ከፅጌ እህት ጋር ተጣላን ቤቱ ተበጠበጠ 🙆🏻‍♀️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 289

  • @SelamawitGezahegn-h2k
    @SelamawitGezahegn-h2k 4 місяці тому +80

    የፅጌ እህት እና ወድም በጣም ያምራሉ እንዲህ ነው መከታ መሆን ፅግዬ 🥰

  • @tigist6595
    @tigist6595 4 місяці тому +23

    የሰመኝን ልጅ ሰወዳት ኩር ኩር እያለች የቤቱ ድምቀት ናት 🥰🥰🥰

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 4 місяці тому +48

    ጵጌ ትክክል ናት እኔ በሷቦታ ብሆን ሰባብሬ ጨርሸዋለሁ ወድ ጵጌ

    • @Temrelove
      @Temrelove 4 місяці тому

      እኔም😂😂​@@melitubez9850

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 4 місяці тому +21

    ምንም ቢሁን እህትነት ፅጌዬ የኔ ውዴ❤❤❤❤🎉

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 4 місяці тому +17

    አሜን ፅጌን ትመስላለች ዳኒ እኮ ግን ውበታቹ ነው❤❤አይ እህት😢

  • @sebli5024
    @sebli5024 4 місяці тому +12

    ያበደ አይደል አይ ፅጌ😂😂😂

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 4 місяці тому +10

    የሣቃችን ምጮች እወዳችኋለሁ ቤዚየ በርቺ የኔዉብ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 4 місяці тому +36

    የፅጌ ታናናሾች እኮ ፅጌን ኮፒ ናቸው ጌታን በጣም ነው የምትመሳሰሉት ሁላችሁም ፅጌን ኮፒ ናችሁ❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 місяці тому +2

    ምስጊን ቤዚ ዩቲውቧ ተቀምጦነውዴ የቀረው
    ሰሙ እኮ ትናት ተከፍቶ 18ሺ አልፏል😂😂የፅጌ እህት ስታምር በጌታ❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 4 місяці тому +38

    ዋዉ ዳኒ ሮያል ሲመጣ የስራ ሞራናቹ አንድ ላይ መጣ በርቱልን እንወደቹወለን ሮያሎች 💎💙💎💙💙💙

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 4 місяці тому +8

    እህት እኮ የእናት ምትክ ናት 😢😢😢ፅጌ ❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 4 місяці тому +22

    ቆይ በሰላም ነው ሁሌ ፎጣ ተከናንባቹ ዚም ብዬ ፎጣ ፎጣቹን ሳይ የናንተን ወሬ ሳልሰማ ያልቃል ደሞ ሲያምር 😂😂😂😂😂ውድድድድድ ሁላቹን 😘😘😘❤❤🥰

    • @SaraMulatu-xf1jm
      @SaraMulatu-xf1jm 4 місяці тому +1

      ብርድ ነዋ ለዛ ነው የሚከናነቡት😂

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 місяці тому +1

      ብዴ ነው ❤

    • @21-xe9tg
      @21-xe9tg 4 місяці тому +3

      ዶክተር አዞላቸው ነው😂

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂

  • @Subhenalah
    @Subhenalah 4 місяці тому +8

    Beziye you are so beautiful and u have a kind heart ❤️❤️❤️❤️

  • @yetewhadoljoch
    @yetewhadoljoch 4 місяці тому +14

    እህትነት ❤

  • @Birukgebre-eo7vm
    @Birukgebre-eo7vm 4 місяці тому +7

    ቀጣይ የቤቱ የመስኮት መስታወት እንጠብቃለን

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 4 місяці тому +190

    በ ስሙ ዩቱብም ስሩ እንጂ 😢😢

    • @cggfttyy9026Halima
      @cggfttyy9026Halima 4 місяці тому +12

      ሠርተዋል ሠብስክራይብ አድርጓት❤

    • @hobsee5626
      @hobsee5626 4 місяці тому +3

      Sartowal

    • @hanlove412
      @hanlove412 4 місяці тому +1

      እየሰሩ ነው

    • @cristinayemichael12
      @cristinayemichael12 4 місяці тому +1

      የት አለ የሷ ዩቱብ ስፕስክራይብ ላድርጋር?

