Did the orginal Bible say that Jesus is "አስታራቂ"Or was it inserted later into the Haileselassie bible version after the British (protestants) helped us with the Italian invasion? Before the British help all of our books didn't reflect this word"አስታራቂ".I have posted below verses from the old testament and from the new testament both in the original Ge'ez and amharic translation prior to the British help and then I have posted the Haileselassie Amharic bible which is after the British help.I let you be the judges.Be honest! 1Samuel29:4ወተምዑ:ሳዕሌሁ:መሳፍንተ:ኢሎፍሊ ወይቤልዎ:አግብኦ:ለዝንቱ:ብእሲ:ውስተ:መካኑ:እምኀበ ነሣእኮ:ወኢይምጻእ:ምስሌነ:ውስተ:ፀብእ:ወኢይኩኖሙ አዕይንተ:ውስተ:ተዓይኒነ:ወበምንት:[ይገብእ]:ዝንቱ:ኀበ:እግዚኡ:እንበለ:በአርእስቲሆሙ:ለእልክቱ:ዕደው። 1_samuel29:4የፍልስጥኤማውያን:አለቆች:ግን:ተቆጥተው።ይህ:ሰው:ባስቀመጥኸው:ስፍራ:ይቀመጥ:ዘንድ:ይመለስ፤በሰልፉ:ውስጥ:ጠላት:እንዳይሆነን:ከእኛ:ጋር:ወደ:ሰልፍ:አይውረድ፤ከጌታው:ጋር:በምን:[ይታረቃል?]:የእነዚህን:ሰዎች:ራስ:በመቍረጥ:አይደለምን? leviticus6:30ወኵሉ:ዘበእንተ:ኀጢአት:ዘያበውኡ እምውስተ:ደሙ:ውስተ:ደብተራ:ዘመርጡል:[ያስተስርዩ]:ቦቱ ውስተ:ቅድሳት:ኢይትበላዕ፤በእሳት:ያነድድዎ። leviticus6:30ነገር:ግን:በመቅደሱ:ውስጥ [ለማስተስረያ]ይሆን:ዘንድ:ከደሙ:ወደ:መገናኛው:ድንኳን:የሚገባው:የኃጢአት:መሥዋዕት:ሁሉ:አይበላም፤በእሳት:ይቃጠላል። Job22:21፤አሁንም:ከእርሱ:ጋር [ተስማማ፥]ሰላምም:ይኑርህ፤በዚያም:በጎነት ታገኛለህ። The Ge'ez here seem to be totally different.It says this: "ሕትቶ፡ለነገረ፡አፉከ።ወደይ፡ቃሎ፡ውስተ፡ልብከ።"In English: Investigate the speech that come out of your mouth.Throw his words into your heart.(የወደየ:ትርጉም-ጨመረ).ወእመሰ፡ነሳሕከ፡ወአሕመምከ፡ርእስከ፡ቅድመ፡እግዚአብሔር።In English: If you do repentance and humble yourself in front of God.ወርሕቀ፡እም፡ልብከ፡እም፡ዐመፃ።In English:and if you alienate worries from your heart.ወተከልከ፡ዲበ፡ኰኵሕ።In English:Then he will plant you on a rock. Colossians1:19እስመ፡ሠምረ፡ቦቱ፡ፍጹመ፡ኵሉ፡ይኅድር፡ላዕሌሁ፡ወቦቱ፡ይሥሀሎ፡ለኵሉ።In Amharic:ሁሉ፡በርሱ፡አምኖ፡ሊኖር፡ወዶአልና፡ሁሉን፡በርሱ፡ይቅር፡ይለው፡ዘንድ። Colossians1:20ወገብረ፡ሰላመ፡በደመ፡መስቀሉ፡ለዘበሰማይ፡ወለዘበምድር።In Amharic:በመስቀል፡ላይ:ባፈሰሰው፡ደሙ፡በሰማይናበምድር፡ላሉት፡ዕርቅ፡አደረገ። Now if you look at your Haile SelassieActs7 Bible you will see this version in Amharic with the word [እንዲያስታርቅ] which was not there originally. Colossians/1-20 19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ [እንዲያስታርቅ] ፈቅዶአልና። Colossians1:21ወአንትሙኒ፡ትካት፡ፀሩ፡ወነኪሩ፡በልብክሙ፡ወበእከየ፡ምግባሪክሙ።In Amharic:እናንተም፡ቀድሞ፡በልቦናችሁ፡ጥመት፡በምግባራችሁ፡ክፋት፡ከእግዚአብሔር፡የተለያችሁ፡ጠላቶች፡ነበራችሁ።Now if you open your Haile SelassieActs7 Amharic bible you will see the below verse with the word"አስታረቃችሁ" which was not there in the original version. Coloss1:21-22እናንተንም:ነውርና: ነቀፋ:የሌላችሁና:ቅዱሳን:አድርጎ:በእርሱ: ፊት:ያቀርባችሁ:ዘንድ፥በፊት:የተለያችሁትን:ክፉ:ሥራችሁንም:በማድረግ:በአሳባችሁ ጠላቶች:የነበራችሁትን:አሁን :በሥጋው: ሰውነት:በሞቱ:በኩል [አስታረቃችሁ።] Ephes2:16ወአብጽሖሙ፡ለክልኤሆሙ፡በአሐዱ፡ሥጋሁ፡ለኀበ፡እግዚአብሔር፡በመስቀሉ፡ወለጽልእ፡ቀተሎ፡ቦቱ።