ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 Bajaj / 3-wheeled vehicle Price in Addis Abeba, Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 3-wheeled vehicle / Bajaj Price in Addis Abeba, Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 247

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  2 роки тому +39

    ውድ የEthio Review ተከታታዮች በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትፈልጉት ምርት ወይት አገልግሎት ካለ ኮሜንት ላይ ብትነግሩን በደስታ እንቀበላለን!

    • @zenasheseyfu3434
      @zenasheseyfu3434 2 роки тому

      የአበባ ዋጋ

    • @betyatk5570
      @betyatk5570 2 роки тому +3

      የሴቶች የፀጉር ቤት እቃወች ዋጋ በጠቅላላ ብናውቅ ሀሪፍ ነው

    • @sweetsweet1220
      @sweetsweet1220 2 роки тому

      Ye stoch sekur bet iqa peles

    • @anwarabdi413
      @anwarabdi413 2 роки тому

      አሁን የመጣች አዲስ suzuki pick up

    • @abdihussein2680
      @abdihussein2680 2 роки тому

      horaa trading endet wokil mehun yichalal ka addis ababa wuci pls teyikulen

  • @yesufahmed2957
    @yesufahmed2957 2 роки тому +11

    በሌላው ሀገር የመኪና ዋጋና የበሬ ዋጋ ልይነት የለውም ኢትዮጵያ ግን ብረትና ኑሮ የተወደደበት ነገር ሁሌም የሚሻሻልበት መንገድ ሊፈጠር አይችልም

  • @dejutesfaye1188
    @dejutesfaye1188 2 роки тому +7

    ጎበዝ ጠያቂ ነሽ ምንም ነገር አያልፍሽም በርቺ በቀጣይ የወርቅ ገበያ ላይ ብትሰሪ ጥሩ ነው

  • @nano2012
    @nano2012 2 роки тому +8

    Best journalist. I like every single questions she asked.

  • @yetmautotrading
    @yetmautotrading 2 роки тому +6

    የሞተርሳይክል እና የባጃጅ ጎማና ባትሪ ዋጋዎች ጠይቂልን እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ የምታቀርቡት👍

  • @እናት-ከ1ደ
    @እናት-ከ1ደ 2 роки тому +24

    ዋጋቸው በጣም ከባድ ነው 😥 ሆ በሌላ ሀገር እኮ አድስ ሞደል መኪና ይገዛበታል

  • @zkiya989
    @zkiya989 2 роки тому +26

    በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ።✅✅

    • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
      @ድንቃድንቅ-ገ6አ 2 роки тому +2

      አይዞሽ ትገዢአለሽ

    • @teklaygetachew8259
      @teklaygetachew8259 2 роки тому

      ስምዎ ገብረአግዚአብሄር እሚል ባለሃብት አለሞሆንዎ በጆት ሃብትዎ ብዝትዝት ይበል ኢ/ያ ትደግ ትመንደግ ባለሃብት ያብዛ ህዝባችን ከድህነት ይላቀቅ በሰላም በምቾት ይኑር አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @silo2971
    @silo2971 2 роки тому +15

    ወይ የባጃጅ ዋጋ ሲገርም በጣም ውድ ነው

  • @denismth
    @denismth 2 роки тому +6

    ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ። ድርጅቱ የሚገኝበት ስልክ ወይም ዌብሳይት ካለ ፖስት ብታረጉ ጥሩ ይመስለኛል። 👍👍

  • @saethiochannel3950
    @saethiochannel3950 2 роки тому +5

    የምፈልገው ነገር ነበር አመሰግናለሁ👌

  • @ኡሙዛኪር-ከ5ጐ
    @ኡሙዛኪር-ከ5ጐ 2 роки тому +13

    ፍትህህህህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህህህህህህ

  • @ጪዋታይቱብ
    @ጪዋታይቱብ 2 роки тому +1

    አገላለጥሺ ተመችቶኛል ቀጥይበት ብራቸውንም ሥለምት ጠይቂነው

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 роки тому +7

    ይሄ ባጃጅ የሚባል ነገር ምንም ኣይመቸኝም ሶሪ 😉😉😉😉

    • @اولسعيد-ل5ظ
      @اولسعيد-ل5ظ 2 роки тому +1

      የምር እኔንም አይመቼኝም😂😂😂😛😛

    • @abdalkaaliq4884
      @abdalkaaliq4884 2 роки тому +2

      ኢዴት አይ ሜችሂም ባኪ ጉሬኛ ዬሶው ጉሬኛ ታረት አሂያ 🐴 ዬሌሌው ሳው ዬሶው ዙር ዪላታል አባላል ኡኔተ ኔው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @estifanoszerai400
    @estifanoszerai400 2 роки тому +5