    • @cggfttyy9026Halima
      @cggfttyy9026Halima 4 місяці тому

      @@cristinayemichael12 ስሙ ርሮያል ቤብለሺ ሠርች አድርጊዉ ይመጣልሻል

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 4 місяці тому +6

    ፅጌ አደኛ ❤❤❤

  • @mahidesta-tp6zi
    @mahidesta-tp6zi 3 місяці тому +1

    ፅጌ ትክክል ናት ለማንም ወገንተኛ ኣልሆነችም እውነቱ ነው ያወራችው

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 4 місяці тому +14

    የመሀበር ኑሮአቹግን በጣም ነወ ደስ የሚለው አግዚአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @AlmAl-go9bp
    @AlmAl-go9bp 4 місяці тому +5

    የ ስሙ UA-cam አሰሩባት እንጂ tsegeye yene konjo

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 4 місяці тому +1

    ጽጌየ ትክክል ነሽ ንግግሩ ነው ያናደደሽ እንዴ😂😂😂❤

  • @ZahraAl-gn7lc
    @ZahraAl-gn7lc 4 місяці тому +10

    የኔ ማር የስመኝ ልጅ የፅጌን ዱብዱብ አቅፋታለች በአላህ ለትንሿም ግዙላት በእግዛቤር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሳዘነችኝ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 4 місяці тому

      ምን በአሏህ ካልሽ አይበቃም

  • @AmanBerhe-d3y
    @AmanBerhe-d3y 2 місяці тому +1

    Ye beza fqer sayegelenge negeruleng

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 4 місяці тому +1

    ስታምሩ ለሰራተኛ ያላችሁ ክብር

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 4 місяці тому +2

    ይሄን እሮያል በጣምነው እምወዳቸው❤ሮያሎች❤❤ይመቻችሁ

  • @yabi_hero-jh4ig
    @yabi_hero-jh4ig 4 місяці тому +16

    Royal fam ዩቲዩቡን እያደመቁት ነው

  • @HanaGetachew-p1s
    @HanaGetachew-p1s 4 місяці тому +20

    ወይ ፅጌ ምላስሽ ግን ከባድ ነው ይብላኝ ለባልሽ

    • @fadluawal3469
      @fadluawal3469 4 місяці тому +3

      እኔ ግን የቤዚ ምላስ ነው ብርድ ብርደ brd yalen

    • @TigistAsrat-kk9qx
      @TigistAsrat-kk9qx 4 місяці тому +1

      ደሞኮ የሚፈሯትስ ነገር ግርም ነዉ የሚለኝ

    • @quluceiluu5780
      @quluceiluu5780 4 місяці тому

      😂😂😂

  • @ComCell-fh1qm
    @ComCell-fh1qm 4 місяці тому +3

    በትሳብ ላይ ቃልድ የለም ኮ 💪

  • @tigisttilahun2162
    @tigisttilahun2162 4 місяці тому

    ስወዳችሁ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 4 місяці тому +7

    ፀጌ እህትና ወንድምሽ በጣም ይምርል ልክ እደቻ ቆጄ❤

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 4 місяці тому +67

    እኔምለው ይሄ ሁሉ ሴት ተቀምጡ ስሙ ራበን ስትሉ አታፍሩም እረ ሼም ነው አንዳንዴ እኮ ስሙን ማገዝ አለባችሁ እንዴ ሴት አይደላችሁም? ስሙ ወጥና እንጀራ ከአዘጋጀች እናንተ ተባብራችሁ ማቅረብ የበላችሁበትን እያንዳንዳችሁ ማጠብ እንጂ አጋዘዥ አለን ብላችሁ የዚን ሁሉ ጎረምሳ መቀለብ ከባድ ነው እና እባካችሁ ተጋገዙ

    • @DhhgDhhhu
      @DhhgDhhhu 4 місяці тому +10

      አዳድ ጊዜ አታሽቃብጡ ስሙ ልሰራ ነው ነገባችሁ ስርዋ ነው በቃ የምን ማሽቃበጥ ነው

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 4 місяці тому +4

      በጣም እነሡ ምን እደሚሡሩ የት ታቂያለሽ ጉድ አኮ ነው

    • @nov6367
      @nov6367 4 місяці тому

      አረቦች ቤት ነፍሳችን እስክትወጣ እየተገላመጥን እንቅልፍ አተን እየሰራን ወሬ አታብዢ ደነዝ ልትሰራ ነው የተቀጠረችው ሁሉንም የቤት ስራ የመስራት ግዴታ አለባት በዚ ጊዜ ከነ ልጅ ሰራተኛ ሚቀጥር ሰው የለም ልባቸው ንፁህ ስለሆነ እንጂ አንዳንድ ሰዎች እናንተ ማታረጉትን ሰው ላይ አትጫኑ ፋራዎች አንቺ ይሄኔ እየሰደብሽ ነበር ምታሰሪያት ቱራናፋ ኤጭ