In Amharic:ሰው፡ሆኖም፡ቀርበን፡ለነበርነው፡ሰላምን፡ሰጠን፡ርቀን፡ለነበርነውም። Now if you open your Haile Selassie Bible Acts7 you will see the below verse with the word "ያስታርቅ:ዘንድ" Ephesians2:16 ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር [ያስታርቅ:ዘንድ]ነው። Ge'ez original:Acts7:26ወበሳታ፡ረከበ፡ክልኤተ፡እምውስቴቶሙ፡እንዘ፡ይትበአሱ፡ወፈቀደ፡ይዕቆርሙ፡ወይቤሎሙ፡ናሁ፡አንትሙሰ፡አኃው፡አንትሙ፡ለምንት፡ትትዓመዑ፡በበይናቲክሙ።Amharic translationበማግሥቱም፡ከመካከላቸው፡ሁለት፡ሰዎች፡እርስ፡በርሳቸው፡ሲጣሉ፡አገኘ፡ሊያስታርቃቸውም፡ፈልጎ፡እነሆ፡እናንተማ፡ወንድማማቾች፡ናቹህ፡እርስ፡በርሳችሁ፡ለምን፡ትጣላላችሁ?አላቸው።Keep in mind this verse has nothing to do with Jesus as the book of Acts is recounting the story of Moses. Haile Selassie Bible Acts7:26 በማግሥቱም እርስ በርሳቸው ሲጣሉ አገኛቸው፥ [ሊያስታርቃቸውም] ወዶ። ሰዎች ሆይ፥እናንተስ:ወንድማማች:ናችሁ፤ስለ:ምን እርስ:በርሳችሁ:ትበዳደላላችሁ?አላቸው። Before we affirm or annul that Jesus may or may not be a reconciling figure. We must search in our dictionary the definition of the following words. 1)Reconcile Amharic definition of reconcile - አሰስማማ፣ አስታረቀ፣ አስማማ reconcile AMHARIC DICTIONARY አስታረቀ፣ አስማማ verbአሰስማማ፣ አስታረቀ፣ አስማማ 2)Amharic definition of divide - በሐሳብ ተከፋፈለ፣ ከሁለት ተከፈለ divide AMHARIC DICTIONARY በሐሳብ ተከፋፈለ፣ ከሁለት ተከፈለ ከፋይ (ውሃገት) አካፍል verb ከፈለ፣ ለየ፣ ተካፈለ፣ አካፈለ፣ መንታ ሆነ Now ask yourself is ከፈለ፣ ለየ፣ the same as አስታረቀ፣ አስማማ? If you are honest, the answer is simply No! ISAIAH53:12፤ስለዚህም:እርሱ ብዙዎችን:ይወርሳል፥ከኃያላንም:ጋር ምርኮን:[ይከፋፈላል]፤ነፍሱን:ለሞት:አሳልፎ:ሰጥቶአልና፥ከዓመፀኞችም:ጋር:ተቈጥሮአልና፤እርሱ:ግን:የብዙ:ሰዎችን:ኃጢአት:ተሸከመ፥ስለ:ዓመፀኞችም:ማለደ። So it is clear the Amharic version of the prophecy of Isaiah says that Jesus [ይከፋፈላል].It doesn't tell us he will come to reconcile.It tell us that he will give his life.Remember to Atone sin of others is not to reconcile.But there is more Jesus himself said he is not "አስታራቂ".If Jesus were an "አስታራቂ"like Protestantism suggestes, አስታረቀ :የአስታረቀ :ትርጉም appease, conciliate, mollify, reconcile. Why then Jesus say he is not "አስታራቂ" in Lucas 12:13ከሕዝቡም:አንድ:ሰው። መምህር:ሆይ፥ርስቱን:ከእኔ:ጋር: እንዲካፈል:ለወንድሜ:ንገረው:አለው። 14እርሱም።አንተ:ሰው፥[ፈራጅና:አካፋይ በላያችሁ:አንድሆን:ማን:ሾመኝ?]አለው። 15የሰው:ሕይወት:በገንዘቡ:ብዛት አይደለምና:ተጠንቀቁ፥ከመጐምጀትም ሁሉ:ተጠበቁ:አላቸው።It is clear Jesus is not "አስታራቂ" because if he were he would have stood between that man and his brother and negotiated.The fact that Jesus even explains why he couldn't reconcile the 2 brothers is evidence within itself [ፈራጅና:አካፋይ:በላያችሁ:አንድሆን:ማን:ሾመኝ?] JESUS said he doesn't have the authority to reconcile them.The next verse goes further.Jesus says in Lucas 12:5"በምድር:ላይ:ሰላምንም:ለመስጠት የመጣሁ:ይመስላችኋልን?እላችኋለሁ፥ አይደለም፥መለያየትን:እንጂ።52 ከአሁን:ጀምሮ:በአንዲት:ቤት:አምስት: ሰዎች:ይኖራሉና፤:ሦስቱም:በሁለቱ:ላይ ሁለቱም:በሦስቱ:ላይ:ተነሥተው:ይለያያሉ።"now remember that we had concluded ከፈለ፣ለየ፣is not the same as አስታረቀ፣ አስማማ. Jesus openly said he didn't come to establish.peace but he came to divide.Also keep in mind that "አስታራቂ" is a person who stands between 2 or more people and brings the divided parties into peace and reconciliation by his mediation, negotiating and arbitrary skills. But Jesus was asked
