ሸወርማ በጣጥ ለእራት ምርጥ እራት ነው
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- Created by InShot:inshotapp.com/...
Eggplant shawarma Tray
Engredients
500g chicken slices
For flavoring
4 table Spoons olive oil
1 table Spoon garlic
1 cup yogurt
2 table Spoons vinegar
1/2 tea spoon black pepper
1/2 Paprika
1/2 tea spoon Turmeric powder
1/2tea spoon
Oregon
Salt
Arabic mixed spices 1 /2 tea spoon
Fried potatoes
1 large eggplant slices and wrapped in 1tasp. Flour and salt then fried
2 table properly Chopped
1/2 cup cucumber pickles
1 table spoon somak
For sauce
2 table Spoons cream cheese
2 cup thick cream
Pinch of black pepper
Garlic powder pinch
For decoration
Jalapeños Parsley
ዋው ምርጥ ምግብ በጣም ጎበዝ ባለሙያ 😍😘👍
በጣም ባለሞያ ነሽ አኔም ለቅዳሜ እራት እሰራዋለሁ የምትሰሪውን ምግብ በጣም እወደዋለሁ እጅሽ ይባረክ
አሜን ውዴ አንቼም ተባረኬልኝ
ቲጅዬ አሁን ለራታቸዉ ሠራሁት በጣም ቆንጆ ሽታዉ ብቻ ያጠግባል አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት💋🌷👈
አሜን ውዴ
ዋው ያምራል ማሻአላህ ❤❤❤❤
በጣም አሪፍነው ቆንጂት ቤተሰብ አዲርጌሻለሁ ደግሞ የበለጥ ግባአቶቹን ስትጺፊ በጣም መልካም ነው
Masha a Allaah❤❤❤❤
ድካምሽ ነው እንጂምግቡ ምርጥ ነው እጅሽ ይበረክ
በርች አብሬሽ ሰራሁ የምሰራላቸው ነገር ጨንቆኝ ነበር
ጎበዝ በጣም ኣሪፍ ነው በርቺ እህቴ
የኔ ዉድ እግዝኣብሔር ይባርክሽ ያንችን እያየሑ ስረቼላት ሴትዮ ከደሞዜ ዉጭ ብር እየሰጠችኝ ነዉ ማሻ ኣላሕ እያለች እድሜ ላንች ስልከፈልሽ እያተማርሽ ክፍያ ኣገኛሑ እጅሽ ይባረክ💞💞❤❤❤❤❤
ውዴውዴ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ እወድሻለው
@@tgarabianfood2937 እኔምለእራትሠርቸበጣምቆጆነው
ማሻአላህ በጣም ጉበዝነሺ በርችልን እህት
በጣም አሪፍ ምግብ ነው በርቺ እሺ ቆንጆ
Tigiya Tebarki❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
ማሻአላህብያለሁ እህትእኔምሰርቸው በጣምአሪፍአሰራርነው የእኔባለሞያአላህይጨምርልሽ❤❤❤
ተባረኪ ተራሁት❤❤❤
Wow ver good my sister❤❤❤❤❤
Gobez yana konjo
እሰኪ ለነገ እሰራለሁ
ሰረቸዋለሁ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነዉ
እዲሜ ላች መዲም ወዳኝ አለች በርችልኝ
ምስኪን ነሺ የኔ ውድ በርች ጎበዝ ነሺ
ማሻአላህ በርች
ምርጤ ሰራሁት የሌለ ነው ዋው
ዋው ጎበዝ💘💘💘
በርች ውደ
አመሠግናለሁ ውዴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Amen Amen
ማሻ አላህ እህቴ
Wow ❤️❤❤
እናመሰግናለን እሙ
ቲጅየ አላህይጨምርልሽ ማማየ እከታተልሻለሁ በጣም አድናቂሽነኝ ማማየ
የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለን
ዋው❤
ጎበዝ
ማሻህ አላህ ቆንጆ ነዉ❤ባቅዶንስ የሚሉት አራቦች በኛ አገር የፌፆ ቅጠል ነዉ ገጤር ነዉ የተወለድ ኩት የሠዉ ዘር እና የሂል የ አታኪልት ዘር የሚገኝበት ዋሎ አካበድሽ አትበሉኝ ግን ኮመንተሮች?!😂
እናመሰግናለን እህታችን
አረ እህቴዋ ለንቺማ ቡዙ ለይክ ብኖር ጨርሼ ነበር ለይክ ማረግሽ እነ ሚሰሪው ምግብ በጠም ቃለልነው
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ
Missed you TGyee
ማሻአላህ በርቺ
ቲጂየ አመሠግናለሁ በጣም እህቴ እኔ ሠርቸው በጣምነው የወደዱት ወላሂ
እናመሰግናለን በርች
እጅሽ ይባረክ
አሜን አሜን
የኔ ማር ማሻአላ በጣም እናመሠግናለን ሠወቸ በጣምነው የሚወዱልኝ። ሸርየምታደርጊውን ሠለምከታተልና ሠለምሠራላቸው
ጎበዝ እየተማርኩነዉ
ወአዉ አለይጨሚርልሺ
ቲጂየ የቱስቱን የቆረጥሺዉን በኦብን አድርቀሺ ፈጪተሺ የብሮስት መስሪያ ማድረግ ትቺያለሺ በቅሠማት ማለት ነዉ
አዎ የኔ ማር ትችያለሽ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Waww
ዋው
ሰለምምምም ሰለምምም ብያለሀ ሰለም ለሀገራቺን ይሁን
ፍጣሪ ይጠብቅሺ
❤❤❤❤❤
ትጂዬ በዉስጥ ለነግሪሽ እፈልጋለሁ ውድድድ እበክሺ ❤❤👏💗💗
ማሻአላህ
ምንድነው ስማክ?
