የአርሶ አደሮቹ ትንቅንቅ በ አንቻሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 262

  • @user-zk3tv9dj2v
    @user-zk3tv9dj2v Рік тому +56

    ማነዉ እንደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ ደስ የሚለዉ፣ የገጠር ቦታዉ ዉበቱ የሰወቹ ስነስርአት ሰዉ አክባሪነታቸዉ በጣም ነዉ ደስስስ የሚለዉ፣ ማሩ ኑርልን❤❤❤❤❤❤😍

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 Рік тому +2

      እኔአለሁልሺሁልግዜ ገጠርበመወለዴሁልግዜ ዴሥታየሚሠማኚ ደጉየገጠርሠው ሠላሙን አላህይመልሥለት

    • @Musitefa
      @Musitefa Рік тому

      ❤❤❤

    • @seyoumgebreselasie5058
      @seyoumgebreselasie5058 Рік тому

      Stop maru atewashe setsheleme alayeneme

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      እሕትአለምዎየደምሪኝኝ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      @@hekmtatyby4654 እሕትአለምዎየደምሪኝኝ

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Рік тому +4

    ማሩ ስራ ሁሉ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ፣የከተማ ትውልድ ይህን የገጠር ህዝብ እንብዛም አያውቅም ፣ ነገር ግን ገበሬ የሀገር ምሰሶና ዋልታ ፣እጅ ምርት ጌታ ነው ፣ክብርና ምስጋና ይሁናላቸው ስርተው ህዝብን የሚመግቡ ጌቶች ናቸው ፣ተባርኩ!!!

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ ሰማይና ምድር የፈጠርክ አምላክ ሰላም አውርድ በህዝብ መሃል ፣ የእለት ጽሎታችን ስማን ወደ አንተ እግዞ እግዞ አቤት እንላላን፣ አንተም ስማ ህዝብን ባርክ ጠብቅ ፣የዘላለም እርኛ ከህዝብ አትለይ!!!!
    ክብር ለኢትዮጵያ!!!!

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      እሕትአለምዎየደምሪኝኝ

    • @seadaibrahim9673
      @seadaibrahim9673 Рік тому

      ማሮቸ አላህ ይጠብቃቹሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🤲

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Рік тому

      Ekekam galla-galla zemedichesh wegenen eyaredu new.

  • @aliseid3282
    @aliseid3282 Рік тому

    ማሩ በጣም ጥሩ ነው የሀገርን ወግ ባህል በተለይም የአርሶአደሩን ወግ እንደዚህ በማስተዋወቅህ ልትመሠገን ይገባል በተጨማሪም አርሶአደሩ እንደዚህ እየዞርክ ፈገግ በማድረግህ ትልቅ ነገር ነው ቀጥልበት

  • @user-li6eu7ex3e
    @user-li6eu7ex3e Рік тому +3

    የገጠር ልጂ መሆኔ ደስታ ይሰማኛል ያውም የወሎ ገራገር

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Рік тому +5

    ዋዉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሉንም ጎረቤቶቸ አብሮ አደጎቸን ስላየሁ ደሞ አሰለፍ ስታሸንፍ ደስ አለኝ አቦ እናትዋዬ አይ ሀገሬ 🎉

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Рік тому +3

    አማራዬ ደጉ ህዝብ ወገኔ 🥺🥺🥺💘💘💘💘💘❣️❣️❣️❣️❣️💘💚💛❤️💘

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Рік тому +3

    ወሎ ገብሱ ገራገሩ የአባቴ የትውልድ ሀገር ደሴ ፒያሳ እኔ ግን አላውቃትም ወሎን ወሎየ ሁሉ ዘመዴ ይመስለኛል ስወዳቸው ❤🙏👈

  • @seidmuhamed5310
    @seidmuhamed5310 Рік тому +6

    ማሩዬ አላህ ከፍከፍ ያድርጊ በረካሁኒ ወላሂ ደስስስስስስ ስሉ እናቶቻችኒ እና አባቶቻችኒ አላህ ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገራችኒ🇪🇹❤

  • @user-ne2zz5rc6o
    @user-ne2zz5rc6o Рік тому +3

    መግን ገጠር የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ 😍በተለይ ወሎየ ሲሆኑ ደሞ ስያምር

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Рік тому +3

    አሚን ያረብ 🙏🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹💕😍
    አቤት ገጠር መታደል ነው ከዘረኝነት የጸዳ ማህበረሰብ
    ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      እሕትአለምዎየደምሪኝኝ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Рік тому

      @@kamilawollo7528 nifitam kotet. Kotetishin yizesh litgebe new.

