"ናና አረስርሰኝ" singer tamagn new protesetanet mezmuer
Вставка
- Опубліковано 10 вер 2024
- SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
You are so gifted!! እንደዚ በተረጋጋ መንፍስ ሰለምትዘምር ያንተ ዝማሬ ተስምቶ አይጠገብም እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾🙏🏾
አጥንትንና ደም ሥር ን ዘልቆ የሚገባ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ❤❤❤❤❤This is the great presence of God!!!❤
U right I feel it
በዚህ ዘመን የናፈቀን እንደዚህ አይነት ጌታን ብቻ የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነዉ። ዘመንህ ይባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ይገኝልህ
8
Reply
በዚህ ዘመን የናፈቀን እንደዚህ አይነት ጌታን ብቻ የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነዉ። ዘመንህ ይባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ይገኝልህ
Eyesus geta newe hallujia
eewunet newu Geta zemenihin hulu bekibir bemoges yasicherisih wondime
ተባረክ እረ ልዩ ነው የተረጋጋ የመንፈስ ቅዱስሰ መገኘት ልብን ይነካል
ምን ጉድ ነው ሙልዬ እንዴት ነፍሴን እንደምታረሰርሰው ረጋ ያለ አዘማመርክ ሰማይ ይከታል ለምልም !! 🥰🥰🥰
እፎይ ወደ ጌታ እግር ስር የሚያበረክከ ዝማሬ ተባረክ ይብዛልህ
ዛሬ በአንድ ጉዳይ ወደ አምልኮ ሳልሄድ ቤት ቀርቼ ነው በዚህ መዝሙር ግን ተባረኩኝ እ/ር ወንድሜን ይባርከው እግዚአብሔር አንተን ደግሞ እጅግ አመሰግንሃለሁ።
Agree
❤❤❤❤አሜንንንን አሜንንንንንን ፀጋ ይብዘልህ በእረጋተክ መዘመር ለብዞዎች ምሳሌነው ይህ ሞጋስ አይወሰድብህ በጌታ ዳም ተሻፈን
ብጣዕሚ ደስ ዝብል መዝሙር፡ ህይወታ ኩሉ አምላኽ አብዚሑ ይባርኽካ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም የተረጋጋ መንፈሰ ቅዱሰ ያለ በት ዝማሬ ተባረክ።
መንፈስ ቅዱስ ባንተ ውስጥ አለ። ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንዳንተ አይነት ዘማሪዎች እግዚአብሄር የብዛልን ተባረክ
አዎ እኔም እመሰክራለሁ ብዙብዙ ምስክርነትአለኝ አሜን አሜን እልልልልልልልል ክብር ለክርስቶ እየሱስይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሰማይ የሚያደርሱ ዝማሬዎች🙌🙌🙌🤗
አቤት ክብር ያለበት መዝሙር ነው ጌታ ይባረክ
መንፈስን የሚያድስ አምልኮ ነዉ ተባረክ
How cool and comfortable singer: bringing great felling of God's presence with pre selected songs he decided to sing which are already proven to put the worshipers to spiritual connection with God.
God bless you!Ihave restored my spiritual life with your songs!!
Bichawun?
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይበረከው
ታባረክህ🎉
You are preaching the gospels with great respect. GOD bless you!!!
❤አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ ተባረክ 🌹☝❤🙏
Very gifted singer! The flow, the power, and his song selection are phenomenal 🙌 👏
Not to mention his Good looks. Straight guy here.
Ewnet mhirath yasflegenale egzabher yebarkh geta hoye babeth anuren ameeeeen ❤❤
Faarsaa garaa nama raasuudha barake waaqayyoo haa eebbisu❤❤❤
hallelujah AMEN AMEN Tebareki yeabate and
ኢየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ ዝማሬ !!!
Haleluya amen Geta smu ybarek 🙏🙏🙏🙏Tebareku yeabate ljoch brukan ❤🌹🤴
I'm glad for you my soul is restored. Excellent singer. ❤
This guy came to our small Church WMC in Kotebe. God bless him. He has god's grace.
እግዚአብሔርን እፈልጋለሁ ነብሴ እግዚአብሔርን ትጠማለቸ
ፈጠሰሪዩ አትራቀኘ
ካለ አንተ መኖር አልቸልም ካጠገቢ አትሂድ ጠላት እንዳያገኘኘ
እየሱሰ ክርስቶስ በጣም እወደዋለሁ
የአባቴ ልጅ ለዘላለም የተባረክ ነህና አብዝቶ ለሌሎች በረከት የድርህ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ያንተ መኖር የኔን መኖር ይወስናል !!!