    ሲኖ ትራክ ዋጋ ለመጪዉ ግዜ ጎበዝ ቀጥይበት

  • @ናኒ-ለ9ጨ
    @ናኒ-ለ9ጨ 2 роки тому +2

    መ ጨረሻ ላይ የቀረበው ዋጋው አሪፍ ነው በዛ ላይ 6 ወር ዋስትና በጣም አሪፍ

  • @pinkywincky1934
    @pinkywincky1934 2 роки тому

    አዲስና በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው።በርቺልን።ጥሩ ግንዛቤ እያስጨበጥሽን ፡ነው።

  • @marukedir3263
    @marukedir3263 2 роки тому

    ጎበዝ አገላለጥሺ ለተመልካቾች ስታስረጅግልፅነውና በጣም ጥሩ በርችልን እህታችን
    2015 ,አሁላይ ያለውን ዋጋ ግልጥ አርጊልን አሁላይ ባለው ግለጭልን ሲስተር

  • @tinsaero2802
    @tinsaero2802 2 роки тому

    በርቺ ምታቀርቢው በጣም ደስ ይላል ስለ ዳማስም ተሽከርካሪ ጠይቂልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 2 роки тому +9

    እናመሰግናለን ethio Review
    እኔ የመግዛት እቅድ ነበረኝ በታማኝነት ሰርቶ ትርፌን የሚሰጠኝ ሾፌር ባገኝ

    • @amw3005
      @amw3005 2 роки тому

      እኔ ጋር አጋርተን እንግዛ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 2 роки тому +3

      @@amw3005 እኔ ብቻየን መግዛት እችላለሁ የጣሁት እንደራሱ ንብረት በጥንቃቄ የሚሰራ ታማኝ ሰው ነው

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 роки тому

      @@amw3005 የት ነው አድራሻህ /ሺ

    • @bahriyatn7918
      @bahriyatn7918 2 роки тому +2

      ሹፌር እኔ አለሁ ከፈለግሽ አናግሪኝ

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 2 роки тому +11

    አይ ኢትዮጵያ እነዚህ ማምረት አለመቻሉ በጣም ይገርመኛል

    • @اولسعيد-ل5ظ
      @اولسعيد-ل5ظ 2 роки тому +3

      ምታደርጊዋለሽ 27ት ከመት ጁታው አገሪቱን ሲበዘብዛት ኖሮ እዴት ያልፍላታል አሁን ቢያልፍላትጅ😢😢😢🇪🇹🤝🇪🇹🤝💪🇪🇹💪

    • @shdlove6679
      @shdlove6679 2 роки тому

      አይ ጁንታው አማ ገባ መሪቱ እየተፈጸመ ነው

    • @germabonso2069
      @germabonso2069 2 роки тому +2

      እጅግ በጣም የምትገርም ሰው ነህ መቼ ይሆን የሚሰራን ሰው ማድነቅ ባሕል የምናረገው ደሞም እንደአንተ ያለ ጊንጥ እያለ አገር ታድጋለች

    • @shdlove6679
      @shdlove6679 2 роки тому

      @@germabonso2069 ምን ማለት ነው አልገባኝም ?

