Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የቕኔልና👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
ተመስገን ተመስገን ተመስገን መማር መታደል ነው ተመስገን ❤🎉🎉
የሚገርም ትምህርት
ዋው በእውነት እንዴት ደስ እሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
Thank Brother..... Egziabher ymesgen. Betam des yolal.
ይቀጽል ይቀጽል በጣም ደስ የሚል ምሥጢር ነው ....በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ የሚለው የእግዚአብሔር ቃል በአማርኛ በግዕዝ እን በእብራይስጥ አንድ መሆኑንም በቀጣይ ይካተትልን...
በጣም እናመሰግናለን በርታልን።
ግእዝ መማር ጠንቃቃ እና ሚስጢር አዋቂ ያደርጋል
በእውነቱ ታሪክን የሚያጠፋ ትውልድ በተፈጠረበት ጊዜ ይህንን የቅድሥት ቤተክርስትያንን ኣስተዋጽዖ ለትውልዱ ለማሳወቅ መነሳትዎ፣ የልዑል እግዚኣብሔር ፈቃድ ነውና እርሱ የኣማልክት ኣምላክ ይርዳዎት፤ ቋንቋችንና ማንነታችን ለመመለስ የበኩልዎን ያበርክቱልን። እግዚኣብሔር የጀመሩትን ያስፈፅምዎት፣ በጣም ድንቅ ቀመር ነው የገለጹልን፣ ሄልዎተ እግዚኣብሔር የሚመሰክሩት noy only heavens, but also geez alphbets. Praise God!!!
"ሄልዎተ" ደሚለው "ሃልዎተ" ተብሎ ይነበብልኝ!
ብሕይወቴ ከአእምሮ በላይ የሚገር ሚስጢር ያወቁበት ቀን ይች ቀን አለረሳም thanks bro
ዋው ዝገርም ትምህርቲ የቕነልና።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የቀንየልና ብሩኸይ በርትዕ እግዚአብሔር ምሳኻ ይኹን
ደስ ይላልል
በጣም በጣም እናመስግናለን
በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ
በጣም እናመሰግናለን። በርታ ወንድማችን። 🙏🏿
በጣም ተደንቂያለው wow ነው
I am willing to learn. Thanks
በርታልን
ሠናይ ውእቱ ተናግሮ ወሰሚዕ በልሳነ ግእዝ። በእንተ ዝንቱ ንሴብሐከ እኁየ ፡ ለዘይመፅእ ጊዜ እሴፎ ብዙኅ ትምህርት እም ሃቤከ🙏Keep on brother! Nice one🙏
በአኮቴት🙏🙏እኁየ
betam gobez bertaline gin Fasil gebi gubea tawkewaleh gondar ezaw yastemearken mselegn beguzo
ቸ
ክቡር ሓውና አማርኛ ዘይንክእል አለና ብግዕዝ ብአማርኛ ትግርኛ ትትገብሮ ብዝተረፈ በርትዕ
እሺ ብሩከይ🙏
እባክህ ግዕዝ በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ እባክህ ቀጥልበት
እሰይ መማር ደጉ 🙏😍❤
ጐሽ ተባረክ! ዘግይተንም ቢሆን ካሁን በኋላ ግን የትምህርትህን ፕሮግራም እንከታተላለን አንተም ጠንክር! እግዚኣብሄር ይርዳህ!❤❤❤
🙏🙏🙏እሴብሐከ
ቸ ኘ ኸ
you saw our golden words again
በርታ ወንድሜ
Wow #thanks bro
ኦ ኢዩ እፎ ሀሎከ?እፎኑ ያሴኒ...
🙏🙏🙏🙏
Enamesegnalen😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እራሳቸውን ችለው ብቻቸውን ወድቀው የሚነበቡ የመድረሻ ፊደላቸው 1 ከዕብ 2 ሳልስ 3 ሳድስ የሆኑ የግዕዝ ቃላት ከሌሎች ጋር የማይነበቡ ወዳቂ ንባብ የሆነውን ንገሩኝ🙏🙏🙏🙏
❤❤
ስለዚህ ነገር ትምህርቱ ገፋ ብታደርግልን እናመሰግናለን!
