1ኛ ዮሐንስ መልእክት || ክፍል 1 || መምህር አሰግድ ሣህሉ ||የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት|| 1 Yohanesses || ቃለ ዐዋዲ Kale Awadi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • 1ኛ ዮሐ መልዕክት ክፍለ 1

КОМЕНТАРІ • 28

  • @menberewoldemichael1864
    @menberewoldemichael1864 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ የሰማሁት አሁን የጌታ ቃሉ አያረጅም ሁሌም አዲስ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በበልጠ ፀጋው ይግለጥህ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 11 місяців тому +1

    zaman yebarki

  • @እሩትየማርያምልጅኢየሱስስ

    እፍፍፍ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ጌታ ሃይል ብርታት ያብዛልህ ፀጋው በብዙ ይትረፈረፍልህ ተወዳጁ
    ጌታ መንፈስ ቅዱስ የሁላችንም ልቦና ይክፈትልን ማሥተዋል ጎሎናልና እንድናሥተዋል ይርዳን

  • @zea.6723
    @zea.6723 6 років тому +4

    All Glory be to God, May God save Eritrea and Ethiopia !

  • @israeltube1172
    @israeltube1172 6 років тому +6

    የወልጌል ዮሃንስ ትምህርትም በጣም ነው የምንጠብቀው መልቀቅ ከቻላችሁ ልቀቁልን

  • @eliaslimatu2903
    @eliaslimatu2903 6 років тому +4

    እግዚአብሔር ላንተ ብርታቱን ለኛም ማሰተዋልን ይሰጠን!!

  • @israeltube1172
    @israeltube1172 6 років тому +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህር

  • @danizemede1145
    @danizemede1145 6 років тому +1

    God bless you

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 років тому +2

    ተባረክ አንተ ብሩክ ነህ::

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 4 роки тому +1

    ብሩክ ሁን

  • @kasualemayehu62
    @kasualemayehu62 6 років тому +2

    wow አስዬ ፀጋ ይብዛልህ ስንጠብቅህ ነበር ተባረክኝ አቦ 😍😍😍😍

  • @እሩትየማርያምልጅኢየሱስስ

    ቅዱሳን የዮሃንስ ወንጌል ጥናት ካለ በጌታ በኢየሱስ ሰም እንድትለቁልን እጠይቃለሁ አብዛኞቻችን በጣም ልንማረው ልናጠናው የምንፈልገው ሚስጢረ ሥጋዌ በብዛት እዛ ወንጌላይ ሥለሆነ እባካቹ የአባቴ ልጆች ተባበሩን ልቀቁልን ተባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም😍

    • @AbushKasa-ow1mg
      @AbushKasa-ow1mg 5 місяців тому

      ከዘፍጥረት እስከራዕይ ድረስ በማህበረ ቅዱሳን ተከታታይ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ተለቋል ችግሩ እናንተ መማር ምትፈልጉት ከቤተክርስቲያን ከተወገዙ በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ምንፍቅና ውስጥ ካሉ ሰወች ነው ጌታ ልብ ይስጣችሁ

  • @user-dw1xu8rp7i
    @user-dw1xu8rp7i 6 років тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዘልክ በጠም አመሰግናለሁ የእግዚአብሔር ሰው ክብር ለኢየሱስ አሜን

  • @user-tm6ep8ji1w
    @user-tm6ep8ji1w 6 років тому +1

    ሰላም ይብዛላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ከርማቹ አሜን ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ወንድማችን አሰግድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @gebrehiwotmehari3850
    @gebrehiwotmehari3850 6 років тому +1

    Wowww it's great teaching, I am blessed by this preacher. May God bless him.

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 6 років тому +4

    Enkuwan dehena metachehu wude astemariachen .

  • @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ
    @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ 6 років тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክ በአንተ በጣም ደስተኛ ነኝ በተለይ ያመንክበት እውነት ብቻ ስለምትገልጥ ብዙዎች የጌታ ማዳን ከመናገር ይልቅ አባቶች በመሳደብ ቤተክርስቲያን በማቋሸሽ ነው የሚታወቁት በነሱ ላይ የጥቅስ ለውጥ እንጂ የመለውጣቸውና የመለውጣችው ነገር ጥያቄ ውስጥ ያስገባል ይህ ፍጽሞ ስህተት ነው አንት ትክክል የጌታ ሃዋርያ መሆንህን የሚታወቀው አትነቅፍም ቃሉ ብቻ ትናገራልህ በዚህ ከምን በላይ ደስተኛ ነኝ በተለይ ስም አልጠቅስም ነቀፋ ይመስልብኛል ያልከው ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያግዝህ በርታ

    • @hanadekre4129
      @hanadekre4129 5 років тому

      Yaglot taghn ybezhn edmn n tanun ystelin

    • @AbushKasa-ow1mg
      @AbushKasa-ow1mg 5 місяців тому

      ያው እኮ ነው በርግጥ አለመሳደቡ መልካም ነው ግን የኦርቶዶክስን ለምድ ለብሶ ስንት ምእመናንን እያሰናከለ ነው

  • @sintayehulove2237
    @sintayehulove2237 6 років тому +1

    ortodox tewahdo atitadesem ante ena chfrawochek bnsha tadsu ante jeb kehade yedingl mareyam lij yatfachu kemder

  • @menbikonjo4562
    @menbikonjo4562 6 років тому

    😍😍😍😍😍😘

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b 4 роки тому

    የራአይን መጽሀፍ የፃፈዉ ዩሐንስ ከእየሱስ 3ወር በፊት ቀድሞ የተወለደዉ እሱ ነዉ አይደል? ወይስ ይለያያሉ?

    • @eyerusalemyigezu9513
      @eyerusalemyigezu9513 4 роки тому +1

      esu መጥምቁ ዮሐንስ ነው ከኢየሱስ በፊት ነው የሞተው ይሄኛው ዮሐንስ ሐዋርያው ነው የኢየሱስ ደቀመዛሙር የዘብዴዎስ ልጅ የያዕቆብ ወንድም ዮሐንስ ወንጌል 1-3 የዮሐንስ መልዕክት እና ዮሐንስ ራእይ የፃፈው ነው

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b 4 роки тому

      @@eyerusalemyigezu9513 አሁን ገብቶኛል አማሰግናለዉ

  • @AbushKasa-ow1mg
    @AbushKasa-ow1mg 5 місяців тому

    አንተ ግን የአንድምታ ትርጓሜ ሳትማር በዘፈቀደ የራስህን ምልከታ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ብሎ ማስተማር አይከብድህም

  • @storytimeadventure-g4f
    @storytimeadventure-g4f 7 місяців тому

    are yesew haymanot likek yerasihen sibek .....libsachinin,mezmurachnin,sratachin,...serqeh endet wegel lastemir tilaleh ante eko leba neh leba.....leba demo wengel ayastemrm befitsum ......beka yesekewen melseh zebarq ....ye wenbedewoch washa👽👽👽👽

    • @AbushKasa-ow1mg
      @AbushKasa-ow1mg 5 місяців тому

      በጣም የማያናድደኝ ደግሞ እዚ የሚከታተሉት አብዛኞቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው በጣም ያሳዝናል