አሮባት
Bro ለዚህ ቲዎሪ መረጋገጥ አንድ ዝንጀሮ ወይም ጦጣ ከዱር ሄደህ ውሰድ ቀጥለህ ደግሞ አምላክህን ቲዎሪው ፈጅቶአል ያለውን አመታት እድሜ እንዲሰጥህ ጠይቀው ከዚያ በኋላ በልበ ሙሉነት ማውራት ትችላለህ አይመስልህም
@@FirewUgamo-p1mbaba amlak be theory adelam feterkwachu yalen eko
My be ante metamnew bendeza kehona😏😏
ጥያቄው ትክክል ባይሆንም መላሹ ግን ምን መመለስ እንዳለበትም ብዙ አያውቅም
deseb dros mn yakal D/r zakir aychlm new mtlew?
C P ንም እባክህን ተርጉምልን
ዛኪር የሚቆጣ ሰው ነው ደስተኛ አይመስለኝም
There is no other God except Jesus revelation 1:8 AND1;17
it stopped dialog
🌷🌷🌷🌷
ይኼ የዳርዊን ፍልስፍና ዛሬም አለንዴ የቀረ መስሎኝ ለምን በፈጣሪ መልክ መሠራታችን የታወቀ መስሎኝ ግን ቢሆንም ጠያቂው መረዳቱን የሚሽር ጥያቄ ቢጠይቅም 😅ዶ/ሩ በእርግጥም ይቆጣል ሰውን ሁሉ ዕውቀት የለህም በማለት ያጣጥልና
በታዳሚው ሳቅና ጭብጨባ ተስፋ ለማስቆረጥ ይሞክራል ከዚህ በኃላ
ወጣቶች ጥያቄ ይጠይቃሉ !!!
ተጨባጭ መልስም አለበለዚያ
ከነጥያቄቸው ይቀራሉ
That child doesn’t deserve a chance to speak to Dr. Zakir. Again. He need to go back and read
ባለቻናሉ በቃ በራሱ ስራ አይመጣምዴ የዛኪርን ኮተት እያመጣ ሙስሊሞችን ይጫወትባቸዋል
ሙስሊም መሆን መታደል ነው ጭራሽ በፈጣሪ መኖር አላምንም የሚል ሙስሊም አለ እንዴ
ዛኪር ተብየው በግድ እኔ ነኝ አዋቂ ብቻጂ የሚለው ሰወችን ታውቃላቹ ልክ ናቹ አይልም ደንቆሮ
ሃይማኖትን ቁጥር አይወስነውም ወዳጄ ራስህን አታታልል፣የሰው ቁጥር ጨመረ ማለት የአንድን ሃይማኖት ትክክለኛነት አያረጋግጥም እናም እንደ እንስሳት አንድ ወንድ አራት ሴቶችን በማግባት ቢያንስ እንኳ 20 ልጆችን እንደሚወልድ አታውቅምን? እናም እስልምና ሰዎችን ለእንስሳነት ባህሪ የዳረገ ሃይማኖት ነው ፣እውነታውን መርመሩ እንወዳችኋለን🌿✝️🌿
ትገርማለህ
Ere bakeh denz zemutn selmayifekd newa ayhya
ክርስትናም ሀይማኑት ሆኖ ነው
የድድብና ጥግ ይልሀል ኢሄነው
Gena hulum ewnetawen yakal sewen atatemu . Metsaf kedus eyadesachu Nuru egna maytades qurean nw yalegn ye Allah Kal. Yhe yeteyakena Mels enji ye kereker medrek aydelem enam metsafachun anbebuna man nebey sent endageba eyu keza yemawrat defretu aynorachum enam metsafachu 4,magbaten kekelekele masreja amtu esti
ሚዳነው በ ክርስቶስ ነው በ ሞተው በ ተነሳው የ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር መሆን ያስፈልጋል
ዶ/ር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ
አቅም የለሁም ለዚ ቢላተና ለማስረዳት ምንም ኡቀት የለውም ታራ ናይክ ዜክር ክርስትያን ብሆን ኖሮ ወደ ገታ ያስመልሴል ነበረ ለምን የኦግዝአብሄር ሃይል ነው እና ስለዚህ ሁላቹ ወደ አላህ ተመለሱ ክርስቶስን ጠወመሉ ጌዜ ሴለ ድረስ ወንድሞቸ please please do not forget you have time!!
