የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰሎሞን ሹምዬ እና አያልቅበት አደም ክፍል 1 | Maya Media Presents

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 184

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Рік тому +16

    ምርጥ የልጅነት ትዝታ ነበር ስንቱን እንዳስታውስ አደረጋችሁኝ ልጅነቴ ናፈቀኝ። የሰለሞን ሹምዬ የአስተሳሰብ ልዕልናና የስብዕና ሚዛንህ ሁሌም ያኮራኛል ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ክርስቶስ ይጠብቅህ።

  • @zaid.0115
    @zaid.0115 Рік тому +2

    ሰሌ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
    በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአቅምህ በላይ እንደሆነብህ ተረድተናል የቀን ጉዳይ ነው ብቻ ኑርልን አንተ የኢትዮጵያ ህዝብ ሐሳብ ነህ በርታ ለሁሉም ቀን አለው

  • @mekedsedemse9082
    @mekedsedemse9082 Рік тому +6

    በጣም ደስ የሚል እና ዘና የሚያደርግ የሚጋባ ትዝታ ሰሌና አያልቅበት እናመሰግናለን 🙏

  • @betelhemabebaw3274
    @betelhemabebaw3274 Рік тому +7

    ሰለሞን ሹምዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @dawitg25
    @dawitg25 Рік тому +5

    Wow, ሁለታችሁንም በጣም ወደድኳችሁ። በጣም ደስ የምትሉ ጨዋታ አዋቂዎች ናችሁ። ይገርማል ቤላ አንድ ስድስት ወር ተቀምጫለሁ አያልቅበት እሚጠራቸውን ስሞች በውል ባላስተውላቸውም ትዝ ይሉኛል።
    ሰለሞን እንዲህ መሆንህን አላውቅም ነበር። ከዚህ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому +3

    በስማም ተመስጬ ነው የማዳምጣችው የፈረንሳይና የቤላ ሰፈር ልጆች ደስ የሚል ነው ትዝታችሁ ሶል በራስህ አለም ነው የምትጓዘው እናም አቋምህ ያስገርመኛል ሁለታችሁም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +37

    ሰለሞን ሹምዬ በጉጉት ነው ምጠብቅህ ግልፅና ቀጥተኛ ሠው ነህ🙏

  • @matieyoashagre7491
    @matieyoashagre7491 Рік тому +11

    What a classic childhood memory. ልጅነቴ ማርና ወተቴ አመሰግናለሁ ወንድሜ ሰሌ እና ወንድሜ አያልቅበት ተወልጂ ያደኩት ድሬደዋ ነው ምንም አብሪያችሁ ባላድግም ግን በትዝታ ፈረስ አስጋልባችሁ የዛሬ 35 አመት ወሰዳችሁኝ በርቱ

  • @bari9513
    @bari9513 Рік тому +7

    አያልቅበትም ሰሌም በጣም ትመቹኛላችሁ ወጋቹ ደስ ይለኛል ሶል ገበያኖአችንስ

  • @amanuelgebreyohanes3896
    @amanuelgebreyohanes3896 Рік тому +4

    Greetings and love from Seattle Washington 🇺🇸💖💛 True Habesha that stands for the truth and balanced political analysis! Thank you!

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 Рік тому +5

    ሰለሞን እውቀትህ ሚዛናዊነትህ ወኔህ በጣም የምቀናብህ የማደንቅ ሰው ነህ አከብርሀለው

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Рік тому +1

    በጣም የገረመኝ ዛሬ ገና ሰለሞን ሽሙዬን አወኩት ማለቴ ማንነቱን ማለቴ ነው ግን ጥሎብኝ ሳላውቀውም አስተሳሰቡ በጣም እወደው ነበር በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ስላወኩህ ትልቅ አእምሮ

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 Рік тому +7

    ሰለሞን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህ

  • @demose255
    @demose255 Рік тому

    ሰለሞን የማንበብን ጥቅምና ዉበት ያሳየን ምርጥ ሰዉ ነዉ። እንዲሰማ የምፈልገውን የኢትዮጵያዉያን ድምፅ ለማሰማት ለምትከፍለዉ ዋጋ ምስጋና ይድረስህ። ውጪ ሀገር ለምንኖር ኢትዮጵያውያን እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ማየት በጣም ያስደስተናል። ብዙ አስተምረሀል። ቢቋረጥም የማይቆጭ ስራ ሰርተሀል. እናመሰግናለን።