TheEbgg Selam my brother:አስተሰረየ፡ለማለት፡አስታረቀ፡ማለት፡ትክክል፡አይደለም።ልክ፡እንዳልከው፡የዘላለማዊውን፡እርግማንን፡ማንሳት፡ከእግዚያብሔር፡ብቻ፡ነው።ስለዚህ፡ትክክልኛውም፡ቃል፡መጸሐፉም፡የሚለው፡ወይም፡የሚጠቀመው፡ቃል፡አስተሰረየ፡ነው።አስታረቀ:አይደለም:: If you have any doubt please look into my earlier post where is put the verses in contrast of what the original version said with the Bible written during an Ethiopia who received help from a nation who embraced Protestantism and had interest in expending its faith into Africa.
በጣም የማከብርዎ አባቴ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባርናባስ:
የሚያገለግሉት አምላክ ማዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ጤና ;እረዥም በጣም በጣም እረዥም እድሜ ይስጥልኝ!
መጽሀፍ ቅዱስን የትራሴ ማጠናከሪያ ወይም ትራሴ አርጌው ኖሬአለሁ እስከ ያኔ አባቴ :እምነቴን፦
የዶግማንና የቀኖናን፥ ልዩነት ይቱ እምነት የትኛው የመተዳደሪ ህግ እንደሆነ እስከሚገልጡት ድርስ በፊት በካሴት በኋላም በቪዲዮ አሁን በ youtube ባለሁበት ቦታ በቤቴ ተጠቅሜአለሁ! እግዚአብሔር ይምስገን ።
ይህንን እውነት የገለጡልኝ ያስተማሩኝ አባቴን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ!
ምንአልባት የኔ ብጤዎች መጽሐፉ ቅዱስን በትራስነት ይምንጠቀም ፣እባካችሁ ማንበብ እንጀምር እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከረዳን ተጠቃሚዋች ነን።
ሮሜ 8:34
ኤፌሶን 2:12
በእብራውያን 7:25
ዕብራውያን 10
ኢየሱስ አንድ ጊዜ አንድ ጊዜ የማለደው ምልጃ ልዛዘላለም መዳን ለሚገባቸው ሁሉ እስከ ክርስቶስ ዳግም ምፅአት ቀን ድረስ እየሰራ ይኖራል።
ይህንን የማንቀበል ሰዎች በክርስቶስ ፈንታ ሌላ ያማለደ ብለን ፍጡራንን ለማምለክ ይፈልግ ካልሆነ በስተቀር ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በሰውና በአብ መካከል የምለው መካከለኛ አስታራቂ።
የጥሉን ግድግዳ በሥጋው ያፈረሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!
እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ እውነት የሆነው ክርስቶስ በራልን! ሰይጣን አፈረ፣ ክርስቶስ ከበረ!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት ።
እርሳቸው ዩሚያስተምሩት በጣም ግልፅ ነው ግን ከተሸፍነብን አይገባንም ለኔ ኣርቶዶክስ መሆኔን የወደድኩት ቡርሳቸው ምክንያት ነው እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን::
ሊቃ ካህናት እየሱስ ሊቃ ካህናት
የዲስ ኪዳን ንፁሁ ማስዋኢት
ማስዋትም አቅራቢ ተቀባይም ሆነ
በደሙ ቤዛናት ፍጥራት ሁሉ ደነ
Amen Kalehiyiwot Yasemalin
,egzabeaher yetabekelen!
"እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል::"
አባታችን እውነቱን ለመናገር ወደኋላ አይበሉ::እውነቱ ኢየሱስ ነው::
አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ይህ ቃል የጌታችን የመድሀኔታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው የሰው ዘር በሙሉ ያውቀዋል ልበደንዳነት ግብዝነት ትእቢተኝነት አሸንፎን ነው እንጅ ክርስትና ማለት እራስን መመርመር ወደ ውስጥ ተመልሶ ማየት ነው እያላችሁ አስተምራችኧል ታድያ እራሳችሁ የምትሰሩትን ለምን ማየት አቃታችሁ?