    • @rahmetahmed867
      @rahmetahmed867 2 роки тому

      @@germabonso2069 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @g-cracksampleg5599
    @g-cracksampleg5599 2 роки тому +3

    የበጀጅ ወጋ በጣም ካፍተኝ ነው በዶለር ምክናት ነው ወይስ በምን ምክነት ነው እዬወደዳ ይምህድ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 роки тому +6

    ይሄ አሪፍ ነው በርቱ 👍

  • @girmayalie9005
    @girmayalie9005 2 роки тому

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ

  • @hawaimam5342
    @hawaimam5342 2 роки тому +8

    2መቶ ሺ በላይ ባጃጅ በጣም ዉድ ነዉ ለመሆኑ ኢትዮጲያ ስት አመት ቢሰራ ይህን ያሀል ብር የሚገኝ ይመስላችሗል ደፉር ናችሁ ቀንሱት መቶሺ ሲበዛ ነው

    • @haymiyemaryanlj8509
      @haymiyemaryanlj8509 2 роки тому +1

      አንቺ ጠንካራ ከሆንሽ በአንድ አመት ውስጥ ታመጭዋለሽ እህቴ
      ዋናው ያንቺ ብርታት ነው

    • @yeshihereg5740
      @yeshihereg5740 2 роки тому

      @@haymiyemaryanlj8509 እዴት እህቴ

    • @haymiyemaryanlj8509
      @haymiyemaryanlj8509 2 роки тому +2

      @@yeshihereg5740 ከተማ ውስጥ ምሰሪ ከሆነ በደንብ ትገኛለሽ
      እኔ ሚሰሩትን ሰዎች አጠያይቄ በቀን ሰሩ ከተባለ 7 መቶ ና ከዛ በላይ ነው
      ይሄንን ደምሪው 😍

  • @MiraMira-nd3my
    @MiraMira-nd3my 2 роки тому

    ደስ ከምለሁ ነገር አመራጭ ተቀርብያለሽ በርች😘

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي Рік тому

    ባለ አራት እግሯ በጣም ታምራለች ማሻአላህ❤🙏

  • @ሱሱቱዩብ-ከ6ፈ
    @ሱሱቱዩብ-ከ6ፈ 2 роки тому +6

    ባለ 4እግሯ ስታምር
    ብሯም በጣጣጣጣጣም ያምራል

  • @frehiwotdosha7739
    @frehiwotdosha7739 2 роки тому

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ቀጥሉበት

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን ስፈልገው ነበር ልጄ ባጃጅ እዳለ ይህ ጦርነት መጣ

    • @or4808
      @or4808 2 роки тому

      ሻብያ ለመጫን አይከፍሉሽም

  • @selamleethiopia6153
    @selamleethiopia6153 2 роки тому +2

    Thank you sister

  • @joseyetesfsh6792
    @joseyetesfsh6792 2 роки тому

    የባለ አራት እግሯ quit bajaj በአዉቶ ነዉ ወይስ በባጃጅ መንጃ ፍቃድ የምትነዳዉ

  • @ahmedkedr6826
    @ahmedkedr6826 2 роки тому +14

    ባጃጅ ሁለት መቶ ሀያ ሺ ኧረ እፈሩ አይለፍላቹ

  • @tayeminichil3524
    @tayeminichil3524 2 роки тому +1

    youtuber nen eyalu bemayireba neger tiktok kemiyaselechun yanchi program betam new des milew! Berchi!

  • @Stgebriel
    @Stgebriel 2 роки тому

    እስኪ Vayo Automobile የ አቱል ባጃጅ ዋጋን አጣሩልን። ስለ ጥረታችሁ እናመሰግናለን

  • @geteneshalemu6627
    @geteneshalemu6627 2 роки тому

    Betame Teru aseflagi aberetach sera newe beretu meseleten newe👌👌👌

  • @ትንሳኤትንሳኤ
    @ትንሳኤትንሳኤ 2 роки тому +1

    ምርጥ ነው

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 2 роки тому

    ጡረሐ ነዉ

  • @or4808
    @or4808 2 роки тому +6

    ሻብያ አገሩን ይዞታል ማንን ነው የምንጭነው ሰራዊቱን ?? ጋዝ ተወዳል ገንዘቡ በሻብያ ተዘርፋል በቅርብ ወደ አስመራ ይወሱዱታል በካርጎ ጭነው አየር መንግድ በትደብቁት ይሻላል ። ሀሉም ወደ የጦርነት እየታፈስ ነው በብልፅግና ስላም የለም ይህ ግዜው አይደለም ብትረጋጉ ይሻላል ንሮ ተወዶ ባጃጅ ግዙ ቀልድ ነው