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Рік тому +7

    ውይ ከፖለቲካ እና ጭንቅላትን ከሚያደነዝዝ የነፃ ምርጥ ፕሮግራም ነው። ቀጥሉበት

  • @kassamezemir8689
    @kassamezemir8689 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ወግ ነው በተለይ ስለመምህር ከበደ ደስታ ድምፅ ቁመት ብቁ ችሎታ ስሰማ ልጃቸውን የትናየትን ስለማውቅ ከዚህ በፊት ስለሳቸው ከሰማሁት ዝና በላይ ነው የሆኑብኝ የትናየት እንደዚህ አይነት አባት ስለነበሩሽ ልትኮሪ ይገባል።

  • @habari9063
    @habari9063 Рік тому

    አቶ ሰለሞን በጣም አማላይና መሳጭ ታሪክ ነዉ ያለህ:: ወዳጄ ግሩም ነዉ: ከልጅነት ግዋደኛህ ከአቶ አያልቅበት አደም ጋር ያጋራችሁን የእድገ ጉዞ ማስታወሻ ግሩም ነዉ: የልጅነት የእድገት ጉዞዋችንን አስታወሰን: አደራ ለሌሎቹም አስተምርሩ:: ፈጣሪ የበለጠ በረከት ይቸርሃል: አሜን

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +19

    የልጅነት ጓደኝነት እስከ ጉልምስና ድረስ ዘልቆ እንዲህ ሚጣፍጥ የልብ ወጋችሁን ስላጋራችሁን ክብረት ይስጥልኝ🙏
    የሁላችንንም የትምህርት ቤት ትውስታም ስላስታወሳችሁንም ክብረት ይስጥልኝ 🙏
    የሀሳብ ሰዎች ነፃ ሰዎች እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ🙏

  • @helenmelkamw8375
    @helenmelkamw8375 Рік тому +5

    ሰሎሞን ሹመቴ የዘመኑ ቀጥተኛ ሰው እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Рік тому +1

    ሰሌ በጣም ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነክ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg Рік тому +4

    Well come back. Ethiopia has few like you. Wish your hard work will teach the young generation to do good for themselves, community, country and the world.

  • @belachewtola5766
    @belachewtola5766 Рік тому +2

    አያልቅበት በጣም ነው ልጅነታችንን ያስታወስከኝ ትምህርት ቤታችንን ሰፈራችንን ብዙ ያልተናግርከውወግ ኣለ ስለራስህ በጣም ቁጥብ ነህ በጣም ጎበዝ ባለደረጃ ተማሪ መሆንህን አስታውሳለሁ አቦ ትምህርት ቤት ስልፍ ላይ በኩባኛ መፈክር ስታሰማ ትዝ ይለኛል በደምብ አውጋን እንጂ!!!

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Рік тому +5

    ሰሎሞን ሹምዬ ግጥም እንደሚጽፍና መጽሐፍም እንዳሳተመ አላውቅም ነበር። "ስደት' የሚለውን ግጥም አያልቅበት ሲያነበው አዳመጥኩት፤ምርጥ ጽሁፍ ነው። የግጥሙ መልዕክት በጣም ያሳዝናል። አሁን ላለንበት ወቅትም ሙሉ ትርጉም ይሰጣል። አያልቅበት ደግሞ ሳይዘፍንበት ያባከነው አሪፍ ድምፅ ነበረው። 😀 "ገበሬው" የሚለውን ዘፈን እንደገና ይሥራልን። 😀 ሁለቱ ጓደኛሞች የልጅነት ጊዜያችሁን ያሳለፋችሁበት ትዝታችሁ መንገድ አብዛኛው የእኔም ትዝታ ነው። ልጆች እያለን በጣም ንቁዎች ነበርን። በዚሁ በኩል የአሁን ህጻናት ያሳዝናሉ።

    • @yeshitadesse8134
      @yeshitadesse8134 Рік тому +1

      ው ዘፈኑን አዳምጨዋለሁ ድምፁ ብዙ ሚስብ አልነበረም በተጨማሪ አሁን በያዘው ሙያ ነው ክብር ያለው

  • @afomiya348
    @afomiya348 Рік тому +6

    ጣፋጭ ወግ!! ሁለት አንደበተ ርቱዕ ደስ ስትሉ😍🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Рік тому +1

    አቶ ሰለሞን ሹምየ ጀግና የምስኪኖች ድምፅ ሀቅ በመናገርህ ስቃይ እስራት አሁን ባለው አራጅ መሪ ተብየ ብዙ ዋጋ ከፍለሀል በጣም ነው የምናመስገንህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @emu3288
    @emu3288 Рік тому +3