በሀይማኖት መከፋፈል አላስፈላጊነት ሰበኩ በክርስቶስ ያመነ ሁሉ እንድ ነው ብለዋል ካቶሊክ ፣ፕሮቴስታንት ፣ጆቭሀ እግዜአብሔር ፊት ስንቀርብ ከየትኛው ክልል ነህ አይልም ብለውናል ታድያ እናንት ምን ልትባሉ ነው በአንድ ሀይማኖት ሁለት ሲኖድዮስ ከፋፍላችሁ የምትሿሿሙ እኛም እንልንትን ተከትለን የምናጨበጭብ ምእመናኖች ተሀድሶ ተዋህዶ እየተባባልን ተበታተን በእግዜአብሔር ፊት ተጠያቂው ማነው ? እኛ ነን አደራ የተሰጠን ወይስ እናንተ ? ፓለቲካ ትንሽ ነካክተዋል ባለፈው አውስራልያ ጉባኤ ላይ ያገኙት አዲሱ የስራ ባልደረባዎት የቃላዋዲ መናፍቃን ዋነኛ መሬ በጋሻው የወያኔን Homework በእርስዎ ላይ እየሰራ ነው የውጬን የፓለቲካውን እንቅስቃሴ እንድትቆጣጠሩለት እንጅ እርስዎ እንደሚሉት ተቃዋሚዎች በስደተኛው ሲኖድዮስ ስር ስለተሽጎጡ ያሉት አባባል ከአንድ የሀይማኖት መሬ አይጠበቅም ስደተኛ ብሎ ሲኖድዮስ አይተንም ሰምተንም አናውቅም ይህ ለዜህ የአለም ትውልድ የመጀመርያ ነን እናንተ ናችሁ ለዜህ ስም ያበቃችሁን እርግጠኛ ነኝ ብፁእ ፓትርያሪክ አቡነ መርቆርዮስ ስደታቸውን በገዳም እንጅ በዜህ ሴት ከሴት ወንድ ከወንድ በሚጋባበት ምድር ፈልግው ተሰደው አልመጡም ለናንተመሿሿሚያ አደረጋችኋቸው ሁሉንም እግዜአብሔር ይቁጠረው ሰው ጠፋ የሀይማኖትም የሀገርም መሬ ያጣች ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት ብል ማጋነን አይሆንብኝም አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ማለት ሁሉም እንደ ተረጎመው ነው ጻድቃኖች የተረጎሙትን እንቀበላለን እንጅ በአንድ ምላስ ያማልዳል ይማለዳልም ብሎ መስበክ አሁን ለይቶልዎታል ዳኛም ነው አቤቱታም አቅራቤም ነው እያሉ ነው
አንተ እራስህን በምፅሀፍ ቅዱስ መሪነት መርምር! እርሳቸው በግልፅ መፅሀፍ ቅዱስን ነው የሚያስተምሩት። በዚህች ትንሽ ፅሁፍህ የጥላቻህንና ስም ማጠልሸትህን እገሌ እገሌ ብለህ ሀሜትህን ትወጋናለህ! እሳቸውን ያዋረድህ መስሎህ የክርስቶስን ፍፁም ሰው መሆኑን ትክዳለህ። ሮሜ 8:34, ኤፌ 2 :12 እርሳቸው አልፃፉትምና አንብብና የተጣበቀብህን ተረታተረት በጥሰህ ነፃ ውጣ።
አባ ወልደ ትንሳይ እርስዎ ምእመናንን የሚከፋፍል ትምህርት ማስተማር ይወዳሉ በአማርኛዎ በጣም ጎበዝ ነዎት ወንጌልንም እንደፈለግዎት አድርገው ማስተማር ይችላሉ ትናንት አማላጅ ነው እያሉ ሲያስተምሩ ነበር የተዋህዶ እምነት ተከታዮች ሲነሱብዎት ዛሬ ሌላ ዘዴ ይዘው መጡ አማላጅም ነው ተማላጅም ነው ብለዋል እሽ ይሁንልዎ እርስዎም ተከታዮችዎም አማላጀ እያላችሁ ለምኑ እኛ የተዋህዶ አማኞች ግን ጌታችን መድሀኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ከስቅለተ ሞቱ ብኧላ ሁለተኛ ወርዶ አያማልድም በሰማይ ይማለዳል እንጅ ሁለተኛ ወርዶ አያስታርቅም ይፈርዳል እንጅ
እርሳቸው ከራሳቸው አላስተማሩም አንተ ነህ እውነትን መስማት ጆሮህን የኮሰኮሰህ።
እስቲ መፅሀፍ ቅዱስን ከፍተህ ሮሜ 8:34, ኤፌ 2:12 አንብብ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ መለኮት ነው ግን በፍፁም ሰውነቱ ደግሞ በስቀሉ ሥራ ማልዷል! ይሄ ምልጃው ኢየሱስ ክርስቶስን ገና ላልተቀበሉት ሁሉ እስከ ዳግም ምፅአቱ ድረስ ሲማልድ ይኖራል! ያለ ኢየሱስ በቀር በአብና በሰው መካከል የነበረውን የጥል ግድግዳ ያፈረሰ ማንም የለም!