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Рік тому

      Nifitam sil maninet mawurat zerenjinet new? Anche wef zerash ekekam.

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Рік тому +4

    አይይ ደጉ ያገሬ ሰዉ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቃችሁ ዋሽንቱ ወደን አባባኝ

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Рік тому +3

    ኦርቶዶክሳዊ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም እናትና አባቶቼ ማህበራዊ ሚዲያ በየቀኑ አይናችን እስኪጠፋ እናያለንና ለነፍሳችን የሚሆን; ዛሬ ፀልየናል ❓❓❓በሚዲያ የሚተላለፉ ቃለ እግዚአብሔር ሰምተናል❓❓❓ ቅዱሳት መፅሐፍ አንብበናል❓❓❓ በሉ አሁኑኑ ለፀሎት እንነሳ በሚጠፋው አለም እየዳከርን የማይፋው የዘለዓለም ህይወት መንገድ ስራ አንርሳ በርቱ ለፀሎት እንነሳ🙏🙏🙏

  • @mulueyayu7703
    @mulueyayu7703 Рік тому +1

    ማሩየ አንተም ካላቆለባበስኩት ማን ያቆለባብስልኛል በትክክል አላልከውም ለማንኛውም በርታልኝ የኔ ጀግና

  • @JemalMd
    @JemalMd Рік тому +5

    ውድ የማሩ ባላገሩ ቤተሰቦች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ በቅነንት ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ያረብ ሰብስክራይብ ኡርጉኝ

  • @ZerihunM
    @ZerihunM Рік тому +2

    እመዋ ቃሉ! ፍቅራችሁ፣ ደግነታችሁ ፣ ድንግል ስብእናችሁ ናፍቆኛል! ጀማል የገዳም ገንዳውንሸብቶ አሁት ልበል?

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Рік тому +3

    እንኳንም ገጠሬኮንኩኝ ወላ መታደልነው ሰላማችሁ ይብዛልን 😍😍😍❤❤😘😘😘

  • @user-hr9ql9fl4f
    @user-hr9ql9fl4f Рік тому +2

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ገጠርዉስጥ ከነለዛዋ አለች

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 Рік тому +1

    ማሩዬ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱ

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Рік тому

    ማሩየ ምርጥ የሀገር ልጅ

  • @aregashqtr9858
    @aregashqtr9858 Рік тому

    ምርጥ ስራ ነው ማሩ❤

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +4

    ማርዋ የወሎ ድምቀት አተኮ ትለያለህ ገበሬውን አጠናክር በርታ

  • @user-nf2fc2wg1r
    @user-nf2fc2wg1r Рік тому +4

    ማሩ እስኪ ወሎ ጃማ ደጎሎ በምትባለዉ ከተማ ዝመት በጣም የምታምር ሀገር ናት እግዳ ተቀባይ ናት እባክህን ጃማ ደጎሎን አሳየኝ ሙና ነኝ የመዳም ቅመማ

    • @zeritugashu1822
      @zeritugashu1822 Рік тому +1

      የሀገሬ ልጂ ነሺ ዘሀራ እባላለሁ እንተዋወቅ

    • @user-nf2fc2wg1r
      @user-nf2fc2wg1r Рік тому

      @@zeritugashu1822 እሺ ዘሀራየ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      እሕትአለምዎየደምሪኝኝኝኝ

    • @zeritugashu1822
      @zeritugashu1822 Рік тому +1

      @@user-nf2fc2wg1r ጃማ የት ነሺ እኔ ጦስኝ የሚባል አካባቢ ከከተማው ወጣ ብሎ አንቺስ። አሁን ያለሁት ጂዳ ነኝ አንቺስ ?

