What a knowledge, critical thinking, ability to deliver topics in simple manner, interpritation.....so many things about *Mr. Ashenafi* . thank you a lot
Thank you 🙏!!! For Teaching the power of Thinking, imagining, self talking and our environment. But at the same time what we put in to our body by eating drinking has great effect to our consciousness too !!!
Thank you stay blessed my teacher really appreciate for what you doing I got a lot from you and not forgetting to like and share all the time cause u deserve 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Huuuf am happy at the last i have hear u...please Ashe continuously video make adrg...ewnet day to day kemiyasfelgunina mesmat kalebn sewoch mekakel nek...🙏🙏🙏
ተማሪው ዝግጁ ሲሆን መምህሩ ብቅ ይላል ይሉታል ይሄ ነው አሼ ለመማር ዝግጁ ስሆን ያገኘውህ ልዩ መምህሬ ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያብዛልን አንድ ቀን በትልቅ መድረክ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ።
selam
❤❤❤❤❤❤❤ Gbu
ትልቅ፣ ታምረኛ እና ልዩ ጥበብ ነው ግን በፈጣሪ ሀይል ብቻ ነው። እኛ ራሳችን አልፈጠርንም አለምን የፈጠረ ፈጣሪ አለ ስለዝህ በእሱ ሁሉን ማድረግ እንችላለን። በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና።
እንደዉ ምልበል ምን ብየ ልግለጽህ እዉነት ቃል የለኝም የሚገርመኝ ሰዉ በቃሉ ያፈረሰዉ ማንነቴን በቃልህ ቀየርከኝ የእዉነት አሽናፊነህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምነዉ አሁን ላንተ የሚበቃ ቃል ኖሮ የልቤ ምሰጋና በገለጽኩ በቃ አላቅምምምምምም
‹‹ ሰውን ያላመሰገነ አላህን አያመሰግንም ፡፡›› ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)
ከልብ እናመሰግንሃለን፣ መልካም ነገሮችን ሁሉ ተመኘሁልህ !
አሼ በሰላሳ ደቂቃ የገለፅካቸው ቃላቶች ሙሉ ለሙሉ እኔ ላለፉት ስምንት አመት የኖርኩትን ሂወት በዚህ ሰላሳ ደቂቃ ውስጥ ነግረህኛል. አመሰግናለሁ ❤ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን
Uuuuuuuufffffffffffff ኢሄ ሰላም ሲሰማኝ ያወጣሁት ትንፋሽ ነው አምላኬ በዚህ ዘመን ከሰጠኝ በረከቶች አንዱ አንተ ነህ ሰላምህ ይብዛ አባቴ❤🙏🙏🙏🙏
እንዴ ኩራታችን melle fedaw we lovee youuuuuuuuuu🥰🥰🥰🥰
ከልብ አመሰግናለው ኑርልን
አቶ አሸናፊ!
አዳማጭህ ይብዛልን!
ከማይጠቅማችሁ ሰው ራቁ ልክ ብለሀል መምህር አመሰግናለሁ
አተ,መልካም,ሰው❤❤❤❤❤
ዋው በትክክል ሁሌም የምያስተምሩት ትምህርት ከእምነት ጋር የተየያዘ ነዉ ስለዚህ ዉስጤ የምላዉን ጥሩ ነጋር ሁሉ መድረግ እንዴምችል ከእርሶ አንደባት ሰምቻላሁ አመሰግናላሁ ።
አቶ አሸናፊ ዘርህ ይባረክ♥🙏
ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣህ!!
የእውነት ከዚህ ሰውየ ፍቅር ይዞኛል ከማይረባ የህይወት ልምምድ እንድላቀቅ ያደረገኝ ትልቅ ፍቅር
Betam adrge amesegnalew,ashiye bezihu ketl bzu twuld taterfaleh.