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልንመንግስተሰማያትንያውርስልን
Aba Weldetnsae yetwahdon mister yastmaruge abate nachew zare sayhon dro Ldeta maryam betkristyan bewnt yemnfknan temhert yemtraterewn hulu asamnew ortodox yadrgune abate nachew kal hiwot yasmalge abate ahun dgmo papase selhonu des blogal yegbawotal abate
Menafikan yalshiw man in new tadia?
የእግዚአብሔር፡ቃል፡ሰውን፡ይለያያል፡እንጂ፡አንድ፡አያደርግም።ምክኒያቱም፡ስራው፡በጎውን፡ከክፉውን፡መልየት፡ስለሆነ።ገና፡ቅዳሴ፡ሳይጀመር፡የሚነገር፡ነው።አዲስ፡አይደለም።
ኵሉ፡ዘገብራ፡ለጽድቅ፡ውእቱ፡ወዘያከብር፡ሰንበተ፨ኢይበል፡ፈላሲ፡ዘገብአ፡ኀበ፡እግዚአብሔር፡ይፈልጠኒኑ፡እም፡ሕዝቡ፤ሃሌ፡ሉያ፤እመቦ፡ብእሲ፡እም፡እመናን፡ዘቦአ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡በጊዜ፡ቅዳሴ፡ወኢተዐገሠ፡እስከ፡ይፌጽሙ፡ጸሎተ፡ቅዳሴ፡ወኢተመጠወ፡እምቍርባን፡ይሰደድ፡እም፡ቤተ፡ክርስቲያን፡እስመ፡አማሰነ፡ሕገ፡እግዚአብሔር።ወአስተሐቀረ፡ቁመተ፡ቅድመ፡ንጉሥ፡ሰማያዊ፡ንጉሠ፡ሥጋ፡ወመንፈሰ፡ከመዝ፡መሀሩነ፡ሐዋርያት፡በአብጥሊሶሙ፨
Amharic translation:
እውነት፡የሚደርግ፡ሁሉ፡ሰንበትንም፡የሚያከብር፡ጻድቅ፡ነው።ወደእግዚያብሔር፡የተመለሰ፡መጻተኛ፡ከሕዝቡ፡ይለየኝ፡ይሆንን?አይበል፨ሃሌ፡ሉያ፤በቅዳሴ፡ጊዜ፡ከምእመናን፡ወገን፡ወደ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡የገባ፡ሰው፡ቢኖር፡ቅዱሳት፡መጻሕፍትን፡የማይሰማ፡የቅዳሴውን፡ጸሎት፡እስኪ፡ጨርሱ፡ድረስ፡ባይታገስ፤ከቍርባንም፡ባይቀበል፡[ከቤተ፡ክርስቲያን፡ይለይ።የእግዚአብሔርን፡ሕግ፡አፍርሷልና፤የነፍስ፡እና፡የሥጋ፡ንጉሥ፡ፊት፡መቆምን፡አቃሏልና።[ሐዋርያት፡በሲኖዶሳቸው]፡እንዲህ፡አስተማሩን፨
ጴንጤኦች፡ከተፍ፡ያሉት፡ዛሬ:ድሮ፡የከዱትን፡ቤተ፡ክርስቲያን፡ውስጥ፡ችግር፡ጠፈጠረ፡ተብሎ፡ስለሰሙ፡ነው::እንጂ፡እውነተኛው፡ትምሕርት:ቢሰበክላቸው፡በሰከን፡ሮጠው፡ይጠፉ፡ነበር።ጴንጤ፡ሕግ፡አክባሪ፡አይደለም፤ሰንበትን፡አያከብር።ስለዚህ፡ከቤተ፡ክርስቲያኑ፡ይሰደዳል፡መግባትም፡አይፈቀድለትም።
Did the orginal Bible say that Jesus is "አስታራቂ"Or was it inserted later into the Haileselassie bible version after the British (protestants) helped us with the Italian invasion? Before the British help all of our books didn't reflect this word"አስታራቂ".I have posted below verses from the old testament and from the new testament both in the original Ge'ez and amharic translation prior to the British help and then I have posted the Haileselassie Amharic bible which is after the British help.I let you be the judges.Be honest!