    I really enjoyed it...May God keep ur precious friendship🙏

  • @getachewtessema6284
    @getachewtessema6284 Рік тому +2

    እኔም ትዝ አለኝ የልጅነቴ
    እንጫወት ነበር ድብብቆሽ
    የአንድ ለጅ ዐይን የሸፈንና
    እናስምለዋለን ሽፋኑን እንዳይፈታ
    እስከምንደበቅበት ጊዜ ዐይኑ የተሸፈነው
    " ኩኩሉ " ሲል የምንደበቀው ልጆች
    " አልነጋም " እንል ነበር
    ቦታ ይዘን ከተደበቅን በኋላ
    " ነጋ " ስንለው የተሸፈነውን ፊቱን ገልጦ
    ፍልጋውን ይጀምራል
    መጀመሪያ ያገኘው ልጅ ተተክቶ
    ጨዋታው ይቀጥል ነበር በየተራ
    ወይ ልጅነቴ ናፈቀኝ ትዝታው እየመጣ ፊቴ !
    ሰለሞን አና ጋደኛህ ፣ ስላዝናናችሁን
    እናመሰግናለን በጣሙን

  • @birukgidday5575
    @birukgidday5575 Рік тому +4

    Welcome back ሰለሞን, nice to see you Sol...we need you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mimiatataal8358
    @mimiatataal8358 Рік тому +1

    Solomon shumye I miss ur show come more god bless u❤❤ we respect u boths and love 🙏🙏

  • @ቤቲYouTube-l6y
    @ቤቲYouTube-l6y Рік тому +1

    ውይ ሁለት በጣም ተወዳጅ ሰዎች ሰሎሞንን በጣም አክባሪህ ነኝ

  • @selamawitbabi7195
    @selamawitbabi7195 Рік тому +1

    ፈረንሳይ ሌጋሲዮን ብዙ ታዋቂ ሰዎች የበቀሉበት ነው:: በርቱ

  • @aida0918
    @aida0918 Рік тому +6

    So good to see you Sol!! Ayalkebetye, love you!

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv Рік тому

    እንኳን ዳግም ተገናኛችሁ። ባዲሥ ሚዲያ። ወዳዲሥ ሚዲያ መዛወራችሁን ብዙ ሰው የተተዳ አልመሰለኝም።

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል ኡፍፍፍፍ ዘና አረጋችሁኝ❤

  • @AbAb-gy9xs
    @AbAb-gy9xs Рік тому

    ሶል ጣፋጭ ቀጥተኛና እውነተኛ አንደበት ስላለህ ታድለሀል እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን።

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Рік тому +5

    ሰለሞን ፡ ሹምየ ፡ እንኳን ደሀና ፡ መጣህ 💚💛❤️👍👍👍

  • @rahelnegussie5303
    @rahelnegussie5303 Рік тому +3

    Really enjoyed their conversation

  • @yonasteshale
    @yonasteshale Рік тому +1

    Thank you both! you reminded me my childhood.

  • @aklilukebede1237
    @aklilukebede1237 Рік тому +2

    It was interesting. You take me back to my childhood.

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Рік тому

    ዋው ደስ የሚል ትዝታ እድሜ ለአብይ ስርአት ግጭት እየጠመቀ የማሰላሰያ ግዜ እንኳን ነፈገን አሏህ ይገላግለን።

  • @beteselassiebiru9671
    @beteselassiebiru9671 Рік тому

    I am very happy to see you on the show. thank God you are back.

  • @tsinatm7274
    @tsinatm7274 Рік тому +3

    NICE YO SEE YOU DEAR BROTHER SOLOMON.

  • @BirshNima
    @BirshNima Рік тому +6

    Solomon we miss your critical thinking on your channel. Pleasure watching you!

  • @jossyr6662
    @jossyr6662 Рік тому

    It was an excellent episode. Please bring more of these experienced, smart guests.

  • @ellenibekele6824
    @ellenibekele6824 Рік тому

    ሱልዬ በጣም ነው የምወድህ ሁሌም ሳቅ ደስተኛ ሁን

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ Рік тому +1

    ሰለሞን ቩምዬ ግብረ ገብ ወደነበረበት የዱሮ የትምህርት ቤት ታሪካችንን አስታወስከን እንዴት አይነት ሂወት እዳሳለፍን እኮ የማይረሳ የማይደገም መከባበር እና መተማመን የነበረበት ሂወታችን 😍😍😍😍😍😍😍

  • @kiyaisraeal8514
    @kiyaisraeal8514 Рік тому +1

    Solo and Adam betam wedachuhalw ...