Wow amazing song God is the great you bless man ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eyesusye our loving Lord 🙌🏾🙌🏾 we are nothing with out you Jesus
ነፍስ አልቀረልኝም አብሬህ ሳመልክ ሰማይ ቤትም የአምልኮ መሪ ነው ምትሆን ተባርክልን❤
God bless you abundantly as you have blessed me. Keep this slow songs with you always!!
I want my Jesus every time any time I want you I love you I believe you
Thank you Jesus so much for helping me
Yoniye tebark Enwedahalen
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤
ዘመንህይለምልም
Amen, Amen, Amen, Amen, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you all.
Amennnnn Tebarekilgn teme bereketachin nek halelujah🙏🙏🙏❤
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ብሩክ ነህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen Amen halelhuy halelhuy Jesus is Lord 😇 🙏 🙌 ❤️ ♥️
Amen amen hallelujah more grace upon you in almighty name brother ❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን እላልሑ ሌላ ምን እላልሑ እግዚኣብሄር ይባርክህ ውድ ወንድሜ 🙏🌹❤️
Praying along while you sing and worship Kjng of Kings, Lord of Lords.
Lord, there is none like You, Alpha and Omega, the beginning and the end, the Great I AM.
I now town and say You are my God.
I give you all my worship Lord.
Amen
ኢየሱስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen halelueya Eillllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤Egezabeher yebarekhe
ሁሉም አምልኮ መሪዎች እንደዚህ የትረጋጋ በመነፈስ ብቻ የሆነ አምልኮ ቢመሩ ምን ነበረበት ??
Be blessed! Eebbifami! ተባረክ!
Amen 🙏 🙏🙏 glory To Jesus God bless you, my brother it is blessing. God is good.🤲🤲🙏🙏🔥🔥🙌🙌❤️
ጌታ ይባረክ❤❤❤❤
አመን አመን አመን አመን አመን አመን በጌታ ስም አመን ጌታ ይባርክ ተባርክ በብዙ❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤
amen 💞 amen 💞 🙏
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልላ አሜን አሜን
I like the selection of songs, the color of the voice of the singer, and the calm worship style. God bless! However I think that it would be better if the sequence of the beats of the songs are reversed. Better to start with chic-chika, then Wallo, then finally waltz. Start with celebration and thanksgiving songs, then gradually proceed to the deep worship songs that focus on God himself than his gifts.
Amen Amen Amen 🙏 🙌 halelhuy 🙏 🙌
Eebifamanii
አሜንንንንን አሜንንንንን አለአለአለለለለለለለለ ❤️❤️❤️❤️👏🤲❤️❤️❤️🔥❤️❤️🤲
Ameeèeen. Ameeèeen. Tebarekii. Tebarekii❤❤❤❤❤❤❤❤😢
አንተን አልፎ የእ/ር መንፊስ ወደ እኛ እየወረደ ነው ስለዝህ አብዝተህ ጩህ(ፀልይ) ብዙ እንጠበቃለን በጉልበትህ ህድ ተበርከክ ተበርከክ አተቆረጥ በርታ-------------?
ufffffffffffffffffffffffffffffffffffff i love this song, abo blesssss you
ተባረክ
❤❤❤❤አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክወንድሜ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤😢
Amen amen 😢 amen 🙏 ❤❤
Amen Amen
Shalom Geta ybarkh
ስለዘመርክ ገነት አትገባም ለሀጢያትህ ስርየት በስሙ ስትጠመቅ ብቻነው፣
ምን ማለት ነው??? ወልድ የእየሱስ ስም አይደል እንዴ በአብ ፣በወልድ፣በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችው ደቀ መዛሙርቴ አድርጉ ብሎስ ያዘዘድ ራሱ እየሱስ አይደለም እንዴ??? አንተ ኦንሊ ጂሰስ የዞረብህ ራስህ ደግመህ በአብ ፣በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ተጠመቅ ፍልስፍናህን አቁም እና😂
Elelelelelelelelele
amennn❤
Amen amen❤❤❤❤❤
Zemeneh Yebarek!
amen amen
አምላከችን እግዚአብሄር ይባርካችዉ!! ተባረኩ!!
#AMEN!
God bless you Tebarek
Waaqayyo ammasi dabale dadaballee ayyaana isa siif haa baay'isu.Eebifami.
Tebarekulign ❤❤❤❤ye iyesusi demi firochi❤❤😢😢
Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Ameeeen faarfaata simboo qabesa ebifami
ከ21/20መልሻለሁ ተባረኩ
አሜን
Amen haleluya brukneh
Ameeeeen
God bless you more🙌
Ameeeeen Ameeeen❤❤❤❤❤
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Tebark
God bless you
Elele elele elele elele elele elele elele elele 👏 ♥️ elele elele elele elele elele elele 👏
Amen hallelujah🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😢😢😢😢 ❤❤❤❤