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Рік тому

      @@kamilawollo7528 anche galla ye galla propaganda negade.

  • @safiasofia2763
    @safiasofia2763 Рік тому +4

    አይ ማሩየ ይመቻችሁ አገሬ ሠዉ ወገኔ ህዝቤ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @nurumohammed5308
    @nurumohammed5308 Рік тому +1

    ስላም ማር እኔ አንቻሮ ነኝ ስላይሆኝ ሃገርየን የሃገርየን ስውች ነገር ግን ያሳየህን ስውች ከአንቻሮ ውጣ ያሉ ናቸው ስላንቻሮ ሚቁት የተውስኑ ስውች ናቸው. ብቻ ድስ ይላል

  • @semiramuhemed288
    @semiramuhemed288 Рік тому +1

    አብሽሩ ማሸአላ ነው በርቱ ነጣነት ላገራችንም ጭምረሰ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Рік тому

    መኖር ደጉ ማሩ ባላገሩም ጠያቂ ጋዜጠኛ ሆነ ደጉ ያገሬ ሰዉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቤት ደስ ሲሉ

  • @mohammedhasen4290
    @mohammedhasen4290 Рік тому

    በጣም ነው ደስ የሚለው የሀገሬን ባህል ነው ያሠማሀኝ ማሩ በርታ

  • @zeburahussen5112
    @zeburahussen5112 Рік тому +2

    Wey hagere Masha Allah betam Des yilal

  • @tesfayeteshome8786
    @tesfayeteshome8786 Рік тому +2

    ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @user-mw5cd6gx8z
    @user-mw5cd6gx8z Рік тому

    ሀረየ ትምህርት ቤት አንቻሮ

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    ደስ ሲሉ በእውነት እኔ እንባ ይተናነቀኛል የገጠር ሰው ሳይ እኔም የገጠር ልጅ ስለሆንኩ እነዚህን ምንምእማያቁ ነውኮ በፖለቲካ እሚገድሏቸው እፍ

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Рік тому +1

    አሜን አሜን

  • @ZeyenbSeyed
    @ZeyenbSeyed 3 дні тому

    አይ መዲና አይ ኑርዲን መግን ያገሮቸ ልጆቺ

  • @tube3923
    @tube3923 Рік тому

    የማሩ አድናቂ ማነው እደኔ

  • @muftidollar2793
    @muftidollar2793 Рік тому

    በጣም ደሥ የሚል ዝግጅት ደጉ በርታ❤

  • @samriworku3514
    @samriworku3514 Рік тому +2

    ማሩየ አንባሰል ወርዳ ሂድ በእግዚአብሔር

    • @hanaaabera364
      @hanaaabera364 Рік тому +1

      አዎ ይሄድ ደጋፊሽ ነኝ

  • @zehara5680
    @zehara5680 Рік тому +1

    ማርየ ምርጥ ስም ነው የሰየምከው

  • @MmMm-ww4im
    @MmMm-ww4im Рік тому +4

    እኛ የናተ ተከታታይ ሲሸለሙ ማየት ነበረብን

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh Рік тому

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ደስ ሲሉ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Рік тому +2

    የዚ፡ቻናል፡ባለቤት፤ ይሕን፡ዕድል፡ዐርሦ፡ዐደሩ፡መተኛት፡ዕንደሌለበት፡
    መደራጀት፡መንቃት፡ዕንደ፡ዐለበት፡ብትሠብክ፡ጥሩ፡መሠለኝ፡፡ዐረሦ፡ዐደሩ፡ነው፡ዕየ፡ተገደለ፡ያለው

  • @hayatidris4759
    @hayatidris4759 Рік тому +3

    የኔማርርርርርአማራ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖🌺🌺🌺💘💘💘💖💖💖💪💪💪✅✅✅🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰👍👍👍🔥🔥🔥🌹🌹🌹💝💝💝💪💪💪💖💖💖💘💘💘🌺🌺🌺🌺✅✅✅✅✅💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🐅🐅🐅🐅🐅🐅🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💘💘💘💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌷💓❤️💛💚