ዛኪር ናይክ ጀዛከሏህ
ማስረዳት አልቻለም አይ እስላም
እየሱስ ነው እውነተኛ መንገድ ነው ኑ ወደ እሱ
እየሱስ ከመወለዱ በፊት ያሉትን ህዝቦች ማን ፈጠራቸዉ የእናተስ የባሰ ነዉ እስከመቼ እራሳችሁን ታታልላላችሁ
i was orthodox but i am Muslim now Alhamdulillah .The only right way of religion is Islam but only when we know.
Jesus is lord!!!John 13:13
John 14:6Anbebutena wedazi Geta nuu Iyesus yiwedachuwal,yezalalemn hiwot yisaxachuwal....
ስትት ፈላጊ ሰው ነው ክርክር ደሞም ሀይማኖታዊ ሰው ማጥቃት ስተት ነው
Frist of all science opposite of Bible and Quran.
አሊ መህዲ
😢😢😢😢
Dr zakir the hero of the world❤ hero of the musilm
ልጁ ግን ይመቸው አስጨነቀው እኮ
Ina helknahu fi aheseni tekewim yilal allah
ኢስላም ድንቅ ነዉ
ዶክተር ሳኪር ወንድ ከሆንክ ከእፎይ ጋር ተገናኝ እስልምና የውሽት ሀይማኖት ነው ስለ ሀዲስ በአማረኛ ለምዕመኑ በደንብ አስረዱ ።
እኔን ግራእሚገባኝ እሱ አምላክየለምብሎ ያምናል ግን ያልገባው ጅጆግን ማን ፈጠረው የሚለውን እንደት እራሱን አልጠየቀውም
hak yashen fal
አብዛኛው ሙስሊሞች በጣም ታታሪ እና መልካምነት የተጎናፀፉ ናቸው ያንተ ግን ደስ አይልም እደጉረምሳ መናደድ ይሻላል ወይስ እደተማረ ሰው በአደበት ማሸነፍ
"6 For unto us a child is born, unto us a son is given: and the government shall be upon his shoulder: and his name shall be called Wonderful, Counsellor, The mighty God, The everlasting Father, The Prince of Peace."
(Isaiah 9:6)
The important question of Muslim is God has no son but as we have seen in this verse it is written in the Bible !!!
"1 In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the was God."
(John 1:1)
(Philippians ምዕራፍ 2)
----------
6 Who, being in the form of God, thought it not robbery to be equal with God:
7 But made himself of no reputation, and took upon him the form of a servant, and was made in the likeness of men:
(Philippians ምዕራፍ 2)
----------
6 Who, being in the form of God, thought it not robbery to be equal with God:
7 But made himself of no reputation, and took upon him the form of a servant, and was made in the likeness of men:
"15 This [is] a faithful saying, and worthy of all acceptation, that Christ Jesus came into the world to save sinners; of whom I am chief."
(1Timothy 1:15)
"14 And the Word was made flesh, and dwelt among us, (and we beheld his glory, the glory as of the only begotten of the Father,) full of grace and truth."
(John 1:14)
ሰውዬ ስህተት ፈልጎ መመለሱን ተውው😂😂😂
No true relationship between person and ch.bab I am exact sure b/c me test invetro on ch.bab and mice and person am reading every time pharmacology book person and mice 98.7543% relationship then ch.bab
የሰዉ ልጅ ከጦጣ በዝግመት ሰዉ ከሆኑ አሁን ያሉት ጦጣዎችሰ ለምን እየቆዮ ሰወ አይሆኑም
የሰዉ ልጅ ከጦጣ meta man new yalew? science kehon ketota metan Alalem
evolution የሆነ አይነት የተፈጥሮ ደረጃ ላይ የሚደረግ process ሳይሆን ከተፈጥሮ ጋር ተስማምተ ለመኖር የሚደረግ ጥረት ነው። ስለዚህ አሁን ያሉት ዝንጀሮዎች ለምን ሰው አይሆኑም የሚል argument የወረደ ነው ማለት ነው።
Wawwww aebet keshemaglew leju beletew
Alhamdulilah
Islam is best true religion
ሰውየው ከኣቅማ በላይ ሲሆንባት ሁሌም እወቀት የለህም ኖው ሚሎው ትዕቢተኛ ኖው ከሱ ብእሶ ክክክክ
አይ እስልምና ግራ እኮ ነው የሚያጋባው
አይ ዛኪር እራሱ ባዘጋጃው መድረክ እየተዋረደ የሚገኝ አላዋቂ ግለሰብ ነው
Ante dedeb afhn zga jil