ስወድህ እኔ
🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ብ ዙ መ ማ ር ፈ ል ጋ ለ ው
ልክ መዳም ከቤት ስትወጣልኝ አዚሁ ነኝ
basic for us
ግን ኪዳነ ወልድ ክፍል አ ፩ በ ፪ ገ፫ ......እያሉ ይቀጥላሉ በዚህ ጉዳይ ምን ይላሉ
በጣም ጥሩ ነው ግን ኣማርኛ ቡዙ ኣላውቅም በትግርኛ ኣለ
እወ ክህሉ እዩ😍😍🙏
@@eyugeezmedia-1630 🥰
@@eyugeezmedia-1630 እሺን ክቡር ሓወይ ❤️
berta eyu!
ሚቻል ከሆነ ስልክዎትን እስኪ ያስቀምጡልን
0985672929
የፊደሎቹ ቁጥ ድምር ድምር 7980 ይመጣያልከው አደማመሩ ብታሳየን መልካም ነው ሞኩሬው አልመጣልኝም
Can anyone help? I added the numbers and didn’t get the magnificent 7980 numerical value.
ለልጄ በግእዝ ቆንጆ ስም አውጣለት
ባስልዮስ
እኔ ግን 28,665 ነው የመጣልኝ ሙሉውን ስደምረው::
ሙሉ ትምህርቱን በድጋሚ አይተው ይሞኩሩት!
ሞግሼ ፊደላቱ ስም አላቸው። ሠ ንጉሡ ነው። ሰ እሳቱ ነው። ስለዚህ ሁሉቱን ለመለየት ንጉሡ ሠ እና እሳቱ ሠ ማለት ይቻላል። እንዲሁም ዐይኑ ዐ፣ አልፋው አ ማለት ይቻላል። ሀሌታው ሀ፣ ሐመሩ ሐ፣
ማለትማ እያልን ነው።ግን እንዲህ ማለት የተጀመረው በቅርብ ነው🙏🙏🙏ታድያ ድሮ እንዴት ይባል ነበር ነው ጥያቄው?
ወድሜ በገለፅክልን 7980 አልመጣልህ አለኝ ሀ 1×7=7 ለ 2×7=14 ሐ 3×7=21 /ፐ 800×7=5600 ብቻውን ስለሆነ አደማመሩ እንዴትነው ብትገልፅሊኝ
Bro don’t forget Tigre is Ge’ez as well. I mean Tigre the Eritrean not Tigray. and ge’ez people is Tigre , Tigrinya, Amharic and the Tigre people in Eritrea they still speaking ge’ez language ?
ፊደላቶች ሳይሆን፣ ፊደሎች ወይም ፊደላት ነው። ቃሎች ወይም ቃላት ነው። መምህሮች ወይም መምህራን ነው። ግእዙንም አማርኛውንም ቀላቅሎ ለብዢ መጠቀም ስህተት ነው በአንድ ቃል ላይ።
ወንድሜ እስኪ የአንተ አስተዋፅኦ እንየው... ለምን.... ገና ነገሩ ሳያልቅ እርማት ተብየ ወቀሳህን አትሰንዝር! ከቻልክ አንተም አስተምረን ካልቻልክ ዝምበል... ! ወረኛ... አትቅና!