  • @seidmehameddawod7079
    @seidmehameddawod7079 2 роки тому +4

    ይቀልዳሉ ? 265000 birr እዚህ ምን የመሰለ ሞዴል የቤት መኪና ይገዛል

  • @ameenham1402
    @ameenham1402 2 роки тому +2

    እኔ ካምስትውር በፍት 25000የሽብር ነው የገዛሁት ባጃጅዋን ብቻ ግን ብዝው ጣጣውን የጨረሰው እስከንሽራንስ ብቻ ብዝውነገር አለሁ በጥቃላይ ስራየጀመርው 3000የሽብር ጨርስዋል

    • @haymiyemaryanlj8509
      @haymiyemaryanlj8509 2 роки тому

      ብዙ ሀተታ አለው ማለት ነው😥
      እስኪ ምን ምን እንዳስከፈሉሽ ዘርዝሪልኝ ውዴ

  • @7awaserajali449
    @7awaserajali449 2 роки тому +1

    ደስ.የላል.እኔም.እመጣለሁ.በደኞች

  • @snesha3444
    @snesha3444 2 роки тому +1

    አይ አገሬ ኑሮ ከባድነው እኔ በአለውበት አገር ምርጥ ሞዴል መኪና ይገገዛል

  • @እራያራዩማመላኩሞላ
    @እራያራዩማመላኩሞላ 2 роки тому +1

    ተፈላጊ ነኝ ቦታው የት ነው መጠቀሚያ ነው ለስራ ዋጋው አይቀንስም ባለ3 እግር

  • @mixtube-1263
    @mixtube-1263 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ግን እስኪ የህዝብ መኪና በባንክ ፈልጊልን

  • @umuhabeba9706
    @umuhabeba9706 2 роки тому +5

    አረ መግስት ኑሮ አርክስልን ድሆች በኑሮ ውድነት ሚበሉት አጡ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍በርቺ እናመሰግናለን

  • @YonasWorkineh
    @YonasWorkineh 2 місяці тому

    ፒያጆ 2024 በአድስ አበባ ስንት ነዉ አድራሻውን ለኩልኝ ዛሬዉን

  • @abdunuresa443
    @abdunuresa443 2 роки тому

    would you have bajaj maxima Z sale center in sebata town?

  • @redwanaljabarti8029
    @redwanaljabarti8029 2 роки тому

    ማሻአላህ አገራችን አያደገቸነው

  • @yaneeabeba6836
    @yaneeabeba6836 2 роки тому +2

    thank yuo

  • @asrarwwtp2354
    @asrarwwtp2354 2 роки тому

    Betam arif nw berchi sle yaris and vits bikerb tru nw thanks

  • @hyabtube7928
    @hyabtube7928 2 роки тому +2

    Ethio view sle TVS ብትሰሪሩልን

  • @ezanaabush5400
    @ezanaabush5400 2 роки тому +1

    Fleek ባጃጅ or ባለ 185 ሺዋ ፌክ ከመሆኗ የተነሳ ህዝቡ እያለቀሰባት ነው የረከሰችበት ምክኛት አንዱ ይሄነው,,, እኔ ገዝቻት በ 6ወር ሞተር ቤቱ ዉስጥ ፋሻ ከነ ካምቻ ጠየቀኝ, በዋስትናው መሰረት የዋስትና ካርድ ይዥሄ እቃውን በነፃ እንዲሰጡኝ ብጠይቃቸው በ 6ሺ ብር ሸጡልኝ, ድርጅቱ አጭበርባሪ ከመሆኑ የተነሳ እስክትገዛቸው ድረስ ይንቀባከቡካል. ከዛ ዉጭ ባጃጇን ገዝተህ ሥራ ለመስራት አይደለም መሸጥ ብትፈልግ ማንም አይገዛህም ህዝብ ያስለቀሰ ድርጅት ቢኖር fleek ikon-x ሚባል የባጃጅ ማከፋፈያ or ኒው ፍሎዎር አጭበርባሪ ድርጅት