1Samuel29:4ወተምዑ:ሳዕሌሁ:መሳፍንተ:ኢሎፍሊ ወይቤልዎ:አግብኦ:ለዝንቱ:ብእሲ:ውስተ:መካኑ:እምኀበ ነሣእኮ:ወኢይምጻእ:ምስሌነ:ውስተ:ፀብእ:ወኢይኩኖሙ አዕይንተ:ውስተ:ተዓይኒነ:ወበምንት:[ይገብእ]:ዝንቱ:ኀበ:እግዚኡ:እንበለ:በአርእስቲሆሙ:ለእልክቱ:ዕደው።
1_samuel29:4የፍልስጥኤማውያን:አለቆች:ግን:ተቆጥተው።ይህ:ሰው:ባስቀመጥኸው:ስፍራ:ይቀመጥ:ዘንድ:ይመለስ፤በሰልፉ:ውስጥ:ጠላት:እንዳይሆነን:ከእኛ:ጋር:ወደ:ሰልፍ:አይውረድ፤ከጌታው:ጋር:በምን:[ይታረቃል?]:የእነዚህን:ሰዎች:ራስ:በመቍረጥ:አይደለምን?
leviticus6:30ወኵሉ:ዘበእንተ:ኀጢአት:ዘያበውኡ እምውስተ:ደሙ:ውስተ:ደብተራ:ዘመርጡል:[ያስተስርዩ]:ቦቱ ውስተ:ቅድሳት:ኢይትበላዕ፤በእሳት:ያነድድዎ።
leviticus6:30ነገር:ግን:በመቅደሱ:ውስጥ [ለማስተስረያ]ይሆን:ዘንድ:ከደሙ:ወደ:መገናኛው:ድንኳን:የሚገባው:የኃጢአት:መሥዋዕት:ሁሉ:አይበላም፤በእሳት:ይቃጠላል።
Job22:21፤አሁንም:ከእርሱ:ጋር [ተስማማ፥]ሰላምም:ይኑርህ፤በዚያም:በጎነት ታገኛለህ።
The Ge'ez here seem to be totally different.It says this:
"ሕትቶ፡ለነገረ፡አፉከ።ወደይ፡ቃሎ፡ውስተ፡ልብከ።"In English: Investigate the speech that come out of your mouth.Throw his words into your heart.(የወደየ:ትርጉም-ጨመረ).ወእመሰ፡ነሳሕከ፡ወአሕመምከ፡ርእስከ፡ቅድመ፡እግዚአብሔር።In English: If you do repentance and humble yourself in front of God.ወርሕቀ፡እም፡ልብከ፡እም፡ዐመፃ።In English:and if you alienate worries from your heart.ወተከልከ፡ዲበ፡ኰኵሕ።In English:Then he will plant you on a rock.
Colossians1:19እስመ፡ሠምረ፡ቦቱ፡ፍጹመ፡ኵሉ፡ይኅድር፡ላዕሌሁ፡ወቦቱ፡ይሥሀሎ፡ለኵሉ።In Amharic:ሁሉ፡በርሱ፡አምኖ፡ሊኖር፡ወዶአልና፡ሁሉን፡በርሱ፡ይቅር፡ይለው፡ዘንድ።
Colossians1:20ወገብረ፡ሰላመ፡በደመ፡መስቀሉ፡ለዘበሰማይ፡ወለዘበምድር።In Amharic:በመስቀል፡ላይ:ባፈሰሰው፡ደሙ፡በሰማይናበምድር፡ላሉት፡ዕርቅ፡አደረገ።
Now if you look at your Haile SelassieActs7 Bible you will see this version in Amharic with the word [እንዲያስታርቅ] which was not there originally.
Colossians/1-20
19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ [እንዲያስታርቅ] ፈቅዶአልና።
Colossians1:21ወአንትሙኒ፡ትካት፡ፀሩ፡ወነኪሩ፡በልብክሙ፡ወበእከየ፡ምግባሪክሙ።In Amharic:እናንተም፡ቀድሞ፡በልቦናችሁ፡ጥመት፡በምግባራችሁ፡ክፋት፡ከእግዚአብሔር፡የተለያችሁ፡ጠላቶች፡ነበራችሁ።Now if you open your Haile SelassieActs7 Amharic bible you will see the below verse with the word"አስታረቃችሁ" which was not there in the original version.