ሞግሼ ፊደላቱ ስም አላቸው። ሠ ንጉሡ ነው። ሰ እሳቱ ነው። ስለዚህ ሁሉቱን ለመለየት ንጉሡ ሠ እና እሳቱ ሠ ማለት ይቻላል። እንዲሁም ዐይኑ ዐ፣ አልፋው አ ማለት ይቻላል። ሀሌታው ሀ፣ ሐመሩ ሐ፣ @@AsmelashAmanuel-kr6ef
🙏🙏🙏
7*26=182 እነዚህ ይግእዝ ፊደላት በኮዳቸው (በተሰጣቸው ቁጥር) ሲደመሩ 28፣665 ይሆናል፡፡ 7980 ናቸው የተባለው አልገባኝም፡፡
የግእዝ ፊደላት የሚጀምረው በ"አ" ነው። ፊደልን በ "ሀ" ማስጀመር አላዋቂነት ነው ይላሉ ሊቁ ኪዳነወልድ ክፍሌ። ሌላው "ፐ፣ ጰ" የሚባል የግእዝ ፊደል የለም። ስለዚህ ቀመሩ ልክ አይደለም ማለት ነው።
አለቀ ኪዳነ ወልድ በብዙ የምንማርባቸው መምህር መሆናቸው ባያጠራጥርም ከምዕራባውያን በነበራቸው ድብቅ ተልዕኮ በግዕዝ እና በተዋህዶ ላይ ባደረጉት ደባ ግን ታሪክ ዘንተ ዓለም ሲወቅሳቸው ይኖራል::
አንተደሞ ፐ ጰ የሚባል የግእዝ ፊደል የለም ትላለህ እንዴ በድፍረት ያላዋቂ ነትህ ነው ሚያሳየው
የሱስ የሚለዉ 90 +7+7= 104 ነው ።
ተቀብያለው!
Good job
ስትደምራቸዉ 28665 ነዉ የሚመጡት 7980 አይመጡም
እንዴት?
❤❤❤❤❤
የቕኔልና👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
ተመስገን ተመስገን ተመስገን መማር መታደል ነው ተመስገን ❤🎉🎉
የሚገርም ትምህርት
ዋው በእውነት እንዴት ደስ እሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
Thank Brother..... Egziabher ymesgen. Betam des yolal.
ይቀጽል ይቀጽል በጣም ደስ የሚል ምሥጢር ነው ....
በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ የሚለው የእግዚአብሔር ቃል በአማርኛ በግዕዝ እን በእብራይስጥ አንድ መሆኑንም በቀጣይ ይካተትልን...
በጣም እናመሰግናለን በርታልን።
ግእዝ መማር ጠንቃቃ እና ሚስጢር አዋቂ ያደርጋል
በእውነቱ ታሪክን የሚያጠፋ ትውልድ በተፈጠረበት ጊዜ ይህንን የቅድሥት ቤተክርስትያንን ኣስተዋጽዖ ለትውልዱ ለማሳወቅ መነሳትዎ፣ የልዑል እግዚኣብሔር ፈቃድ ነውና እርሱ የኣማልክት ኣምላክ ይርዳዎት፤ ቋንቋችንና ማንነታችን ለመመለስ የበኩልዎን ያበርክቱልን። እግዚኣብሔር የጀመሩትን ያስፈፅምዎት፣ በጣም ድንቅ ቀመር ነው የገለጹልን፣ ሄልዎተ እግዚኣብሔር የሚመሰክሩት noy only heavens, but also geez alphbets. Praise God!!!
"ሄልዎተ" ደሚለው "ሃልዎተ" ተብሎ ይነበብልኝ!
ብሕይወቴ ከአእምሮ በላይ የሚገር ሚስጢር ያወቁበት ቀን ይች ቀን አለረሳም thanks bro
ዋው ዝገርም ትምህርቲ የቕነልና።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የቀንየልና ብሩኸይ በርትዕ እግዚአብሔር ምሳኻ ይኹን
ደስ ይላልል
በጣም በጣም እናመስግናለን
በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ
በጣም እናመሰግናለን። በርታ ወንድማችን። 🙏🏿
በጣም ተደንቂያለው wow ነው
I am willing to learn. Thanks
በርታልን
ሠናይ ውእቱ ተናግሮ ወሰሚዕ በልሳነ ግእዝ። በእንተ ዝንቱ ንሴብሐከ እኁየ ፡ ለዘይመፅእ ጊዜ እሴፎ ብዙኅ ትምህርት እም ሃቤከ🙏
Keep on brother! Nice one🙏