የዳይት ምግብ አሰራር
ምርጥ ስራ🌷👈
❤🎉
ዋዉ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘ትስለም
ግላቭ ልበሸ
Waw koonjoo
የኔውድኢትዮይቿላል
አሁን እየሰራሁት ነዉ አየዋለሁ ጠአሙን
ለበሱሁ ተቀደዴአለ ምገበ አሰረ ቱረኔ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግበዝ
Shikuren Tg bizu muya astemareshigni
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
🌷🌷🌷🌷🌷
Yene berch
አዲስ ነኘ ለቤትሽ ከዚ ሁለት ቪድዬዉችሽን ማየዉ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ስለ ምግብ መማር እፈልጋለዉ ቡዙም ያረብ ምግብ አልችልም
ትጂ ጥሩ የአረብ ምግብ ሰሪ ነች። ከሷ እያየሽ ስሪ ግን ላይክ አትርሺ 😘
@@arsiiarbaagugu7628 እረ ችግር ኤለዉም ደግሞ ለላይክ አይከፈልበት
@@arsiiarbaagugu7628 የኔ ውድ
💝💝💝
የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጀግና ሴት ነሽ
አቤት ጣጣው በዛ ይሄ ለኢትዮጵያ አይሆንም ።
organo be Amharic mndinew???
ጦስኝ
ጦሥኝ
❤❤❤❤👍👍👍👍
ግን ባፍጄን የለኝም 😢
አንድ ሰአት መቆየቱ ግድ ነው ግን ዶሮዋን ለአንድ ሰአት ያክል ስላልሽ ነው
ማታ ሰርቼዉ አረቦቹ ወደዉታል ሹክረን
እኔ ነፍሰጡር ስለሆንኩ ነዉ መሰል ጠኣሙ አላጀበኝም
ስትወልጄ ትቀምሽዋለሽ በጣም አሬፍ ነው
ኢንሻ አሏህ በርቺ
ስወድሽ የዋሳብ ቁጥርሽን ስጭኝ please
00 251 9 67 27 94 33
ያለፎርን በምን መስራት ይቻላል???
ፈረን ያስፈልግሻል ውዴ
Shukuran tg
smaco mndinew
መብሩክ ግን ለማሣጠር ሟቅር ከይቅርታ ጋር
ቲጂዬ እንደው ስወድሽ አንድ ነገር ብቻ ሰርተሽ ልቀቂ ማዳሜ ልገለኝ ነው መንሰፍ እሱን ብቻ ሁሌም ነው የምሰሪውን ሰርቼ የማመርበው ግን ይሄንን ተባበሪኝ አፍር ስሆንልሽ 😢❤☝ መንስፍ ይሄን ብቻቻቻቻ
እረ ጠላትሽ አፈር ይሁን ትሰራልሻለች እተማመንባታለው።
ባለፈው ጌዜ ሰርቻለው በጣም አሬፍ ነበር ግን መዳን እና ሰውዬው አጣድፈውኝ ስለነበር ክብዝ አነጣጠፍን ፍጥንጥን አልኩኝ እውን እፖስትልሻለው
አላልኩሽም ምርጣችን መልስ ሰጠችሽ
ማር እኮ ነሽ ትጂዬ ብርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@@tgarabianfood2937 እደው ቲጅየ ለኔም ፐስችልኝ
ኦብን ዉስጥ ስንጨም ኦብኑን ተላይም ከታችም ነወይ እሳቱ
የኔ ሠወች አይጠቀሙም የተጠበሠ ነገር እና የድንች መጥበሻ አለን የኤሌክትሪክ በዛ መጥበሥ እችላለሁ??
ትችያለሽ ማማዬ
እንደዉ ከዘይቱ ሽታ ተገላገልሽ
የኔውድበጣምበጣምምራጥአሠራርነውበርችውዴእጅሺየተባርከይሁን
በርቺ
ዝብሎ ነው የሚበላው ወይስ ከሰንዱይች ጋር
ቪድዮውን እስከመጨረሻው እይው ስታይው በደብ ይገባሻል ምክንያቱም ዳቦ ከስር አድርጌ ያለው እራሱን የቻለ ምግብ ነው ምንም አይፈልግም
ሰላም ሽ ይብዛ
ተፎለን ውጪ ለእራት የሚሆን ሥርልን
757786
አልገባኝም ይህ ቁጥር
ዋው
❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