የምስል ማስነበቢያው ላይ ያለው "ቃላት"ተብሎ ስለተስተካከለ ደስ ብሎኛል።
ከታች ርዕሱ ላይ ያለው "ቃላቶች"የሚል ጽሁፍ ግን በቋንቋ ምሁራን ዘንድ ያስተቻል።
Dear Teacher Thank you so so much
ተባረክ
ሰይጠገብም❤
አመሰግናለሁ
የኢትዮጵያ ብርሃን ነህ አመሰግናለሁ አቶ አሽናፊ
እጅግ የተከበረ ምስጋናዬ ይድረስህ ውድ ወንድሜ።
እባክህን ደሴ ብትመጣልን
አመሰግናለው
Mr.Ashenafi TayeTo speak really I appreciate u .
You are our gifts.
ዋው ገራሚ ትምህርት ነዉ፣ አሼ በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ!
የብዙወችን መድኃን ስለሆኖ እጅግ በጣም እናሐሰግናለን በግሌ ይለብኝን ችግር እንድፈታ ትልቅ ውለታ ስለዋሉልኝ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ የበሀሪ ለውጥም እናዳመጣ ጠቅሞኛል የጥሞና ጊዜም ለእራሴ መስጠቴ ጠቅሞኛል የብዙወችን ችግር እየሰማሆ ችግሮን መፍታት ሲያቅተን እራሴን እንደአቅመቤስ እየቆጠርኩ ለእራሴም ለሌላም ሳልሆን ብዙውን እድሜዬን ለሌላ በመኖር እድሜዬን ገፍቻለሁ ዛሬ ውደእራሴ ስመለስ ያለኝ እምቅ ችሎታ እና ተሰጦ የወደፌት ህይወቴን ብሩህ እያደረገው ነው ለእዚሁም አነቃቄ ንግግሮች እና መፅሀፍ ትልቁን ቦታ ይይዛል በይቻላል መርሆ ሁሉም ይቻላል ክብር ይስጥልን።
❤ በጣም አመሰግናለሁ
Yezemenu jegna ❤
You are a good teacher thanks 🙏
ቃላት የለኝም በጣም አመሰግናለሑ
Wonderful Ashuye
wow በጣም እቶ አሸናፊ መቸም ብሰማ ብሰማ ልጠግበው አልቻልኩም your expresing speech thank you
❤❤❤አመሰግናለው በጣም !!
ፈጣሪ ይባርክህ አባቴ የሂወትን መንገድ አሳይተህኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ማራኪ ትምህርት ነው Thank Uou
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሼ ትልቁ ፓወር ጥሩ መናገር ጥሩ መህን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏
አብዛሀኞቻችን ስለ ትህትና ትክክለኛ አመለካከት ያለን አይመስለኝ ት/ት አዘጋጅልን
you are human being ...>>>>>>>>>>>>
Thank you so mach 🙏🏾 😍
thank you too much, i am too happy to follow you
You are a blessing brother ❤
ረጅም እድሜና ጤና የምመኝልህ ድንቅ መምህር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤
it is good advice for human life
Thank you so much 🙏
ሁሌም የአንተን ትምህርቶች ስሰማ ሕይወቴ እና አስተሳሰቤ ላይ አንድ አዎንታዊ ነገር እንደጨመርኩ ይሰማኛል። እስከዛሬ ከትምህርቶቹ ባገኘውት ዕውቀት ደሞ በሕይወቴ ላይ ፍፁም ለውጥ እንደማመጣ በጣም እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም በእኔ እና በስኬቴ መሀል ያለው ግድግዳ በጣም እንደሳሳ እየተሰማኝ ነው እውነት፣ አመሠግናለሁ። 🙏🙏🙏
You are so blessed
ዋው ገራሚ ምልከታ!!!እንዳንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን!!!
Thank so much!
So good it is. Thanks
እረ እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ነገ እራዓዬን ስጨብጠው ከእናቴ ጋር እኩል አመሰግናሀለሁ ቃሌ ነው ! ካንተ እሚጠበቀው ህዝባየሺ ተካ ብለህ ሰርች አድርገህ ምስጋናሀን መስማት ነው እሚጠበቅብህ 😍
እየጠበኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ😊😊😊😊
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት መምህር በጣም እናመሰግናለን
አሼ ይሄን ዘመን በሚገባ ተረድተከዋል!!! እናመሰግናለን!!!