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 Рік тому +2

    አይ ማርዬ እኔ ከመቆዬቴ ብዛት አንዳንዱን ወግ እረስቸዋለሁ

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 4 місяці тому

    ሽልማቱን መይሠጣሀቸው ጠይቀናቸው እዳልተሠጡነው ያገራችንን ሠወች ስላሳየሀደስብሎኛል

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Рік тому +4

    የኔ ማሮች እንደት ነው የምታምሩት ድምቀቶች

  • @user-zl1un9hm3v
    @user-zl1un9hm3v Рік тому +1

    ማሩ በራታ የኛ ወድም🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺

  • @user-uu6gm8dn5g
    @user-uu6gm8dn5g Рік тому +2

    ማሩ መቸነው ወደ ሰሜኑ ክፍል የምትህዱት እኔ በጣም እድከዱ እፈልጋለሁ አስፈላጊውን ነገር አደርጋለሁ ባለፈው ስልክ ፅፊላችሁ ነበረ 🥰🥰🥰👆👆👆👆👆

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 Рік тому

      ባለፈው ቦሩሜዳሂዴውነበር ኢንሻአላህያልተዳርሠውን ያዳርሣሉብለን ተሥፍአለን

    • @user-uu6gm8dn5g
      @user-uu6gm8dn5g Рік тому

      @@hekmtatyby4654 እኔ እደህዱ ስልክ ሰጥቻቸው ነበረ አልመለሱልኝም

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      እሕትአለምዎየደምሪኝኝኝኝ

  • @sitraa132
    @sitraa132 Рік тому +2

    ሰው በሚዲያው ቁምነገር ሲሰራ ደሰ ይላላል

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Рік тому

    ማሩ ጥሩስራ ጀምረሀል በርታ

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Рік тому +1

    አሚን ከተማ ቢኖረዉም የገጠርልጅነኝ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому +1

      እሕትአለምዎየደምሪኝኝኝኝ

  • @user-tv6xj9rl9y
    @user-tv6xj9rl9y Рік тому

    ደጉ ያገሬ ሰዉ ይይይይይይ ይ
    እኒህን እኮ ነዉ ምንም በማያዉቁት ሚያስገድሉብን

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j Рік тому

    ተባረኩ ማሩ

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 Рік тому +1

    የትውልድ ሀገሬ ቃሉ የሽጋ ሀገር ናፈቂያለሁ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Рік тому

    ደስ ስትሉ ማሻአላህ የገጠርወግ ደስ ሲለኝ

  • @hussensiyd762
    @hussensiyd762 Рік тому

    ኑረዲን ጓደኛዬ መድናጋር ስታምሩ እኳንም አየሁ አችሁ ጎፈሬ ሆክ አደለ ድሮም ነበር

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Рік тому

    ሲመልሱ የኔ ብቻየን የማጨበጭበው ነገር ክክክ

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 Рік тому +2

    ጉድበል ወሎ

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 Рік тому +1

    ደግ ህዝብ

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 Рік тому

    አይአይ😱አሁንስ:አገሪየ:ናፈቀኝ

  • @vcxhu9633
    @vcxhu9633 Рік тому

    ደስስትሎ

  • @Rabi179
    @Rabi179 Рік тому

    ዋዉ ሲያምሩ የሀገሬ ሰዎች ግን የሚደልቀዉ ልብሱ ተቆራርጧል ፋሽኑ ነዉ ወላ ምንድነዉ

  • @argoba3210
    @argoba3210 Рік тому

    ምርጥ ሰው ማሩዬ💐💐💐💐💐💐

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Рік тому +1

    ዋው አይይይይይ

  • @zaharz611
    @zaharz611 Рік тому +1

    ማሩየ ደስሲሉ ቀጥሉበት

  • @tigabua.tegegne5197
    @tigabua.tegegne5197 Рік тому

    ማሩ ትለያለህ!

