Ethiopian Food/Cooking - How to Make Bakela Ashuk Kolo - የባቄላ አሹቅ ቆሎ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

КОМЕНТАРІ • 65

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Рік тому +3

    እናትዬ በጣም ናፍቀውኛል የሞያ አስተማሪያችን እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🏼

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 6 років тому +2

    እርሷ እንደ ምሳሌነት መነሳት ያለቦት እናት ኖት ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆኑ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ሴት በመሆኖ እኳራለው እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አድሎዎት ብዙ እንዲያስተምሩን ፀሎቴ ነው እማማዬ ኑሩልኝ ❤️🙌🏾

  • @dinali1902
    @dinali1902 6 років тому +3

    ማሚዬ ተወዳጅ እናት እግዜአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑሩልን

  • @senasena1910
    @senasena1910 6 років тому +1

    Thank you Mommy for sharing it is my favorite food long life God bless you

  • @kerima4luv
    @kerima4luv Рік тому +1

    እጆት ይባረክ እማማዬ። እንኳን ይሄንን ቪዲዬ ሰሩልን። ተባረኩ

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 6 років тому +1

    Is there any spice you can add to it. Like Awaze or something? I used a red chili flakes and tastes good. I like your story, by the way. We need to have some one like you around with such a wisdom and deep knowledge of all sorts of our dish cooking. Stay blessed.

  • @abderzaqe1232
    @abderzaqe1232 6 років тому +7

    ከያዘአይለቅ ጭቁላችው
    ክክክክክ ያደኩበትን ስላስታወሽኝ
    በጣ ም አመሰግናለሁ እድሜኔ ጤና ይስጥሽ

  • @umrahaf8511
    @umrahaf8511 6 років тому

    Thank you mathr
    Kkkkkk be unet asaqachugn
    Tebareku

  • @ኢስላምነዉህይወቴ-ሠ4ቸ

    እናመሰግናለን ማማየ ተረቱ በጣም ነው ያሳቀኝ አሹቅ እወዳለሁ

  • @ተመስገንማማዬለዘላለምኑሪ

    እናመሰግናለን ማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 років тому +4

    ድሮው ድሮው መልክ ይኑር እንጅ ሙያ ከጎረቤት ይበል ነበር
    አሁን ግን WiFi ይኑር እንጅ ሙያ ከyoutube. Kkkkkk እድሜ ለስልክ
    ማማዬ. Thank you 💋💋👈

  • @almazbirhanu3339
    @almazbirhanu3339 6 років тому +2

    እውነት ነው ማሚዬ አሹቅ አሳድጎኛል አሁን ግን ተረሣ ሠላምሽ ይብዛ እናቴ፡፡

  • @saifasaifa2242
    @saifasaifa2242 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    አመሰግናለሁ ከ♥እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልም

  • @ስደትመምህሬ-ቸ4ነ
    @ስደትመምህሬ-ቸ4ነ 6 років тому

    እናመሠግናለን እናታችን

  • @sabaamnoil8298
    @sabaamnoil8298 6 років тому

    Dear Mrs. Adanash I love you so much and I follow a channel I learned a lot Thank you I live in Germany

  • @meseretwossen318
    @meseretwossen318 10 місяців тому

    Thank you❤mam

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 7 місяців тому

    እናመሰግናለን አቦ ምችት ይበሎት ከነመላው ቤተሰብ ከሩስያ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ወይትዝታብቻኧረበቃበለኝኢላሒ የራሤንሒይወትመምራትአምሮኛል😢😢😢

  • @jesuswillneverletyoudown5503
    @jesuswillneverletyoudown5503 6 років тому

    Thanks so much

  • @roose2248
    @roose2248 6 років тому

    ማሚ እናመሰግናለን

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 років тому

    ረጅም እድሜ ለማማዬ!!

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    ወለዮ ነሺ እደ እኔ ወለዮ ደሴ ዙሪያ ነኝ ይህንና ሀብስ ስደ አተር ባቄላ ቦቀሎ ያቃል ሀገራችን

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ

    እናታችን እንደት ነሽልኝ ምንም እንኳን ባታሳዩኝ አንችን ሳይብቻ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እናመሰግናለን አምላክ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልንውድድድድ♥♥♥♥♥

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 6 років тому

    Ketenagre ayabara afachew keyaze aylke tofachew..👍👌

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ማሚዬ መጣሽልን የባቄላ አሹቅ እናቴን አስታወሺኝ አመሠግናለው

  • @ተመሮነኝመለይዋየናቶአፉቃ

    ማሽላሕ ማማ አላሕ እድሜሽን ከፍያረግልን
    ወይኔ ትዝአለኝ እናቴስትቀላ እኔ አዘግንበት
    ነበር አዲትቀለጥበኝ ነበር ትቃጠይአለሽ እያለችክክክክክ ደማሰዐድ ነይሰደት
    ልደአይውጣልሕ

  • @tmmrato2053
    @tmmrato2053 6 років тому

    እጆት ይባረክ ማማዬ

  • @ikramomar3956
    @ikramomar3956 6 років тому

    እድሜ ይስጥልን

  • @حمزهالواقدي-ه9ق
    @حمزهالواقدي-ه9ق 6 років тому

    Thanks 👌🏼👌🏼👌🏼🌷🌷🌷

  • @tigist.danny1tesfay222
    @tigist.danny1tesfay222 6 років тому

    እጅሽ ይባረክ ማሚ እስቲ ከሙን ባአማርኛ የሚያቅ ካለ ንገሩኝ

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    እማማየ እናመሰግናለን በጣም ነበር እምወደዉ አንድ ጥያቄ ልጠይቅወት ድሮ እናቴ የሱፍ ዘይት ታወጣ ነበር እሱም ነበር እሷ እምትጠቀመዉ ግን በጣም ድካም አለዉ አሰራሩ በዘመናዋ መልኩ እዴት ማዉጣት እደሚቻል ቢነግሩኝ እማየ የሱፉ ሰይት ጥናብግ መሰለኝ ስሙ እርግጠኛ አይደለሁም ስሙን ግን በጣም ነዉ እምወደዉ በጣም ነዉ እሚጣፍጠዉ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому

      ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ
      ገበያ ላይ አለ የሱፍ ዘይት

  • @amanueltat2602
    @amanueltat2602 6 років тому +1

    ሰላም ማማዬ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 6 років тому

    እናመሰግናለን ማማዬ ግን በጣም ባይርዝም ደቂቃው አጠር ቢል ❤️

  • @bintabdu4854
    @bintabdu4854 6 років тому

    ውይ ማሚየ ስወድሽኮ💔ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይወፍቅሽ

  • @reyansami1775
    @reyansami1775 6 років тому

    ሀገሬን አስታወሺኝ ከዚህ ነዉ ጤና ያለዉ

  • @orthodoxfikernat3157
    @orthodoxfikernat3157 6 років тому +2

    vedeo Betam Rejim New😣yikerta Hulum Alayehutim

    • @dinali1902
      @dinali1902 6 років тому

      Adiyyee Adii
      10 ደቂቃ እኮ ናት?

  • @HannaZeEthiopia
    @HannaZeEthiopia 6 років тому +1

    MAMAYE!!! WELCOME BACK I MISS YOU

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    አሹቅ ወስጤነው አስታወሰሺኝ የማየን

  • @ኩንፊየኩንአላህያለውይሆና

    ማማየ ስወድሽ እናቴን ትመስሊኛለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @የሺወርቅምህረትየጎጃሜዋ

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥወት እናቴ ተረትወ ተመችቶኛል 😹👍🏻

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 6 років тому

    እናትየ አስታውስሽኝ ይአግሬን የናቴን አስናፊቅኝ አይ ይስው አግረ አይዝመን እዲሜ ይስጥልን እናትየ

  • @saronbekele5427
    @saronbekele5427 6 років тому

    Yena enat Ena betam new yemewedew seleserashew betam amesegelalew nurilegh kerso betam bezu negere temeralew edmana tenawen yesetote enata 💋💋💋

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому

    እማየ ሰላም ላንች ይሁን እናቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜ ይስጥሽ እናታችን በጣም ያምራል
    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    "ከተናገረ አይለቅ አፍቸው ከያዘ አይለቅ ቶፋቸው " ይገርማል በሳቅ
    አመሰግናለሁ እናቴ

  • @ተመሮነኝመለይዋየናቶአፉቃ

    ክክክክ በጣምይስቃል ተረቱ

  • @hajibahahemd5494
    @hajibahahemd5494 6 років тому

    agern asetwashn rajimi eadimin ten yeasitesh mamayyyyyyy

  • @ሁስኒአላህከሪም
    @ሁስኒአላህከሪም 6 років тому

    እማዬ ኑሪልኝ እወድሻለው ♥♥♥♥♥♥

  • @alwale1114
    @alwale1114 6 років тому

    Sala. Nashi mamaya yaful asarar asaine malte bakalawn koltan naw wais edat argan

  • @imissyoumom-gq3dr
    @imissyoumom-gq3dr 6 років тому

    Imamaye ere minew tefubinko 😍😍😍😍😘

  • @asiaasia2536
    @asiaasia2536 Рік тому

    ❤❤👍🖐️👍

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 6 років тому

    እሰይ እናቴ መጡ 🌹 ልጆት በጣም ጎበዝ ናት እናቴ
    ብዙ እየተማርን ነው የስደት እናታችን ንዎት🌹
    ጥያቄ ግን አለኝ? የ እንጀራ ሊንክ አጣሁት የእርሱ ስለምከታተል ሌላ መየት አልወድም

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому

      Habesha Tube
      እረ አለ
      Adane የሚለውን ሊንክ ደግመሽ ክፈች ቢአንስ 3ት ታገኛለሽ ስለ እንጀራ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 років тому

      ሰላም Habesha Tube ይኸው ሊንኩ ሌሎችም አሉ
      ua-cam.com/video/Y_BjExuprfw/v-deo.html
      ua-cam.com/video/cbmQAKdjb9I/v-deo.html

  • @marifamarsultan
    @marifamarsultan 6 років тому

    በሳቅ ከያዘ አይለቅ ቶፋቸው
    ምናለ የጨበጠውን በትኖ እጁን ቢያወጣ የአማች …

  • @mekdesmitiku7421
    @mekdesmitiku7421 6 років тому

    Nice ababal...hahahaha

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 6 років тому

    hi adana hat teshetalachew endi

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 років тому

      አዎ ማማዬ ሱቅ አላት ይኸዉ ሊንኩ mamaye-cooks.myshopify.com

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 6 років тому

    ግን ይት አግረ ስው ንሽ አዳንይ ይምስጫችው ትምህረቶች ጥሩጥሩ ንው

  • @mastewalawok5076
    @mastewalawok5076 6 років тому

    Hahahaha edemoten.yarezmaw mammya yegetr lije bemhona mekurta

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 6 років тому

    እኛቤት ይሚባልወ ጡት ይቦና ቁረስ ነብረ ባይስብረ አሁንማ ትችው ምጣሁ

  • @umrahaf8511
    @umrahaf8511 6 років тому

    Kkkkkkkkkkkkkkk