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Рік тому +2

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሁለታችሁም ፈጣሪ ጤና ዕድሜ ይስጣችሁ

  • @kimmho5846
    @kimmho5846 Рік тому +1

    Hi Mr/Solomon how are you ? I Admire ur sincerity when you broadcast ur program ur Idea I followed you since Gebeyanu show so today when I see you i felt that you have health related problem's or leave it I Wish Good time

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Рік тому

    የቤላና የፈረንሳይ ጀግኖች። በርቱልን

  • @hailutafere806
    @hailutafere806 Рік тому +1

    Nice chat!this is what we call real Ethiopawinet.God bless!!!!

  • @tewodroshailu581
    @tewodroshailu581 Рік тому +3

    የምወድህ ሰለሞን ሹምየ!!!

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 Рік тому +2

    Solmon shumye and Ayalkebet nice to see u 🙏🙏🙏

  • @samsontekalign5990
    @samsontekalign5990 Рік тому

    Dear Sol and Ayalkibet.... Nice to see you together guys... Respect...! That 'Gishiwa' you mentioned, we used to call it 'Gishe...Gishe...Gishe' in Metu.... Amazing Childhood Memories...! Blessed guys!!!

  • @abiydembela5220
    @abiydembela5220 Рік тому +1

    betam new ytmchachihugn.wtatnte des ylal.

  • @girmagossay7127
    @girmagossay7127 Рік тому +1

    መቼም ድንቅ ነው ትላንቴ እንዴት ውብ እንደነበር እያወጋቹኝ ነበር

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 Рік тому +1

    nice tizita,,, እኔም የፈረንሳይ ልጅ ነኝ, by the way, አያልቅበት ፈረንሳይ የልእልት ሰፈር ልጅ ነበር የሚመስለኝ, bela አንደሆነ አላወኩም. እኔም አቦ መካነ ህይወት ትምህርት ቤት, ከዛ ቀጥሎ የተማርኩት ሚሽን እና ካራማራ ነው, እኔ 12 የጨረስኩት 1982 ዓ. ም ነው. የእናንት ከዛ ቀደም ብሎ ይመስላል ከንግግራችሁ እንደተረዳሁት.

  • @zelalemmihretaab7109
    @zelalemmihretaab7109 Рік тому

    selie my hero ethiopian people and eritrean people needs your poetics

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Рік тому +2

    Amazing friend ship thank you for sharing

  • @hailudesta7727
    @hailudesta7727 Рік тому

    Ayalkbet is a man of character. I had a good experience with him in China. Not surprised u guys r friends

  • @pinchento6857
    @pinchento6857 Рік тому

    Solomon shumye you are just soulmate .

  • @wubeshettesfaye9519
    @wubeshettesfaye9519 Рік тому

    ገበሬው ..... ተመቸኝ .......ጨዋታ ታውቃለህ !!! ወዳጄAmazing

  • @meazatilahun1700
    @meazatilahun1700 Рік тому +1

    Good friend knows all your best stories…. But A best friend has lived them with you!

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Рік тому +1

    አይ ልጅነት በጣም ደስ የሚል ትዝታ

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Рік тому

    ሶልዬ ንኳን አየሁህ:: በጣም ደስ ይላል❤:: ንዲሁም አያልቅበት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Рік тому +1

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ. ሰሌ ጠፋህ እኮ

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 Рік тому +1

    Amesgenalhu selomon shumyi zare lemgemr geze new yayhut wedjewalhu lejentn asetawesyi

  • @meseretyigletu9958
    @meseretyigletu9958 Рік тому +2

    am happy to see you selemon
    ....i miss you ..

  • @sabahn2749
    @sabahn2749 Рік тому +1

    Glad to see Sol in one piece.... when u coming back to Gebeyanu

  • @Maereg-
    @Maereg- Рік тому +1

    ደስ የሚል ትውስታ😂አስታውሰዋለሁ

  • @tewodrosamsalu2582
    @tewodrosamsalu2582 Рік тому +2

    ብቻ ይሄን የመሰለ ታሪክና ጭዋታ
    በ2 ክፍል ብቻ ትጨርሱት ይሆናል እኮ
    እዳታረጉት ቢያንስ እስከ 5 ክፍል ውሰዱት

  • @azmerawadgo3397
    @azmerawadgo3397 Рік тому

    Des yemil guadegninet end arif yehiwot limd new.