    • @haymiyemaryanlj8509
      @haymiyemaryanlj8509 2 роки тому

      ይገርማል
      አይዞህ ወንድሜ ያልፋል ጠንክር
      ስለመረጃህ እናመሰግናለን

    • @haymiyemaryanlj8509
      @haymiyemaryanlj8509 2 роки тому

      ይህ ድርጅት የት ነው ሚገኘው

  • @yaredgirma412
    @yaredgirma412 2 роки тому

    best information

  • @hafiztilahun7610
    @hafiztilahun7610 2 роки тому

    በጣምየምፊልገው

  • @mikrachewjuhar8533
    @mikrachewjuhar8533 2 роки тому +1

    SO Smart girle,with best idea.

  • @سعيدسعيد-ث6د
    @سعيدسعيد-ث6د 2 роки тому +3

    እህት የሱዙኪ አቅርቢልን እምትችይ ከሆነ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 2 роки тому

    በሜገርም ሁኔታ ባጃጅ ተገዝታ እስክታረጅ አይነቷንኳን አትወጣም

  • @icehouse1687
    @icehouse1687 2 роки тому +3

    አይ ኢትዮጵያ የ ሽቦ መኪና 6000 dollar እረ ቀረጡን ቀንሱት መንግስት እረ ባክህ

  • @betesebtube431
    @betesebtube431 2 роки тому

    መካከለኛዋጋዝቅተኛአላለችም በጣምውድድድ

  • @ዲና-ለ1ጠ
    @ዲና-ለ1ጠ 2 роки тому

    መሻአላ ባራታ እግ መጣ እዴ ደሞ ደሰይላል

  • @አማንየፍቅርሰው-ሸ4ሐ

    ጥቁር ሸራ ያላትን ባጃጅ እፈልጋለሁ አሁን ላይ እንደት ነው ዋጋው

  • @rtwh3360
    @rtwh3360 2 роки тому

    Thank you

  • @abrahamatomo3018
    @abrahamatomo3018 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @Spilbergsch
    @Spilbergsch 2 роки тому

    የባጃጅን ድርጅት አድራሻ ለምን አላቀረብሽም?

  • @abdunuresa443
    @abdunuresa443 2 роки тому

    is there any sale center out of Addis Abeba ?

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 2 роки тому

    የት ነው ክፍለ ሀገር ወሎ እፈልጋለሁ በፈጣሪ Re እፈልጋለሁ

  • @tmntossamedianetwork1420
    @tmntossamedianetwork1420 2 роки тому

    # ክፍት ስራውችን በአረብ ሀገራት በናጻ በሀራ ቱዩብ ላይ ስብስክራይብ በማድረግ በየቀኖ የሚለቀቁ ስራውችን ይመልከቱ

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 роки тому

    Wowow

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 2 роки тому

    አነመሰግናለን ስልክ ቁጥራችሁን አስቀሞጥሉን

  • @funny-ht8hw
    @funny-ht8hw 2 роки тому +1

    Bxam inamsginaln!

  • @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ
    @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ 2 роки тому +2

    ሶስት ሰዉ የሚጭን ይሄን ያህል ብር እሯ ሀያ ሰለሳ የሚይዘዉ መኪናማ ሚሊዮን ዶላር በሉኛ ጋሪየን ገዝቸ ብነዳ ይሻለኛል ቀጣይ የጋሪ ዋጋ አቅርቡልንማ ሆ ምን ነዉ ሸዋ

  • @binidrar101
    @binidrar101 2 роки тому

    ፕሮግራማቹ ጥሩ ነው
    እባካቹ ስለ ላፕቶፕ ኣቅርቡልን

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 2 роки тому +3

    የቢጫው ባጃጅ በር የሚዘጋ ከሆነ ጥሩ ነው😂 ምነው ገገመባት🤣

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 2 роки тому

    በጣም ዉዲነዉ😍

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 2 роки тому

    አሁን ላይ ከሆነ አሪፍ ነው 220 ሺ ባጃጅ እፈልጋለሁ ንገሩኝ በአሁኑ ሰአት ነዉ

  • @semiradelil3488
    @semiradelil3488 2 роки тому

    በጣም ይገርማል 30ሺ ቅሣሽ አለው ሁለኛው ላይ

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 роки тому

    Istee arbi hager yemin gen inde ine be temetatayi wagaga megezat mit felgu 5.lijoch honen anidee gesten uqub xilen ine nur nu.istee selam le hagerchin fikir le wogenachinn🌹😢😢

  • @amina0099-h9k
    @amina0099-h9k Рік тому

    የትነው ወደክልልመላክ ትችላላችሁ ??