Coloss1:21-22እናንተንም:ነውርና: ነቀፋ:የሌላችሁና:ቅዱሳን:አድርጎ:በእርሱ: ፊት:ያቀርባችሁ:ዘንድ፥በፊት:የተለያችሁትን:ክፉ:ሥራችሁንም:በማድረግ:በአሳባችሁ ጠላቶች:የነበራችሁትን:አሁን :በሥጋው: ሰውነት:በሞቱ:በኩል [አስታረቃችሁ።]
Ephes2:16ወአብጽሖሙ፡ለክልኤሆሙ፡በአሐዱ፡ሥጋሁ፡ለኀበ፡እግዚአብሔር፡በመስቀሉ፡ወለጽልእ፡ቀተሎ፡ቦቱ።In Amharic:ሰው፡ሆኖም፡ቀርበን፡ለነበርነው፡ሰላምን፡ሰጠን፡ርቀን፡ለነበርነውም።
Now if you open your Haile Selassie Bible Acts7 you will see the below verse with the word "ያስታርቅ:ዘንድ"
Ephesians2:16 ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር [ያስታርቅ:ዘንድ]ነው።
Ge'ez original:Acts7:26ወበሳታ፡ረከበ፡ክልኤተ፡እምውስቴቶሙ፡እንዘ፡ይትበአሱ፡ወፈቀደ፡ይዕቆርሙ፡ወይቤሎሙ፡ናሁ፡አንትሙሰ፡አኃው፡አንትሙ፡ለምንት፡ትትዓመዑ፡በበይናቲክሙ።Amharic translationበማግሥቱም፡ከመካከላቸው፡ሁለት፡ሰዎች፡እርስ፡በርሳቸው፡ሲጣሉ፡አገኘ፡ሊያስታርቃቸውም፡ፈልጎ፡እነሆ፡እናንተማ፡ወንድማማቾች፡ናቹህ፡እርስ፡በርሳችሁ፡ለምን፡ትጣላላችሁ?አላቸው።Keep in mind this verse has nothing to do with Jesus as the book of Acts is recounting the story of Moses.
Haile Selassie Bible Acts7:26 በማግሥቱም እርስ በርሳቸው ሲጣሉ አገኛቸው፥ [ሊያስታርቃቸውም] ወዶ። ሰዎች ሆይ፥እናንተስ:ወንድማማች:ናችሁ፤ስለ:ምን እርስ:በርሳችሁ:ትበዳደላላችሁ?አላቸው።
Before we affirm or annul that Jesus may or may not be a reconciling figure. We must search in our dictionary the definition of the following words.
1)Reconcile Amharic definition of reconcile - አሰስማማ፣ አስታረቀ፣ አስማማ reconcile AMHARIC DICTIONARY አስታረቀ፣ አስማማ
verbአሰስማማ፣ አስታረቀ፣ አስማማ
2)Amharic definition of divide - በሐሳብ ተከፋፈለ፣ ከሁለት ተከፈለ
divide
AMHARIC DICTIONARY
በሐሳብ ተከፋፈለ፣ ከሁለት ተከፈለ
ከፋይ (ውሃገት)
አካፍል
verb
ከፈለ፣ ለየ፣ ተካፈለ፣ አካፈለ፣ መንታ ሆነ
Now ask yourself is ከፈለ፣ ለየ፣ the same as አስታረቀ፣ አስማማ? If you are honest, the answer is simply No! ISAIAH53:12፤ስለዚህም:እርሱ ብዙዎችን:ይወርሳል፥ከኃያላንም:ጋር ምርኮን:[ይከፋፈላል]፤ነፍሱን:ለሞት:አሳልፎ:ሰጥቶአልና፥ከዓመፀኞችም:ጋር:ተቈጥሮአልና፤እርሱ:ግን:የብዙ:ሰዎችን:ኃጢአት:ተሸከመ፥ስለ:ዓመፀኞችም:ማለደ።
So it is clear the Amharic version of the prophecy of Isaiah says that Jesus [ይከፋፈላል].It doesn't tell us he will come to reconcile.It tell us that he will give his life.Remember to Atone sin of others is not to reconcile.But there is more Jesus himself said he is not "አስታራቂ".If Jesus were an "አስታራቂ"like Protestantism suggestes,
አስታረቀ :የአስታረቀ :ትርጉም appease, conciliate, mollify, reconcile. Why then Jesus say he is not "አስታራቂ" in Lucas 12:13ከሕዝቡም:አንድ:ሰው። መምህር:ሆይ፥ርስቱን:ከእኔ:ጋር: እንዲካፈል:ለወንድሜ:ንገረው:አለው።
14እርሱም።አንተ:ሰው፥[ፈራጅና:አካፋይ በላያችሁ:አንድሆን:ማን:ሾመኝ?]አለው።
15የሰው:ሕይወት:በገንዘቡ:ብዛት አይደለምና:ተጠንቀቁ፥ከመጐምጀትም ሁሉ:ተጠበቁ:አላቸው።It is clear Jesus is not "አስታራቂ" because if he were he would have stood between that man and his brother and negotiated.The fact that Jesus even explains why he couldn't reconcile the 2 brothers is evidence within itself [ፈራጅና:አካፋይ:በላያችሁ:አንድሆን:ማን:ሾመኝ?] JESUS said he doesn't have the authority to reconcile them.The next verse goes further.Jesus says in Lucas
12:5"በምድር:ላይ:ሰላምንም:ለመስጠት የመጣሁ:ይመስላችኋልን?እላችኋለሁ፥ አይደለም፥መለያየትን:እንጂ።52
ከአሁን:ጀምሮ:በአንዲት:ቤት:አምስት: ሰዎች:ይኖራሉና፤:ሦስቱም:በሁለቱ:ላይ ሁለቱም:በሦስቱ:ላይ:ተነሥተው:ይለያያሉ።"now remember that we had concluded ከፈለ፣ለየ፣is not the same as አስታረቀ፣ አስማማ. Jesus openly said he didn't come to establish.peace but he came to divide.Also keep in mind that "አስታራቂ" is a person who stands between 2 or more people and brings the divided parties into peace and reconciliation by his mediation, negotiating and arbitrary skills.