    • @seada9327
      @seada9327 4 місяці тому +4

      አታሽቃብጭ እነመዳም የበሉበትን ያጥቡልሻል እስኪ ንገሪን እኒ ጋር የበሉበትንም አያነሱ እንኳን ሊያጥቡ

    • @DhhgDhhhu
      @DhhgDhhhu 4 місяці тому

      @@seada9327 እኮ የኛ ሰው ወሬኛ ነው

  • @ZahraAl-gn7lc
    @ZahraAl-gn7lc 4 місяці тому +2

    እራሱ አያይዞ ባሴ 😂😂😁😁😂😂😁😁ጩከታቼው አላለም ሴትኮናቼው

    • @Temrelove
      @Temrelove 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @AmiroAmita-rw8ws
    @AmiroAmita-rw8ws 4 місяці тому +8

    ማርቲ ግን ለምን አትከፍትም እሷንም አበርቷት እንጂ ቤዚ love you♥️♥️♥️

  • @NeimaNeima-nw8tv
    @NeimaNeima-nw8tv 4 місяці тому +4

    ሥሙንም በተራበተራ ልቀቁላት❤❤

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 4 місяці тому +45

    እኔኮ የምለው ፅጌን ማነው የቤቱ ታይሰን ያረጋት እረ መላ ይፈለግላት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fadluawal3469
      @fadluawal3469 4 місяці тому +19

      ከባዶ ተነስተው ለዚ ያበቃቻቸው ጀግና ጠንካራ ሴት ናት ይገባታል

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Senaa-h6i
      @Senaa-h6i 4 місяці тому

      @@fadluawal3469 raseshn mlse atesch kotet

  • @ራህማልጎማ
    @ራህማልጎማ 4 місяці тому

    ማሽአላየፅጌእህትናወድምሳምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MsYerosan
    @MsYerosan 4 місяці тому +7

    Beze really I love you so much

  • @TadesseBirhanu-z2w
    @TadesseBirhanu-z2w 3 місяці тому

    ቤዚ የኔ ማር አንቺ ምንም ብሰሪ ያምርብሻል የኔ ውድ ነገር

  • @seada9327
    @seada9327 4 місяці тому +5

    ቢዛ እህቷ ትመስለኝ ነበር😅 አይ ፅጌ ትግስተኛ ነሽ እኔ ብሆን ሌላ እቃ ነበር የምሰብረዉ

  • @gedu8644
    @gedu8644 3 місяці тому

    Royal family ሲወዳቹ❤❤

  • @selamteshome8279
    @selamteshome8279 4 місяці тому +2

    እናንተ የዯቱብ ድምቀቶች❤❤❤

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 4 місяці тому

      ፅጌ ማንን ልትማታ ነበር?

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 2 місяці тому

    ወይኔሥታሥቀኑ አረእህቶችአሉኝአልቀናም

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ

    እህ ጽጌ እሾህ ምላስ ነሽሽሽሽሽሽ

  • @MeseretTeshome-mq4zm
    @MeseretTeshome-mq4zm 4 місяці тому +1

    የ ስሙ ልጅ ግን ስታምር

  • @Ruthaas
    @Ruthaas 22 дні тому

    18:28 ferii😂😂😂

  • @EmebetEmebet-ul3bd
    @EmebetEmebet-ul3bd 4 місяці тому +3

    Beziy menw yemjemeryay endalshiw yemchershaym emile betelkilen telekek metlu esti like argu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanAlemu-q8y
    @AmanAlemu-q8y 4 місяці тому

    ልቀቂኝ ወንድነቲን ላሳይሽ አላለቺም 😂😂😂😂maryamn ymechish

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 4 місяці тому +3

    Inenim Damirugn Plc😢

  • @zemedna375
    @zemedna375 4 місяці тому

    Commenting before the video
    Love you sis😊😊

  • @MahletshewaMahi
    @MahletshewaMahi 4 місяці тому

    ቤዚዬ ይልመድብሽ እውነት እንዴ ት እንዳሰቃችሁኝ ማሮቼ❤❤❤❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 4 місяці тому +9

    የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500 አስገቡኝ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማርየ ደምሪኝ

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 4 місяці тому

      @@Zehara9 የኔ ማር አርገሽሉ 💗💗💗

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 4 місяці тому

      @@Zehara9 የኔ ማር አርገሽሉ 💗💗💗

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 2 місяці тому

      ደመርኩሽ በርቺ❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 4 місяці тому

    እፍፍፍፍፍፍ እደናተ ፈታ የሚረገኝ የለም እኮ😂😂😂😂😂

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k 4 місяці тому +2

    ጀመሩ ሩኤል ፍሚል ዘና ሊያደርጉን ተመልሰዋል 😂😂😂

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 4 місяці тому

    የተመታቹ 😂😂😂 ባሴ አሳዘከኝ የእዉነት እሄ ሸክላ መሀል ብቻህን

  • @AyenalemNguse
    @AyenalemNguse 4 місяці тому +2

    የስሙን ቻናል ላይ የሆነ ነገር ስሩላት

  • @Melate16
    @Melate16 4 місяці тому

    ቢዚዬ ስወድሽ የኔ ቆጆ

  • @MasaayGutaa-ks3re
    @MasaayGutaa-ks3re 4 місяці тому +3

    Yeneeee wudoch bexem nw miwadachuu yemirrr❤❤❤❤😊

  • @YordaAbela
    @YordaAbela 4 місяці тому

    ፅጉየ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @kereyadubai5154
    @kereyadubai5154 4 місяці тому +1

    Ya Bize Saki ❤❤ Yemachingali❤❤❤

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 4 місяці тому

    ወይ ኡቅቤ ተራ አደረጋችሁት ብቻ የመቻችሁ 😂😂😂❤❤

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 4 місяці тому +1

    የሚያሳዝነኝ ባሴ ነው እሶስት ሴት መሀል እየኖረ ምላሳቸውን እዴት እደሚችል ነው 😅😅😅 ምስኪን ትግስቱን ይስጥህ

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 4 місяці тому +20

    ያበላሻችሁትን ነገር እራሳችሁ አስተካክሉ ስሙ ለምን ጠረገች አውቃችሁ ሰብራችሁ😢

    • @Temrelove
      @Temrelove 4 місяці тому +1

      አልጠረገችም መጀመሪያ እይ

    • @SitotaMulate
      @SitotaMulate 4 місяці тому +5

      አታሽቃብጪ ሰራዋ ነው😏😏😏

    • @kalmulugeta4210
      @kalmulugeta4210 4 місяці тому

      Are yebetchnent semt ybalal ehema

    • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
      @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 3 місяці тому

      እዳም ቤት አጠርጊም😂😂😂

  • @Eladana-z7g
    @Eladana-z7g 4 місяці тому +1

    የኔማሮች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 4 місяці тому

    ቤዚ ቀንጆ በርቺ እሺ አትጥፎ

  • @DekemebeceeDekembecee
    @DekemebeceeDekembecee 4 місяці тому

    አቤትድምፅሥታምሩ

  • @mimiyesigat2922
    @mimiyesigat2922 4 місяці тому +1

    እህት መከታ ነት

  • @Yeneyene2345
    @Yeneyene2345 4 місяці тому

    ማሪያምን አስለቀሰችኝ እፍፍ ፅጌ ፈጣሬ ይጠብቅልሽ እኔም አንድ እህት አለችኝ የምሳሳላት😢😢😢😢

  • @بيسيرت
    @بيسيرت 4 місяці тому +2

    Baza gobeze gondera negn

  • @hayat227
    @hayat227 4 місяці тому +1

    ቆጂየናትየፅጌእህት

  • @etefworktafese8432
    @etefworktafese8432 4 місяці тому +1

    የምርጦች ስብስብ ❤️👌

  • @rossross6520
    @rossross6520 4 місяці тому +1

    ቤዚ አነጋገርሽ ለነገር ይገፋፋል 😂😂😂

    • @Temrelove
      @Temrelove 4 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 4 місяці тому