መምህራችን እርሜና ጤና ይስጥልንድቅ ሰው ነህ
እንኳን ደህና መጣህ!! ቃል ይገላል ቃል ህይወት ይዘራል !!
ግሩም !!!!!!!!!!!!
ይባርክህ ከዚ በላይ ጥበቡ ይግለጥልህ
አሼ የኛ ሀብት ነክ ። ዕድሜ ና ጤና ይጨምርልክ
አቶ አሸናፌ ታዬ ለሚሰጡኝ የአዕምሮ ምግብ ከልብ አመሰግናለሁ
Thanks a lot for your powerfull éducation Mr Ashenafi tnx again
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር በበረከት ቤትህ ይምላው🤲
በጣም ከልጅነቴ ስጠብቀው የነበረው ትምህርት ነው
What a knowledge, critical thinking, ability to deliver topics in simple manner, interpritation.....so many things about *Mr. Ashenafi* . thank you a lot
ተመቸኝ የኛን ዩቱብ እዩ
ቃለህይወት ያሣማሊን አቶ አሸናፊ ታዬ
የበራለት ሰዉ ነክ። የእተዮጲያ ብራሓን።
እናመሰግናለን
videown ሳልሰማዉ like አድርጌ.. አመስግኘ ነው ምጀምረው!! የምር ደስ ይለኛል!!
አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን👍❤🙏
Thank you very much Mr
Your are my #1
Blesse you!
Thanks ashye ❤❤❤
Thank you 🙏!!! For Teaching the power of Thinking, imagining, self talking and our environment. But at the same time what we put in to our body by eating drinking has great effect to our consciousness too !!!
Thanks a lot teacher
አሹ አንደኛ! Keep on shinning dear! You're always the best!
I can’t stop listening teacher Ashenafi I’m addictive wow great job 👏🏻
እራሴን እንዳይ ስለረዳህኝ ከልብ አመሰግናለሁ
May allah bless you,thank you so much
እንግልዘይኛ በዘ እንጅ አሰቢህን ሙሉ በሙሉ እንደልሰመ ሌለዉ ሁሉ ሰለም ነዉ
Mirtye abat enameseginalen
Morning I double-checked the date of the second video and assured myself that they would indeed upload the final segment of the video today.
Thanks.
I appreciate you
Thank you so much dear! You all doing great, GOD bless you All!
እናመሰግናለን ቃል በጣም ነው የሚሰብረው በጣም በጣም
አመሰግናለሁ።
ብዙ እያተረፍኩ ነው በህይወቴ ላይ ከፍተኛ ለውጥ እያመጣሁበት ነው።
Thank you
ኣመሰግናለው
Thank you stay blessed my teacher really appreciate for what you doing I got a lot from you and not forgetting to like and share all the time cause u deserve 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
🙏🙏🙏Thanks Ato Ashenefi!! Big respect ✊
አሼ ተባረክ ቃላት የለኝም ! የአንተ ሴሚናሮች በcuriculem መልክ ተቀርፀው ለትውልዱ መሰጠት አለባቸው !!❤❤
This is such a powerful seminar I love it thank you Ms Tesfaye
አባቴ ማለት ነህ ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
Feeling inner peace!!!
Kasawum Sawu Ala Mibalawu Awun Nw Yagabagn Laka Inda Asheyeeeee Nw Lakka 10Q
Huuuf am happy at the last i have hear u...please Ashe continuously video make adrg...ewnet day to day kemiyasfelgunina mesmat kalebn sewoch mekakel nek...🙏🙏🙏
Thank you 🙏🙏🙏
Respect
Alchalkum Ashe fetari edeme ena Tena yistik
wow wow በጣም አስተማሪ thank you alot dear ashenafi God bless very interesting 🙏
thankyou keep up
ተባረክ አሼ