  • @tassewmustefa9180
    @tassewmustefa9180 2 роки тому

    The price includes with tax or with out tax?

    • @ro7601
      @ro7601 2 роки тому +1

      In Ethiopia the tag price is inclusive of the tax.

  • @mohammedhussen9058
    @mohammedhussen9058 2 роки тому

    ስልክ ቁጥር ለምን አላስተዋወቀችሁም

  • @safayaweleyewatube8108
    @safayaweleyewatube8108 2 роки тому

    ይቅርትአህቶ አንዲ ነገር ልጠይቅሺ ባለ4እግር አፈልጋትለሁ በአላህ

  • @yusafyusaf8752
    @yusafyusaf8752 2 роки тому +1

    Gemashun Kefelen Bebederri Melki Yestunsl Teykilegn

  • @dawitdeme9386
    @dawitdeme9386 2 роки тому

    Good morning ❤ ❤🙏 🙏

  • @zdyutbtestcanle2690
    @zdyutbtestcanle2690 2 роки тому

    ዉዉዉ አረፊ ነዉ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 роки тому +2

    የመግዛት እቅድ ነበረኝ ከስደት መልስ

    • @mekdse4956
      @mekdse4956 2 роки тому

      እረ እኔም አሰቤ ነበር ግን በጣም ውድ ነው

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 2 роки тому

    በፍፁም መከልከል ያለባቸው ፀረ አየር ንብረት የሆኑ ቢሆኑ እንኚህ ቫይረሶች ናቸው.

  • @mitikegebereyes966
    @mitikegebereyes966 2 роки тому

    የዳማስ እና ሱዙኪ ኤቨሪ በ 00 ካለ እና ዋጋቸውን ብታቀርቡልን

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 роки тому +2

    ዶላር እንደልብ ብታገኙም ዋጋውን ቀንሳቹ አትሸጡም ለምን ይዋሻል

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 2 роки тому

    Ethiopia have lots of young people who invented different kinds of technology and do it in Ethiopia instead of in port from India?

  • @ObsiinUleeHayyuutiObsiinUleeHa
    @ObsiinUleeHayyuutiObsiinUleeHa 25 днів тому

  • @mihtfdhhj1675
    @mihtfdhhj1675 2 роки тому

    የትነዉ የሚገኝዉ እፈልጋለሁ

  • @amina0099-h9k
    @amina0099-h9k Рік тому

    የመቸነው በአሁንስአትከሆነ አሣውቁኝ

  • @saratube9928
    @saratube9928 Рік тому

    እስክ የኔሱን ስልክ ቁጥር አስቀምጭህ

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 2 роки тому

    ሁለተኛው ጥሩ ነው ዋጋው

    • @ethiolove7219
      @ethiolove7219 2 роки тому

      ዋጋ ጥሩ ሆኖ ባጃጅ ሊዩነት አለ

  • @saratube9928
    @saratube9928 Рік тому

    ስልክ ቁጥራቸዉን የምታቁት ስጡኝ

  • @robinmegersa6408
    @robinmegersa6408 2 роки тому

    ኣይ እች ሀገር! 240,000 birr dembegna mekena tegezaleh ferenj hager…

  • @biyyaormaa5345
    @biyyaormaa5345 2 роки тому

    ስልካቸዉን ላኪልን እባክሽ

  • @liyahamda9168
    @liyahamda9168 2 роки тому

    Megezate falege nabare selekachewune yete newu magenyawu

  • @አይሻነኝ-ኰ8መ
    @አይሻነኝ-ኰ8መ 11 місяців тому

    መገዘት ፈልገነዉ