But Jesus was asked
Samuel Alemayehu ወንድሜ ክርስቶስ አስታርቋል የምንለው የሰውን ባህሪ ከእግዚአብሔር ባህሪ እንጅ ሰውን ከሰው አስታረቀ ማለታችን አይደለም፤ ይህንማ ማንም ፍጡር ሊያደርገው ይችል ነበር።
TheEbgg Asteserye new inji astarek alneberema tekikilegnaw kalu. To Atone sin isn't Mastarek.
TheEbgg Selam my brother:አስተሰረየ፡ለማለት፡አስታረቀ፡ማለት፡ትክክል፡አይደለም።ልክ፡እንዳልከው፡የዘላለማዊውን፡እርግማንን፡ማንሳት፡ከእግዚያብሔር፡ብቻ፡ነው።ስለዚህ፡ትክክልኛውም፡ቃል፡መጸሐፉም፡የሚለው፡ወይም፡የሚጠቀመው፡ቃል፡አስተሰረየ፡ነው።አስታረቀ:አይደለም:: If you have any doubt please look into my earlier post where is put the verses in contrast of what the original version said with the Bible written during an Ethiopia who received help from a nation who embraced Protestantism and had interest in expending its faith into Africa.
Samuel Alemayehu ወንድሜ: በመጽሐፍ እንዳልሞግትህ እኔ የምቀበለውን መጽሐፍ ቅዱስ እንደማትቀበለው ግልፅ ነው። አስታረቀ፣አስተረየ፤ ቀልቀሎ፣ስልቻ አይነት ክርክር ግን አይጠቅምምና ከ1947 ጀምሮ ካሉት እትሞች የምትስማማበት ካለ ግን ልንነጋገር እንችላለን ።
TheEbgg ጣሊያን፡ከወረረን፡በፊት፡ያለውን፡ለምን፡ላለመቀበል፡ፈለግህ?እኔበ81፡ነው፡የማምነው።ነገርግን፡ከጥንቱ፡የነበረውን። There should only be 1version eko not zillions
ኣባታችን እየሱስ ኣምላጅ ኣይደለም እያሉት ግን ደሞ ኣማላጅ ነው ያሉት ነው ። ኣሁን ጌታ ኣምላክ ፡ፈራጅ ንው እንጂ ኣሁን በምንም ኣይነት ኣየማልድም።
ተማር
ye papas pente.
ለምንድነው ግን ግራ ምታጋቡን አባታችን?
ጸሎትንና ምልጃን አንድ አረጉት !!
እኔ ይሄ ሰውዬ ምንም አይገቡኝም!አላማቸው ማለቴ ነው፡፡
እናስተውል ለምንናገረው ቃል ቢያንስ ለ አባትነታቸው ክብር ይኑረን
@@abay3517 ለእግዚአብሔር ቃል ክብር የሌላቸው ለእርሳቸው ክብር ሰጡ አልሰጡ ምን ይጠቅማል? ንፁህ ወንጌልን ስላስተማሩ፣ ጨለማችንን ስላበሩልን ይሳደባሉ
ይሄ ድንቁርና ይብቃን! ይልቁንም ተጠቀሙባቸው፣ በጨርቅ ተሸፍኖ ትራስ የነበረውን መፅሀፍ ቅዱሳችንን ከፍተን እናንብብ፣ እውነትን ለማወቅ ብታስቢ ምኑ ነው የማይገቡሽ? ግልፅ ወንጌል ነው የሚያስተምሩት። ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ የተማርነውን ስህተት በእውነት ቃል መንቀል ነው።
መፅሀፍ ቅዱስ ይነብብ!
@@abebatafesse1515 ሰው ሁሉ እንዳንቺ ደደብ ይመስልሻላ ክክክክ በጨርቅ ጠቅልለሽ ያስቀመጥሺው እኮ አንቺ ነሽ እዛው የለመድሺበት ታደሶሽ ጋር ሂጂ ኮተት don't reply to me
@@tigistalemayehu8063 አትሰዳደቡ እባካቹ
erso yemiyadergutn silemayawku yikr yibelot yihen yeminfkna timhrt lehzbe kirstiyanu maserachet be'ewnetu fetari firdun yist ..egziabhier yiferdal ...amlakachn yihchn yekenachtun haymanotachinin ke'endenante aynetu netaki tekulawoch yitebkln