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l Рік тому

    እኔእሚገረመኝ አደትነው እሚሰበሰባችዉ😂😂 የገጠረሰዉ ባተሊነው🤔🤔

  • @ZeyenbSeyed
    @ZeyenbSeyed 3 дні тому

    አይ አንቻሮ አገሪ ናፈቀኚ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому +1

    💚💛❤🖐🖐ማሩ ማሩ

  • @Tube-fb1xh
    @Tube-fb1xh Рік тому +1

    የኔ ማሮች አይይይ 😥😥💔💔💔እኔሥ ቤተሠቦቸ ናፈቁኝ ያአሏህ 😥💔
    አሚንንንን አሏሁመ አሚንንን ወርቆቸ

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Рік тому

    ማሩዬ ስወድህ ሀገሬ ሄድክ❤️❤️❤️👏🏼👏🏼👏🏼

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Рік тому

    ማሩ በርታ

  • @endrimoha1379
    @endrimoha1379 Рік тому +1

    ማሩየ የኔ ማር

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Рік тому +1

    የኔውብ ህዝብ ሲያምሩ🥰

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Рік тому +1

    አየ የገጠርልጂመህንመተደልነዉ መሩ አለህ ዪጠብቅህ

  • @user-yc9hg7yz6v
    @user-yc9hg7yz6v Рік тому

    ገበሬወቹን ስራ አታስፈቷቸው የኛ ስራ መፍታት ይነቃል

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Рік тому +1

    ደጉ ያገሬ ሰው ስታምሩ

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Рік тому

    መለያው ትንሽ ሒሳብ ነገር ቢሆን objective እንድሆን

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Рік тому

    ሀርቡ የፈቅር ሀገር ኡመርአሊ የትገባ?ጠፈሣ

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf Рік тому +1

    ማሩየ ወደአላንሻ ታማኔሰፈር ብቅበል

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      እሕትአለምዎየደምሪኝኝኝ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Рік тому

      @@kamilawollo7528 ere anche ekek galla yih agerish ayidelem. Ezaw wedmetashibet heje

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Рік тому +1

    ዋውውውውውው

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Рік тому

    ማሻአላህ የኔ ውቦች ስታምሩ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Рік тому

    ውይ ገጠር ማነው እንዴኔ የገጠር ልጅ

  • @user-zk3tb3wc2f
    @user-zk3tb3wc2f Рік тому

    ማሩ ከመቼ ጀምሮ ማንበብ ጀመረ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому

    እውነት እንደት ደስ እንዴሙሉ

  • @sentayehumulat8893
    @sentayehumulat8893 Рік тому

    ጥያቂዎችን አትድገም ትሰለቻለህ ቦሩ ሜዳ የተጠየቀ ጥያቄ ጠይቅሃል

  • @anshatube
    @anshatube Рік тому

    ወዋ ደስ ይላል

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Рік тому

    ትሻልን ሰድጀ ትብስን አመጣሁ

  • @aimam9825
    @aimam9825 Рік тому +1

    ሀሀሀ አይ ማሩ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Рік тому

    አይ ቃሉዎች ደስ ትላላችሁ

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx Рік тому +1

    እዳው።ማር።ንህ።።ማሩ።ውድ

  • @user-lr5oq5pe9l
    @user-lr5oq5pe9l Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ

  • @cdugdfushd2362
    @cdugdfushd2362 Рік тому

    Thnk you,

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 Рік тому

    👍💐🌷🌺

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому

    እንደው ባላገር መሆን ያስደስተያል

  • @user-jj8cg5lx8g
    @user-jj8cg5lx8g Рік тому

    አላህ ይጠብቅችሁ

  • @taiba0035
    @taiba0035 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zeyinumehemed5577
    @zeyinumehemed5577 Рік тому +1

    ❤🌹❤🌹❤🌹❤

  • @Tube-fb1xh
    @Tube-fb1xh Рік тому +1

    ግን እንደት ተሠበሠቡልህ 😥የኔ ሚሥኪኖች

  • @user-cp2lb6gi3f
    @user-cp2lb6gi3f Рік тому +1

    ሲያምሩ

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 Рік тому

    ወላሂ ድስ ሲል ይቀጥል