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም Рік тому +1

    ሰለሞን ሹምየ አያልቅበት በጣም የማከብራቹህ የምወዳቹህ❤

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 Рік тому +2

    ሰላም ሰለሞን ስላየሁህ ተደስቻለሁ።ገበያኑ ጠፍተሀል

  • @azebg7176
    @azebg7176 Рік тому +1

    ሰሌ አንኳን ደህና መጣህ ታስረህ ሰምቼ አዘንኩ አንካን እግዛብሔር አወጠህ ።

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 Рік тому

    Wow lijinete marna wotete
    Des stilu KEMNIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBACHIW Solomon Shumiye RESPECT KE SRA BALDEREBOCHI GAR YITEBKACHW YITEBKACHW AMEN
    TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba

  • @elsahailu4948
    @elsahailu4948 Рік тому +2

    ሰሌ ምርጥ ሰዉ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    Thanks Ethiopia

  • @zekariyasteferi7348
    @zekariyasteferi7348 Рік тому +3

    ሠለሞን ሠርገኛ ወጎች ናፈቀን

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Рік тому +4

    Interesting! Most of my childhood experience is pretty much the same with you. I guess you both are from my generation. I used to love to sing a lot back then. Guess what, the song Ayalkebet played "Geberew" was among them. The irony is most of the music I had played back then were revolutionary which I figured out later. I have never been to Kebele. I picked most of the songs up from my parent Toshiba radio/cassette player. Yeah, I used to listen radio a lot. Anyways, thank you for reminding me my past.

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss Рік тому +2

    Soll sewdk mariyamn ate yene zemen jegena kemlachew andu nek. Fetari regim edmena tena ystk

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 Рік тому +2

    ሰሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Рік тому +1

    ግሩም ጓደኝነት ! ክበሩልን ይህን ደስ የሚል የልብ የፍቅር የክብር ወግ እንድንታደም ስለጋበዛችሁን ።
    ውድ ነው ጓደኝነት ። አብራችሁ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አብራችሁ በድዳችሁ ብሉ ተጨዋወቱ። ዳግም ዘንግ ይዛችሁም ልታጫውቱን ብቅ በሉ አሜን

  • @mimiatataal8358
    @mimiatataal8358 Рік тому +1

    We love u boths ❤❤🙏🙏

  • @abelgirma8769
    @abelgirma8769 Рік тому +1

    interesting!

  • @sabbrina78
    @sabbrina78 Рік тому

    Well come back Salomon this is recent one good to see you again

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 Рік тому +3

    ያነበበ ሲያወራ ይህን ይመስላል!

  • @senaitmitiku1788
    @senaitmitiku1788 Рік тому

    Sol betam teru wiyt neber. Tzetachinen kesekeskew.

  • @fgevhshhe5767
    @fgevhshhe5767 Рік тому

    ኑርልኝ ሠልየ

  • @kuwktw6347
    @kuwktw6347 Рік тому

    ሰሌ ስላየውእ ደስ ብሎኛል

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Рік тому

    ብዙ የአዲስ አበባ ልጅን አስተዳደግ የሚወክል ጨዋታ ነው።

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 Рік тому +1

    የሚገርም ጓደኘት

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ Рік тому +1

    #ሰሌ የት ጠፋህ በሚዲያህ ወንድማችን ።

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Рік тому

    ሶል ዓርብ ናፈቀኝ::❤

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Рік тому

    ሰሌ መምህር ደጉ DC church አያቸዋለሁ I think DMV area ነው የሚኖሩት

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Рік тому +1

    Well come back solely I was always thinking of you were have you been enkan dena honke

  • @dawittesfa7955
    @dawittesfa7955 Рік тому +1

    Wowww

  • @hoiuhuiokipokiko3606
    @hoiuhuiokipokiko3606 Рік тому

    ተወልጄ ያደኩት ፈረንሳይ ለገሲዮን ነው ኢለመንተሪ የተማርኩት መካነህይወት (አቦ) ነው ፡፡ አሁን ግን የምኖረው ገላን ነው በጫወታችሁ የእኔንም ትዝታ ነው የቀሰቀሳችሁብኝ፡፡

  • @amarechame5950
    @amarechame5950 Рік тому +1

    Sle betam new ngegerki yemigebagn ante astemariye betihon noro gobez temari ehon nber ngegerki betam ygebal

  • @tsegayerayamusic8932
    @tsegayerayamusic8932 Рік тому +1

    Nice to see you huletachuhm