    አቃጥላቹ ልትዳፉዋት ነው😅😅😅😅😂😂😂

  • @lufty_eyosi
    @lufty_eyosi 4 місяці тому

    You are so amazing. We love you always❤❤❤

  • @Zedfikadu-cc2vb
    @Zedfikadu-cc2vb 4 місяці тому

    ማርቲዬ እዴት እደምወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 4 місяці тому

    ተንኮላችሁን ስወድላችሁኮ😊😂😂😂

  • @betelehemgulumabecho
    @betelehemgulumabecho 4 місяці тому

    Ene gn Amen tsgen nw mitmeslat yemire

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 4 місяці тому +1

    ምርጦቼ ያበደነው❤❤😅😅

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 місяці тому +1

    አኔየታየቸሚጢየኔማርርአላህየሳድግሸየነወድ

  • @dgdtdfsg6868
    @dgdtdfsg6868 4 місяці тому

    በለጠን ዳሩት😂😂😂

  • @EstiYehuna
    @EstiYehuna 4 місяці тому

    Bezi my crush ❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 4 місяці тому

    ኣይ ማርታ ት/ቲ ቤት ማይቸግሩን ኣሉ ኣላለችም😂🤣

  • @EfRah-wy2ts
    @EfRah-wy2ts 4 місяці тому +1

    Are bezi zembelesh atesaki wlh betam new metasteyew

  • @foziaseid3332
    @foziaseid3332 4 місяці тому +10

    ፅጊ መብሰል ይቀርሻል ገና ጥሬ ነሺ

    • @nov6367
      @nov6367 4 місяці тому +9

      ጥሬዋስ አንቺ ነሽ ኮሾኮሽ ለእህቷ ጠበቃ ነው የሆነችው ሴትዮ አትጃጃይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ​@@nov6367ደምሪኝ ውደ

    • @Temrelove
      @Temrelove 4 місяці тому +1

      አንች ነሽ ያልበሰልሺው እና እህቷ ስትሰደብ ዝም ትበል

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 місяці тому +2

    በለጠ እኳ ሢያሣዝነኝ

  • @evanathomastubeeve658
    @evanathomastubeeve658 4 місяці тому

    Tsige gin hayilegna nat

  • @filsetaabebayehu
    @filsetaabebayehu 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @helentadesse4449
    @helentadesse4449 4 місяці тому

    Endezi ayinet prank asikogn ayakim

  • @bezabezing7168
    @bezabezing7168 4 місяці тому +1

    😂😂wey chikchik😂😂😂😂

  • @rediet19
    @rediet19 4 місяці тому

    በጣም ታሳፍራላቹ ለእህታችሁ እንዴት እንደዚ ታረጋላቹ ባለጌዎች

  • @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ
    @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ 4 місяці тому

    😂😂😂😂ነገረኞች

  • @Abdu-royal
    @Abdu-royal 4 місяці тому +12

    First viewer me 💪 Rõyãll family ተጀመረ እንደበፊት ዘና ማድረግ ገባ ገባ በሉ

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 4 місяці тому

    ማነው ግን ፅጌን የሚወዳት እህቴን ነው የምመስለው ፅግዬ ይሄን ኮሜት ካየሽው ታላቅ እህቴ አድሳባ አቃቄ ከተማ ናት ሰርፕራይዝ አድርጊልኚ እኔ ሳኡዲ ነኚ መልሽልኚ❤❤❤❤❤ሁሌም ሳይሽ እሷን ነው የምመስሊኚ😢😢😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 4 місяці тому

    ሴት በዛ አሉ 🙄😒

  • @Able-n5n
    @Able-n5n 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉ፅ🎉🎉🎉🎉

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 4 місяці тому

    ፅግዬ

  • @MsYerosan
    @MsYerosan 4 місяці тому +1

    Yene wedde betam new yee mee weddeshe

  • @marryhury4379
    @marryhury4379 4 місяці тому

    Ere betam new metchout kes belu

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 4 місяці тому +1

    እኔንም ስብስክራይብ ስወዳችው ሮያል ሙሉ

  • @ahavahswd
    @ahavahswd 4 місяці тому

    ayi yemire tesge mine endterdawi tawikaleshi betachu wesxe anba geneni mehoneshine demo anchi lehika yaleshine akuami awkewalew gine lesis seyhone eee ene ine endedeberang sew ayidebirew yemire sheme new tazebkushi

  • @RAHWAABDURHMAN-g3g
    @RAHWAABDURHMAN-g3g 4 місяці тому +1

    aragase enda